ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ባለቤቴ ልጃገረድ አይደለሽም አለኝ ከማግባቴ በፊት ዝሙት አልሰራሁም ..............? |ኡስታዝ አህመድ አደም| ፈትዋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2021
  • #ፈትዋ
    #ኡስታዝ_አህመድአደም
    #ልጃገረድ
    #mulk_tube
    በኡስታዝ አህመድ አደም የተሰጠ ፈትዋ
    👇👇👇
    • ፈትዋ ፦ በኡስታዝ አህመድ አደም እ...
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
    👇👇👇
    / @mulktube
    ሰላትና ከሰላት ጋር ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች
    👇👇👇
    • ሰላት ፦ ከሰላት ጋር በተያያዘ የተ...
    የሚገርሙ እና ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ ታሪኮች
    👇👇👇
    • ኢስላማዊ አስገራሚ ታሪኮች
    ኒካህን ጋብቻን የተመለከቱ ትምህርቶች ለማግኘት
    👇👇👇
    • ሀዲስ ስለ ትዳር እና ስለ ኒካህ |...
    ሱረቱል ካህፍ ላይ የተጠቀሱ 4 ታሪኮች
    👇👇👇
    • ሱረቱል ካህፍ ያላት ትሩፋት እና በ...
    ጀነትና ፀጋዎቿን በተመለከተ የተለቀቁ ሀዲሶች
    👇👇👇
    • ጀነት መግቢያ ሰበቦች ኡስታዝ አህመ...
    ድግምት ወይም ሲህር ምንድነው? መድሀኒቱስ
    👇👇👇
    • ድግምት ወይም ሲህር ምንድነው ???...
    ከዝሙት ለመጠበቅ ሚገርም ሙሀደራና ታሪኮች
    👇👇👇
    • ከዝሙት ለመጠበቅ ሚገርሙ ሀዲሶች እ...
    ሀዲስ
    ሀዲስ በአማርኛ
    ኡስታዝ አህመድ አደም
    አዝካር
    ሀድስ
    amharic hades
    hades amharic
    2021
    ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
    ሀዲስ ያሲን ኑሩ
    ያሲን ኑሩ
    ምርኩዝ
    ሀሙስ ምሽት
    ኡስታዝ
    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
    ሸይኽ አህመድ አደም
    አዝካሩ ኖም
    አዝካሩ ሰባህ
    የረመዳን ፈትዋ
    ቁርዓን
    ሱረቱል
    ተፍሲር
    ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ
    ፈትዋ
    ፈታዋ
    ነሲሀ ፈትዋ
    አፍሪካ ቲቪ ፈታዋ
    ፈትዋ ኒካህ
    quran
    ሳዳት ከማል
    Norway news
    Germeny news
    Moldova news
    ትዳር በኢስላም
    ትዳር በእስልምና
    ሀዲስ እና ቁርዓን
    ጀነት እና ጀሀነም
    ሲህር
    Norway muslim
    Germeny muslim
    Moldova muslim
    ሀዲስ ስለ ትዳር
    ሀዲሶች
    ኡስታዝ አቡ ሀይደር
    ኡስታዝ ጀማል በሽር
    ኡስታዝ አቡበክር አህመድ
    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
    ኡስታዝ በድሩ ሁሴን
    ኢስላማዊ ፊልሞች
    ኢስላማዊ ትረካ
    ጀነትና ጀሀነም
    ሞት በኢስላም
    ረመዳን ነሺዳ
    ረመዳን ካሚል
    ረመዳን
    የነብያቶች ታሪክ
    የነብያት ታሪክ
    amharic hades
    hades amharic
    ustaz yasin nuru
    ትዳር በኢስላም
    የቀብር ጥያቄ
    የቀብር ቅጣት
    የቀብር ፈተና
    ዱዓ
    ዱዓ በስንት ይከፈላል
    የቁኑት ዱዓ
    ቁኑት ዱዓ
    ነሺዳ
    ቁርአን
    ቁርዓን ተፍሲር
    የጀነት በሮች
    የጀነት ሰዎች
    የጀነት ፀጋዎች
    Ethiopia
    mulk tube
    Zadulmead
    Harun tube
    wollo tube
    Elaf tube
    Somi tube
    Minber tv
    Mimber tube
    Yassin tv
    ዳሩ ተውሒድ
    ሰላት
    የሰላት አሰጋገድ
    ሰላተል ለይል
    USA
    canada
    australia news
    USA news
    Canada news
    GenopiNorAthiopianadaethiopia
    Amharicmusic
    amharic film
    amharic movies
    #emantube#muhadera#hadis#sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #minbertv #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #somitube #ኡስታዝኢልያስአህመድ #ኡስታዝአህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ኡስታዝሳዳትከማል #seyfuonebs #ustazyasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #deentube #minbertube #somitube #tijantube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #ethioapp #seyfuonebs #qurantfsir#ቁርዓንበአማርኛ #ethiodaawatube #haruntube2 #fillaahtube #yasintube #sadatkemal #bedruhusen #abubekerahmed #deentube #nesihatv #ሀያቱሰሀባ #ቁርዓን #tijantube #minbertube #muslimtube #yoni #ዮኒማኛ #seyatube #zaweyatv #africatv1 #ኡስታዝአቡሀይደር #abuhayder #jeilumedia #ምርኩዝ #habeshabroadcast #awoditube #yonimagna #giretmedia #ashrukatube #emurukya #ቤታችንtube #bilaltube #ዮኒማኛ #natmiታዝአቡሀይደር #ኡስታዝኢልያስአህመድ #ኡስታዝአህመድአደም #ኡስታዝሳዳትከማል #esamhabesha #ኢሳምሀበሻ #ኡስታዝሱለይማንአቡዱላህ #ኡስታዝያሳንኑሩ
    #hadisamharic #Derratube #elaftube #jelumedia #ነጃህ ሚዲያ2 #bilaltube #ethiomuslimdawa #bilalmedia #somitv #sominew #Norwaynews
    #Norway #yassintv #fillaahtube#ኒካህ #ትዳር #ሀዲስ #Germany #newamharichadis #nesihatv #lillaahtube #tijantube #minbertube #somitubecomedy #amharic #canada #africatv #zawyatv #nesihatv #አፍሪካቲቪ #ዛዉያቲቪ #ሀላልሚዲያ #somitv #ustaz #አህመድአደም #ሸይኽ #ፈትዋጥያቄ #ኡስታዝያሲንኑሩ #USA #newuasinnuruhadis #ሳዳትከማል #2021 #2022 #2023 #quran #Top5stunning #waziworld #mikishow #drama #seifufantahun #ashrukachannel #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #abiy #seifuonebs #አማርኛፊልም #Ethiopianewmusic #hopeentertainment #akukulu #Nahootv #newethopianmusic #ebstv #Jtvethiopia #Hopemusicethopia #zementv #sundaywithebs #Ltvworld #minawshewatube #fanatelavision #Ethiopiatv #EBC #betoch #worldwide #LTVethiopia #newethiopiamovice #gurshatube #entewawekalenwey #zemendrama #yesufapp #ሰልክጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #ቤቶችድራማ #ቢዝነስ #ቦርጭ #ፊልም #አማርኛፊልም #ሰርግ mulk tube,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኛ,ሀዲስ ስለ ትዳር,hadis amharic,ጋብቻ በኢስላም,ሞት በኢስላም,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ ጥያቄ,Amharicfilm,canada,Ethiopia,ሸይኽ,ሸይኽ ኢልያስ አህመድ,አዝካሩ ኖም,አዝካሩ ሰባህ,አዝካር,ኡስታዝ አቡሀይደር,ኡስታዝ አቡበከር አህመድ,አቡበከር አህመድ,ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም,ኡስታዝ ሳዳት ከማል,ሳዳት ከማል,ኡስታዝ በድሩ ሁሴን,ኢስላማዊ ፊልሞች,ረመዳን ነሺዳ,2021,2022,2023,Neshida,ustaz yasin nuru new,ትዳር በኢስላም,የቀብር ጥያቄ,ሰላት,ዱዓ,ዱአ,ቁርዓን,ቁርአን,ቁርአን ተፍሲር,የሰላት አሰጋገድ,ሰላተል ለይል,Norway,Norway news,USA ,USA news,Amharic movice,ነሲሀ ቲቪ,ነሲሀ ፈትዋ,Germany,Germany news,ዛዱል መአድ,ዛዱል መዓድ ፈታዋ,harun tube,eman tube,jelu media,ነጃህ ሚድያ2,bilal tube,zadulmead,ethio muslim dawa,Bilal media,ሀዲስ ትርጉም,ustaz abuhayder,somi tv,somi new,yassin tv,fillaah tube,nesiha tv,lillaah tube,tijan tube,elaf tube,minber tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,zawya tv,ዛውያ ቲቪ,nesiha tv,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሀ ቲቪ,አዲስ ነሺዳ,ሀላል ሚዲያ,ፈገግታ ለሱና,Ebs,seyifu on ebs,seyifu fantahun,EBC,FANA TV,betoch comedy,amharic film,neshida,new amharic,ኢስላማዊ ፊልሞች,ኢስላማዊ ነሺዳ,quran,hadis,new amharic hadis,new amharic film, ጀነትና ጀሀነም,prank,ፕራንክ

ความคิดเห็น • 174

  • @mulktube
    @mulktube  3 ปีที่แล้ว +12

    የ mulk tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን 👉 t.me/mulktube ይጫኑ !!!

  • @zaynabzaynaba4505
    @zaynabzaynaba4505 3 ปีที่แล้ว +53

    አሏህ ይጠብቅክ ወላሂ እኔ ዛሬ አንደኛነኝ ኑ ኽይር ፈላጊዎች ላይሰብስክራይብ እናርገ መልካምነገር መሽቀዳደም አለብን የኡስታዝ ደርስ አድናቂየሆናቹበላይግጩኝ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว +51

    የስንት አመት ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ጉድ ነው ፡ሙስሊም ስለሆንኩ ሙሉ ነኝ አልሀምዱሊላህ ወንዶች ቀልብ ይስጣቸው ዋናው ልጃገረድ መሆኑዋ አይደለም ልብ ካለው

    • @user-nb7fq2dr3g
      @user-nb7fq2dr3g 3 ปีที่แล้ว +7

      የኔም ነበር ገና ዛሬ ሠማሁ ለባሌ ልልክለት ነው አሁን

    • @zed2101
      @zed2101 3 ปีที่แล้ว

      @@user-nb7fq2dr3g ላኪለት

    • @user-nb7fq2dr3g
      @user-nb7fq2dr3g 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zed2101 አዳምጨ እንደጨረስኩ ቶሎ ነው የላኩለት

    • @tube-wt8ui
      @tube-wt8ui 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ውዷ የኡስታዝን ስልክ ላኪልኝ

    • @nbentbaba8823
      @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ምፈልገው ጥየቄ ነበር አልሀምዱሊላህ አንዳንዴ አንድ ነገር ሲደርስብን እኘጋ ብቻ ይመስለናል እኔም እንዴት እል ነበር

  • @user-mw3tl8kn3l
    @user-mw3tl8kn3l 3 ปีที่แล้ว +25

    ወላሂ እኔም ሳገባ ልጃገረድ አይደለሽም አለኝ እኔ ግን ምንም አይነት ዚና አልሰራሁም አልሀምድሪላህ

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b 3 ปีที่แล้ว +56

    ወላሂ እኔም በ13 አመቴ ነበር ያገባሁ
    እኔም እንዲህ አይነት ነገር ተከስቶብኝ
    12 አመት ሙሉ ጥያቄ ሆኖብኝ ይኖር ነበር
    አሁን ኢስላም በሁሉም ነግር በእውቀት የተሟላ ነው ለሁሉም መፍትኤ አለው
    ኢስላም
    የአላህ በኢስላም ላይ ግደለን
    ያረብ አልሀምዱሊላህ
    ጀዛከአላህ ሸሀችን

    • @lobabalobaba7006
      @lobabalobaba7006 3 ปีที่แล้ว +1

      Subhan allah oustazya jezakmuliha keyr

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 3 ปีที่แล้ว +1

      Inem be 16 amete neber yagebahut yesew mesalqiya mesaqiya hogn norku iskiresa dres kemanm gar wesib alfesemkum salageba befit bafeqrm yekenfer wedaj gn neberegn welahi betam new yedebedebugn awchi lemanew yeseteshiw iyalu gn yemayalf yelem alefe ahun dres bale ayamnegnim

    • @ebnualiali2425
      @ebnualiali2425 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @user-zs9gc5xt4r
      @user-zs9gc5xt4r 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ይሄ ጥያቄ ንኔም ልጠይቀው ነበር

  • @user-iv7or8mk6c
    @user-iv7or8mk6c 3 ปีที่แล้ว +22

    አህለን ኡስታዝ አላህ ረጂም እድሜና አፊያ አላህ ይስጥህ ኡስታዜ

  • @rehimaumar1991
    @rehimaumar1991 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ የአረብ ሀገር ስራ በጣምይከብዳል በስራ ምክኒያት ሊጠፋ ይችላል ችግሩ ግን ወንዶች አይረዱም እደው የእናተ ፈትዋ ሰምተው ለኛ ተስፋ ቢሰጡን ደስ ይላል ወላሂ

  • @user-bg1on4jz1y
    @user-bg1on4jz1y 2 ปีที่แล้ว +5

    ያጀማአ እኔም እደዛውነኝ ግን እኔና አላህ ብቻ ነን የምናቀው

  • @user-ql9po7sb2b
    @user-ql9po7sb2b 3 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ በርታ ጀዛከላህ ኸይር
    ሼር ላይክ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ኡሥታዝአህመድአደም በጣምምርጥአሥተማሪነህ እድሜእናከይርሥራ ያብዛልህ

  • @user-ts1bf4in6v
    @user-ts1bf4in6v 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኡእታዝ

  • @user-yd9vm2ed6q
    @user-yd9vm2ed6q 3 ปีที่แล้ว +5

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ፈጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mekameka889
    @mekameka889 3 ปีที่แล้ว +5

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته عستزن جزاك الله جزاء

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว +5

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاك الله

  • @user-yr9lf8uk9b
    @user-yr9lf8uk9b 3 ปีที่แล้ว +6

    አህሌንሁስታዝንአደበትጣፍጭአላህይጠብቅልን

  • @sofiya151
    @sofiya151 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
    የብዙዎቻችን ጥያቄና አሳሳቢ ነገር ነው በተለይ እርእሱ በሚመለከት

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 ปีที่แล้ว +10

    የምፈልገዉ ጥቄ ተመለሰልኝ ጀዛኸላህ

  • @user-yj6wx3eh5b
    @user-yj6wx3eh5b 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋሊኩምእሠላምእራህመቱላኡሥታዝጀዛኪላኸይር የኡሥታዝንቁጥርተባበሩኝአጂሩንካላህታገኙትዘንድያረብ

  • @user-cq8qn7jd4e
    @user-cq8qn7jd4e 3 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ እሄ ነገር በኔም ተከስቶብኛል ከዛበፊት ዘሙት አልሰራሁ

  • @mqwe2032
    @mqwe2032 3 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
    አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ጀዘከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-mi1fk1ho3g
    @user-mi1fk1ho3g 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛከላህ ኽይር

  • @hamdhdwuje3600
    @hamdhdwuje3600 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛ ካላህ ከይረ ኡስታዝ

  • @rozz269
    @rozz269 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህይጨምርልህ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኩም አለሕ ከይር

  • @Fatma-gd2mo
    @Fatma-gd2mo 3 ปีที่แล้ว +4

    ጂዛክላውሀይርንኡስታዙናአላህይጠብቅህያርብ፣ለኔምዱአአርግልኝበዱአህአትርሳኝበድኔጠካራሴትእዳያርገኝ፣ሶላትትትሰግድአትርሳኝ

  • @nejibanejiba3030
    @nejibanejiba3030 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩላህ ህይር ኡስታዝ

  • @zaynabzaynaba4505
    @zaynabzaynaba4505 3 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ እኔ በጣም ደስይለኛል በርታልን አሏህይጠብቅክደርሶችክ ሳላቃቸውያልቁብኛል

    • @ebnualiali2425
      @ebnualiali2425 3 ปีที่แล้ว +1

      ቻናሉን ሸር አድርጉት

  • @ekramhussen8433
    @ekramhussen8433 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ያቁይልን አላህ ያብዛልን እዳንተ ያለውን

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጠብቀን

  • @user-kj7ge4hd2b
    @user-kj7ge4hd2b 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @superstyle6463
    @superstyle6463 3 ปีที่แล้ว +4

    እስታ አህመድ አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ ያርብ

  • @fekirgetacho6528
    @fekirgetacho6528 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህይሂዉሰታዝ የጎጎሁየሰማሁከድገትልቅሜልብኘ ጀዛኩምአላኽረ

  • @user-lb9ws1yb1d
    @user-lb9ws1yb1d 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላምአሊኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁውድእህቶቸበምድነውየሚጠየቀውመልሱልኝወይምቁጥርየምታቁስጡኝ
    ኡስታዜጀዛከላህኸይርአላህይጠውልእሙርክ

    • @user-cs2zw3pe6g
      @user-cs2zw3pe6g 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ጥያቄዬ ነው😭😭😭😭

  • @user-eu4fb5vh3t
    @user-eu4fb5vh3t 3 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb jazkam allah hayren allah yatbakhu Ostez

  • @user-wk2gy6oo7w
    @user-wk2gy6oo7w 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዜ ነዉ ማሻ አላህ

  • @medinaseid9359
    @medinaseid9359 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቁህ ጀዛከላህ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 ปีที่แล้ว +2

    masha allah dess yemil muhadera jazakumullah islam selam birhan new

  • @ZaybaSiraaj
    @ZaybaSiraaj 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሥፈራል አላይጠብቀን

  • @user-mo8hy5sh7s
    @user-mo8hy5sh7s 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ ይገረማል አልሀምድሉይላ አላድነል ኢስላም

  • @asdmnnn3065
    @asdmnnn3065 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከለ ካይር👍👍👍👌☝

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 ปีที่แล้ว +1

    ከመሥማት ብዙ ነገር ይገኛል አአልሀምዱሊላህ አላህ ይጨመርላችሁ

  • @hikmaousman9499
    @hikmaousman9499 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ወላሂ አሁን ላይ የትዳር መፍረስ ዋናው ምክንያት ሆኖአል አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንንም

  • @susutube8643
    @susutube8643 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ረቢሊአለሚን ወላሂ የሁለዜየ ጥያቄ የሆነብኝ ተመለሠልኝ ኡስታዝ አህመድ አደም አላህ ሱበሀነወተአላ እድሜና ጤና አፊያ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🙏

  • @zubidakedir8420
    @zubidakedir8420 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fatiagamal7299
    @fatiagamal7299 3 ปีที่แล้ว +2

    ወጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህኡስታዝየአላህይጠብቅህ

  • @madeenahhumaid5941
    @madeenahhumaid5941 ปีที่แล้ว

    ፣ ማሻላህ

  • @aymanayman511
    @aymanayman511 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 3 ปีที่แล้ว +1

    Jazakh Allah kair. Shek. ❤️🙏 Ene kelje gar bezu temrt yetemarkubet yehe mulk tube. New .

  • @taybamohamed8764
    @taybamohamed8764 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @user-us2lb8mj7l
    @user-us2lb8mj7l 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አለይኩሙ ወራማቱለሂ ወበረከቱ ሁስታዝ ጀዛኩሙ አላህ ኸይራን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀነላህ አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @madeenahhumaid5941
    @madeenahhumaid5941 ปีที่แล้ว

    መሻላህ

  • @user-zz7np8yi6m
    @user-zz7np8yi6m 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄዛክለህ ኸይረ

  • @neimanderis9769
    @neimanderis9769 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏህኸይር

  • @user-xd1ii7jf4s
    @user-xd1ii7jf4s 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬገናተረጋጋሁ የስትአመትጭቀቴን ገላገልከኝ ኡስታዝ አላህእዱኒያአኼራህንያሳምርልህ ጀዛክአላኽይር

    • @sabahasa929
      @sabahasa929 3 ปีที่แล้ว +1

      የስታመት ጨንቀት አልሀምዱሊላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ያረብብብብብብ

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህከይርንይወፍቀቃችሁይወፍቀንእስታዝ

  • @user-hj3dl7kh2s
    @user-hj3dl7kh2s 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካላኸይር

  • @user-ed2bg3kk2k
    @user-ed2bg3kk2k 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሸአላ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዜ ጄዛከላህይረ እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ. ወላሂ. ፈየኔም. ጥያቄነበረ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @user-ok5ze2kv2c
    @user-ok5ze2kv2c 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛ ከለህ ኸይር

  • @user-js7fr5dn5h
    @user-js7fr5dn5h 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ የስንት አመት ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ ወላሂ ።አልሃምዱሊላ

  • @user-zh1gd4ot8v
    @user-zh1gd4ot8v 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @newkw8205
    @newkw8205 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክላ ኸይር

  • @sadrat9807
    @sadrat9807 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህኸይር

  • @user-vc3hc7zy9o
    @user-vc3hc7zy9o 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀዘቹን ይክፈላቹ በስማነው ምንጣቀም ይርገን

  • @allahwekilallahwekil4585
    @allahwekilallahwekil4585 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @ksaksa9246
    @ksaksa9246 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዑስታዝ ባረከላህ

  • @user-gb8mi1pl2e
    @user-gb8mi1pl2e 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝዝዝ

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaillah batam takamey fatwa new

  • @user-sf6hc3so9n
    @user-sf6hc3so9n 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይሪን

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም እንደዚህ አጋጥሞኝ ነበር

  • @firdosabu525
    @firdosabu525 3 ปีที่แล้ว +1

    allah yestr yehulgize chnkete uff

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @user-bg1on4jz1y
    @user-bg1on4jz1y 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀ አሏህ

  • @NEMAMMMMM
    @NEMAMMMMM 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔም አጋጥሞኛል በ15 አመቴ ነው ያገባሁት ግን ልጅ አገረድ አደለሽም አለኝ ባሌ ከዛ በፊት ምንም እወድ ጋር ግንኙነት የለኚም ብዙ ግዜ በውስጤ ይመላለስ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዜ ልቤ ተርጋጋ

  • @habibasebseba8558
    @habibasebseba8558 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
    ይሻአላህኡስታዝእኔአድጥያቄአለኝ
    እናቴ የዛሬ 3 አመትእሬመዳንላይነውየወለደችው
    17 ቱንቀንአልፆመችም
    የበፉቱንቀዷሳታወጣ ሶስትአመቱንእሬመዳንፁማለይ
    ይህእደትይታያል
    ምንስነውማድርግያለባት
    ጀዛኩሙላህህይር

    • @zamzameshetu1948
      @zamzameshetu1948 3 ปีที่แล้ว

      ይህ የኡስታዝ ቻናል አይደለም ወትሳብ ግቢና ጥያቂሽን አቅርቢ እህት

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስደት ከመጣሁኝ መሰለኝ በጣም ሚከብድ ስራ እሰራው ነበር ከብቶች ነበሯት እና ኩንታል ገብስ እሸከም ነበር ለዛ ከገበሁ በሌ ልጃገረድ አደለሽም አለኝ ግን ንካ ስናስር ጠይቆኝ ነግሬው ነበር ከማንም ምንም ግኑኝናት እንደሌለኝ እና ስራ ግን እንደሚበዛብኝ ነገርኩት

  • @madeenahhumaid5941
    @madeenahhumaid5941 ปีที่แล้ว

  • @gerasgagfdt
    @gerasgagfdt ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ

  • @ekramabdu17
    @ekramabdu17 ปีที่แล้ว

    Alahamdulilah la Allah misgana yigabaw yihe ngr bane darsobign nbr mitayikew Ina minagrew sew atiche irasen barase iyatayaku ya sint amet tiyakehen agegnew alahamdulilah jezah kellah

  • @hawaimam5342
    @hawaimam5342 3 ปีที่แล้ว +6

    አጥጋቢ መልስ👍ጀዛኩሙሏህ ኸይር እህቶች ከመጀመራችሁ በፊት አስረዷቸዉ በደብ ከመዞለም ተጠወቁ

  • @user-dz3jk8ym1x
    @user-dz3jk8ym1x 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ወላሂ 14 አመቴ ነው ያገባሁት ልክ እደሷ ነኝ ባለቤቴም እደዚሁ አለኝ ሳላገባ በፊት ከማንምጋ ግኑኝነት የለኝም ላኪን የለኝም ለምን እደሁ አላቅም

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ የኔ የዉስጤ ጥያቄ 14 አገባሁ 2 ሳምንት ተሞሸርኩ ግን ደስተኛ አልነበርኩም እኔ ከማንም ግንኑነት የለኝም ግን አሁን ድረስ ባሌ አያምነኝም

    • @indichecewecentil7932
      @indichecewecentil7932 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ከባድ ነው እኔም በዚጉዳይ ከባለቤቴ ተለያይቻለሁ አንድም ቀን አምኖኝ አያቅም አልሃምዱሊላህ አንድልጅ ወልጄ ተለያየን 😭😭😭😭😭😭

    • @ebnualiali2425
      @ebnualiali2425 3 ปีที่แล้ว

      ይህንን ላኪለት

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o ปีที่แล้ว

    ውይ ኮሜንቶች። ጨርሣችሁ🤔እኔም እኔም። አላችሁ። ሆ። እኔም። ልልነበር 😁ግን ሀቂቃ። እኔም። አይዴለሽም ብሎኛል። እኔ ግን አልሀምዱልላሂ። ዚናም አልሠራሁ

  • @huzeyftube
    @huzeyftube 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰለማለይኩምወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩም ሰላም ኡዝታዝ ጀዛከለህ ኽይር. እኔም በተሰቦቸ ሙስሊምነን ግን እህቴ እና አባቴ የሆነሰአትበጣም ብሀር ወይም ጠበል ይባላል ካለንበት በጣም እሩቅነው. ግን እንሽራለን ብለው ነው የሚኺድት እደትይታያል

    • @aishaseid2813
      @aishaseid2813 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴዋ አይበቃምና አስቁሚ ይህ ከባድ ሽርክ ነው።አላህ ሒድያ ይስጣቸው

    • @user-ls2tn3wm4t
      @user-ls2tn3wm4t 3 ปีที่แล้ว

      @@aishaseid2813 ጀዛክ ለህኽይር።ወላሂበጣም።አሳስብኛል

  • @musamehamad2457
    @musamehamad2457 ปีที่แล้ว +1

    ዎይ ኮሜንቶች ብቻ f ነቹ እንዴ እኔም እኔም እያለቹ ቤቱን ሞለቹት ቆይ አንዱም ኖርመል ነበርኩኝ ያሚል ዬለም ጉድ ነው ሶሪ አራ f ብቻ በጊኑኝነት አይደለም በሌላ ነገር ትካር ተጣንቃቁ ተ

  • @user-nl5dm7vl5g
    @user-nl5dm7vl5g 3 ปีที่แล้ว +2

    ወሳኝ 👍ጥያቄ ወሳኞመልስ ነዉ 👍 ዉጭዉጭ ያለዉ ዉጭ ቀረ ያለኒካ እዳትነካካ አላህ ፈራ ሀስብነላህ ወኒመል ወኪል ጀዛከ አላህ ወከይራ

  • @user-hr9gw9pc9t
    @user-hr9gw9pc9t 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @mqwe2032
    @mqwe2032 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ

    • @firdosabu525
      @firdosabu525 3 ปีที่แล้ว +1

      وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @user-mc9gy1nf2k
    @user-mc9gy1nf2k 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የኔም ጥያቄ ነበር ኡስታዝ ምንም በማላዉቅበት ምክንያት ድንግል አይደለሽም አለኝ። በጣም ከባድ መሀላ ማልኩለት ምንም አላመነኝም እኔም ዉስጤን አላህ ያዉቃል ብዬ ተለያየን

    • @Gugu-ti6xo
      @Gugu-ti6xo 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም አስምሎኝ ነው ያመነኝ እኔ ግን ከሱ በፊት ምንም አይነት ጉንኙነት የለኝም 😢

  • @user-uk9cn3nv9m
    @user-uk9cn3nv9m 21 วันที่ผ่านมา

    Menalb bate ytgrzehe sete kehonhe kebadenew

  • @eikramtube6298
    @eikramtube6298 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እኔም ገጥሞኝ ነበር