በአየር ላይ ኒካህ የምታስሩ እህት ወንድሞች ይሄን መልእክት ስሙ!አላህ ማንን ይመስላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @marifamametube2
    @marifamametube2  2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/BrfoUyxpPxw/w-d-xo.html

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze 2 หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አሊኩም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል

  • @madu9354E
    @madu9354E วันที่ผ่านมา

    እሄን ናገር ንበር ማዋቅ የፍልኩት 🙏🏼🙏🏼jkL

  • @HhKk-o8u
    @HhKk-o8u 2 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እዳታልፈኝ እኔ ያለሁት ሳኡድ ነዉ እናም እኔ ባል ነበረኝ ግን ይቅማል ያጨሳል አዳደየም ይጠጣል ሦላትም አይሠግድ እኔም እኔና አተ ባልና ሚስት ልንሆን ልቻልንም ምክንያቱም ወደአላህ አልተመለስክም ኒካሁን አወርድልኝ ስለዉ በሂወት እያለሁ አልፈታሽም አለዛም ነይና የሠራሺወን ብር እኩል አካፈለሽኝ ነዉ እምፈታሽ በኒካሂ ስር ሁነሺ ነዉ እምሰሪዉ ይለኛል እና ይህ በሸሪአችን እደት ይታያል በአላህ እዳታልፈኝ ወድሜ ዱአም አረጎልኝ ከደዝህ አይነቱ ሠዉ በሠላም እደለቀኝ ያረብ😢😢

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ ኸይር ወንድሜ

  • @lubabayoutube8560
    @lubabayoutube8560 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአላህ ስልክ ስጡኝ

  • @ZinabA-fy8pu
    @ZinabA-fy8pu 8 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ። ዋአለይኩም

  • @KuwaitKuwait-no1vc
    @KuwaitKuwait-no1vc 4 หลายเดือนก่อน

    ሸህ ሁሴን አሠላሙ አለይኩም ጥያቄ ነበረኝ የማርያም ሥዕል ያለበት ቤት ሠላት መሥገድ ይቻላል ? ወይስ አይቻልም

  • @ዜድነኝየልጀናፋቂ-አ8የ
    @ዜድነኝየልጀናፋቂ-አ8የ ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ስልክ ቁጥር

  • @Fouziya-ir7gy
    @Fouziya-ir7gy ปีที่แล้ว +1

    ሁሡ በቴክስት ፈታሁሺ ካለ

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 ปีที่แล้ว

    ስልክ በአላህ ላኩልኝ

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb ปีที่แล้ว

    ስልክህ ላክልኝ በአላህ

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 10 หลายเดือนก่อน

    በንዴት በ ስልክ ፈታሁሽ ካለስ

  • @dfdh7078
    @dfdh7078 ปีที่แล้ว +1

    ሰላሙአለይኩም። ወረህመቱላሂወበረካቱሁ። ሁሴንወድሜ ጥያቄ ያለኒካህ የተወለደች። ሴት ልጅ ማግባት። ብትፈልግ ማነው ሚተየቀው ኒካስ። እሚያሳስራት። ማነው። ባአላህ። መልስልኚ

    • @fatumamohammed1592
      @fatumamohammed1592 10 หลายเดือนก่อน

      ሸሪዓ ፍርድ ቤት ማሰር ትችላለች ወይም የናቷ ዘመዶች ማሰር ይችላሉ

    • @Ghyiopbvsaw
      @Ghyiopbvsaw 3 หลายเดือนก่อน

      እረአይቻልም የናት ዘመደቾ​@@fatumamohammed1592

  • @SeadaHussen-g3j
    @SeadaHussen-g3j 7 หลายเดือนก่อน

    ረጀአቱ ማለትን አብራሩልኝ

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሡ እስኪ መልስልኝ ሥልክህን በየት ላግኘዉ ጥያቄ ነበረኝ

  • @kimert1224
    @kimert1224 ปีที่แล้ว

    አሠላም አሊኩም በአላህ መልስሉኝ ኒካ የሣርነው ባየርላይነበር ሳንገናኝ አድ ፍች አውረደ።። እረጃቱ ማለት እደት ይታያል የምታቁ ባአላህ መልሱልኝ ወይም ቁጥር ላኩልኝ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ ปีที่แล้ว +2

      ws wr wb ሳትገናኙ ከሆነ ኢዳም የለብሽም ረጃቱ ማለትም ኣይችልም ሲባል ሠመቻለው ኣላሁ ወኣለም

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ ปีที่แล้ว +1

      እንዳዲስ ኒካ ማሰር ነው የምችሉት ኣዳምጭው ሁሡን

    • @Aነኝወሎየዋ-e5r
      @Aነኝወሎየዋ-e5r 8 หลายเดือนก่อน

      አይ የኔም ጥያቄ ነው የኔ ኔጋ ተማሰራችን በፊት በጣም እንቃለድ ነበር እባክህ የራስህጉዳይ እለዋለሁ እሱም ስፈልጊ ፈትቸሽ አለሁ ይላል በርግጥ በኔካ አይቀለድም ግን አልተጋባንም በሰአቱ ተዛ ኔካ በተሳሰርን በሶስት ቀኑ እደዛው በቀልድ ፈትቸሻለሁ አለኝ ግን ተነመተሳሰራችንም እረስቶታል ትዝም አላለው አልተጣላንም እደውም ፍቅር ውስጥ ነበርን ግን ተዛ አረ አይባልም ተጋብተናል እኮ ስለው ደነገጠ ትዝ አለሁ በፊት ግን እረስቶ ነው እደው ፣ፍች ይሆን ይሆን

    • @እሙእይቶብ
      @እሙእይቶብ 4 วันที่ผ่านมา

      ፈቶሻል ክክ አድሽ​@@Aነኝወሎየዋ-e5r

  • @ashahmohmad_1009
    @ashahmohmad_1009 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሳሀባ መህር አልተሰጠሁም አልሰጥም አለኝ ተጣልተናል አሁን ኒካህ አለንዴ

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤