#ሚስቴ_ደፈረችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 4 วันที่ผ่านมา +5

    ከስሜታዊነት ውጣ እና መረጃዎችህን አስተላልፍ ያለህን ድፍረትህን እና ስብናህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ ወንድምዓለም

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የማዝነው ኢትዮጵያውያን ምን ነካን ምን መአት መጣብን አረ ወደ ልባችን እንምለስ አይጠቅመንም ቁጭ ብለን እናስብ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስለቄሶች ግፍ አትገረን ጌታ ይጠይቃቸው

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 วันที่ผ่านมา +4

    አርአዬ እባክህ ምትናገረ ትክክል ነው ግን እባክህ እራስህ ጠብቅ የድንግል ማርያም ልጅ ይሽፍንህ ሁሉም ልክ ነው መርጦ አልቃሽ ሆነን ነው እንጂ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ያልተፈፀመ ቦታ የለም ሁሉንም ገፅክ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ያድርግልን

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንተ ይሁን አራያ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ በጣም አሰጊ ደረጃ ላይ ነው ያለነው።ይሁንና ደጀኔ የተባለው ታዳጊ ወጣት የተገደለው ቆይቷል እስኪ በደንብ አጣራ ምክንያትም አሁን አሁን የሞተው ሳያሳዝነን ነገሩን የዞረውምወደሌላ መንገድ ነው ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 วันที่ผ่านมา +2

    በኢትዮጵያ ዋጋ ያጣው የሰው ነፍስ ቢቻነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም፡ አደርክ፡ ወንድሜ፡ በርታ፡ ለአገራችን፡ ሰላም፡ ለወጣቱ፡ ግብረገብ!

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ልጅ የኔ ውድ ወድም እባክህ እንዳያስሩህ እፈራለው ሁሌ ፈጣሪዬን እንዲጠብቅህ በእንባ እየጸለይኩልህ ነው እመቤቴ እንደ በላየሰብ ጥላዋን ትጣልብህ ውዴ❤❤❤❤

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 4 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭😭ነገ ይወጣል የመግስት እንጀራ ሲመገብ ቆይቶ ይብላኝ ለምስኪን እህቴ እሮጣ ላልጠገበችው

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገራችንን እንዳንናፍቅ ሆናልና እግዚአብሔር ይድረስልን 😔

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา

    ልክ፡ ነህ፡ ወንድሜ! በእውነት፡ በዚች፡ ምድር፡ ያለውን፡ እኛንም፡ የፈጠረውን፡ ታዘው፡ ከሚኖሩ፡ ሁሉ፡ በፍቅር፡ በጋራ፡ በመከባበር፡ እንኑር! ኃይማኖተኞች፡ ጽንፈኞች፤ ክርስትያን/እስላም፡ በጂኒ፡ ተምርተህ፡ የኔ፡ ብቻ፡ አንቀበልም!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา +1

    በዓለም፤ በብዙ፡ አገሮች፡ ሴቶች፡ ይጠቃሉ! የሰለጠነው፡ ዓለም፡ የሴቶች፡ እኩልነት፡ ከልክ፡ በላይ፡ ተለጥጦ፡ ትዳር፡ ፈረሰ፤ ልጆች፡ ተጎዱ!!!

  • @YeheyesAmde
    @YeheyesAmde 4 วันที่ผ่านมา +1

    አርአያ በዚህ ጉዳይ ሰባክያነ ወንጊል ሁሊም በትምህርታቸው እንዲያስገነዝቡ ቢነገራቸው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ አራያ ምንማለትነው ትርጉሙ እዬ ክፍል እስኪ ከቻልክ አስረዳን ካልቻልክ የሚችሉ ሰወችን ጋብዘህ አስረዳን

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 4 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ማንሰማው ነገሮች የሉም ! የኢትዮጵያ ሴቶች መቼ ደላቸውና ነው ? ጽድቁ ቀርቶብሽ በቅጠ በተኮነንሽ አሉ እማሆይ! መጀመርያ ባልናሚስት ማለት ትርጉሙ ምን ይሆን? ትርጉሙ የጠፋባቸው ይካሰሱ መቼም የፈረንጆችን ጋጠወጥ ስልጣኔ ለመኮረጅ ማብሎን የኢትዬጵያ ህዝብን ክብሩን ለማዋረድ የመጣው መንግስት ነኝ ባዩ ማያሰማን ነገር የለም ! ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የኢትዮጵያን ክብር መልስልን ለኛም ልቦና : ማስተዋልን ስጠን !!🙏🙏

  • @almaztesam9020
    @almaztesam9020 4 วันที่ผ่านมา

    አዎ በውጭ ይሆው ባሌ ደፈረኝ እያሉ የሓበሻ ሴቶች ቤታቸውን ይበጠብጣሉ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 วันที่ผ่านมา

    ምድነው ምትለው አራያ ፍየል ወደይ ቅምዝምዝ ወዲያ ሆነህ ንግግርህ ዛሬ ምንነካህ ስልጠናው መጥፎነው ምትለው እዴትነው ምትረዳው

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 4 วันที่ผ่านมา

    እህህ😢

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 4 วันที่ผ่านมา

    ፖርላማው የሳቀው በሰውየው አነጋገር ነው ነገር አታጋግል

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา

    ሙዝ፡ በ2019 $120ሺ፡ ተሸጠች! በ025ሳንቲም፡ ተገዝታ፡ $6.2 ሚ፡ ዶላር፡ የገዛት፡ ወደፊት፡ ዓለምን፡ 1ኛ፡ ኢኮኖሚ፡ እንመራለን፡ ፉክክር፤ ቻይና፡ ወጣት ነጋዴው፡ ጀስትን፡ ሰን፡ ገዛው!

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 วันที่ผ่านมา

    አስበው፡ አቅደው፡ ለሚገሉ፡ ሞት፡ ይገባቸዋል! ግን፡ የግዜው፡ ጂኒ፡ አስቶት፡ ግንፍል፡ ብሎት፡ ከሆነ፡ እድሜ፡ ልክ!

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 4 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤