ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ተስፋየ የይታ ችግር የለበትም
@@SerkalemTaze እረ ባክሽ 🤗
በስመአብ ምናይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢😢😢 መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜጤና
@@mohamedsultan7549 ማነው መምህር ያለው
ስለ ዋንትያ በዚህ ሚዲያ አይመጥንም
እኔ እስማማለሁ ባይቅርብ
እንኴን ደህና መጣ አንተ መንፈሳዊ እንጂ አለማዊ መረጃ አታቅርብ ለምሳሌ እንደነ ዋንቲያ ያሉ❤❤❤
የልቤን ተናገርሽዉ ሲጀመር ዘንድሮ ነጠላ ለብሰዉ በስመ አብ ብለዉ ሲጀምሩ እእኔ ደግሞ ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ሊያስተምሩ የሚመስለኝ ነገር ይገርመኛል ከዛ ወይ ስለ ፓለቲካ ወይም ስለ ዘፋኝ አዉርተዉ ይጨርሳሉ።
ለምን ግንን አትተላለፉም? እኛ የምናየው ከምታቀርቡት ነገር ትምህርት ለመውሰድ እራሳችንን ለማጠንከር ነው።ለይተህ እሄን ማቅረብ አልነበረብህም።ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አዎ እንደዚህ አይነት ነገሮች ለፈጠሩ ይችላሉ ግን እንዴት? ከምን የተነሳ? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለብን ደግሞ ሁላችንም ብንሆን ሀጢአትና ጽድቅን ልቦናችን ያውቃዋልና እሳቸው እንዳደዚያ ሲሉ እንሷ ደግሞ ልቦናዋ እያወቀ ማድረግ ___________አትፍረዱ በማንም እኛም እንደ እነሱ ሰዎች ነንና
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Memihir Tesfaye Abera xeru amelikakit yinurachuh 👈☝️
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Kale hewtene yasemalne wedima tebarkelne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
ተስፋዬ እና መሰሎቹ የገቢ ምንጫቸው እንዳይደርቅ ስለሚፈሩ የቤተክርስትያን አገልጋዬችን በጣም ይጠላሉ ለዚህ ነው ከስምንት አመት በኋላ ያመጣት አንዴ ዲያቆን አንዴ መለኩሴ ትላለች ሲጀመር ዲያቆን ታቦት አይሸከምም።
ግን አንተ በመምህር ተስፋየ ጉዳይ ላይ አመለካከትህ ጥሩ አይደለም ደስ አይልም
መምህር ማነው ያለው ተስፋዬ የት ደብር ነው ሚያስተምረው ሌላው እኛ የቤተክርስቲያን ትምህርት የሚያስተምረን መምህር እንላለን እሱ ግን አይደለም ምክንያቱም እናተ እጂ መምህር ያላችሁ ቤተክርስቲያን አይደለችም 🤗
እንኳን መምህር ብለን እናን ብሆን ጠራን ሰላአሰተማረን ነው ተምረን እውነቱን ስለ ተረዳን ነው በሞቴ እስክ ንገሩን እኔ ዘማር ነበርኩት ግን ጼሎት አላቅም ስግደት አላቅም በዓመት አንደ በስቅላት ቀን ብቻ ነበረ ማቀው ግን አሁን በእነሱ ላይ አድሮ መደሃን ዓለም ኤረዳኝ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ማወቅ ቻልኩት ምን አገባቹ ተውን እንድንበት እንዲማርበት በድንግል ማርያም እነሱን አታሳድዱት እንደ እናንተ ብዙ እያለ ነው ሰው መናፍቅ የሆነው አሁን ግን ተውን ቅዱስ ስጋ ወደሙን ተቀብለን እንዳን ዘንድ ተውን ተውን ተውን ስለ ድንግል ማርያም 😢😢😢@@samarr1112
ሲጀመር እሱ ስብከቱ ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ወይም ስለ እግዚአብሄር ሳይሆን ስለ ሰይጣን ነው ምህመኑ ከእግዚአብሄር ይልቅ ሰይጣንን እንዲያውቅ እየሰራ ያለ ሰው ነው::
ወንድማችን በጎአመለካከት አለህ ሁሉንም አዳምጥ ታዘብ መምህረ ተስፋዬ የተዋሀዶ ልጅ ነው
@@IsralSeged ተሃድሶ ነው ኦርቶዶክስ አይደለም 🤗
Beweladite amilak sim be Memhir Tesfaye atemxabin wud endayinachin belen yeminisasalet yetewahido enquachin new kaltemechek yegil gudayikin ezaw ceris ,beterefe wendimachin egziabiher kehulachin gar yihun::
ሴትየዋ መጀመሪያውኑ መጥፎ ስራቸውን ካወቀች መራቅ ስትችል አብራ ከርማ አሁን ማውራትን ምን አመጣው::
በዚህ አሳብ እስማማለሁ ምክንያቱም ተስፋዬ አባቶቻችን ማዋረድ ቤተክርስቲያን ማሰደብ ነው ስራው
እና መጥፎ ስራ የሰራ ሰው ማንም ብሆን ብወራ ምን አናዴዳቹ ወይስ አንተ ነክ ደብተራው ያ ሰው መምህር ተስፋየ አበራ ምን ሰውን አላወረደም የሰው ስምንሚ አልጠራምኮ ይገርማል ሰይጣን ስያጨራጨር
@@emusherashu7413 በቃ የተስፋዬ ተከታዮች ጭቅላታች ከዚህ የዘለለ አያስብልም አይደለም ለነገሩ በተረት ሞልቶት እዴት ያስተውል ስሚ ትክክል ከሆነ ሌሎች እዳይጎዱ ሰውዬውን ለምን ለሕግ አላቀረበም 🤗ሌላው ለራሱ እድመቸው አድርጌ ነው ያቀረበው መረጃ ካለው ለምን ቤተክህ አይከሰውም ቤተክርስቲያን እወዳለሁ ካለ 🤗እሱ ግን አላማው አባቶችን ማሰደብ ቤተክርስቲያን መቀፍ ነው ስለዚህ ተስፋዬ ተሃድሶ ነው
@@emusherashu7413መጥፎ ስራዋን እዛው ንሰሀ ትግባ እንጂ ከስምት አመት በኋላ ምን ለመሆን መጣች ተስፋዬ እንኳ የገቢ ምንጬን ያደርቁብኛል የሚላቸውን የቤተክርስትያን አገልጋይ ለማስጠላት ነው ይዟት የመጣው።
ሰዉየውም በስራው ተጠይቆ ከቤተክርቲያናችን ይውጣ እናተ ብትሆኑ ንስሀ ገብታችሁ የወለዳችሁትን ታሳድጋላቹ አባቱም መጠየቅ አለበት
መምህርምነካሕጥሩአይደለም
አቅራቢው ውንድማችን ማቅረብ የለብኸ ነበር
ስለ አንድ ካህን ነው የተነገርው የትጋ ነው ቤቴክርስቲያን የተሰደበችው ደፍተራ ሲመትት ተደብቆ ሲደፍሩ መደበቅ እንዲ እየተባለ ነው በቤተክርስቲያን ተሰግስገው ቤተክርሲቲያንን የሚያሰድቡ እሱ እንዳውም ስም አልጠቀስም
ስፀለይ እስከጐረቤቴ ሰላም አሳድረኝ ነው የምባለው
እኔ ምለው ለዚህ ተስፋዬ የሚል ግለሰብ ቤትክርስትያን ለምን 1አትልም ትውልዱን እያጠፋ ነው
እያነቃ ነው
@@IsralSeged በምኑ ነው የነቃሽው 🤗
ሴትየዋ ብልጥ ናት ቢላትስ እየደጋገመች እየሄደች የማነው ጥፋቱ ልጁም የሱ ነው በይናትሽ እፈሪ አሳፋሪ ነሽ
ለመምህራን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ምን ስላስተማረ😂😂😂
አንተስ ቢሆን ለምንን አስተላላፍከው?
ነጠላ ለብሶ በስመ አብ ብሎ ስለ ዋንትያ ደሞኮ ጊዜ ወስደህ የእንባ ምልክት ዋንትያ ላይ ኤዲት ማድረግህና ጭንቅላትህ ይዘህ ይሄ ሁሉ ስንት ሰአት ፈጀብህ😂😂😂
አባካችሁ ኦርቶዶክስን አታሳድቡ ሲጀመር እንዴት ሚዲያ ላይ ይቀርባል ግን ኦርቶደክስ ሐይማኖትን ለማስናቅ የተደረገ ይሗናል እባካችሁ ስንት ትምህርት እያለ እንደዚህ አፀያፊ ነገር በሚድያ በጣም ያሳዘናል የሚገርመኝ ግን እቅራቢው ነው ያሳዝናል መምህር ነኝ ካለ ሰው አይጠበቅም ማስተከዋል ይስጠን::
የሷን ስህተት ምንድ ነው ባህታዊ ገብረ መስቀል ከአገልጋያቸው ጋር ከተሳሳቱ በኋላ አየደል በአደባባይ መጥተው በቃ አግባ ተብያለሁ ብለው የመጡት አዎ በአደባባይ መወራት የለበትም እየተባለ በአደባባይ ጳጳሳት በአደባባይ እያየን ነው አገልጋይ በሙሉ ሰው ነው ስለዚህ መውጣት አለበት መደበቁ በቤተክርስትያን እያመጣ ያለው እያየን ነው። ከመቃወማችን በፊት እናጣራ እኔ እራሱ በአንተ ቲክታክ ያወቅዋት ስለባቶች ስትናገር የዘገንናል ሰሞኑ ተነስተዋል መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ላይ እነሱ ሚዲያ ላይ ቆይተዋል አሁነ የጀመሩት ናቸው ሰብስክራይብ ፍለጋ የሚባዝኑት ብቻ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🙏
@@selamawittekle1375 ያንቺ አሳብ ነው 🤗
@ ምኑ ነው የኔ ሀሳብ
ምናለበት ትምህርታዊ የሆሆነ ነገር ብታቀርቡ የግለሠብ ሀይወት ውስጥ አየገባችሁ ማማት በቻ ሀሜተኞች
አንተ ቪው ለማግኘት ነው መሰለኝ ካልክ አንተ ለምን ደገምከው? ምን ለማግኘት ነው? አንተም ቪው ለማግኘት ነው ማለት ነው! ጕበዞች ናችሁ እጅ ለመቀሰር
ተለቋል እህቴ መልስ እንዲሰጥበት ነው
አትለፍልፍ ተስፋዬ ሲጀመር ውሸታም ነው እውነት ከሆነ ለምን እግ እድዘው አላደረገም ቤተክህነት አልሄደም 🤔እሱ አባቶችን እና ቤተክርስቲያን ማሰደብ ነው ሚፈለገው ስለዚህ ተስፋዬ ተሃድሶ ነው በአጭሩ 🤗
samar መምህር ተስፋዬ ውሸታም ሆኖ ሳይሆን እውነት እዉነት ነው ትምህርቱን እንስማ ከዛ እንፍረድ
@@IsralSeged 😳እውነተኛ ከሆነ ለምን ብእግ አይጠይቅም
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳትጣራ፡ለምን፡አመጣክ፡መምር፡ተሲፋየ፡
@@Aziza100-y5w እሱ ለምን ባደባባይ ያወጣል
የመንፈስዊው መረጃ ሰሚ የለውም ብለህ ነው ሌላኛውን ታሪክ እዚህ የዶልከው? አይ የዘመኑ youtubers ምን ይሻላችኃልግን?😮
Qal hiwoten yasemalean lememeranochan enamesegenalen wendemachen
ምኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ የዚህን አይነት ታሪክ አዉቃለሁ እህህ ነዉ ስላገለጣቸዉ አንተ ተቆረቆርክ ገና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያገልጣቸዋል
አንቼ ሴጀመር ለምን እራሰሸን አልገለጸሸም ተሸፍነሸ የሰው ሐጤያት የምትዘበዝልብ ይሰጥሸ
ይህንን የመነኩሴ ገመና ለሚዲያ ማውጣት መነኩሴውን ሳይሆን ቤ/ ክ ንን ማዋረድ ነው። መ/ ተስፋዬ ለጥቅምህ ብለህ ሀይማኖህን ነው ይያወረድከው ።አንድ ስው ባጠፋ የቅዱሳንን ስም በሚድያ ማውጣት እጅግ ነውር ነው ።ስድብ ሐጢዓት መሆነን አትርሳ ።
በመምር ተስፉዬ ካልገባህ አታቅርበው አንተ የሰውን አደለ እምታቀርበው እንደዚህ አይነት ሰዋች ከቢትክርቲያን መወገዝ አለባቸው እውነትን እውነትን እናጋልጣለን አትዘን መርምር እሺ እናመሰግናለን
ስለምን እውነት ነው ምታወሪው እውነት ከሆነ ለምን አትከስም ሌላው ወደ ቤተክህነት አልሄደቺም
መነኩሤው ታቦት ተሸክሞ ፎቶ አለው ብላለች ከዚህ በላይ ምን ማሥረጃ አለ መምህር ተሥፋዬ ለቤተክርስትያን ሟችነው ሥንት ጉድ የሚያውቀው አለው ለቤተክርስትያን ሢል ነው አምቆ የያዘው ከዚህ በፊት እግረኛው ሚዲያ መነኩሤ የደፈራትና የቀረቡት ፊት ሣይሸፈን አይደል መምህር ፊት የሸፈነው የት ደብር እንደሆነ ሥለሚታወቅ ነው አንተም ለመምህር ተሥፋዬ ያለህ ነገር የወረደነው ደሥ የሚለው ትምህርቱን በደንብ አርገህ መከታተልህነው ጥሩ አረክ ትጠቀምበታለህ ብዙ ሠው ተጠቅሞበታል መንፈሣዊነትን አግኝቶበታል
ይህች እህት ሁለትልጅ ከመነኩሴ ወለድኩ እያለች ያለችው ቤተክርስቲያንን ስለምትወድ ነው ዝምትበል አይባልም ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለችም በስራው በመረጃ አስወላጁ ይጠየቅ
@@IsralSeged 😂እረ ባክሽ ተይ እጂ 1ተሳሳተስች ጀዛስ ያለው
Kamamr tsfy lay kfu aynacwen ansu anta lwel rasek bamamer tsfay tmrt tkayraw lsga damu ybaku endal atakem
ሲጀመር ሴትዬዋ ለቤተክርስቲያ የምታስብ ቢሆን ነይ ሲሏት እየደጋገመች ለምን ሄደች እንደ እናንተ አይነቱ የዩቲዩብ ብር ያሰከረው ምንም መረጀጃ በሌለበት የቤተክርስቲያን አባቶችን ለማሰደብ አደባባይ ታወጣላችሁ ያላችሁን አስተያየት ፃፋ ማለት ምን ማለት ነው ምን እእንድንል ፈልገህ ነው በጣም እናዝናለነን አንተራስህ ልከክ አይደለህም
ተሸፉፍኖ እምነት የለም ካልተጋለጡ አይታረሙም ለሌሎቹም ትምህርት ነው እስከዛሬ ድረስ ስንቱ ዝም እየተባለ ስንት ጉድ ሆነ አሁን በቃችሁ
ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ምንም ሳታውቁ አትዘባርቁ በበሰው ቤት ምን ትሰራላችሁ ውጡ አይመለከታችሁም
ወዴት
መምህር የሚባለው ሰውዬ ያለ መረጃና ማስረጃ በድራማ ገጠመኝ እያለ የቤተክርስቲያን አባቶች ላይ የሀሰት ክስ እያዥጎደጎደ ለምን ዝም ይባላል? አካሄዱ ሁሉ የእህተ ማርያም ነው። የእውነት መምህር ከሆነ ዩትዩብ ሳንቲም ከሚለቃቅም ለምን በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ አያስተምርም?
ውይ የልቤን ተናገርሽ❤❤
የኔም ጥያቄ ነው ቤተክርስቲያን 1ልትለው ይገባል ካለበለዝያ አባቶችን እና ቤተክርስቲያን ሃይማኖታችን እያሰደበ እስከመቼ ነው ዝም የሚባለው 🤔እውነት ከሆነ ለምን ሴትዮዋ ፊቷ አልታየም ሌላው ለምን አትከስም ቤተክህነት ካለ በለበለዝያ ለእግ ማቅረብ
የሱን ውጤቶች እያየን ነው ሲቀባጥሩ
ቤተክርስቲያን ለማጠልሸት ነው
ይሄ ተስፋዬ የተባለ አጭበርባሪ መናፍቅ በሱ ቤት ፍታዊ ሚዲያ መሆኑ ነው አንተ ራስክ ባታቀርበው ምንአለበት አረእባካቹ ለተሳዳቢ ፈጣሪያችሁን አሳልፋቹ አትስጡ ሁሉን አታውሩ ከዚ ምንተምህርት ታስተላልፋላቹ ለኛ የምትነግረን የኖህ ልጆች ታሪክ ደጋሚ አትሁኑ

የመንፈስዊው መረጃ ሰሚ የለውም ብለህ ነው ሌላኛውን ታሪክ እዚህ የዶልከው?
አይ የዘመኑ youtubers ምን ይሻላችኃልግን?😮