ስጋት የተጋረጠባቸው የዩናይትድ ቀጣይ ወራት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 121

  • @omar-dd6ok
    @omar-dd6ok 17 วันที่ผ่านมา +16

    ዩናይትድ ያለ አሰልጣኝ ቢጫወት እራሱ አይወርድም💪💪💪💪

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka 17 วันที่ผ่านมา +19

    መሱር አላህ ካለ ሊበርፑል ይቅርና 17ቱንም ጫወታ እናሸንፋለን ኢንሻ አላህ❤❤❤

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@Adbdulselambereka አረ ሻሼዎች ድፍረታቹ እኮ ምግብ ሳበሉ ትኖራላቹ ፈጣሪ ሆዬ ተረጋጉ እንጂ የምን ሰማይ መጠልጠል ነዉ ከበሬት ሳትነሱ Kkkkkkkk

    • @Adbdulselambereka
      @Adbdulselambereka 16 วันที่ผ่านมา

      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል የኔ ቆጆ የወያሎቹ መስለሽኝ ቆጆ ኬት አመጡ ብዬ ነበር ግን ላቺ ለዐሁኑ አልፍሻለው አንበሳ ሲያረጅ ?

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@Adbdulselambereka አብዱዬ ላንተ ሲባል ሻሼ በተነሳች ማለቴ ከእሁዱ ጨዋታ በዋላ ማለቴ ነዉ Kkk

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 17 วันที่ผ่านมา +4

    እናመስግናለን መንሱሬ ግድ የለም አንድ ቀን ፅሀይ ትወጣለችGGMU😍

    • @A.shukurKersima
      @A.shukurKersima 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ብሮ👍👍🔥

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 17 วันที่ผ่านมา +1

    Unexpected score United will be winner 🏆 💪💪

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 17 วันที่ผ่านมา +2

    መንሱሬ የመግቢያ ሙዝቃ ብትቀይረው ደስ ይለኛል

    • @Jonny14445
      @Jonny14445 17 วันที่ผ่านมา

      እውነትህን ነው እኔ ስርቼ እልክለታለሁ!

  • @RabnizarHD
    @RabnizarHD 17 วันที่ผ่านมา +8

    ስለ መውረድ እንኩዋን እርሱት አሞሪም ይሄን ያለው expectation ለመቀነስ ነው እሱ እንዳለው storm ኡ ከ ሊቨርፑል ጨዋታ ቡሃላ ያበቃል ከዛ በ fa cup እንወጣለን ከዛ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ::

    • @AlishadAlisha
      @AlishadAlisha 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @MesseleAbrha-j7n
      @MesseleAbrha-j7n 17 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማስበው ነዉ የፃፍከው

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@RabnizarHD በዚህ ከቀጠለ ላይወርድ ነዉ እንዴ በድጋፍ መንፈስ ዝብላቹ አትነዱ እየተሸነፈ እታች ያሉት እያሸነፉ ከሄዱ እየመረረክም ዋጠዉ መዉረዱን ታያለክ Kkkkkkkk

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mark my work United Will win!

  • @FeyessaGadissa-cw2ib
    @FeyessaGadissa-cw2ib 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱር ሁሉንም ነገር አጨለምከው

  • @YohannesJember-jz6cz
    @YohannesJember-jz6cz 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ 🙏🙏🙏

  • @kulftube12
    @kulftube12 17 วันที่ผ่านมา +2

    ማልቀስም አይቻልም

  • @Mezemengesha
    @Mezemengesha 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mesuri y unatdi wudiketi betami yasidesitehali iko

    • @sadonyousuf92
      @sadonyousuf92 17 วันที่ผ่านมา

      ማለት ያልሆነውን አንደኛ ነው ድንቅ ነው ይበልልህ

  • @alazardaniel3595
    @alazardaniel3595 17 วันที่ผ่านมา +5

    ተጫዋቾቹ ለ Amorim ብቻ ሳይሆን ለ Utd አይመጥኑም

  • @Awoliya
    @Awoliya 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱር ዩናይትድ ይወርዳል

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ እኔ እደሚመስለኝ ክለቤ የሚሸነፍ ይመስለኛል ግን በጠባብ ውጤት እዲሆን ነው ምክንያቶም ለአሞሪን ከፍተኛ ተጭኖ እዲፈጥርበት አልፈልግም እኔ የአሞሪን ደጋፊ ነኝ 🎉

  • @KeyruJemal-pl6cw
    @KeyruJemal-pl6cw 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ቁርስ መብላት አቅቶናል አንተ ስለ ማንቸስተር ከስራና ትርፍ ተወራለ እትዮጵያ ህዝብ 45 % በመቶ ቁርስ መብላት አልቻለም

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@KeyruJemal-pl6cw እና ቁርስ ሰርቶ ያብላክ ወይ ጉድ ሰዉ ጨልሎ አበደ እንዴ ሰርተክ አበላም

  • @mideksahirkihun2151
    @mideksahirkihun2151 17 วันที่ผ่านมา

    Langshayi derby

  • @GetasewDestaw-r7w
    @GetasewDestaw-r7w 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚሰዝናኝ መንሡረ ነዉ አሁን ሻሽ ከወረደች ሰለማን ሊወራ ነዉ

  • @Abaabeniiyaasi
    @Abaabeniiyaasi 17 วันที่ผ่านมา

    ቫንሌስትሮ አመቱን ለአሞሪን ቢጨርስለት ኖሮ ጥሩ ነበር እንዲህዐአይፈተንም ነበር ማንቼም ሮበን አሞሪም ብዬ አምናለሁ ህሊናዬም ይልብኛል መንሱሬ አንተስ ምን ትላለህ

  • @mameman5409
    @mameman5409 17 วันที่ผ่านมา

    manche betam yasegawal mache mirakun wat yarege aselitagn nebere yemiyasifeligew

  • @ZekariyasAdugna-z9z
    @ZekariyasAdugna-z9z 17 วันที่ผ่านมา

    Err mansureeee mn honeshal gn aweqshal yemitawerun err lash kanchiii ayixebeqim getan

  • @demissshiferaw1811
    @demissshiferaw1811 17 วันที่ผ่านมา

    Ere Mensur tew ebakih!! Championship anwerdmm

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላምህ ይብዛልኝ ! መንሱሬ (ዘሰፈረ ጨርቆስ) የማንቼ ሰዎች አንተ እንዳልከው ካሰቡ እውነትም ውድቀታቸው ይቀጥላል። እንደኔ ያለፈው ኪሳራ ይበቃል ፦ አንቶኒን በ10 ሚ ፣ ራሽን በ15ሚ ሌሎችንም በመሰል ሂሳብ ቢለቁና የሉም ቢሉ ይሻላል ። ቢያንስ ወጪያቸውን ያተርፋል ። ሌሎችን ለማምጣት አቅምና ግፊት ይፈጠርለታል ባይ ነኝ። ነገር ግን አይዞኝ መውረድ እሚባለውን ሰብሮ እንደውም ምን አለ ትለኛለህ እማያስፈልጉትን በተለይ ራሽፎርድን ዞር ካደረገው ውጤቱ ይለወጣል። ሰላም ሰንብትልኝ ወንድምዬ !!

  • @SisayAdane-r8g
    @SisayAdane-r8g 17 วันที่ผ่านมา

    Mensur man United siwerd sira yitefabhal aydel hulem Arsenal ke Manchester United yishalal atichenek

  • @DawitTilahun-b9c
    @DawitTilahun-b9c 16 วันที่ผ่านมา

    መንሱር ግን ደናነህ ምን አይነት የዝገት ጥግ ላይ ደርሰሃል ገና 18 ጨዋታ ቀሪ ቁጭብሎ ማንችስተር ወርዶ ምናምን ስለስፖነሰር ሰለተጫዋቾች እታች ወርዶ አለመጫወት ቀዚህ ሰዓት ርዕስ ከፍተህ ስታወራ ትንሽ አይዘገንንህም ያንተስ ከፋ

  • @SameeraEndale
    @SameeraEndale 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mun united 3 1 Liverpool

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 17 วันที่ผ่านมา

    Hi Mensur:- Of course it is football especially premier liguea that no one knows what will happen. To me the major problem for Manchester is neither selling or recruiting players rather it is the Coach. And considering the coming clubs against, it is a predefined fact that Manchester be relegated undoubtedly!!! By Manchester bye bye. I feel sorry for my son only . Ahmed Liverpool from Paris.

  • @Gangstabikrsa
    @Gangstabikrsa 17 วันที่ผ่านมา +3

    ምንም ሻሼን ብጠላትም አትወርድም፡፡ ለብሽሽቅ ነው እንጂ ስለመውረድ ይህን ያህል ማውራት አስፈላጊ አይመስለኝም፡፡

  • @nesredinmohamed-u6j
    @nesredinmohamed-u6j 17 วันที่ผ่านมา

    አይ ጊዜ ደጉ ስንቱን አሳየን እውነት ግን በኛ ዘመን ዩናይትድ ወርዶ ልናይ ? ግን የምሬን ነው በዚህ ደረጃ ውድቀቱን አልመኝም ከወገብ በላይም እንዲመጣ አልፈልግም በቃ የነሱ ቦታ ከሰባት እስከ አስራ አራት መሆን አለበት ለሰላማችን ሲባል 😂😂😂

  • @danielgetachew5892
    @danielgetachew5892 17 วันที่ผ่านมา +2

    7up coming sooooonn...⁷⁷⁷ ⁰⁰⁰

  • @YonasAchewzemikaeil
    @YonasAchewzemikaeil 17 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ ግን አርሰናል ለምን በጥሩ ገንዘብ አያስፈርምም እዉነት ለመናገር ፈራሚዎቹ ለክለቡ አይመጥኑም

  • @YeshiwasGetnet-s7s
    @YeshiwasGetnet-s7s 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳንተ አይነት ሰው united club ውስጥ በዝቶ ነው ማንችስተር የማይሻሻለው።ለምን እንጥሮጦስ አይወርድ ምን አገባን እኛ።

  • @HenokTsegaye-xd8nu
    @HenokTsegaye-xd8nu 17 วันที่ผ่านมา +2

    19 ጨዋታ ነውኮ የተደረገው አልችኮልክም ትንሽ ይመስለኛል

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@HenokTsegaye-xd8nu ሻሼዎች ግን ጨጓራቹ ሳይሆን ዳሜጅ የሆነዉ አስተሳሰባቹም ጭምር ነዉ 19|18ሆነ ከዚህ በዋላ ያሉትን ጨዋታ ካላሸነፈ ይወርዳል በቃ እየመረራቹም ዋጡት kkkkkkkkkkአታለቃቅሱ

  • @Senayytube
    @Senayytube 17 วันที่ผ่านมา

    enja

  • @banjabelachew
    @banjabelachew 8 วันที่ผ่านมา

    መሲ፡ማንቼ፡2ለ፡1:አርሴን፡ያሸንፉል፡ባንጃ፡ከሸሮሜዳ

  • @AbediShafi
    @AbediShafi 17 วันที่ผ่านมา

    Abdi

  • @fasikafikre7150
    @fasikafikre7150 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ዕይታህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @abdiurgessa1636
    @abdiurgessa1636 17 วันที่ผ่านมา

    Minim bihon shashe indit wordi alfaligim

  • @shewabezadibito1113
    @shewabezadibito1113 16 วันที่ผ่านมา

    LIVERPOOL 2:MU 3

  • @YeshiwasGetnet-s7s
    @YeshiwasGetnet-s7s 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ሊበርፑል አይዝቀው ምን አገባን ።ለምን አይወግርው።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 17 วันที่ผ่านมา

    🔺️"ምን ይሻላል" አላለም የካድሬ ነገር...ሙሰኛው ማንችስተር ዩናይትድ ይወርዳል ::ያለ ዩናይትድ ፕሪሜር ሊግ ይቀጥላል ::አንተም ሌላ ስራ ትፈልጋለህ😅

  • @teklomtesfay
    @teklomtesfay 17 วันที่ผ่านมา +1

    Hi Mensure.. And Tiyake alegn.. Man Utd kewerede ( If new ) ena Europe League kashenefe. Champions league mechewt ychlal malet new ? Weys endet new?

    • @Ahmed-b6w4m
      @Ahmed-b6w4m 17 วันที่ผ่านมา

      Ayechilem champion league lemachawet top 4 mecheresa alebat next year metabake alebat
      Champion LG lela eurp lg lela
      Yehe amat ashnafe aleshanfe yehen amat wefi yelem

    • @teklomtesfay
      @teklomtesfay 17 วันที่ผ่านมา

      @ yene Tiyake ko Championship werdo Champions Legue mechawet ychlal wey new .
      Engi Top 4 baychersm Europe League ashenafi hulu gizie next season direct Champions League ygebal

    • @Ahmed-b6w4m
      @Ahmed-b6w4m 17 วันที่ผ่านมา

      @teklomtesfay ayichelm 😄 🤣
      Ante setasebi endat Championship werdo champion league echawetal

  • @AlexxGebruu
    @AlexxGebruu 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማንቺስተር ይመጣል ወራጅ የሚለው ቡድኑ ማነቃቂያ ነው???

  • @JosephAbata
    @JosephAbata 17 วันที่ผ่านมา

    Liverpool 5 united 1

  • @mameemiss
    @mameemiss 17 วันที่ผ่านมา

    ዩናይቴድ በነጥብ ማጣት ታችኛው ክለብ በጉጉት እየጠበቀው ነው😅

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 16 วันที่ผ่านมา

      @@mameemiss አመድ በዱቄት ይስቃ አሉ እናተም የላይኛዎቹን ነጥብ መጣል እየተጠባበቃቹ ነዉ Kkkkkkkkk ተደጋገፉ ሁሉታቹም መዳኒታቹ አልቆል

  • @mubarikeabedla6569
    @mubarikeabedla6569 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ግን ቢያሸንፍ ትሸልመኛለህ 2 0 የሸንፈል

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 17 วันที่ผ่านมา

    ልውረድ ቢል እንኳን አይወርድም Southampton, Ipswich እና ሌሎች ወደ ታች አያስልፉትም ግን ታያለህ የምር ከሳምንት ቡሃላ ሌላ ርዕስ ይዘህ ትመጣለህ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 17 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ አይበለው እና ቢወርድ እና ዩሮፖ ሊግ ቢበላ፡ በሚቀጥለው አመት፡ ቻምፒዮንስ ሊግ መወዳደር ይችላል፡ እታችኛው ዲቪዚዮን ሆኖ?

  • @abdiurgessa1636
    @abdiurgessa1636 17 วันที่ผ่านมา

    Chelsea 2 hono yicarisal

  • @AlexisGtube
    @AlexisGtube 17 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ሟርተኛ አንዎርድም አታስቡ, 8ኛ ሆኖ ይጨርሳል🙏🙏🙏

  • @MullerRas
    @MullerRas 17 วันที่ผ่านมา

    ሟት አይደለም😊 አርሰናል 14ኛ በነረ ጊዘያት እንዲ አይነት ፕሮግራም አታስብም ነበር

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media 17 วันที่ผ่านมา

    ዩናይትድ አሞሬን ማባረረ አለበት አሞሬ አውት

  • @TewodrosYifru
    @TewodrosYifru 17 วันที่ผ่านมา

    አረ እሁድ መቼ ነው!?? እራቀብንኮ 😅😅😅😅

  • @Dontoons1
    @Dontoons1 17 วันที่ผ่านมา +1

    Malkes

  • @VidaoennnVespgiii-j2z
    @VidaoennnVespgiii-j2z 17 วันที่ผ่านมา +1

    United 1 Liverpool 5

  • @MuseTeshome-u1z
    @MuseTeshome-u1z 17 วันที่ผ่านมา

    አይ ፕሪሚዬር ሊግ በአንድ ጨዋታ ወሬ ሁላ ይቀየራል ምንም መማለት አይደለም........

  • @MeleseworkuBarega
    @MeleseworkuBarega 17 วันที่ผ่านมา

    የእንግሊዝ ፕርሜሊግ ቢፈርስ አይሻልም

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 17 วันที่ผ่านมา +15

    አይ መንሱሬ ስለ ኩዋስ በጣም ብዙ ይቀርሀል ገና ቢያንስ 18 ጨወታ ይቀራል እኮ

    • @tariktruth2271
      @tariktruth2271 17 วันที่ผ่านมา +8

      አረ አረ ተው መንስሩን ስለ ኳስ አታቅም አልክ???? አረ አረ ተው

    • @Samson-n1n
      @Samson-n1n 17 วันที่ผ่านมา +6

      Who forced you to listen?. You can skip my friend ok. Newur takaleh adel. Bedemb newur ewek

    • @KukuSha
      @KukuSha 17 วันที่ผ่านมา +3

      R efer bnathe mensuren nw yekrhal yalkew 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 17 วันที่ผ่านมา +6

      😂😂😂😂😂😂ጅል አይሙት እንዲያጫዉት አሉ

    • @migolove2075
      @migolove2075 17 วันที่ผ่านมา +9

      የአንተን የኳስ እውቀት ደግሞ ምን ያህል እንደሆ በዝቺ ኮሜንት ብቻ ማወቅ ይቻላል

  • @AbduHussen-hk5tf
    @AbduHussen-hk5tf 17 วันที่ผ่านมา

    Sock tebaln beka😂😂😂
    Abet dididbna ageteteko

  • @AbdelaTahir-ql4eb
    @AbdelaTahir-ql4eb 17 วันที่ผ่านมา

    ማልቀስ ይሻላል አይሻልም 🤣🤣🤣

  • @lyoutesfaye6787
    @lyoutesfaye6787 17 วันที่ผ่านมา

    አይ መንሱሬ ወሬ ትኸዳለክ ካሁን በሃላ ተከታታይ 10 ጨወታ ቢሸነፍ አይወርድም ላንተ ለቢዝነስ አደረከው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 17 วันที่ผ่านมา

    Unitd yashenfal blo lemegemet kebad neaw mnalbat alfoalfo yemashenef edl yemitayu alu!!!!!!

  • @eliyasabdulhamid3502
    @eliyasabdulhamid3502 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ በዘገባህ ሁሉ መሀል አንቶኒን ካልጨመርክ አይጣፍጥልህም ማለት ነው?አንተ እንደምታስበው ሳይሆን አንቶኒ በክለቡ ቆይቶ ብቃቱን ማስመስከሩ አይቀርም

  • @israeldejene6157
    @israeldejene6157 17 วันที่ผ่านมา

    አይ መንሱር ጭራሽ አውርደህ ዜና ሰራህ ላለመውረድ 15 ነጥብ እንደሚበቃው ጠፍቶህ ነው

    • @habtamufekadu2139
      @habtamufekadu2139 17 วันที่ผ่านมา

      አይገርምም በናትህ ርዕስ አጣ እንዴ መንሱር

  • @AyelgnShafi
    @AyelgnShafi 17 วันที่ผ่านมา

    እማታዉቁ እናንተ ናችሁ

  • @Kaleegziabeher-gs1lo
    @Kaleegziabeher-gs1lo 17 วันที่ผ่านมา

    I understand you've to make money but sometimes we have to be reasonable. 48 minutes analysis for This type of Manchester United? 😂😂😂😂

  • @bikiltuyisihak5092
    @bikiltuyisihak5092 17 วันที่ผ่านมา

    Man utd 3 Liverpool nil this is footbll that it pl

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 17 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂 መንሱሬ ምን ይሻላል ብለህ ለጠየከው ስለሻሼ ምንም ጥያቄ የለውም በዚህ አመት ሻሼ ወደ ሻፒዮን ሺፕ እንደሚወርድ ምንም ጥርጥር የለውም ምክንያቱም የሆነ ታምር ካልተቆጠረ በስተቀር የፈለገ ብዙ ጨዋታ ቢቀርም አሞራው አዲስ አሰልጣኝ ከመሆኑ ተጫዋቾቹ እንደሚፈለገው ሜዳ ዉስጥ አገልግሎት አለመስጠታቸው እንደ ቡድን ሻሼ ያለችበትን አቋም ስናይ ሻሼ ወደታችኛው ዲቪዚዮን መውረዳቸው ግድ ይላቸዋል

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 17 วันที่ผ่านมา

      ጥንብ ባሪያ ነህ እሺ

  • @AbediShafi
    @AbediShafi 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂

  • @YidnekachewTekle-jl7yn
    @YidnekachewTekle-jl7yn 17 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ቀሽም የሆነ analysis ነው ምታቀርበው united እንደው ከዚ በዋላ የቀሩትን የፕርሜሊግ ጨዋታዎችን ባይጮት እራሱ እንደማየውርድ ግልፅ ነው ሲቀጥል ደግሞ የፕሮግራምክ ዋነኛው እርህስክ ሰሞነኛ ችግሩን እንዴት የፍታው እሚል ነው እንጂ ስለ relegation አነበረም ስለዛም ቢሆን ያውራከው united ቢወርድ ሊያጣው ስለሚችለው ነገሮች እንጂ ያውራከው ቡድኑ ሊወርድ የችላል ብለክ እምታስብ ከሆነ ሊወርድ ስለሚችልባቸው ምክንያቶች አነበረም። ለማንኛውም እንደኔ እምነት united በዚህ ሲዝን የፈለገውን ያክል ደካማ performance ቢያሳይም ፈፅሞ ከመውረድ ጉዳዬች ጋር አብሮ ሊነሳና ሊብራራ እሚችል ቡድን አደለም እና የዛ ብድን ደጋፊዎች stay humble