ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ።በርግጥ ይሄ ታሪክ ከቀረበ ትንሽ ቢቆይም አሁን ታሪኩን ማስታወስ የተፈለገበት ምክንያትይሄ ሰዉ ከሁለቱም እህትማማቾች ለወለዳቸዉ ልጆች ተቆራጭ እንዲያደርግ ቤተሰቦቹንበሽምግልና ለመጠየቅ ታስቦ ነዉ። እህቷ ከባለቤቷ ከወለደች በኋላ እህትየዋንም በተራዋሰዉዬዉ ጥሏት ሄዷል። አሁን ከሁለቱ እህትማማቾች የወለዳቸዉ ልጆቹ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።
ይበላቸው ልል አልኩና አይጣልባቹ እግዚአብሔር አጋልጦ አይስጥ ፈጣሪ ይጠብቅ ብልስ ምክንያቱም አንጀቴ ነው የቆሰለው እያወቀች ትልቋ ገባች እንዴት ሰው ጠፍ ወንድ ጠፍ ባገሩ
አንች አታሲቢም ከእህትሺ እየወለደ ደግመሺ የምትገቢው አእምሮሺ ይሰራል ግን
😊
እህትሽን ያልተወ ወንድ ያንቺንም የእህትሽንም ህይወት አበላሽተሽ ድጋሜ የልጆችሽንም ህይወት አበላሸሽ በጣም ታናድጃለሽ እንዴት ድጋሜ አብረሽ ትሆኛለሽ
በትክክል እኔም ተናድጃለሁ
እከፍ ነገር ነች
እልህ ይመስለኛል
tekikele nashe enam andaginalche endat tamlsa endze aynat asnwri nagar west tamlsashe tegblshe
ደም ነው የምታፈላው
እግዞኦ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ በእግዚአብሔር 😥😥 አንች እራሱ ከእህትሽ የወለደን ወንድ እዴት ድጋሚ ታገቢዋለሽ ጥፋቱ ያንች ነው ከእህትሽ የወለደውን ባል የእህትሽም ያንችም ልጆች አባታቸው አንድ ነው እግዞኦ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 🙏🙏
እንዴት ሰው ከአለፈ ህይወት መማር ሲገባው እንደገና መልሰሽ ገብተሽ ፈጣሪን ታማርሪያለሽ ሰማሽ የራስሽን ህይወት በራስሽ እጅ ነው ያጠፋሺው እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ ምንም የማያቁት ልጆቹ ናቸው ከንደዚህ አይነት ሰው መፍጠራቸው 🤕🤕🤕🤕
ምና የሴት ገልቱ ናት አይደለም ከእእቴ ወልዶ ይቅር እና ከማላቃት ሴት ጋር ግንኙነት ቢጀምር እንኳን ዞር ብዬ አላየውም ለእዛውም ለእኔ ቦታ የሌለውን ወንድ ቆይ ግን እኔ የምለው አብዛኛው ሴቶች ቆሞ መቅረትን ብቻ ስለምትፈሩ ነው አይደል የምታገቡት ከእንዲ አይነት ትዳር ቆሞ መቅረት ብቻ ሳይሆን መቃብርም ይበዛበታል ።
ትክክል የግድ ትዳር እፈልጋለሁ ተብሎ ዝም ብሎ ከወንድ ጋር ከመጠጋት ቁሞ መቅረት ይሻላል
Betam
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የአንቺ ስህተት አለበት ምን ማለት ነዉ እህትሽን ያስወለደ ወንድ በሽማግሌ ታረቅን ይባላል😒😏😏😏
ወንጀለኛ ነሽ እሱ ምን አደረገ ከእትሽ የወለደ ባል አንቺን እና ልጆቹን እንዲት ያክብር እግዚአብሔር አታማሪ አንቺ ባጠፋሽው እግዚአብሔር በእትሽ አሳየሽ ሳትማሪ ቀረሽ እንዴት ህሊናሽ ፈቀደ ከሱ ጋር ለመኖር አሁን ለሴት ልጅሽ ተጠንቀቂ ሌላ ነገር ደግሞ እንዳይፈጠር
😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው የሚታናድደው ለአንቺ ክብር ያልስጠሽ ወንድ አግብተሽ የአንቺንም ህይወት አበላሽትሽ የእህትሽን የልጆችሽን ህይወት አበላሽሺ ለዝህ ሁሉ ምክንያት አንቺ ነሽ ተጠያቅ ነሽ
ይሄ ያንቺና ያንቺ ጥፋት ነው በጣም ትገርሚያለሽ እንዴት ከገዛ እህትሽ ልጅ ወልዶ እንደገና አንቺ መመለስሽ እጅግ ይገርማል። ለነገሩ science እንደሚያረጋግጠው ሴቶች የበደሏቸውን ክፉ የሆነባቸውን ወንድ አብዝተው ይወዳሉ
እራስ ወዳድ ባለጌ ነሽ የእህትሽ ልጅ ለአንቺ ልጆች የአክስታቸው ልጅ ወይስ እህታቸው? ወደፊት ይህን ሲያውቁ ምን አይነት የስነ ልቦና ችግር እንደሚገጥማቸው ማገናዘብ እንዴት አቃተሽ?
ሰላም ናት (ጤናማ ናት) 100 ስህተት እያየሽ 1. ማግባትሽ2. መመለስሽ3. ልጆች መውለድሽ ሰዎች ከዚህ ተማሩ please
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው ከአሁን በፊት በቀረብሽበት ብዙ ስላልኩ መድገሙ አያስፈልግም ግን አሁን እየተረዳሁት እንዳለሁት ከፍተኛ እልክ አለባችሁ ሴት እህቶቼ በትዳራችሁ ላይ ሲደርብ ፣ባለትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ጉአደኛችሁን ፍቅረኛው ውሽማው ሲአደርግ፣ሲከፋም ከእህታችሁ ጋር እያያችሁት እንደ ማጣበቂያ ጭራሽ ትጣበቃላችሁ ።ይህ እልካችሁ ደግሜ ልጆች እንደመስዋትነት ልጆቻችሁ መከራውን እየቀመሱ ነው ።ልጆች ብቻ ነው ሚያሳዝኑኝ እናመሰግናለን ቲጂ ፣ምንቴ ፣ሣሚ 💚
እዴ ባለጌዋማ ይቺ ናት... ከወለደቸው ጋር ማስታርቅ ነበር እንጂ እንዴት ወለድሽ... ባልጌማ አንቺ ነሽ.. እስይ ይበድልሽ.... ሽማግሌ ከእህትሽ ወልዶ አግቢ ሲሉሽ ጤነኛ ናቸው..
ችግሩ ያለው አንቺ ጋር ነው ከጅምሩ ፅንሱን እዳቋረጥሽ እዛ ጋር ማቆም ነበረብሽ ምክንያቱም ከጥቱ ጀምሮ ጥሩ አልነበረም ስተቱ ያንቺ ነው ለእህትሽም ሆነ ለልጆችሽ ተረፍሽ።
በጣም ትገርሚያለሽ! እህትሽ የደፈረ ሰው እንዴት ነው ላንቺ " ባል" ብለሽ የተቀበልሽው? ወንድ ጠፋ ባገሩ? ምን አይነት ጉድ ነው ?ምንቴ አሳዘነኝ በምታመጣው ምክንያት ቅጥል ብሏል!
ወደሽ. ከተደፋሽ ቢረግጥ ሽ. አይክፋሽ. ነገ. ደሞ. ልጆቸን. ደፈረ. ብለሽ. እዳንሰማሽ. ኮተት. ነሽ. ከእህትሽ. አስወልዶ. ይቅርታ. ብለሽ. አብረሽው መኖርሽ. በጣም. ስተተኛ. ነሽ. በቃ. ይበልሽ. ፈጣሪሽን. አታማሪ. ደግ አረገሽ. ምን. ትመስላለች. ሞዛዛ
አንቺ ብርቱ ሰው ነሽ ። ይቅር ባይነትም መባረክ ነው ። ይሄ ሽምግልና የሚባል ግን ጎጂ ባህል ውስጥ መመዝገብ አለበት ። ሽምግልና ይሰራ የነበረው ፈርሃ እግዚያአብሔር በሰዎች ልብ ውስጥ በነበረበት ግዜ ነው ። አሁን ሰው በጣም አስቀያሚ ሆኗል ። የሰው ልጅ ክብር አጥቷል ። እግዚያአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ። እሱም ታሟል እና ምህረቱን ይላክለት
ሰው መጣ ነገር መጣ ነው ተረቱ ሲጀመር በዚህ ዘመን ዘመድ ማስጠጋት አያስፈልግም እጅግ በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ ላስወጣሽው ፅንስ ንሰሃ ግቢ አግዚያብሔር ልቦናይስጠው
ልቦናይስጣቸዉ ይስጠን ስንቱን እንስማ
ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞብሺ ከእህትሺ ወልዶ ዳግም በትዳር መቀጠል አልነበረብሺም ምነው ወድ ጠፋ እዴ ይቅርታ አድርጊለት ትዳር መቀጠሉ ምን የሚሉት ነው
ከሌላሴት ጋር ሄዶ ምናልባት ይቅርታ ላደርግለት እችላለሁ ከእህቴጋር አረ. የእህቴን ሂወት የኔንም ሂወት ካበላሽ. በኋ ጭራሽ ከሱጋር መኖር ሀሳብ እንኳን አላስበውም ውድ እህቶች እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ በትዳራችሁ ቀይ መስምር አስምሩ ያን ከተራመደ ገደል ይግባ እሱብቻ አደለም ወንድ ለናንተ ያላው አለ
ደቆርነሺ ።ከሕትሽየወለደዉን. እድት. አብረሺየምኖሪዉ. ደግአደረገሺ
ከባድ ስህተት ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ጋ ድጋሜ ትዳር ልጆች በሽታ ስላላመጣብሽ ጌታ አመስግኚ ።
ጀግና ነው👍👍👍
በርታ ወድማችን ብዞዎች ይማሩበታል😢
ሲጀመር ከህትሽ ከወለደ በኋላ ለምን አብረሽዉ ሆንሽ ከባድ ስህተት እንዴት ወይስ ፍቅር ነበረበሽ
እኔም የገረመኝ እንደራሴ ጉዳይ ያንገበገበኝ ይሄ ድድብና ነው ከማመን በላይ ሆኖብኛል
ጤና ይስጥልን የዘወትር የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ::እባካችሁ ይህንን ፕሮግራም በክፍል ሁለት ተመለሱበት::እናመሰግናለን::
እንዳልክ በጣም ነው የተናደድኩብ ዛሬ እንዴት እንደዚህ ዓይነት ሰው ታቀርባለህ ደግሞ አታፍሪም ስታወሪው የፈለገ ባልሽ ይሁን እንዴት እህትሽ ወልድ አንቺ እንደገና እብረሽ ሆነሽ ጭራሽ መወለድሽ በጣም ባሌጊ ነሽ በምን ዓይነት ቤተስብ ነው ያደጋቹት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
Man yredat eshi tienga eko atmeslm dgaf ysfelgatal enji teregta eko newu yemtnorewu
ደግ አረግሽ ይሄም ሳንስነው ካደረግሽው
እረ ለወሬም ይከብዳል ሴቶች እራሳችንን እንውደድ ቀድመን
ይቅርታ ይደረግልኝና አናዳጅ ሴት ነሽ ከእህቴ የወለደን ወንድ እንደገና አላገባውም 😡 እንዲያውም መጀመሪያ ባለመውለድሽ አምላክሽን ማመስገን ነበረብሽ 🙏 ወላድ በድባብ ትሂድ ወንድ አልጠፋ😂 ቢንቅሽ አይገርምም ይበልሽ አናደሽኛል::
ወንድ ለሴት ሃይማኖትን አስታኮ ማሃላ ካበዛ ፈጽሞ አትስሙት፣ ተጠንቀቁ።
ምን አይነት ሴትነት ነዉ እግዚኦ ከህትዋ ወልዶ ድጋሚ ከሱጋር ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ሴት ታሰድባለች ይቺ ኤጭ
ይሄስ የአንቺ ነገር ጉድ ነው
Endewu mn aynet chigr wust bthogni newu??melsesh yagebashiwu??😢😢😢
ምን አይነት አራሙቻ የሄነ ዘመን ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል !!!
አንቺ መተው ነበረብሽ እንዳልሽው ፍቅር አልነበራችሁም ወረቀት አልተፈራረማችሁም ነበር እህት ልጅ ካመጣች በኃላ ለእሷ መተው ነበር ተመልሰሽ ልጅ ማምጣት አልነበረብሽም የአንቺን ፍላጎት ነው እንድታረቂ ያረገሽ ስለ ልጆቻችሁ አላሰብሽም ምንም ሽማግሌ ቢመጣ አንቺ ልጅ አላመጣሽም ስለነበር ለሁለት እህታማቾች አንድ ባል ብለሽ መተው ነበር እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
ብልግና ነው ከእህትሽ ወልዶ እንደገና አንቺ ትዳሩን መቀጠልሽ እብደት ነው ሆ ፈጣሪዬ ምህረቱን ስጠን 😢ክፋ ዘመን
አይሴት ምን አይነት ሰት ነሽ ከእህትሽ ወለደ አንችም ወለድሽለት ያምሻል እዚህ ለምንመጣሽ ያንች ታሪክ ምንም አያስተምርምያስተምራልየምትሉ እናንተ ጤነኛ አይደላችሁም ይህ እንካን እብድ ብትጠይቀው ይመልሳል ከእህቴ ወልዶ እያወቀች ጉድ
የአይምሮ ሀኪም ይያት she is not normal
ጉድ ወይዘድሮ የስሜት አምላኬ ትውልድ
ባለታሪኳ ውርደቱን ወደሽ ፈቅደሽ የገባሽበት ስለሆነ አፈርኩ ።ይቅርታ ማድረግ ሌላ አብሮ መግማማት ሌላ በላይሽ ላይ ከእህትሽ በመውለዱ ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ከዛ በተረፈ ግን ድጋሚ አብረሽው ኖረሽ ልጅ መፈልፈሉ ምን ይሉታል ?????????????????????? ደሞ አለማፈርሽ እግዚያብሔርን ታማርራለሽ
Atfred yiferedbhal
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
እኳን ላዝንልሽ አናደድሽኝ እዴት ከህት ሽወለዶ ተመልሰሽ ትገቢ አለሽ
Betttaaammm
"አልፈርድም እኔ በማንም ኃጢአት በማንም በደል..."ብሎ ዘምሯል ዘማሪ ይልማ ኃይሉእኔም ዝም ብዬ ነው ያዳመጥኩት ምን አልባት የሚያስተምረኝ ከሆነ።
ብዙ ኮመንቶች በዋናዋ ባለታሪከ ላይ መቶ በመቶ ይፈርዳሉ ግን ደግሞ ከመፍረድ በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ከፀፀት ያድናል አንዳንድ ጊዜ :-እያየን አለማስተዋል ፣እያሰብን ያለመመርመር ፣እያወቅን ቸል ማለት ፣እየተበደልን በማናውቀው ምክኒያት በደልን በይሉኝታ እና በነገ ተስፋ ማለፍ ፣ እየተናቅን ማክበርን፣ እየተጠላን ማፍቀርን፣እየጨለመብን በተስፋ ብርሃን መሞላትን የሚያሸክመን አንዳች ክፉ መንፈስ አለ እና እናስተውል !!! አትፍረድ ይፈረድብሃል እንዲል መጽሐፉ !!
Meferd alefelegem neber gen tefatu eraseshi gar new yalew anchin Gebeti ke Eheteshi kewelade degami metarek alnberabeshem tenker beyena lijocheshen asadegi esu yeserawen yagegnawale
አላሕ ይቅር ይበልሽ የትኛውንም አይነት ችግርሽ ቢፈታ ከሕትሽ የወለደ ደነዝ እንኳን አብረሽው ልትኖሪ አይደለም መውለድሽ ይደንቃል
እህቴ በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም ነው ያላከበረው እና ታዲያ እንደዚህ አይነቱን ሰው ከህይወትሽ ማውጣት ነበረብሽ ስለዚህ በጣም አዝናለሁ ትርጉም የሌለው ነገር ነው ።
Like no man in this worldLike no man in this world
Damo yezarewa men gud nat😂😂😀😀😀😀🤪🤪endet hihiten dafero temalshe Agebewelaw😀😀😀
Mefired kebad new bihonm gin ehitsh kesu keweledeche temeliso kesu gar kemenor mot yishala
ቆይቻለሁ፣ከሰማሁት፣
Ende ke ehtwa weldo temelsa weledechilet..😮fkir slalebsh new ehte 😊😮😅
አንቺ ራስሽ ትልቅ ችግር አለብሽ አንቺ ለራስሽ ያልሰጠሽው ክብር እንዴት ከእሱ ትጠብቂያለሽ ? ባልሽ ሆኖ በራስሽ አልጋ ላይ እህትሽን ደፍሮ ልጅ አስወልዶ ካበቃ በኃላ እንደገና ከእሱ ጋር እንዴት ለመኖር ተውስኛለሽ ? አይኑን አልነበረብሽም ከእዚህ የተነሳ ለአንቺም ለቤተቦችሽም ክብር የለውም።
የዘነድሮ የኢትዬጵያ ሕዝብ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለው ምን እንደቀየራቸው አላውቅም ከቃላት አጠቃቀማቸው ጀምሮ
ድህነት ነው።
Ayzosh
እህታችን ከመቶ በመቶ ፐርሰንት ይህንን ባለጌ ስድ ሰው በመጀመርያ ሰአት ባልሽን እግዝያብሔር በምልክት ሊያሳይሽ ሲል አንቺ አይንሽን መክፈት ነበረብሽይህ ሰው እንደማይሆን አብሮ የሚኖሩ ግዋደኞች ነግረውሻልበምልክት
Oh my God 😬
ጥያቄ አለኝ እኔ ሲጀመር ይሄ ፕሮግራም አስተማሪነቱ ምኑ ላይ ነው?
እባክሽን አሁን ደግሞ ከልጅሽ እንዳይወልድ በጣም ጥንቃቄ አድሪጊላት። ከዚህም የባሰ የተግማማችሁ ቤተሰቦች እንዳትሆኑ።
oh my Lord!!!
በጣም ያሳዝናል ደግሞ ተገናኝቶ መዉለድ ጤንነት አይደለም እንዴት ዛሬ ለመናገር ደፈርሽ ስንት ወንድ እያለ ተመልሶ???????ከእህትሽ የወለደዉን በክርስቲያን ይጠበቃል በይ ንሰሀ ግቢ እህቴ
እብደትሽ እውን ነው ከእህትሽ ወልዶ ተመልሰሽ ከሱጋር ዝሙት ፈፀምሽ ኤጭ የማይነስል ነገር
የኔ እህት ይሄ ሰው የወለደው ከጓደኛሽ ሳይሆን ከእህትሽ ነው በርግጥ ይቅር ማለት ጥሩ ነው ምን ማለት ነው ተመልሶ ከሱ ጋር በአንድ ጣራ ስር ኖሮ ልጅ መውለድ እንዴ ነገ ለልጆችሽ ምን ብለሽ ነው የምትነግሪያቸው የእህትሽ ልጅ ላንቺ ልጆች አክስት ወይም አጕት መሆን ሲገባቸው ባንቺው ስህተት እህት እና ወንድም አደረግሻቸው.ይሄ ምን ይባላል የዋህነት ሞኝነት ወይስ ብቻን ለመኖር መፍራት ልፈርድብሽ አልፈልግም ግን ደሞ እያወቅሽ ነው ያጠፍሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
Day day sertesh lejocheshen asadegi aheya temeleshe gebaw telalech ende ataferem? Denkoro denkurekur mehayem
ምከረው ምከረው እንቢ ሲል ................ይምከረው
መከራ
እግዚሆ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከባድ ነው
እኔ ምንም አልልሽም ልጅሽን አድኛት ጠብቃት ወደልጅሽ እዳይመለስ
Ewnet new
እህቴ አንች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነሸ ይህን አደባባይ ማውጣት ሰህተት ነው ልጆቹንም አሳቀቅሻቸው ባንች ጥፋት ልጆቹ ተሰቃዩ
mefred aliwedim neber gin anchi betam balege ena asafari set nesh.
Mefered balfelgem tareku betam selanadedegn ferdkubeshy tefatgna anche neshy wedeza shmagla yanchen nuro yenorwal yegna hager sew lerasachen sayhon lesewe senle new yemnenorew
Mn aynet sew nesh mafreya enkanm alkenash ke Ehitsh weldo titarekwalesh
አሁንስ በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ እንዴ ወዴት እያመራንነው ማስተዋልን ይስጠን
Bale tarikwa betam tanadidalech. bal tebye ye bale tarkwa, ye ehitwa, ke 2 ye tewledu lijoch hiywet yabelash wend (bal tebiye ) digami temelsa ke ensu gar hiywetwa endibelash memeles alneberebatim elaleh.
በክት ናት ሴሰኛ ዝሙት ወዳጅ ነሽ
Sew kalmeselshiw tadya endet 3 lijoch asweledesh 😮
YALHONA MALEKETE ATASTALALEFE
Sent ayenat jile sat salche tamalesa abira Maonewa danaze nache🙄🙄yazarewa batam tanadedalehe atasazenm
ትልቅ ብሽቅ እራስ ወዳድ እርካሽ ሴት ነሽ የሁሉም ችግር ባለቤት የ3 ልጇ እናት ናት ገልቱ
በርትተሽ ቻይው ሰውየው ቂልነትሽን አውቆታል ላንች ምክር አያስፈልግም
ቆይ ያልገባኝ ነገር ከህትሽ ከወለደ በኋላነው እዴ መውለድ የጀመረችው🤔ወይስ ከበፊትም ወልዳነበር አልገባኝ ጎበዝ
Yehenene gadsden lekese enje yeftuge belshe lemesedebe adebabaye yemetashwe lemendenwe?
እህትሽን ሲያስወልድ እኮ በቃ ያንቺ እና የሱ ነገር አብቅቶ ነበር ጉድ ካንቺ ይልቅ መጀመሪያ ያስወለዳት እህትሽን ቢያጠቃልል ይሻል ነበር እሷንም ቢያገባት ዘግናኝ ነዉ ግን ኤጭ
አትረቢም
ስው ላይ በተለይ ሴት ላይ አትፍረዱ የሴት ፈተና ብዙ ነውና።
አትረቢም ወንድ አጣሽ እንዴ ከህትሽ ከወለደ ባል ጋር መልሰሽ የምትታረቂው ይበልሽ
የሰው ከንቱ ማለት ያንቺ አይነቷ ናት
ቆይ ያልገባኝ ነገር አሁን ከዚህ ሰውዬ ጋር በምን ሞላር ነው የሚኖረው ለሃብቱ እንዳይባል ወፍ የለም ይሄንን ሁሉ ችግር ያመጣሽው እራስሽ ነሽ ኤጭ ምንድነው ይሄን ያህል መጃጃል አሁን ደሞ እግዚአብሔር ፈርዶብኛል ትያለሽ ቆይ ምን ማለት ነው ??ያንቺ ደሞ አዙሪት ነው ምነው እንግዲህ በምድር ላይ እሱ ብቻ ነውዴ ኤጭ ምነው ገዳይ
አሁን ምን እንማር🤔🤔🤔🤔🤔
እህቴ አብለሽ ስጀምሪ ከልጁጋ እርግጠኛ አልነበርሽም ያኔ መተው ነበረብሽ በርግጥ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለ ያቺ ስተት ግን ተደጋገመ ካቺም አልፎ ለህትሽም ጦስ ሆንሽ በርግጥ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ግን ደሞ በጣም ተሳሳትሽ እህቴ ከዚህም ቀጥሎ ለምታረጊው ለምትወስኛቸው ነገሮች በርጋታ ማሰብ ይጠበቅብሻል
Gengnunetu yetebelash neber. Ergzna maquaret haxiat new nesha gebi. Qetlo yaderegechew gen altewatelgnm??? Eyenaqat, Eyewashat, kehtua yeweledewn sayreda???
Min ayenati doqoro nat inhteshin hiwote ableshito indehona abiro mahoni mahyeb indeeee
አኡዚቢላህ እህትሽን ደፍሮ እንደት አብረሽ ትተኛለሽ አይከፍሽም ለፈጠረሽ እንደት ጭቅላት ያለዉ ሰዉ ሁለተኛ በጣም ታሳዝኒለሽ በጣም 😢😢😢😢😢
አይ አንችው ነሽ መከራሽ እንዲበዛ እራስሽን መልሰሽ የከተትሽው ጭለማ ውስጥ እንዴት ከእህትሽ ግብረስጋ ግንኙነት አድርጎ የወለደን ሰው እንዴት ልትታረቂው ቻልሽ አይደለም ሽማግሌ ይቅር ይበለኝ እና እግዜርም ቢወርድ እንደ እኔ አልታረቀውም አልችልም የፈጣሪ ያለህ ከእህት ጋር የተኛ ወንድ አሯ ይሰቀጥጣል ውይ በስመአብ🙊🙈
እና ሊያከብርሽ ፈልግሽ ነበር ልጆቹ ስያሳዝኑ
Kehtshe weldo metark malt mn malet nw tenja neshe yeblshe
ጥፍተኝ እሳነት መግባት አልነበራትም
ሰው እንደት ከስህተቱ ማመሪ ይሰነወል እኔን ያነደደኝ እሱ ሳይሆን አንች ነሽ ይቅርታ የመይመልሰው ብዙ ነገር እንደለ ማስታወል ነበረብሽ🙄 ከሱ ውጪ የምያስረግዝ ወንድ የለም ተብለሻል እንዴ ልጅን ምክንያት የምተደርግ ሆ
ታሪኳ አሳዝኖኝ በጥሞና እያደመጥኩ ነበረ ተመልሳ መግባቷን ከሰማሁ በኋላ ግን ታሪኩን እንኳ ሳልጨርስ ወጣሁ የሆነች ግም እንደው በምን ሂሳብ ነው ከዚሁላ ጉድ በሃላ አብራ ለመኖር የተወሰነችው ሊያውም ከስጋ እህቷ ማግጦ ዘር እስከመፍጠር ደርሶ ሆሆሆሆሆ ምን ጠብቀሽ ነበረ ትላንት እስከወገብሽ ድረስ ገብተሽ የወጣሽበት ገደል ውስጥ ዛሬ ከነነብስሽ የሰመጥሽው እራስሽው ነሽ ባክሽ ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ
እሺ የመጀመሪያዉ ስህተት የሱ ባይሆንም ሙሉ በሙሉ እሺ የመጀመሪያዉ የሁለትኛዉ ግን ያን ሁሉ አድርጎ መልስሽ ከሱጋ መኖር በእዉነት አትፍርድ ቢባልም እኔ እፈርድብሻለሁ በጣም ከሚገባ በላይ ስህተቱ ጥፍቱ ያንቺ ነዉ ድሮስ ያን ሁላ ያደርገብሽ ወንድን እንደመክስስ እንደመናቅ አሜን ብለሽ ስታገቢዉ ክብር እንዲስጥሽ ፈለግሽ እንኳን እሱ እኔ ባላቅሽም ናኩሽ እህቴ ታሳዝን ነበር ገለ መሌ ኧር ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ በራሳችሁ የምትተማአመኑ ሆኑ
እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ።
በርግጥ ይሄ ታሪክ ከቀረበ ትንሽ ቢቆይም አሁን ታሪኩን ማስታወስ የተፈለገበት ምክንያት
ይሄ ሰዉ ከሁለቱም እህትማማቾች ለወለዳቸዉ ልጆች ተቆራጭ እንዲያደርግ ቤተሰቦቹን
በሽምግልና ለመጠየቅ ታስቦ ነዉ። እህቷ ከባለቤቷ ከወለደች በኋላ እህትየዋንም በተራዋ
ሰዉዬዉ ጥሏት ሄዷል። አሁን ከሁለቱ እህትማማቾች የወለዳቸዉ ልጆቹ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።
ይበላቸው ልል አልኩና አይጣልባቹ እግዚአብሔር አጋልጦ አይስጥ ፈጣሪ ይጠብቅ ብልስ ምክንያቱም አንጀቴ ነው የቆሰለው እያወቀች ትልቋ ገባች እንዴት ሰው ጠፍ ወንድ ጠፍ ባገሩ
አንች አታሲቢም ከእህትሺ እየወለደ ደግመሺ የምትገቢው አእምሮሺ ይሰራል ግን
😊
እህትሽን ያልተወ ወንድ ያንቺንም የእህትሽንም ህይወት አበላሽተሽ ድጋሜ የልጆችሽንም ህይወት አበላሸሽ በጣም ታናድጃለሽ እንዴት ድጋሜ አብረሽ ትሆኛለሽ
በትክክል እኔም ተናድጃለሁ
እከፍ ነገር ነች
እልህ ይመስለኛል
tekikele nashe enam andaginalche endat tamlsa endze aynat asnwri nagar west tamlsashe tegblshe
ደም ነው የምታፈላው
እግዞኦ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ በእግዚአብሔር 😥😥 አንች እራሱ ከእህትሽ የወለደን ወንድ እዴት ድጋሚ ታገቢዋለሽ ጥፋቱ ያንች ነው ከእህትሽ የወለደውን ባል የእህትሽም ያንችም ልጆች አባታቸው አንድ ነው እግዞኦ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 🙏🙏
እንዴት ሰው ከአለፈ ህይወት መማር ሲገባው እንደገና መልሰሽ ገብተሽ ፈጣሪን ታማርሪያለሽ ሰማሽ የራስሽን ህይወት በራስሽ እጅ ነው ያጠፋሺው እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ ምንም የማያቁት ልጆቹ ናቸው ከንደዚህ አይነት ሰው መፍጠራቸው 🤕🤕🤕🤕
ምና የሴት ገልቱ ናት አይደለም ከእእቴ ወልዶ ይቅር እና ከማላቃት ሴት ጋር ግንኙነት ቢጀምር እንኳን ዞር ብዬ አላየውም ለእዛውም ለእኔ ቦታ የሌለውን ወንድ ቆይ ግን እኔ የምለው አብዛኛው ሴቶች ቆሞ መቅረትን ብቻ ስለምትፈሩ ነው አይደል የምታገቡት ከእንዲ አይነት ትዳር ቆሞ መቅረት ብቻ ሳይሆን መቃብርም ይበዛበታል ።
ትክክል የግድ ትዳር እፈልጋለሁ ተብሎ ዝም ብሎ ከወንድ ጋር ከመጠጋት ቁሞ መቅረት ይሻላል
Betam
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የአንቺ ስህተት አለበት ምን ማለት ነዉ እህትሽን ያስወለደ ወንድ በሽማግሌ ታረቅን ይባላል😒😏😏😏
ወንጀለኛ ነሽ እሱ ምን አደረገ ከእትሽ የወለደ ባል አንቺን እና ልጆቹን እንዲት ያክብር እግዚአብሔር አታማሪ አንቺ ባጠፋሽው እግዚአብሔር በእትሽ አሳየሽ ሳትማሪ ቀረሽ እንዴት ህሊናሽ ፈቀደ ከሱ ጋር ለመኖር አሁን ለሴት ልጅሽ ተጠንቀቂ ሌላ ነገር ደግሞ እንዳይፈጠር
😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው የሚታናድደው ለአንቺ ክብር ያልስጠሽ ወንድ አግብተሽ የአንቺንም ህይወት አበላሽትሽ የእህትሽን የልጆችሽን ህይወት አበላሽሺ ለዝህ ሁሉ ምክንያት አንቺ ነሽ ተጠያቅ ነሽ
ይሄ ያንቺና ያንቺ ጥፋት ነው በጣም ትገርሚያለሽ እንዴት ከገዛ እህትሽ ልጅ ወልዶ እንደገና አንቺ መመለስሽ እጅግ ይገርማል። ለነገሩ science እንደሚያረጋግጠው ሴቶች የበደሏቸውን ክፉ የሆነባቸውን ወንድ አብዝተው ይወዳሉ
እራስ ወዳድ ባለጌ ነሽ የእህትሽ ልጅ ለአንቺ ልጆች የአክስታቸው ልጅ ወይስ እህታቸው? ወደፊት ይህን ሲያውቁ ምን አይነት የስነ ልቦና ችግር እንደሚገጥማቸው ማገናዘብ እንዴት አቃተሽ?
ሰላም ናት (ጤናማ ናት) 100 ስህተት እያየሽ
1. ማግባትሽ
2. መመለስሽ
3. ልጆች መውለድሽ
ሰዎች ከዚህ ተማሩ please
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው ከአሁን በፊት በቀረብሽበት ብዙ ስላልኩ መድገሙ አያስፈልግም
ግን አሁን እየተረዳሁት እንዳለሁት ከፍተኛ እልክ አለባችሁ ሴት እህቶቼ በትዳራችሁ ላይ ሲደርብ ፣ባለትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ጉአደኛችሁን ፍቅረኛው ውሽማው ሲአደርግ፣ሲከፋም ከእህታችሁ ጋር እያያችሁት እንደ ማጣበቂያ ጭራሽ ትጣበቃላችሁ ።ይህ እልካችሁ ደግሜ ልጆች እንደመስዋትነት ልጆቻችሁ መከራውን እየቀመሱ ነው ።ልጆች ብቻ ነው ሚያሳዝኑኝ
እናመሰግናለን ቲጂ ፣ምንቴ ፣ሣሚ 💚
እዴ ባለጌዋማ ይቺ ናት... ከወለደቸው ጋር ማስታርቅ ነበር እንጂ እንዴት ወለድሽ... ባልጌማ አንቺ ነሽ.. እስይ ይበድልሽ.... ሽማግሌ ከእህትሽ ወልዶ አግቢ ሲሉሽ ጤነኛ ናቸው..
ችግሩ ያለው አንቺ ጋር ነው ከጅምሩ ፅንሱን እዳቋረጥሽ እዛ ጋር ማቆም ነበረብሽ ምክንያቱም ከጥቱ ጀምሮ ጥሩ አልነበረም ስተቱ ያንቺ ነው ለእህትሽም ሆነ ለልጆችሽ ተረፍሽ።
በጣም ትገርሚያለሽ! እህትሽ የደፈረ ሰው እንዴት ነው ላንቺ " ባል" ብለሽ የተቀበልሽው? ወንድ ጠፋ ባገሩ?
ምን አይነት ጉድ ነው ?
ምንቴ አሳዘነኝ በምታመጣው ምክንያት ቅጥል ብሏል!
ወደሽ. ከተደፋሽ ቢረግጥ ሽ. አይክፋሽ. ነገ. ደሞ. ልጆቸን. ደፈረ. ብለሽ. እዳንሰማሽ. ኮተት. ነሽ. ከእህትሽ. አስወልዶ. ይቅርታ. ብለሽ. አብረሽው መኖርሽ. በጣም. ስተተኛ. ነሽ. በቃ. ይበልሽ. ፈጣሪሽን. አታማሪ. ደግ አረገሽ. ምን. ትመስላለች. ሞዛዛ
አንቺ ብርቱ ሰው ነሽ ። ይቅር ባይነትም መባረክ ነው ። ይሄ ሽምግልና የሚባል ግን ጎጂ ባህል ውስጥ መመዝገብ አለበት ። ሽምግልና ይሰራ የነበረው ፈርሃ እግዚያአብሔር በሰዎች ልብ ውስጥ በነበረበት ግዜ ነው ። አሁን ሰው በጣም አስቀያሚ ሆኗል ። የሰው ልጅ ክብር አጥቷል ።
እግዚያአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ። እሱም ታሟል እና ምህረቱን ይላክለት
ሰው መጣ ነገር መጣ ነው ተረቱ ሲጀመር በዚህ ዘመን ዘመድ ማስጠጋት አያስፈልግም እጅግ በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ ላስወጣሽው ፅንስ ንሰሃ ግቢ አግዚያብሔር ልቦናይስጠው
ልቦናይስጣቸዉ ይስጠን ስንቱን እንስማ
ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞብሺ ከእህትሺ ወልዶ ዳግም በትዳር መቀጠል አልነበረብሺም ምነው ወድ ጠፋ እዴ ይቅርታ አድርጊለት ትዳር መቀጠሉ ምን የሚሉት ነው
ከሌላሴት ጋር ሄዶ ምናልባት ይቅርታ ላደርግለት እችላለሁ ከእህቴጋር አረ. የእህቴን ሂወት የኔንም ሂወት ካበላሽ. በኋ ጭራሽ ከሱጋር መኖር ሀሳብ እንኳን አላስበውም ውድ እህቶች እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ በትዳራችሁ ቀይ መስምር አስምሩ ያን ከተራመደ ገደል ይግባ እሱብቻ አደለም ወንድ ለናንተ ያላው አለ
ደቆርነሺ ።ከሕትሽየወለደዉን. እድት. አብረሺየምኖሪዉ. ደግአደረገሺ
ከባድ ስህተት ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ጋ ድጋሜ ትዳር ልጆች በሽታ ስላላመጣብሽ ጌታ አመስግኚ ።
ጀግና ነው👍👍👍
በርታ ወድማችን ብዞዎች ይማሩበታል😢
ሲጀመር ከህትሽ ከወለደ በኋላ ለምን አብረሽዉ ሆንሽ ከባድ ስህተት እንዴት ወይስ ፍቅር ነበረበሽ
እኔም የገረመኝ እንደራሴ ጉዳይ ያንገበገበኝ ይሄ ድድብና ነው ከማመን በላይ ሆኖብኛል
ጤና ይስጥልን የዘወትር የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ::
እባካችሁ ይህንን ፕሮግራም በክፍል ሁለት ተመለሱበት::
እናመሰግናለን::
እንዳልክ በጣም ነው የተናደድኩብ ዛሬ እንዴት እንደዚህ ዓይነት ሰው ታቀርባለህ ደግሞ አታፍሪም ስታወሪው የፈለገ ባልሽ ይሁን እንዴት እህትሽ ወልድ አንቺ እንደገና እብረሽ ሆነሽ ጭራሽ መወለድሽ በጣም ባሌጊ ነሽ በምን ዓይነት ቤተስብ ነው ያደጋቹት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
Man yredat eshi tienga eko atmeslm dgaf ysfelgatal enji teregta eko newu yemtnorewu
ደግ አረግሽ ይሄም ሳንስነው ካደረግሽው
እረ ለወሬም ይከብዳል ሴቶች እራሳችንን እንውደድ ቀድመን
ይቅርታ ይደረግልኝና አናዳጅ ሴት ነሽ ከእህቴ የወለደን ወንድ እንደገና አላገባውም 😡 እንዲያውም መጀመሪያ ባለመውለድሽ አምላክሽን ማመስገን ነበረብሽ 🙏 ወላድ በድባብ ትሂድ ወንድ አልጠፋ😂 ቢንቅሽ አይገርምም ይበልሽ አናደሽኛል::
ወንድ ለሴት ሃይማኖትን አስታኮ ማሃላ ካበዛ ፈጽሞ አትስሙት፣ ተጠንቀቁ።
ምን አይነት ሴትነት ነዉ እግዚኦ ከህትዋ ወልዶ ድጋሚ ከሱጋር ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ሴት ታሰድባለች ይቺ ኤጭ
ይሄስ የአንቺ ነገር ጉድ ነው
Endewu mn aynet chigr wust bthogni newu??melsesh yagebashiwu??😢😢😢
ምን አይነት አራሙቻ የሄነ ዘመን ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል !!!
አንቺ መተው ነበረብሽ እንዳልሽው ፍቅር አልነበራችሁም ወረቀት አልተፈራረማችሁም ነበር እህት ልጅ ካመጣች በኃላ ለእሷ መተው ነበር ተመልሰሽ ልጅ ማምጣት አልነበረብሽም የአንቺን ፍላጎት ነው እንድታረቂ ያረገሽ ስለ ልጆቻችሁ አላሰብሽም ምንም ሽማግሌ ቢመጣ አንቺ ልጅ አላመጣሽም ስለነበር ለሁለት እህታማቾች አንድ ባል ብለሽ መተው ነበር እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
ብልግና ነው ከእህትሽ ወልዶ እንደገና አንቺ ትዳሩን መቀጠልሽ እብደት ነው ሆ ፈጣሪዬ ምህረቱን ስጠን 😢ክፋ ዘመን
አይሴት ምን አይነት ሰት ነሽ ከእህትሽ ወለደ አንችም ወለድሽለት ያምሻል እዚህ ለምንመጣሽ ያንች ታሪክ ምንም አያስተምርምያስተምራልየምትሉ እናንተ ጤነኛ አይደላችሁም ይህ እንካን እብድ ብትጠይቀው ይመልሳል ከእህቴ ወልዶ እያወቀች ጉድ
የአይምሮ ሀኪም ይያት she is not normal
ጉድ ወይዘድሮ የስሜት አምላኬ ትውልድ
ባለታሪኳ ውርደቱን ወደሽ ፈቅደሽ የገባሽበት ስለሆነ አፈርኩ ።
ይቅርታ ማድረግ ሌላ አብሮ መግማማት ሌላ በላይሽ ላይ ከእህትሽ በመውለዱ ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ከዛ በተረፈ ግን ድጋሚ አብረሽው ኖረሽ ልጅ መፈልፈሉ ምን ይሉታል ??????????????????????
ደሞ አለማፈርሽ እግዚያብሔርን ታማርራለሽ
Atfred yiferedbhal
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
እኳን ላዝንልሽ አናደድሽኝ እዴት ከህት ሽወለዶ ተመልሰሽ ትገቢ አለሽ
Betttaaammm
"አልፈርድም እኔ በማንም ኃጢአት በማንም በደል..."ብሎ ዘምሯል ዘማሪ ይልማ ኃይሉ
እኔም ዝም ብዬ ነው ያዳመጥኩት ምን አልባት የሚያስተምረኝ ከሆነ።
ብዙ ኮመንቶች በዋናዋ ባለታሪከ ላይ መቶ በመቶ ይፈርዳሉ ግን ደግሞ ከመፍረድ በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ከፀፀት ያድናል አንዳንድ ጊዜ :-
እያየን አለማስተዋል ፣እያሰብን ያለመመርመር ፣እያወቅን ቸል ማለት ፣እየተበደልን በማናውቀው ምክኒያት በደልን በይሉኝታ እና በነገ ተስፋ ማለፍ ፣ እየተናቅን ማክበርን፣ እየተጠላን ማፍቀርን፣እየጨለመብን በተስፋ ብርሃን መሞላትን የሚያሸክመን አንዳች ክፉ መንፈስ አለ እና እናስተውል !!! አትፍረድ ይፈረድብሃል እንዲል መጽሐፉ !!
Meferd alefelegem neber gen tefatu eraseshi gar new yalew anchin Gebeti ke Eheteshi kewelade degami metarek alnberabeshem tenker beyena lijocheshen asadegi esu yeserawen yagegnawale
አላሕ ይቅር ይበልሽ የትኛውንም አይነት ችግርሽ ቢፈታ ከሕትሽ የወለደ ደነዝ እንኳን አብረሽው ልትኖሪ አይደለም መውለድሽ ይደንቃል
እህቴ በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም ነው ያላከበረው እና ታዲያ እንደዚህ አይነቱን ሰው ከህይወትሽ ማውጣት ነበረብሽ ስለዚህ በጣም አዝናለሁ ትርጉም የሌለው ነገር ነው ።
Like no man in this worldLike no man in this world
Damo yezarewa men gud nat😂😂😀😀😀😀🤪🤪endet hihiten dafero temalshe Agebewelaw😀😀😀
Mefired kebad new bihonm gin ehitsh kesu keweledeche temeliso kesu gar kemenor mot yishala
ቆይቻለሁ፣ከሰማሁት፣
Ende ke ehtwa weldo temelsa weledechilet..😮fkir slalebsh new ehte 😊😮😅
አንቺ ራስሽ ትልቅ ችግር አለብሽ አንቺ ለራስሽ ያልሰጠሽው ክብር እንዴት ከእሱ ትጠብቂያለሽ ? ባልሽ ሆኖ በራስሽ አልጋ ላይ እህትሽን ደፍሮ ልጅ አስወልዶ ካበቃ በኃላ እንደገና ከእሱ ጋር እንዴት ለመኖር ተውስኛለሽ ? አይኑን አልነበረብሽም ከእዚህ የተነሳ ለአንቺም ለቤተቦችሽም ክብር የለውም።
የዘነድሮ የኢትዬጵያ ሕዝብ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለው ምን እንደቀየራቸው አላውቅም ከቃላት አጠቃቀማቸው ጀምሮ
ድህነት ነው።
Ayzosh
እህታችን ከመቶ በመቶ ፐርሰንት ይህንን ባለጌ ስድ ሰው በመጀመርያ ሰአት ባልሽን እግዝያብሔር በምልክት ሊያሳይሽ ሲል አንቺ አይንሽን መክፈት ነበረብሽ
ይህ ሰው እንደማይሆን አብሮ የሚኖሩ ግዋደኞች ነግረውሻል
በምልክት
Oh my God 😬
ጥያቄ አለኝ እኔ
ሲጀመር ይሄ ፕሮግራም አስተማሪነቱ ምኑ ላይ ነው?
እባክሽን አሁን ደግሞ ከልጅሽ እንዳይወልድ በጣም ጥንቃቄ አድሪጊላት። ከዚህም የባሰ የተግማማችሁ ቤተሰቦች እንዳትሆኑ።
oh my Lord!!!
በጣም ያሳዝናል ደግሞ ተገናኝቶ መዉለድ ጤንነት አይደለም እንዴት ዛሬ ለመናገር ደፈርሽ ስንት ወንድ እያለ ተመልሶ???????ከእህትሽ የወለደዉን በክርስቲያን ይጠበቃል በይ ንሰሀ ግቢ እህቴ
እብደትሽ እውን ነው ከእህትሽ ወልዶ ተመልሰሽ ከሱጋር ዝሙት ፈፀምሽ ኤጭ የማይነስል ነገር
የኔ እህት ይሄ ሰው የወለደው ከጓደኛሽ ሳይሆን ከእህትሽ ነው በርግጥ ይቅር ማለት ጥሩ ነው ምን ማለት ነው ተመልሶ ከሱ ጋር በአንድ ጣራ ስር ኖሮ ልጅ መውለድ እንዴ ነገ ለልጆችሽ ምን ብለሽ ነው የምትነግሪያቸው የእህትሽ ልጅ ላንቺ ልጆች አክስት ወይም አጕት መሆን ሲገባቸው ባንቺው ስህተት እህት እና ወንድም አደረግሻቸው.ይሄ ምን ይባላል የዋህነት ሞኝነት ወይስ ብቻን ለመኖር መፍራት ልፈርድብሽ አልፈልግም ግን ደሞ እያወቅሽ ነው ያጠፍሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
Day day sertesh lejocheshen asadegi aheya temeleshe gebaw telalech ende ataferem? Denkoro denkurekur mehayem
ምከረው ምከረው እንቢ ሲል ................ይምከረው
መከራ
እግዚሆ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከባድ ነው
እኔ ምንም አልልሽም ልጅሽን አድኛት ጠብቃት ወደልጅሽ እዳይመለስ
Ewnet new
እህቴ አንች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነሸ ይህን አደባባይ ማውጣት ሰህተት ነው ልጆቹንም አሳቀቅሻቸው ባንች ጥፋት ልጆቹ ተሰቃዩ
mefred aliwedim neber gin anchi betam balege ena asafari set nesh.
Mefered balfelgem tareku betam selanadedegn ferdkubeshy tefatgna anche neshy wedeza shmagla yanchen nuro yenorwal yegna hager sew lerasachen sayhon lesewe senle new yemnenorew
Mn aynet sew nesh mafreya enkanm alkenash ke Ehitsh weldo titarekwalesh
አሁንስ በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ እንዴ ወዴት እያመራንነው ማስተዋልን ይስጠን
Bale tarikwa betam tanadidalech. bal tebye ye bale tarkwa, ye ehitwa, ke 2 ye tewledu lijoch hiywet yabelash wend (bal tebiye ) digami temelsa ke ensu gar hiywetwa endibelash memeles alneberebatim elaleh.
በክት ናት ሴሰኛ ዝሙት ወዳጅ ነሽ
Sew kalmeselshiw tadya endet 3 lijoch asweledesh 😮
YALHONA MALEKETE ATASTALALEFE
Sent ayenat jile sat salche tamalesa abira Maonewa danaze nache🙄🙄yazarewa batam tanadedalehe atasazenm
ትልቅ ብሽቅ እራስ ወዳድ እርካሽ ሴት ነሽ የሁሉም ችግር ባለቤት የ3 ልጇ እናት ናት ገልቱ
በርትተሽ ቻይው ሰውየው ቂልነትሽን አውቆታል ላንች ምክር አያስፈልግም
ቆይ ያልገባኝ ነገር ከህትሽ ከወለደ በኋላነው እዴ መውለድ የጀመረችው🤔ወይስ ከበፊትም ወልዳነበር አልገባኝ ጎበዝ
Yehenene gadsden lekese enje yeftuge belshe lemesedebe adebabaye yemetashwe lemendenwe?
እህትሽን ሲያስወልድ እኮ በቃ ያንቺ እና የሱ ነገር አብቅቶ ነበር ጉድ ካንቺ ይልቅ መጀመሪያ ያስወለዳት እህትሽን ቢያጠቃልል ይሻል ነበር እሷንም ቢያገባት ዘግናኝ ነዉ ግን ኤጭ
አትረቢም
ስው ላይ በተለይ ሴት ላይ አትፍረዱ የሴት ፈተና ብዙ ነውና።
አትረቢም ወንድ አጣሽ እንዴ ከህትሽ ከወለደ ባል ጋር መልሰሽ የምትታረቂው ይበልሽ
የሰው ከንቱ ማለት ያንቺ አይነቷ ናት
ቆይ ያልገባኝ ነገር አሁን ከዚህ ሰውዬ ጋር በምን ሞላር ነው የሚኖረው ለሃብቱ እንዳይባል ወፍ የለም ይሄንን ሁሉ ችግር ያመጣሽው እራስሽ ነሽ ኤጭ ምንድነው ይሄን ያህል መጃጃል አሁን ደሞ እግዚአብሔር ፈርዶብኛል ትያለሽ ቆይ ምን ማለት ነው ??
ያንቺ ደሞ አዙሪት ነው ምነው እንግዲህ በምድር ላይ እሱ ብቻ ነውዴ ኤጭ ምነው ገዳይ
አሁን ምን እንማር🤔🤔🤔🤔🤔
እህቴ አብለሽ ስጀምሪ ከልጁጋ እርግጠኛ አልነበርሽም ያኔ መተው ነበረብሽ በርግጥ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለ ያቺ ስተት ግን ተደጋገመ ካቺም አልፎ ለህትሽም ጦስ ሆንሽ በርግጥ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ግን ደሞ በጣም ተሳሳትሽ እህቴ ከዚህም ቀጥሎ ለምታረጊው ለምትወስኛቸው ነገሮች በርጋታ ማሰብ ይጠበቅብሻል
Gengnunetu yetebelash neber. Ergzna maquaret haxiat new nesha gebi. Qetlo yaderegechew gen altewatelgnm??? Eyenaqat, Eyewashat, kehtua yeweledewn sayreda???
Min ayenati doqoro nat inhteshin hiwote ableshito indehona abiro mahoni mahyeb indeeee
አኡዚቢላህ እህትሽን ደፍሮ እንደት አብረሽ ትተኛለሽ አይከፍሽም ለፈጠረሽ እንደት ጭቅላት ያለዉ ሰዉ ሁለተኛ በጣም ታሳዝኒለሽ በጣም 😢😢😢😢😢
አይ አንችው ነሽ መከራሽ እንዲበዛ እራስሽን መልሰሽ የከተትሽው ጭለማ ውስጥ እንዴት ከእህትሽ ግብረስጋ ግንኙነት አድርጎ የወለደን ሰው እንዴት ልትታረቂው ቻልሽ አይደለም ሽማግሌ ይቅር ይበለኝ እና እግዜርም ቢወርድ እንደ እኔ አልታረቀውም አልችልም የፈጣሪ ያለህ ከእህት ጋር የተኛ ወንድ አሯ ይሰቀጥጣል ውይ በስመአብ🙊🙈
እና ሊያከብርሽ ፈልግሽ ነበር ልጆቹ ስያሳዝኑ
Kehtshe weldo metark malt mn malet nw tenja neshe yeblshe
ጥፍተኝ እሳነት መግባት አልነበራትም
ሰው እንደት ከስህተቱ ማመሪ ይሰነወል
እኔን ያነደደኝ እሱ ሳይሆን አንች ነሽ ይቅርታ የመይመልሰው ብዙ ነገር እንደለ ማስታወል ነበረብሽ🙄 ከሱ ውጪ የምያስረግዝ ወንድ የለም ተብለሻል እንዴ ልጅን ምክንያት የምተደርግ ሆ