ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታሣዝኛለሽ ግን ምን ታደርጊዋለሽ ፍቅር ነው ማሥተዋልሽን የነጠቀሽ መልካም አፍቃሪ ነሽ ለዚህ ደሥ ሊልሽ ይገባል።ወንድ ልጅ ነኝ በማለቴ አፈርኩኝ።አንገት ደፋሁኝ።ሠወች እንዲህ ነን እንግዲህ ምን ታደርጊዋለሽ እባካችሁ ለእውነተኛ ፍቅር ያደራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ።ምላሡ የረዘመን ወንድ በአሥተውሎ ተመልከቱት ጊዜ ሁሉን ነገር አውጥቶ ያሣያልና ጊዜን ሥጡ ቶሎ ወንድ ልጅን ወደ ህይወታችሁ አታሥገቡ።በማሥተዋል ተመላለሡ ።ወንድ ልጅ ሆዳም ነን።ፍቅር አንውቅም እግዛብሄር ይሁነን አምላክ ይርዳሽ እህቴ አሣዝነሽኛል
betam wedim gin lemin yhon enea eraswu ye 9 amet fikiregnaye bireanem kebela behuala ykerta lela hiwet jemirealehu bilogn tefa enea gin fikerwun argizea alehu dagim ymeta yhon eyalku gin lemin
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የዋህ ስንሆን ብዙ መከዳቶችን እናስተናግዳለን አሁን አንች ወደራስሽ ተመለሽ ባለፈው ህይወትሽ ተማሪበት እንጅ እራስሽን አትጉጅ ከዚህ ሁሉ በላይ ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ ይርዳሽ
እስልምና ፍቅረኛ መያዛ የሚከለክለው ለዚህ ነው ትክክለኛ ወንድ ቤተሰቡን አማክሮ ሽማግሌ ልኮ በሀይማኖት አባት አስመርቆ በክብር ትዳር ይመሰርታል ሴቶችዬ ጀርባውን የማታውቁት ሰው አታፍቅሩ ዘንድሮ በምሰማው ጉድ ትዳር አስጠላኝ 😓
በክራስታንም እዳዛነው ለምን እደዚህ እደሆናግን አላውቅም ፋጣረ ጋብቻነው የሚፍቅደው
እሽ😂😂😂😂😂እስልምና
የ ዋህ ስትሆኝ ወንድ ልጅ መጠቀሚያ ያደርግሻል ፡፡ አብዛኛው ወንዶች ባለጌወች ነን፡፡ ስለዚህ እህቶቸ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
በጣም ወላሂ፡ ያሳዝናል እኔም ብዙ ወዳች፡ የዋህ ሴቶችን አይወዱም እሚጫወትባቸውን እሚዋሹ አቸውን፡ ነው እሚወዱት አልሀምዱሊላህ እራሴን ጠብቄ እኖራለሁ አላህ እስካለ፡፡ ድረስ
Ensha Allah my Allah protect us
@@ousmanfereja6194 ኢንሸአላህ አላህ የሰጠን ይሻለናል
@@Samee-ie4ge ensha Allah bero dua adrge ensha allah
We're do you live bero
ፎቶውን ሶሻል ሚዲያ ላይ ልቀቂው ለሌሎች እህቶች እንዲጠነቀቁ
Awo betam harif nebere enem 7 amete techebereberalew ahunem seleke eyiqeyayiere sew eyacheberebere new endete yeweseta awetecha lenagere yeweseta qusele?
ይህ ታሪክ በኔ ላይም ደርሷል ግን ቶለ ነቅቸ አለሁ እግዚአብሔር ምልካም ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፍትናል አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህት መፅሀፍ ቅዱስ አቢቢ ኢዮብ እኔ በኢዮብ የተፅናናሁት እህት ከመጀመሪያው እልቅ የዋለኝሁ ይበልጣል እኔ በሰው አገረ ላይ ነኝ ግን ይህን ቃል ሳንብ በጣም ተርጋጋሁ እግዚአብሔር መልካም ነው በነገራችን ሁሉእሽ
አይዞሽ እህት እመብረሀን ትርዳሽ ወንድ ሲባል ከአባትና ወንድም እራሱ መለየትን ያሰኛል እኔም ያንቺ ቢጤ ነኝ አንድ አመት ሙሉ ከቤት ሳልወጣ ቀርቻለው ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ ተስፋ አንድ አምላክ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የምለብሰውን ልብስ እንኳን ሰይኖረኝ ቀርቼ ነበር አውን ግን አምላክ ክብሩ ይስፋ በስደት ላይ እገኛለው ህይወት ትቀጥላለች እምነት ተስፋ ስኬት ይኑረን ብቻ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው የወሰደው ንብረት ለግዜው እሚጠቅመው መሥሎትጅ እሣት ነው እሚሆንበት አይዞሽ አንች የፍቅር መሥዋት ከፍለሻል እግዛብሔር ይከፍልሻል ፈጣሪ ይርዳሽ
እውነተኛ ፍቅር የምናየው በፊልም ብቻ ነው። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ መፅናናትን እመኝልሻለሁ አላህ አንድ ቀን እነዚህን ታሪኮችሽን የሚክስሽ ቀን ይመጣል ተስፋ አትቁረጪ አላህ ክአንቺጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ።
4andandand
እናት እሱ የህይወት መጨረሻ አይደለም ነገም ሌላ ቀን ነው ይሄም ያልፋል
መፈሳዊነት ለብዙ ይጠቅማል ወደ ነፍስሽ እረኛ ተመለሽ በራስሽ ፍቃድ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድና ሃሳብ መንገድ ጀምር
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዞናል አይዞሽ የኔ እህቴ ሁሉ ያልፍል ውይ ውንዶች
@@netsiyefkrsewcvhf325
ትክክል
ወይኔ በማርያም ምን አይነት ፈርአ እግዚያብኤር የሌለው ፍጡር ነው በጌታ እጅግ በጣም ነው ውስጤ ያነባው አምላክ ሁሉንም ነገር ለበጎ ነው የሚያደርገው አይዞሽ እሱ ያንቺን ህይወት አበላሽቶ ህይወቱ ተስተካክሎ ይኖራል ማለት ዘበት ነው ስለዚ እራስሽን ለማፅናናት ሞክሪ አምላክ አለ ባታይው ወይም ባትሰሚ እንጄ ይኤኔ እሱም የእጁን አግኝቶዋል እግዚያብኤር መፅናናትን ይስጥሽ ህህቴ አይዞሽ በትግስት ያሰብሽው ይሳካል ኦ.አምላኬ
እውነት ነው
እኔም በጣም የሚወደኝ ልጂ ነበር እኔ በስአቱ አልወደውም ግን በጣም ጥሩ ልጂ ስለሆነ አከብረዋለሁ እኔ አልወድህም ማለትም ከበደኝ በተዋወቅን ከ2ወር በኃላ ወደ ሳውድ መጣሁ ከዛ በኃላ ኮቢውተር ገዝተሽ ላኪልኝ አለኝ አልችልም እኔ ኮትራት ነው የምሰራው አይመቸኝም አልኩት ከዛ በቃ ብር ላኪልኝ የምገዛበት አለኝ እኔም በብሎክ አባርርኩት እና ለብር ብሎ የመጣን መራቅ ነው
እሰይ ጀግና
አዎ ትክክል ነሽ ማር ደግ አረግሽው
በጣም ጎበዝ
አይዞሽ ገንዘብ ይገኛልም ይጠፍልም እራሥሽን ጠብቂኝ ጤናከሆንሽ እሁሉም ትደርሻለሽ ሙሥሊም ከሆንሽ ወደ እምነትሽ ተመለሽ አደራ ነው የምልሽ
ጀግና ብዬሻለሁ
በጣም እጅግ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው በሰው ላይ ይሄን ያህል ጭካኔ መፈፀሙ ያሳዝናል ልጅቱዋን በምን አይነት መንገድ ማግኘት እችላለው ተባበሩኝ
Achi monyi nati edde nabileeshiw kkeepolissi gaa xebiqiwo
እኔጃ ወዶች ግን ምን አይነት ልብና አስተሳሰብ እዳላቸው ምንም ጥሩ ቢሆኑ መቀየራቸው አይቀርም ፈጣሪ ከዲ አይነቱ ይሰውረን ሰላማዊ ህይወታችን ላይ በትግል ገብተው ህይወታችንን እዳልሆነ አድርገው ይሄዳሉ ልቦና ይስጣቹ ወዶችዬ አፈር ያስበላቹ
በጣም የሚገርም አይ ወንዶች መቼ ነው የህሊና ሰው የምትሆኑት ምድረ ከሀዲ ሁሉ
ያሁን ሰአት ወዶች መቸም ይህሌና ሰወች አይሆኑም
አይዞሽ እህቴ ወንዶች እንሰሳ ሆነዋል እንጠንቀቅ እህቶች
😭😭ወይኔዘንዲሮ
እፉፉፉፉፉፉፉ በጣምይከብዳል
Betsam.enjiAbo
አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ
sofia mohamክፐ9ፕፕይፐ7ጋር ይፕ8ፕፕ7ፕ0ፓፕmed9 7777፹767777778ፓፓ፰888ኣምልፕልልክፕልፕ79ፕ
sofia mohammedፕ፱ፕ8እንደ 7፺፹፺፺፹፺፰፱፺፱፺፺፻፱፱፺፱፱፺፺፹፺፱፱፺፱፱፺፺፱፺፱፱፺፺፺፺፺፱፱፻9ፕ፻፺፻፻፹፺፺፱87ለማ 8እንደአ8ል9ኧ9አ99ፕ8ኣልፕፕይፕ87የፕፐፕፕፕፓፕ8ኣፕፖ8ፕ፰፱፱ጋር ፓል9ጋር ኤ9ለምን9 8888ለምን88ፕልል7ይልልል8ሊያ7ፓላው 8ል78ፓፓ፻8ኽ9ፕ6፱፼፻፹፹፱፱፺፰፺፺፱፱፺፱፻፱፺፱፱፱፺፱፱፺፱፺፱፹፺፺፺፺፱፺፺፺፺፺፺፱፺፱፹፺፺፺፺፺፺፱፺፺፱፱ አመሰግናለሁ ይፕ9ይ8ኣጵጵጵጵ8
Ech men yetezeneltal dedeb sew endezh yetelele bmayrewek sew ooo my gad
@@حياتسليمان-ع3ف አይዞሺ እህቲ ወንድ ውሻ ሁነዋል ውሻ ይሻላል አንዳንድ ሲቀሩ እጅ
Sofiya yena konjo endat nesh I miss you Astar negne ke Kuwait
ሳሚ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።ትዕግሰቱን ብርታቱን ይሰጥሸ ታጋሽ ጥሩ አመለካከት ያለሽ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይካሰሽ
የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ እንደ ዛሬ ተሰምትኝ አያውቅም እኛ ሴቶች የዋሕ ከፈቀርን ሁሉን ነገር አሳልፈን እሰጣለን የኢትዮጵያ ወንዶች ነቀርሳዎች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እሕት የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋውን ሁሉ ይተካልሽ የተሠበረውን ልብሽን ይጠግልሽ 😭😭😭😢😢😢
ሴቶችዮ እባካችሁ ስናፈቅር እነሱ የሚያወሩልንን ብቻ አንስማ እንመን ።ማነው ምንድን ነው ብሎ ስለሱ ከሌላ አካል በጉን ማጣራት ግድ ይላል ።በየቀኑ ለቅሶ ከንፈር መምጠጥ አያስፈልግም ።ብልጥ እንሁን ከሌላው እንማርበት እንጂ ።
በትክክል እናውቀዋል ካልነው ሰው ብዙ የማናቃቸው ነገሮች አሉ
ወደ እምነትሽ ተመለሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እዲህም ለምታደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ o_O
Fexari yerddaashi wedoch ebabi nachew hoddaachew ayegegim effffff azoshi
ወድን ማመን ቀብሮ ነው እህት
Wayiiiii yenat nabs yet yehon yemegabaw
Kebrom ayastemamenem
አወንወላሂ
ልክ፡ነሽ፡የኔም፡ታሪክ፡ስስት፡ቀን፡አያልቅም፡
እውነት ነው ውዴ
የኔ ማር ውይ እደት አሳዘንሽኝ ግን ለበጎ ነው አይዞን ማንኛውም ሰው ያፈቅራል ማንኛውም ሰው ደግሞ ከሚያፈቅረውጋ አይኖርም ግን ደግሞ ክህደት ልብን ይሰብራል የደረሰበት ነው እሚያቀው እግዚ አብሄር አምላክ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ማማየ እመኝ ደግሞ ጥሩ ህይወት ይኖርሻል
ስለፍቅር ታሪክ መሥማት እየፈለኩ ግን አልሠማም ምክንያቱም ቁሥል አለብኝ ሥለፍቅር ሥሠማ ያመኛል እባባም ይለኛል
በጣም ባሌጌ ሰው ነው ሰው ማለት ቀርቶ አርዬስ ብዬ ብሰይመው ደስ ይለኞል እና እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መበርታት ነው ያለብሽ አንገትሽን ቀና አርጊ ባንቺ ብቻ አይደለም እንደዚህ የሚከስትው ብዙ ጥሩ ስው እንዳለ ብዙ መጥፎም አሉና በርቺ
በህይወቴ ትልቅ ከሆንኩ 3 ግዜ አለቀስኩ አባቴ&አያቴ ሲሞቱና ይሄን ታሪክ ስሰማ ሌላ ምንም አልልም
+Samuel Mersha yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
wow
የሚገርም ነገር ነው።እንደዚህ አይነት ድንጋይ ወንድ አለ?
አለቃ ቀጠላ ዘ-ብሄረ ሀበሻ yene konjo ene hulgizem endalekesku new sinaded malkes yiqenagnal. Tariku gin betam yasaznal
የስራቸውን ይስጣቸው
ኦ አምላኬ ስንት አይነት አይምሮ የሌለዉ ሰዉ አለ እግዝአብሄር የስራዉ ይክፈለሁ አርፋ በተቀመጠችበት ሂዶ እንደዝህ ያድርጋት አይዛሽ እህቴ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል እኔ እምልሽ ነገር ቢኖር የወደቁት የምያነሳ አምላክ አለን ነገር ሁሉ ለበጉ ነዉ እግዝአብሄር ጤናንሽ ይስጥሽ
እህቴ እዮብ ብዙ መከራን ማጣትና ማግኘት አይሳይቱናል ልብ ያለው ልብ ይበል
በጣም ነው ያስለቀሰኝ ባሁን ሰአት ማነው የሚታመን ማንስ ታምኖ ነው ሂወት መመስረት የሚቻለው እህቴ አዪዞሽ እ.ር የሚወደውን ነው የሚፈትን የአምላክ እናት የጭንቅ ደራሿ እርሷ ትድረስልሽ አለም ከንቱ ናት ነገ ጥለናት እንሄዳለን ለዚቺ ከንቱ አለም ሀይማኖትሽንም አትቀያዪሪ ለክፉ ወች እ.ር አምላክ ፍርድ አለው ስለሁሉም ነገር እ.ር ይመስገን
በናታችሁ ፎቶዉን እንደት እናግኝዉ ምናልባት እናዉቀዉ ይሆናል እንደዚህ አይነት ወንዶችን ማደን አለብን እባካችሁ ሴቶች የዋህ አንሁን እንረዳዳ
በትክክል ለምን ፎቶዋቸውን አትለቁትም ባድላይ ለሌላውም እህቶቻችን ይማሩበታል
lemhno edash sent naw?
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘjgglk gahgl
አዎ ልክ ነሽ
አይዞሽ ንብረት ነገ ይተካል ለጤናሽ አስቢ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ፈተና ለበጎ ነው እህቴ ትምህርት ነው ህይወት ለወደፊቱ ተጠንቀቂ ህይወት ይቀጥላል ከቻልሽ አዋሪኝ
ልረዳት ስለምፈልግ ስልኳን ባገኝ ጥሩ ነበር ዮሴፍ ከአሜሪካ
ውይ ወንድ ልጅ !ለእነሱ ካለኝ ጥላቻ ላይ የዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ይባስ ልቤ ይረበሻል ጥላቻዬ ይፋፋማል
እኔ ላልቅስልሽ የኔ እናት አችምኮ የዋህነት አበዛሽ ሰው አደየ ሁለቴ ይሸወዳል ጭራሽ የቤትሽን እቃ እስመውሰድ አይ ወዶች ማንን አምነን ህይወት እንጀምር ወይ እድሁ እንቀመጥ? አይዞሽ እናቴ አች ደህና ሁኚጅ ፈጣሪ የተሰበረ ልብሽን አይቶ አድ ቀን ይክስሻል አታልቅ ለፈጣሪሽ ስጭው ይሄ ጨካኝ
አይዙሽ ሁሉም ለበጉነው የጉዳችህትሽናት መጀመሪያ ሳታይው አይቸዋለው ማለት አይዙሽ ነገሩም አዴስቀነው ሌባምግዚ ለባነው ማመን ይከብዳል የሰራውን ያገኛል ለመብርሀን ንገራት
ለወንዶች መጎዳት አያስፈልግም እህቶቸ በፍጹም አትጎዱ ወንድ ማለት ወሮ በላ ነዉ ወንድ ልጅ ክፉ ነዉ እኔም በወንድ ከባድ ፈተና ደርሶብኛል አይዞሽ ዉድ እህቴ አታፍሩ እያልኩ አይደለም ግን ብዙም አትመኑ 😢
ቤዛ ነኝ የድንግል ልጅ ልክ ነሹ እናት እኔም ደርሶብኛል አዉቀዋለሁ እኛ ሤቶች በትንሺ ነገር እናምናለን እረ የወዶች ጉዲ ማለቄያዉ መቸ ነዉ
Ene besu ndet kagere wetche ahun 4 amet limolagni new wendochi hulu esun new yemimeslugni sasbew dirgitochu hulu endadis yaskefugnal😢😢
aye wandache tweg...twege...Amelke ytberkwen swe Yagtmane Amelke...Egzabere ykaseasel
እማ ክፉሽን አልስማ lek new lebachon atesto kerebot gen smart hono pleas enam dersobenal mest eyalew tefatechalew belon feker asezone aslekesonal sawek gen erakot beged feker benorebenem erasan asbeleteko so wede legen kerasacho yebelete atewdedot
በጣም በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ነው ዊይይይ የስራውን ይስጠው! እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁንድንግል ማርያም አለሁ ትበልሽ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን እንድሰጥሽ እመኛለሁ!
wandi lijj aramane ikino andi ande
ኧር ምናይ ነት ሰው ነው በነገራችላይ እኛሴቷች እቸኩላለን እግዚአብሄር ለሁላችሁም የውነት ሰው ይስጠን
Betam nebsachenn new yemnsetew area egas
አሜየን
ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ ከውስጥሽ የጠፋው ማንነትሽ ከሱበቀር ለማንም አይቻልምና !ያለፈው የጠፋው ሁላ ለኔ ስላልሆነ ነው ብለሽ አስቢ የእስራኤል አምላክ ሁሉን ይችላልና!!
ዋው ተመቸሽኝ ሆ እኔም እዲህ ህይወቴን በተራ ነገር አሳልፊ ሰጣሁ ግን ምንም አልመሠለኝም ምክንያቱም እግዚአብሔር የምፈልገውን ባይሆንልኝም የሚያስፈልኝን አያሳጣኝም እኔ ባደባባይ አላወጣውም የማላፈቅረውን ሰው እውነት ከቤተ ክርስትያን ውጭ ለማንም አልተናገርሁም አሁንበ10አመቴ ሂወቴ ተለወጠ እግዚአብሔር ይመስጌን
ፈጣሪ የስራክን የስጥክ ምን አይንት ሰው ነክ
lek new
እህቴ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ዛሬ ፈተና ቢበዛብሽ ለበጎ ነው ነገ አዲሥ ቀን ነው አዲሥ ሂወት ትኖሪያለሽ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ነው ለምን እዲሥ ጎዳ ሥበደል ዝም አለኝ ለምን አልደረሰልኝም እዳትይ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ሰወችን ነው እሚፈትነው በድካሚ እይዞሽ ኪዳነ ምህረት ከጎን ትሁን ምህረቱን ታውርድልሽ
አብሽሪ እህት ነገ አድስ ቀን ይመጣል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማርየ ❤❤❤
የኔ እናት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእግዚአብሔር ስም የዝችን ልጅ ስልክ ስጡኝ ያቅሜን ብርዳት ደስ ይለኛል እናም እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ እወነት ልቤ ተሰበር በጣም አዝኛለሁ
እማ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ማለት በቃ ላለፈው ሁሉ አታስቢ የስው ልጅ ወደዚች ምድር የሚመጣው ለፈተና ነው እና በሀይማኖትሽ ጽኝ ድግል ከነልጇ ትጎብኝሽ አይ ግዜ ውድ እህቶቼ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ሰላቢ የሰው ክፍው ይጠብቀን ለሥውም ልብ ይስጠው 😭
ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ ግን አይዞሽ ለፍቅር ብለሽ የከፈልሽዉ ዋጋ ፈጣሪ ይክስሻል እሱም ቢዘገይም የእጁን ያገኛል እኔም እንዳንቺ አይነት ሂዎት አሳልፊአለሁ ግን ፈጣሪ በጣም ሳልጎዳ ከሂዎቴ በጊዜ አሶጣልኝ ልጁን ግን ለጊዜዉ ጎድቶኛል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አይ ዎንዶች የሴት ገንዘብ እየመሰላችሁ ነው እንጅ ብኃላ የስራችሁን ፍታሪ ይሰጣችኃል፡፡ አይዞሽ እህቴ ብኃላ ይቅር በይኝ እያለ ይመጣል ጠብቂ
በህይወት ውስጥ መውደቅና መነሳት አለ። ሰው ይሳሳታል፥ ከሁሉም ስህተት ግን ሰው ይማራል። አንቺም ተሳሳትሽ። ከሌባው ጋር በነበርሽበት ጊዜ ሁሉ በተደጋጋሚ ማንነቱን እንድትጠራጠሪ የሚያደርጉሽ ብዙ ምልክቶች ነበሩ። ለምልክቶች ትኩረት መስጠት፥ አሳማኝ ያለሆኑ መልሶችን አሜን ብሎ ከመቀበል ይልቅ መስቀለኛ ጥያቄዎች እየጠየቁ መልሱ ላይ መድረስ አስፈላጊ ነው። ይህ ስህተት አዲስ የሕይወትን ምእራፍ ከፍቶልሻል። ቢያንስ ያንቺን ጠንካራና ደካማ ጎንሽን አሳውቆሻል።አንቺ ስራ የማታማርጪ ዘርፈ ብዙ የሆነ ሞያ ያለሽ በጣም ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነሽ። እንደንቺ ዓይነቱ ሰው ሰርቶ ለመለወጥ ያለው ዕድል በጣም ከፍ ያለ ነው። ይህ ተራ ሌባ የሰረቀው አንቺ ነገ በእጥፍ ሰርቸሽ ልትመልሽው የምትችይውን ቁሳቁስ ነው። እውቀትሽን፣ ታታሪነትሽንና ስራ መውደድሽ ግን አልሰረቀውም።ከቁሳቁሳ ጋር ጠፋ የምትይውን የትምህርት ማስረጃሽን የተማርሽበት ት/ቤት ሄደሽ መጥፋቱ ን አስተውቀሽ አዲስ የትምህርት መረጃ ተቀበይ። ሌባውን ካገኘሽው እውነተኛ የማንነቱን እስኪያወጣ በምትችይው ቴኳንዶ እክትክት አድርገሽ ደብድቢው። ይኸኛውን ጎንሽንም ማዬት አለበት።ተራ ሌባው የወሰደውን ንብረትም ሆነ ወዳጅ ተብዬውን እንደጠፉ አምነሽ ቅበሪያቸው። ቢደውልልኝ ባገኘው የሚባለውን ነገር እርግፍ አርገሽ ትተሽ ሕይወትሽን እንደ አዲስ ጀምሪ።የጠፋብሽን ንብረት በእጥፍ የመመለስ አቅም ያለሽ ልጅ ነሽ። ወዳጅ ብለሽ የምትይው ልጅ ተራ ሌባ ነው። አንቺ ይህ ተራ ሌባ ያስተማረሽ ጥሩ ትምህርት ነው።
😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል አይዞሽ ማማየ ዛሬ ያነባሽው ነገ ደስታን ይተካል እንደዛሬ አሞኝ አያቅም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ኢትዮ ውስጥ ጨካኝም እንዳለ ጥሩ ስዎች አሉ ለዚህ ነው አላህ የሚታገስን እንደስራችንማ አላህ ተቆጥቶ ምድረ በዳ ያደርጋት ነበር ግን ጥሩዎችን በመአከላችን ስላሉ ነው ግንምንጨካኝ ብትሆንም(ብትሆኝም)ላመነሽ(ላመነክ)ጭካኔህን መጥፎነትህን ባታሳይ(ባታሳዪ)ጥሩ ነው። ለማንኛውም አላህ ከእንደዚህ አይነት ጨካኝ አረመኔ ይጠብቀን።
እኔ ከምንም በላይ የማዝነው በእህቱዋ ነው ሳታየው አይቸዋለሁ መጣሁ እያለች መቅረት ምን ይባላል ይከ ከሀዲ አላህ የስራውን ይስጠው የለቅሶ ኑሮ ይኑር አንች አይዞሽ ሂወትን እንዳዲስ ህፃን ሁነሽ ጀምሪያት ፎቶውን አባዝተሽ በትኝው
ትክክል ነሽ እሙ
Ggg
Tikikil enam yfrdikut be ehita nw bfte abra achafrat ahun chigrshin chayw malti alnbrbatim
በትክክል እየም የገርመኝ እሂ ነበር
ወይይይ የኔን ታሪክ ይመስላል ብዙ ብዙ የሆንኩለት ልጅ ከልጀነት ጀምሮ አብረን አድገን ቡሀላ ላይ ግን የማላውቀው ሰው ሆኖ አየሁት 😭😭😭😭😭
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አምጥቶ አንች ጋር ይጥለዋል ውዶች እባካችሁ ገንዘብ ብሎ እሚጠይቅ ወንድ ወደ ህይወታችሁ አታስገቡ በተለይ እማታውቁትን ወንድ
ውይይይይይይ በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው በጣም ነው ያነባሁት አይዞሽ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን
Betam
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በነገራችን ላይ ይሄን ብሮግራም ሳላደንቅ ማለፍ አልፍልግም በርቱ
ኧረ በጣም ደም እሚያስነባ የፍቅር ታሪክ ነው ምን አይነት ፍጡር ይሆን አይይይይ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው እሷንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት አይዞሽ እህቴ ያሳዝናል ይገርማል ምንም አይገልፀውም
የኔን ታሪክ ደግምሽው ልጁ አንድ ሳይሆን አይቀርም ...እፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቀን የጁን ያገኛል
😮😮😮😮
ኡፍ በጣም ነው የሚያሣዝነው መናይነት ነገርነው የሚሠማው እግዞ እህቴ አይዞሽ የኔጰእህት እግዜያብሔር መልሥ አለው አታልቅሽ
እህቴ አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን እሱን ግን ጌታ የስራውን ይስጠው አይዞሽ ሁሉም ለበጐ ነው ግን አንድ የምለው ነገር ቢኖር ውስጤን የተሰማኝ ከምናገርው በላይ ነው አይዞሽ ጌታ ብድርሽን ይክፈልሽ
በእግዚአብሔር መጾናት ነበረብሽ ፈተና ለበጎ ነበር ምክንያቱም መጸሀፈ እዮብ መአበብ ነበረብሽ እኔም ከአንቺ የበለጠ ነዉ የደረሰብኝ
ልኡል እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ድጋፍ ሆኖ ያፅናሽ እውነት አቅሜ ቢችል እረዳሽ ነበር። እህቴ የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ። ከምለው በላይ ነው ያስለቀሽኝ እውነት እኔም አፍቅሬ ከፍቅረኛየ ጋር ተጣላሁ ብዬ አለቅሳለሁ ይህን ስሰማ ይህም አለ ብየሸተፅናናሁኝ።
እኔግን ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና የቤተሰቦቿ እጅ አለበት ባይ ነኝ።ለምን እህቷ በሚጋቡበት ቀን መጣሁ እያለች ቀረች።ለምን ቀረች? እህትን ያህል ነገር እደውም እራሷ ናት ይህን ያደረገቻት ባይ ነኝ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ።
ሳህህ
ከ 5 አመት በፊት ነበር ይሄ ታሪክ። አሁን ምን ላይ ደርሳ ይሆን???
Weyne yne ehet egzabher mtnanatune yestishe, embrhan selamishen temalishe. yehe leba, tenker bye ayzoshe. jag ❤❤❤
አይዞሽ፡እህቴ፡ሁሉም፡ያልፋል፡እህቴ፡እኔም፡ደርሶብኛል፡ግን፡ጠንካራ፡መሆን፡ነዉእህቴ፡እሰዉ፡ቤት፡ያጠራቀምኩት፡ነዉ፡እሌለሁበት፡ነዉ፡ይዞት፡ነዉ፡ይዞት፡ነዉ፡የወጣዉ፡አይዞሽ፡አንች፡ጤና፡ሰርተሽ፡ታገኛዋለሽ፡፡
እውነት ያሳዝናል እኔ ግን የሰወች ክፋት የህይወት ሙሉ ትምርት ቤት ከመሆኑ የተነሳ. የራሴንም እህት ወንድሞች ማመን አልችል እንኴን ፍቅረኛ. እስቲ እንደኔ በሰወች ክፋት ልቡ የተሰበረ ማነው።
እኔም አለሁ
ይሕ ሰው ሳይሆን አውሬ ነው ማሰብ ያልቻለ አይዞሽ እሕቴ መገፋትሽ ለመልካም ነው ፈጣሪ አይጥልሽም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ያማረ ሕይወት ይሰጥሻል እረ ወንዶችም ሴቶችም ግፋ አንስራ እሱ ግን ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሐል
የኔ እህት። አብሽሪ ማማየ። የዋህ። ልግዜው። ሊጎዳ ይችላል። ነገር ገን መጨረሻው ያምራል። እና። እደዚህ። ጉድ የሰራሽን። ባልጌ ሰውየ የስራውን ይሰጠዋል
ላለፈ ነገር ማልቀሥ ምንም አያሥገኝም ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይከፍልሻል በፈጣሪሽ እመኝ
እውነት ነው !!🥺🥺🥺😭😭😭☝️
አይዞሽ እህቴ ሰው እንደሞተ እንጅ እንደተጎዳ አይቀርም ህይወት ይቀጥላል እመን እንጅ አትፍራ የጁን ያገኛል አንች በመልካምነትሽ ከእግዚአብሄር ታገኝዋለሽ
ከዛሬ2አመት በፊት ነበር ያዳመጥኩት ባለታሪኳን ሁኔታ ማወቅ እና መርዳት አፈልጋለሁ ያኔ ገና በሥደት ጉዞላይ እያለሁ ነበር አሁን ግን የተሻለ ሀገር እና የተደላደለ ኑሮ ላይ ሠለሆንኩ የምችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ
Getnet Kassie የት..ነሽ
Getnet Kassie yebareki wendimwa masebh erasu melkam sewu mehonkin yamelakitalw erdat plis
በጣም ልብ ይነካል በጣም አስለቀሽኝ አንዳንዴ ስናፈቅር ማስተዋል ይኖርብናል ቤተሰብ ደሞ ቀርበው አይዞሽ ማለት ነበረባቸው ምክንያቱም ከጠፋው ንብረት በላይ የሱአ ህይወት ይበልጣል በዋላ ፀፀቱን አችሉትም ለደዚ አይነት ወዶች ግን የስራቹን ይስጣቹ
እህቶቼ ወዶች ጨክነዋል እራሳችሁን ጠብቁ ልቦና ይሰጣቸው😭😭🙏
😂😂
Awo betam😭
😘😘
ምን አደረገ ወዳ እንጂ ተገዳ አይደለም ስንቴ እየዋሻት ካልተማረች ።መቼም አትማር
😂😂😂😅😅😅 ውዶች በታሪኩ አደለም በኮመቱ ነው
ታሪኩ የቆየ ቢሆንም በጣም ሥለቀሠኝ ይህ ታሪክ በከፊል ከኔም ደርሦብኛል ዋናው ለህይወትሽ መጥፎ ነገር የጣለችብሽ እህትሽናት ህወትን ያህል ነገር የማታውቀውን አግንቼዋለሁ ማለቷ ሌላው ሀይማኖትሽን አትቀይሪና በሥልክ አግንቼሽ አቅሜ የፈቀደውን ብርደሽ ደሥይለኝ ነበር እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይስጥሻል ለሱም እግዚአብሔር የእጅን ይስጠው ምን ዓይነት ጨካኝ ነው እፍፍፍፍፍ
በጣም የምገርም የሰው ሰይጣን ነውና እናተትልቅ ትብብር እምታርጎላት ለሶም ሆነ ሌሎች እህቶ ቻችን ይህን ችግረ ማድርሱ ስለማይቀር እሱን አግኝቶ ለፍርድ ማቅርብ እሚገባውን ቅጣት እዳገኝ እሶን አላህ ብርታቱንና ጥክርናውን ይስጣት በርግጥ ታሪኩ ቢቆይም በጣምነው ያዘኩት እደትሰው ሊታመን ይችላል እድህ እየተሰማ ።
እፍፍፍፍ በጣም ያማል እእቴ አይዞኝ ነገሮች ወሉ ለበጎ ነው ወዶችዬ በጣም ምንይሻላቻል እኔ ከጎንሽ ነው
betam yasazinal ayizosh ehit fetare cherso yimarsh lesum Egizeyabher linona yisitew eums behig masifeleg minm lewut yelewum esu fetrai feligo yagenew ayizoh dingl kaleshibet chinket fetina tawutash
betam yasazinal wedefit tru hiwet endemigetmsh tesfa Aedergalehu
ኡፍፍፍ እኔም በወድልጅ ተጎድቻለሁ ወንድን ማመን ከባድ ነው :: ❤❤❤❤😢😢😢😢 1:02:27
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ምን አይነት አውሬ ነው ውይ ወንድ ወንድን ከመውደድ ቆሞ መቅረት ይሻላል ስንት አይነት አይናአውጣ አለ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፍልሽ እህት።
እረ ከምድረ ገፅ ያጥፉቸው
በጣም ጨካኝ
አረ ምን አይነት አረመኔ ነው ሰው ባፈቀረ ስቃይ አማኝ እና አፍቃሪ ሁሌም እንደተበደለ እና እየተሰቃየ ነው ሰው አንዴ ይሞታል አፍቃሪ ግን ሁሌም???? አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺጋ ይሁን::
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
በጣምያሳዝናልእግዚአብሔርይርዳሽ
ኤህ የሰውን ልብ የሚሰብሩ ሴትም ሆነ ወንድ መንገዳቹ ሁሉ ገሀነም ይሁን አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር መልካም ነው ላንቺ ያልተፈጠረን ወንድ አትጠብቂ ከፊትሽ ላለው ነገር እጅሽን ዘርጊ በርቺ ተንበርክከሽ ለመድሀኒአለም ተንበርክከሽ ንገሪው በእንባ አጫውችው የማንም እንባ ባለ እዳ አይደለም ጌታ አይዞን ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ልጁ የጭንቅላት ጨዋታ ነው የሚጫወተው የማይተው የለም ተረጋጊ
ሳሚ የባንኪ አካውንት ካላት ስጠኝ
አይዞን አይዞን ማማየ መላዕክ መስለው ብዙ ሳይጣኖች አሉ የዛሬው እንባሽ ነገ ደስታሽ ይሆናል እና በቃ አሁንም መጀመርያ እንደነበረሽ ህይወት ይመለሳል እሱ ግን የእጁን ያገኛል
ይሁን ታሪክ በፊትም ሰምቸዋለሁ ይህንም ህደዚ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር የኔውማ የአ፣ስራሶስት፣ሺብር ስልኬን፣ይዞብኝ፣ጠፍቶ፣ብኛል
Yaachi yebassi enikwanim achin yezo alixefaa silkun yegezali kkkkkkkkk weye zediroo
የእኔ እናት ደሜ ለስራ ያለሽ ፍቅር ድቅ ነው የኔ ታታሪ እመቤቴ ማርያም የጨለመውን ህይወትሽን በብርሀን ትሙላልሽ የኔ ከርታታ
አይዞች ማር አላህ የስራውን ይስጠው እረ ወዶች እናተ አመዳሞች እንደት ይሻላችኧል ምነው ከምድር ገፅ ቢያጠፍችሁ እረ አቃጠላችሁን ምላሳችሁን ይቁረጠው አዳይነት ናችሁ እናተ ሆዳሞች ሰምታችኧል
እራያ ማኛ ነው 4322 ክክክክክክ አሜን
እራያ ማኛ ነው 4322 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትክክል ማርርርር
እራያ ማኛ ነው 4322 😂😂
እራያ ማኛ ነው 4322 አይዞሽእህት
@@ምንተክቼልርሳሺኡሚ ክክክክክክክክ
ማሚ ታሪኩ በጣም ያሣዝናል ግን አይዞሸ ለእግዛቤረ ሥጭው ተይው አይሆንም ብለሸ አንዴ ተይው አይጭነቀሸ ላንች ያለው አለ እኮ እና ጠንካራ ነሸ መልካም ማድረግ ለራሥ ነው አትቆጭ ይሆናል ብለሸ ነበረ በቃ ይሂድ እና ድንግል ማሪያም ትከተልሺ ባለሸበት አይዞሸ ማሚ የነገን አታወቂምና በረች
እኔ እህቴ እምነትሽን አደራ እሱ ከሁሉም ያወጣሻል እና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
ልጅትዋ ጠካራና ጎበዝ ልጅ ናት በትንሽ ነገር ሰርታ የምትቀየር ልጅ ናት እናም ላኩልንመገኛዋን አይዞሽ ማማየ በጣም ልብ ይነካል ያማል መገፍት ለከይርነው ግን ወንዶች አይ ወዶች
ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኚ እግዜር ጤናሽን ይስጥሽ በፁም እንዳትወድቂ
የኔ ጀግና እኔ ላአንቺ መምከር አልፈልግም ግን ልልሽ የምፈልገው ተረጋጊ ይሄ የሲኦል ልጅ የጁን ያገኛል ።
ሳሚ ስለፕሮግራምህ በጣም እናመሰግናለን ግን የዝችን የሚስኪን ስልክ የማገኘበትን መንገድ አፈላልግልኝ
Ayezosh gen wedn bemn mamn yeshll sewc
lewd selk mawrt Akumlh
ለወንድልጅ ሳትሞቱ ታዋርሳላችሁ የባክብር ሲያልቅ ወርቃችሁን ኤጭ እሰኪ ሴቶች ኮሰተር በሉ አንድግዜ መሳሳት ያለነው ወንድልጅ አያታላችሁ በሀራም አትቅርቡ ቤተሰብ ያላወቀው ወንድ ገደል ይግባ
እግዚአብሔር ወደቀድሞው ጤናሽ ይመልስሽ..አይዞሽ የልብሽን ..ሁሉለገዳም አባቶች ተናገሪ በጸሎት ያስቡሽ...እመቤቴ ትጠብቅሽ .ምስኪን አይዞሽ
ይሄ በሰው ተመስሎ የገባ አጋንንት ነው አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ታሪክ ከያሪ ነው እንደዛሬ አሞኝ ተሰምቶኝ አያቅም ወንዶች የሠይጣን አጋሮች ፈጣሪ ድፍት ያርጋቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል
ኤረ ወንዶች አፈር ያስበላችሁ እንደዚ በሰው ሂዎት ምትጫወቱ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል አዞሽ ማር እኔም እንዳንቺ የተጓዳው ነኝ እና መፅናናቱን እመኝልሻለው ኑፁህ ልባችንን አስረክበን ስናነባ እንኖራለን እናም አዞሽ
ያማል ሰውች በተቀመጥንበት መታቹ ሰላማችንን ይነሱናል ግን አድቀን ኡነተኛው አምላክ የፈርዳል
😂
Ewnate yifrdale
ሲጀመር አንቺ ነሽ እንጂ የምትወጂው እሱ አልነበረም ጥፋቱ ያንቺ ነው በደግድ ውደደኝ ነው እኮ እያልሺው የኖርሺው
የት አግኝቻት አብሬያት ልኑር ልክ እንደ እህት እንከባከባታለሁ
በልጂቱ ታሪክ እና በደረሰባት ችግር በጣም አዝኛለሁ፡፡በተቃራኒው ደግሞ በአስተያየት ሰጪዎች በጣም ተናድጃለሁ፡፡መርዳት ከፈለጋችሁ እሷን መርዳት አንጂ በጅምላ ወንዶችን መሳደብና ከንፈር መምጠጥ ጥቅም የለውም ፡፡ሁልሽም እግርሽን ሰቅለሽ አየሰጠሸ ነው በኋላ ወንዶች ወንዶች የምትይው ሙላሽ፡፡ሞጥሟጣ ሁላ፡፡
በጣም ይሚገርም ነው እህቴ አይዞሽ ይህም የምትረሽበት ግዜ ይመጣል እራሥሽን አረጋጊሠው ግን ዘላለም ለማይኖርበት አለም ለምን ክፉ ይሠራል ለምንንን???
Bogale Berda - q
ሱራፌል አምላክ በወጣው ይተካልህ ቅንልብ አለህ አምላክ ይስጥህ ላንቺም ድንግል ከጎንሽ ትሁን መከራው መራራ ቢሆንም እምነትሽን አደራ ድንግልን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እህቴ
አይዝወሽ የንኤ ቆንጆ 😭😭😭😭😭
ታሣዝኛለሽ ግን ምን ታደርጊዋለሽ ፍቅር ነው ማሥተዋልሽን የነጠቀሽ መልካም አፍቃሪ ነሽ ለዚህ ደሥ ሊልሽ ይገባል።ወንድ ልጅ ነኝ በማለቴ አፈርኩኝ።አንገት ደፋሁኝ።ሠወች እንዲህ ነን እንግዲህ ምን ታደርጊዋለሽ እባካችሁ ለእውነተኛ ፍቅር ያደራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ።ምላሡ የረዘመን ወንድ በአሥተውሎ ተመልከቱት ጊዜ ሁሉን ነገር አውጥቶ ያሣያልና ጊዜን ሥጡ ቶሎ ወንድ ልጅን ወደ ህይወታችሁ አታሥገቡ።በማሥተዋል ተመላለሡ ።ወንድ ልጅ ሆዳም ነን።ፍቅር አንውቅም እግዛብሄር ይሁነን አምላክ ይርዳሽ እህቴ አሣዝነሽኛል
betam wedim gin lemin yhon enea eraswu ye 9 amet fikiregnaye bireanem kebela behuala ykerta lela hiwet jemirealehu bilogn tefa enea gin fikerwun argizea alehu dagim ymeta yhon eyalku gin lemin
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የዋህ ስንሆን ብዙ መከዳቶችን እናስተናግዳለን አሁን አንች ወደራስሽ ተመለሽ ባለፈው ህይወትሽ ተማሪበት እንጅ እራስሽን አትጉጅ ከዚህ ሁሉ በላይ ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ ይርዳሽ
እስልምና ፍቅረኛ መያዛ የሚከለክለው ለዚህ ነው ትክክለኛ ወንድ ቤተሰቡን አማክሮ ሽማግሌ ልኮ በሀይማኖት አባት አስመርቆ በክብር ትዳር ይመሰርታል ሴቶችዬ ጀርባውን የማታውቁት ሰው አታፍቅሩ ዘንድሮ በምሰማው ጉድ ትዳር አስጠላኝ 😓
በክራስታንም እዳዛነው ለምን እደዚህ እደሆናግን አላውቅም ፋጣረ ጋብቻነው የሚፍቅደው
እሽ😂😂😂😂😂እስልምና
የ ዋህ ስትሆኝ ወንድ ልጅ መጠቀሚያ ያደርግሻል ፡፡ አብዛኛው ወንዶች ባለጌወች ነን፡፡ ስለዚህ እህቶቸ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
በጣም ወላሂ፡ ያሳዝናል እኔም ብዙ ወዳች፡ የዋህ ሴቶችን አይወዱም እሚጫወትባቸውን እሚዋሹ አቸውን፡ ነው እሚወዱት አልሀምዱሊላህ እራሴን ጠብቄ እኖራለሁ አላህ እስካለ፡፡ ድረስ
Ensha Allah my Allah protect us
@@ousmanfereja6194 ኢንሸአላህ አላህ የሰጠን ይሻለናል
@@Samee-ie4ge ensha Allah bero dua adrge ensha allah
We're do you live bero
ፎቶውን ሶሻል ሚዲያ ላይ ልቀቂው ለሌሎች እህቶች እንዲጠነቀቁ
Awo betam harif nebere enem 7 amete techebereberalew ahunem seleke eyiqeyayiere sew eyacheberebere new endete yeweseta awetecha lenagere yeweseta qusele?
ይህ ታሪክ በኔ ላይም ደርሷል ግን ቶለ ነቅቸ አለሁ እግዚአብሔር ምልካም ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፍትናል አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህት መፅሀፍ ቅዱስ አቢቢ ኢዮብ እኔ በኢዮብ የተፅናናሁት እህት ከመጀመሪያው እልቅ የዋለኝሁ ይበልጣል እኔ በሰው አገረ ላይ ነኝ ግን ይህን ቃል ሳንብ በጣም ተርጋጋሁ እግዚአብሔር መልካም ነው በነገራችን ሁሉእሽ
አይዞሽ እህት እመብረሀን ትርዳሽ ወንድ ሲባል ከአባትና ወንድም እራሱ መለየትን ያሰኛል እኔም ያንቺ ቢጤ ነኝ አንድ አመት ሙሉ ከቤት ሳልወጣ ቀርቻለው ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ ተስፋ አንድ አምላክ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የምለብሰውን ልብስ እንኳን ሰይኖረኝ ቀርቼ ነበር አውን ግን አምላክ ክብሩ ይስፋ በስደት ላይ እገኛለው ህይወት ትቀጥላለች እምነት ተስፋ ስኬት ይኑረን ብቻ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው የወሰደው ንብረት ለግዜው እሚጠቅመው መሥሎትጅ እሣት ነው እሚሆንበት አይዞሽ አንች የፍቅር መሥዋት ከፍለሻል እግዛብሔር ይከፍልሻል ፈጣሪ ይርዳሽ
እውነተኛ ፍቅር የምናየው በፊልም ብቻ ነው። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ መፅናናትን እመኝልሻለሁ አላህ አንድ ቀን እነዚህን ታሪኮችሽን የሚክስሽ ቀን ይመጣል ተስፋ አትቁረጪ አላህ ክአንቺጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ።
4andandand
እናት እሱ የህይወት መጨረሻ አይደለም ነገም ሌላ ቀን ነው ይሄም ያልፋል
መፈሳዊነት ለብዙ ይጠቅማል ወደ ነፍስሽ እረኛ ተመለሽ በራስሽ ፍቃድ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድና ሃሳብ መንገድ ጀምር
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዞናል አይዞሽ የኔ እህቴ ሁሉ ያልፍል ውይ ውንዶች
@@netsiyefkrsewcvhf325
ትክክል
ወይኔ በማርያም ምን አይነት ፈርአ እግዚያብኤር የሌለው ፍጡር ነው በጌታ እጅግ በጣም ነው ውስጤ ያነባው አምላክ ሁሉንም ነገር ለበጎ ነው የሚያደርገው አይዞሽ እሱ ያንቺን ህይወት አበላሽቶ ህይወቱ ተስተካክሎ ይኖራል ማለት ዘበት ነው ስለዚ እራስሽን ለማፅናናት ሞክሪ አምላክ አለ ባታይው ወይም ባትሰሚ እንጄ ይኤኔ እሱም የእጁን አግኝቶዋል እግዚያብኤር መፅናናትን ይስጥሽ ህህቴ አይዞሽ በትግስት ያሰብሽው ይሳካል ኦ.አምላኬ
እውነት ነው
እኔም በጣም የሚወደኝ ልጂ ነበር እኔ በስአቱ አልወደውም ግን በጣም ጥሩ ልጂ ስለሆነ አከብረዋለሁ እኔ አልወድህም ማለትም ከበደኝ በተዋወቅን ከ2ወር በኃላ ወደ ሳውድ መጣሁ ከዛ በኃላ ኮቢውተር ገዝተሽ ላኪልኝ አለኝ አልችልም እኔ ኮትራት ነው የምሰራው አይመቸኝም አልኩት ከዛ በቃ ብር ላኪልኝ የምገዛበት አለኝ እኔም በብሎክ አባርርኩት እና ለብር ብሎ የመጣን መራቅ ነው
እሰይ ጀግና
አዎ ትክክል ነሽ ማር ደግ አረግሽው
በጣም ጎበዝ
አይዞሽ ገንዘብ ይገኛልም ይጠፍልም እራሥሽን ጠብቂኝ ጤናከሆንሽ እሁሉም ትደርሻለሽ ሙሥሊም ከሆንሽ ወደ እምነትሽ ተመለሽ አደራ ነው የምልሽ
ጀግና ብዬሻለሁ
በጣም እጅግ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው በሰው ላይ ይሄን ያህል ጭካኔ መፈፀሙ ያሳዝናል ልጅቱዋን በምን አይነት መንገድ ማግኘት እችላለው ተባበሩኝ
Achi monyi nati edde nabileeshiw kkeepolissi gaa xebiqiwo
እኔጃ ወዶች ግን ምን አይነት ልብና አስተሳሰብ እዳላቸው ምንም ጥሩ ቢሆኑ መቀየራቸው አይቀርም ፈጣሪ ከዲ አይነቱ ይሰውረን ሰላማዊ ህይወታችን ላይ በትግል ገብተው ህይወታችንን
እዳልሆነ አድርገው ይሄዳሉ ልቦና ይስጣቹ ወዶችዬ አፈር ያስበላቹ
በጣም የሚገርም አይ ወንዶች መቼ ነው የህሊና ሰው የምትሆኑት ምድረ ከሀዲ ሁሉ
ያሁን ሰአት ወዶች መቸም ይህሌና ሰወች አይሆኑም
አይዞሽ እህቴ ወንዶች እንሰሳ ሆነዋል እንጠንቀቅ እህቶች
😭😭ወይኔዘንዲሮ
እፉፉፉፉፉፉፉ በጣምይከብዳል
Betsam.enji
Abo
አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ
sofia mohamክፐ9ፕፕይፐ7ጋር ይፕ8ፕፕ7ፕ0ፓፕmed9 7777፹767777778ፓፓ፰888ኣምልፕልልክፕልፕ79ፕ
sofia mohammedፕ፱ፕ8እንደ 7፺፹፺፺፹፺፰፱፺፱፺፺፻፱፱፺፱፱፺፺፹፺፱፱፺፱፱፺፺፱፺፱፱፺፺፺፺፺፱፱፻9ፕ፻፺፻፻፹፺፺፱87ለማ 8እንደአ8ል9ኧ9አ99ፕ8ኣልፕፕይፕ87የፕፐፕፕፕፓፕ8ኣፕፖ8ፕ፰፱፱ጋር ፓል9ጋር ኤ9ለምን9 8888ለምን88ፕልል7ይልልል8ሊያ7ፓላው 8ል78ፓፓ፻8ኽ9ፕ6፱፼፻፹፹፱፱፺፰፺፺፱፱፺፱፻፱፺፱፱፱፺፱፱፺፱፺፱፹፺፺፺፺፱፺፺፺፺፺፺፱፺፱፹፺፺፺፺፺፺፱፺፺፱፱ አመሰግናለሁ ይፕ9ይ8ኣጵጵጵጵ8
Ech men yetezeneltal dedeb sew endezh yetelele bmayrewek sew ooo my gad
@@حياتسليمان-ع3ف አይዞሺ እህቲ ወንድ ውሻ ሁነዋል ውሻ ይሻላል አንዳንድ ሲቀሩ እጅ
Sofiya yena konjo endat nesh I miss you Astar negne ke Kuwait
ሳሚ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።ትዕግሰቱን ብርታቱን ይሰጥሸ ታጋሽ ጥሩ አመለካከት ያለሽ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይካሰሽ
የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ እንደ ዛሬ ተሰምትኝ አያውቅም እኛ ሴቶች የዋሕ ከፈቀርን ሁሉን ነገር አሳልፈን እሰጣለን የኢትዮጵያ ወንዶች ነቀርሳዎች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እሕት የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋውን ሁሉ ይተካልሽ የተሠበረውን ልብሽን ይጠግልሽ 😭😭😭😢😢😢
ሴቶችዮ እባካችሁ ስናፈቅር እነሱ የሚያወሩልንን ብቻ አንስማ እንመን ።ማነው ምንድን ነው ብሎ ስለሱ ከሌላ አካል በጉን ማጣራት ግድ ይላል ።በየቀኑ ለቅሶ ከንፈር መምጠጥ አያስፈልግም ።ብልጥ እንሁን ከሌላው እንማርበት እንጂ ።
ትክክል
በትክክል እናውቀዋል ካልነው ሰው ብዙ የማናቃቸው ነገሮች አሉ
ወደ እምነትሽ ተመለሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እዲህም ለምታደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ o_O
Fexari yerddaashi wedoch ebabi nachew hoddaachew ayegegim effffff azoshi
ወድን ማመን ቀብሮ ነው እህት
Wayiiiii yenat nabs yet yehon yemegabaw
Kebrom ayastemamenem
አወንወላሂ
ልክ፡ነሽ፡የኔም፡ታሪክ፡ስስት፡ቀን፡አያልቅም፡
እውነት ነው ውዴ
የኔ ማር ውይ እደት አሳዘንሽኝ ግን ለበጎ ነው አይዞን ማንኛውም ሰው ያፈቅራል ማንኛውም ሰው ደግሞ ከሚያፈቅረውጋ አይኖርም ግን ደግሞ ክህደት ልብን ይሰብራል የደረሰበት ነው እሚያቀው እግዚ አብሄር አምላክ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ማማየ እመኝ ደግሞ ጥሩ ህይወት ይኖርሻል
ስለፍቅር ታሪክ መሥማት እየፈለኩ ግን አልሠማም ምክንያቱም ቁሥል አለብኝ ሥለፍቅር ሥሠማ ያመኛል እባባም ይለኛል
በጣም ባሌጌ ሰው ነው ሰው ማለት ቀርቶ አርዬስ ብዬ ብሰይመው ደስ ይለኞል እና እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መበርታት ነው ያለብሽ አንገትሽን ቀና አርጊ ባንቺ ብቻ አይደለም እንደዚህ የሚከስትው ብዙ ጥሩ ስው እንዳለ ብዙ መጥፎም አሉና በርቺ
በህይወቴ ትልቅ ከሆንኩ 3 ግዜ አለቀስኩ አባቴ&አያቴ ሲሞቱና ይሄን ታሪክ ስሰማ ሌላ ምንም አልልም
+Samuel Mersha yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
wow
የሚገርም ነገር ነው።እንደዚህ አይነት ድንጋይ ወንድ አለ?
አለቃ ቀጠላ ዘ-ብሄረ ሀበሻ yene konjo ene hulgizem endalekesku new sinaded malkes yiqenagnal. Tariku gin betam yasaznal
የስራቸውን ይስጣቸው
ኦ አምላኬ ስንት አይነት አይምሮ የሌለዉ ሰዉ አለ እግዝአብሄር የስራዉ ይክፈለሁ አርፋ በተቀመጠችበት ሂዶ እንደዝህ ያድርጋት አይዛሽ እህቴ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል እኔ እምልሽ ነገር ቢኖር የወደቁት የምያነሳ አምላክ አለን ነገር ሁሉ ለበጉ ነዉ እግዝአብሄር ጤናንሽ ይስጥሽ
እህቴ እዮብ ብዙ መከራን ማጣትና ማግኘት አይሳይቱናል ልብ ያለው ልብ ይበል
በጣም ነው ያስለቀሰኝ ባሁን ሰአት ማነው የሚታመን ማንስ ታምኖ ነው ሂወት መመስረት የሚቻለው እህቴ አዪዞሽ እ.ር የሚወደውን ነው የሚፈትን የአምላክ እናት የጭንቅ ደራሿ እርሷ ትድረስልሽ አለም ከንቱ ናት ነገ ጥለናት እንሄዳለን ለዚቺ ከንቱ አለም ሀይማኖትሽንም አትቀያዪሪ ለክፉ ወች እ.ር አምላክ ፍርድ አለው ስለሁሉም ነገር እ.ር ይመስገን
በናታችሁ ፎቶዉን እንደት እናግኝዉ ምናልባት እናዉቀዉ ይሆናል እንደዚህ አይነት ወንዶችን ማደን አለብን እባካችሁ ሴቶች የዋህ አንሁን እንረዳዳ
በትክክል ለምን ፎቶዋቸውን አትለቁትም ባድላይ ለሌላውም እህቶቻችን ይማሩበታል
lemhno edash sent naw?
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘjgglk gahgl
አዎ ልክ ነሽ
አይዞሽ ንብረት ነገ ይተካል ለጤናሽ አስቢ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ፈተና ለበጎ ነው እህቴ ትምህርት ነው ህይወት ለወደፊቱ ተጠንቀቂ ህይወት ይቀጥላል ከቻልሽ አዋሪኝ
ልረዳት ስለምፈልግ ስልኳን ባገኝ ጥሩ ነበር ዮሴፍ ከአሜሪካ
ውይ ወንድ ልጅ !
ለእነሱ ካለኝ ጥላቻ ላይ የዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ ይባስ ልቤ ይረበሻል ጥላቻዬ ይፋፋማል
እኔ ላልቅስልሽ የኔ እናት አችምኮ የዋህነት አበዛሽ ሰው አደየ ሁለቴ ይሸወዳል ጭራሽ የቤትሽን እቃ እስመውሰድ አይ ወዶች ማንን አምነን ህይወት እንጀምር ወይ እድሁ እንቀመጥ? አይዞሽ እናቴ አች ደህና ሁኚጅ ፈጣሪ የተሰበረ ልብሽን አይቶ አድ ቀን ይክስሻል አታልቅ ለፈጣሪሽ ስጭው ይሄ ጨካኝ
አይዙሽ ሁሉም ለበጉነው የጉዳችህትሽናት መጀመሪያ ሳታይው አይቸዋለው ማለት አይዙሽ ነገሩም አዴስቀነው ሌባምግዚ ለባነው ማመን ይከብዳል የሰራውን ያገኛል ለመብርሀን ንገራት
ለወንዶች መጎዳት አያስፈልግም እህቶቸ በፍጹም አትጎዱ ወንድ ማለት ወሮ በላ ነዉ ወንድ ልጅ ክፉ ነዉ እኔም በወንድ ከባድ ፈተና ደርሶብኛል አይዞሽ ዉድ እህቴ አታፍሩ እያልኩ አይደለም ግን ብዙም አትመኑ 😢
ቤዛ ነኝ የድንግል ልጅ ልክ ነሹ እናት እኔም ደርሶብኛል አዉቀዋለሁ እኛ ሤቶች በትንሺ ነገር እናምናለን እረ የወዶች ጉዲ ማለቄያዉ መቸ ነዉ
Ene besu ndet kagere wetche ahun 4 amet limolagni new wendochi hulu esun new yemimeslugni sasbew dirgitochu hulu endadis yaskefugnal😢😢
aye wandache tweg...twege...Amelke ytberkwen swe Yagtmane Amelke...Egzabere ykaseasel
እማ ክፉሽን አልስማ lek new lebachon atesto kerebot gen smart hono pleas enam dersobenal mest eyalew tefatechalew belon feker asezone aslekesonal sawek gen erakot beged feker benorebenem erasan asbeleteko so wede legen kerasacho yebelete atewdedot
እውነት ነው
በጣም በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ነው ዊይይይ የስራውን ይስጠው!
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
ድንግል ማርያም አለሁ ትበልሽ
ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን እንድሰጥሽ እመኛለሁ!
wandi lijj aramane ikino andi ande
ኧር ምናይ ነት ሰው ነው በነገራችላይ እኛሴቷች እቸኩላለን እግዚአብሄር ለሁላችሁም የውነት ሰው ይስጠን
Betam nebsachenn new yemnsetew area egas
አሜየን
ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ ከውስጥሽ የጠፋው ማንነትሽ ከሱበቀር ለማንም አይቻልምና !ያለፈው የጠፋው ሁላ ለኔ ስላልሆነ ነው ብለሽ አስቢ የእስራኤል አምላክ ሁሉን ይችላልና!!
ዋው ተመቸሽኝ ሆ እኔም እዲህ ህይወቴን በተራ ነገር አሳልፊ ሰጣሁ ግን ምንም አልመሠለኝም ምክንያቱም እግዚአብሔር የምፈልገውን ባይሆንልኝም የሚያስፈልኝን አያሳጣኝም እኔ ባደባባይ አላወጣውም የማላፈቅረውን ሰው እውነት ከቤተ ክርስትያን ውጭ ለማንም አልተናገርሁም አሁንበ10አመቴ ሂወቴ ተለወጠ እግዚአብሔር ይመስጌን
ፈጣሪ የስራክን የስጥክ ምን አይንት ሰው ነክ
lek new
እህቴ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ዛሬ ፈተና ቢበዛብሽ ለበጎ ነው ነገ አዲሥ ቀን ነው አዲሥ ሂወት ትኖሪያለሽ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ነው ለምን እዲሥ ጎዳ ሥበደል ዝም አለኝ ለምን አልደረሰልኝም እዳትይ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ሰወችን ነው እሚፈትነው በድካሚ እይዞሽ ኪዳነ ምህረት ከጎን ትሁን ምህረቱን ታውርድልሽ
አብሽሪ እህት ነገ አድስ ቀን ይመጣል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማርየ ❤❤❤
የኔ እናት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእግዚአብሔር ስም የዝችን ልጅ ስልክ ስጡኝ ያቅሜን ብርዳት ደስ ይለኛል እናም እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ እወነት ልቤ ተሰበር በጣም አዝኛለሁ
እማ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ማለት በቃ ላለፈው ሁሉ አታስቢ የስው ልጅ ወደዚች ምድር የሚመጣው ለፈተና ነው እና በሀይማኖትሽ ጽኝ ድግል ከነልጇ ትጎብኝሽ አይ ግዜ ውድ እህቶቼ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ሰላቢ የሰው ክፍው ይጠብቀን ለሥውም ልብ ይስጠው 😭
ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ ግን አይዞሽ ለፍቅር ብለሽ የከፈልሽዉ ዋጋ ፈጣሪ ይክስሻል እሱም ቢዘገይም የእጁን ያገኛል እኔም እንዳንቺ አይነት ሂዎት አሳልፊአለሁ ግን ፈጣሪ በጣም ሳልጎዳ ከሂዎቴ በጊዜ አሶጣልኝ ልጁን ግን ለጊዜዉ ጎድቶኛል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አይ ዎንዶች የሴት ገንዘብ እየመሰላችሁ ነው እንጅ ብኃላ የስራችሁን ፍታሪ ይሰጣችኃል፡፡ አይዞሽ እህቴ ብኃላ ይቅር በይኝ እያለ ይመጣል ጠብቂ
በህይወት ውስጥ መውደቅና መነሳት አለ። ሰው ይሳሳታል፥ ከሁሉም ስህተት ግን ሰው ይማራል። አንቺም ተሳሳትሽ። ከሌባው ጋር በነበርሽበት ጊዜ ሁሉ በተደጋጋሚ ማንነቱን እንድትጠራጠሪ የሚያደርጉሽ ብዙ ምልክቶች ነበሩ። ለምልክቶች ትኩረት መስጠት፥ አሳማኝ ያለሆኑ መልሶችን አሜን ብሎ ከመቀበል ይልቅ መስቀለኛ ጥያቄዎች እየጠየቁ መልሱ ላይ መድረስ አስፈላጊ ነው።
ይህ ስህተት አዲስ የሕይወትን ምእራፍ ከፍቶልሻል። ቢያንስ ያንቺን ጠንካራና ደካማ ጎንሽን አሳውቆሻል።
አንቺ ስራ የማታማርጪ ዘርፈ ብዙ የሆነ ሞያ ያለሽ በጣም ጎበዝና ታታሪ ልጅ ነሽ። እንደንቺ ዓይነቱ ሰው ሰርቶ ለመለወጥ ያለው ዕድል በጣም ከፍ ያለ ነው።
ይህ ተራ ሌባ የሰረቀው አንቺ ነገ በእጥፍ ሰርቸሽ ልትመልሽው የምትችይውን ቁሳቁስ ነው። እውቀትሽን፣ ታታሪነትሽንና ስራ መውደድሽ ግን አልሰረቀውም።
ከቁሳቁሳ ጋር ጠፋ የምትይውን የትምህርት ማስረጃሽን የተማርሽበት ት/ቤት ሄደሽ መጥፋቱ ን አስተውቀሽ አዲስ የትምህርት መረጃ ተቀበይ።
ሌባውን ካገኘሽው እውነተኛ የማንነቱን እስኪያወጣ በምትችይው ቴኳንዶ እክትክት አድርገሽ ደብድቢው። ይኸኛውን ጎንሽንም ማዬት አለበት።
ተራ ሌባው የወሰደውን ንብረትም ሆነ ወዳጅ ተብዬውን እንደጠፉ አምነሽ ቅበሪያቸው። ቢደውልልኝ ባገኘው የሚባለውን ነገር እርግፍ አርገሽ ትተሽ ሕይወትሽን እንደ አዲስ ጀምሪ።
የጠፋብሽን ንብረት በእጥፍ የመመለስ አቅም ያለሽ ልጅ ነሽ።
ወዳጅ ብለሽ የምትይው ልጅ ተራ ሌባ ነው። አንቺ ይህ ተራ ሌባ ያስተማረሽ ጥሩ ትምህርት ነው።
😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል አይዞሽ ማማየ ዛሬ ያነባሽው ነገ ደስታን ይተካል እንደዛሬ አሞኝ አያቅም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ኢትዮ ውስጥ ጨካኝም እንዳለ ጥሩ ስዎች አሉ ለዚህ ነው አላህ የሚታገስን እንደስራችንማ አላህ ተቆጥቶ ምድረ በዳ ያደርጋት ነበር ግን ጥሩዎችን በመአከላችን ስላሉ ነው ግንምንጨካኝ ብትሆንም(ብትሆኝም)ላመነሽ(ላመነክ)ጭካኔህን መጥፎነትህን ባታሳይ(ባታሳዪ)ጥሩ ነው። ለማንኛውም አላህ ከእንደዚህ አይነት ጨካኝ አረመኔ ይጠብቀን።
እኔ ከምንም በላይ የማዝነው በእህቱዋ ነው ሳታየው አይቸዋለሁ መጣሁ እያለች መቅረት ምን ይባላል ይከ ከሀዲ አላህ የስራውን ይስጠው የለቅሶ ኑሮ ይኑር አንች አይዞሽ ሂወትን እንዳዲስ ህፃን ሁነሽ ጀምሪያት ፎቶውን አባዝተሽ በትኝው
ትክክል ነሽ እሙ
Ggg
Tikikil enam yfrdikut be ehita nw bfte abra achafrat ahun chigrshin chayw malti alnbrbatim
በትክክል እየም የገርመኝ እሂ ነበር
ወይይይ የኔን ታሪክ ይመስላል ብዙ ብዙ የሆንኩለት ልጅ ከልጀነት ጀምሮ አብረን አድገን ቡሀላ ላይ ግን የማላውቀው ሰው ሆኖ አየሁት 😭😭😭😭😭
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አምጥቶ አንች ጋር ይጥለዋል
ውዶች እባካችሁ ገንዘብ ብሎ እሚጠይቅ ወንድ ወደ ህይወታችሁ አታስገቡ በተለይ እማታውቁትን ወንድ
ውይይይይይይ በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው በጣም ነው ያነባሁት
አይዞሽ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን
Betam
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በነገራችን ላይ ይሄን ብሮግራም ሳላደንቅ ማለፍ አልፍልግም በርቱ
ኧረ በጣም ደም እሚያስነባ የፍቅር ታሪክ ነው ምን አይነት ፍጡር ይሆን አይይይይ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው እሷንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት አይዞሽ እህቴ ያሳዝናል ይገርማል ምንም አይገልፀውም
የኔን ታሪክ ደግምሽው ልጁ አንድ ሳይሆን አይቀርም ...እፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቀን የጁን ያገኛል
😮😮😮😮
ኡፍ በጣም ነው የሚያሣዝነው መናይነት ነገርነው የሚሠማው እግዞ እህቴ አይዞሽ የኔጰእህት እግዜያብሔር መልሥ አለው አታልቅሽ
እህቴ አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን እሱን ግን ጌታ የስራውን ይስጠው አይዞሽ ሁሉም ለበጐ ነው ግን አንድ የምለው ነገር ቢኖር ውስጤን የተሰማኝ ከምናገርው በላይ ነው አይዞሽ ጌታ ብድርሽን ይክፈልሽ
በእግዚአብሔር መጾናት ነበረብሽ ፈተና ለበጎ ነበር ምክንያቱም መጸሀፈ እዮብ መአበብ ነበረብሽ እኔም ከአንቺ የበለጠ ነዉ የደረሰብኝ
ልኡል እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ድጋፍ ሆኖ ያፅናሽ እውነት አቅሜ ቢችል እረዳሽ ነበር። እህቴ የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ። ከምለው በላይ ነው ያስለቀሽኝ እውነት እኔም አፍቅሬ ከፍቅረኛየ ጋር ተጣላሁ ብዬ አለቅሳለሁ ይህን ስሰማ ይህም አለ ብየሸተፅናናሁኝ።
እኔግን ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና የቤተሰቦቿ እጅ አለበት ባይ ነኝ።ለምን እህቷ በሚጋቡበት ቀን መጣሁ እያለች ቀረች።ለምን ቀረች? እህትን ያህል ነገር እደውም እራሷ ናት ይህን ያደረገቻት ባይ ነኝ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ።
ሳህህ
ከ 5 አመት በፊት ነበር ይሄ ታሪክ። አሁን ምን ላይ ደርሳ ይሆን???
Weyne yne ehet egzabher mtnanatune yestishe, embrhan selamishen temalishe. yehe leba, tenker bye ayzoshe. jag ❤❤❤
አይዞሽ፡እህቴ፡ሁሉም፡ያልፋል፡እህቴ፡እኔም፡ደርሶብኛል፡ግን፡ጠንካራ፡መሆን፡ነዉእህቴ፡እሰዉ፡ቤት፡ያጠራቀምኩት፡ነዉ፡እሌለሁበት፡ነዉ፡ይዞት፡ነዉ፡ይዞት፡ነዉ፡የወጣዉ፡አይዞሽ፡አንች፡ጤና፡ሰርተሽ፡ታገኛዋለሽ፡፡
እውነት ያሳዝናል እኔ ግን የሰወች ክፋት የህይወት ሙሉ ትምርት ቤት ከመሆኑ የተነሳ. የራሴንም እህት ወንድሞች ማመን አልችል እንኴን ፍቅረኛ. እስቲ እንደኔ በሰወች ክፋት ልቡ የተሰበረ ማነው።
እኔም አለሁ
ይሕ ሰው ሳይሆን አውሬ ነው ማሰብ ያልቻለ አይዞሽ እሕቴ መገፋትሽ ለመልካም ነው ፈጣሪ አይጥልሽም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ያማረ ሕይወት ይሰጥሻል እረ ወንዶችም ሴቶችም ግፋ አንስራ እሱ ግን ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሐል
የኔ እህት። አብሽሪ ማማየ። የዋህ። ልግዜው። ሊጎዳ ይችላል። ነገር ገን መጨረሻው ያምራል። እና። እደዚህ። ጉድ የሰራሽን። ባልጌ ሰውየ የስራውን ይሰጠዋል
ላለፈ ነገር ማልቀሥ ምንም አያሥገኝም ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይከፍልሻል በፈጣሪሽ እመኝ
እውነት ነው !!🥺🥺🥺😭😭😭☝️
አይዞሽ እህቴ ሰው እንደሞተ እንጅ እንደተጎዳ አይቀርም ህይወት ይቀጥላል እመን እንጅ አትፍራ የጁን ያገኛል አንች በመልካምነትሽ ከእግዚአብሄር ታገኝዋለሽ
ከዛሬ2አመት በፊት ነበር ያዳመጥኩት ባለታሪኳን ሁኔታ ማወቅ እና መርዳት አፈልጋለሁ ያኔ ገና በሥደት ጉዞላይ እያለሁ ነበር አሁን ግን የተሻለ ሀገር እና የተደላደለ ኑሮ ላይ ሠለሆንኩ የምችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ
Getnet Kassie የት..ነሽ
Getnet Kassie yebareki wendimwa masebh erasu melkam sewu mehonkin yamelakitalw erdat plis
በጣም ልብ ይነካል በጣም አስለቀሽኝ አንዳንዴ ስናፈቅር ማስተዋል ይኖርብናል ቤተሰብ ደሞ ቀርበው አይዞሽ ማለት ነበረባቸው ምክንያቱም ከጠፋው ንብረት በላይ የሱአ ህይወት ይበልጣል በዋላ ፀፀቱን አችሉትም ለደዚ አይነት ወዶች ግን የስራቹን ይስጣቹ
እህቶቼ ወዶች ጨክነዋል እራሳችሁን ጠብቁ ልቦና ይሰጣቸው😭😭🙏
😂😂
Awo betam😭
😘😘
ምን አደረገ ወዳ እንጂ ተገዳ አይደለም ስንቴ እየዋሻት ካልተማረች ።መቼም አትማር
😂😂😂😅😅😅 ውዶች በታሪኩ አደለም በኮመቱ ነው
ታሪኩ የቆየ ቢሆንም በጣም ሥለቀሠኝ ይህ ታሪክ በከፊል ከኔም ደርሦብኛል ዋናው ለህይወትሽ መጥፎ ነገር የጣለችብሽ እህትሽናት ህወትን ያህል ነገር የማታውቀውን አግንቼዋለሁ ማለቷ ሌላው ሀይማኖትሽን አትቀይሪና በሥልክ አግንቼሽ አቅሜ የፈቀደውን ብርደሽ ደሥይለኝ ነበር እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይስጥሻል ለሱም እግዚአብሔር የእጅን ይስጠው ምን ዓይነት ጨካኝ ነው እፍፍፍፍፍ
በጣም የምገርም የሰው ሰይጣን ነውና እናተትልቅ ትብብር እምታርጎላት ለሶም ሆነ ሌሎች እህቶ ቻችን ይህን ችግረ ማድርሱ ስለማይቀር እሱን አግኝቶ ለፍርድ ማቅርብ እሚገባውን ቅጣት እዳገኝ እሶን አላህ ብርታቱንና ጥክርናውን ይስጣት በርግጥ ታሪኩ ቢቆይም በጣምነው ያዘኩት እደትሰው ሊታመን ይችላል እድህ እየተሰማ ።
እፍፍፍፍ በጣም ያማል እእቴ አይዞኝ ነገሮች ወሉ ለበጎ ነው ወዶችዬ በጣም ምንይሻላቻል እኔ ከጎንሽ ነው
betam yasazinal ayizosh ehit fetare cherso yimarsh lesum Egizeyabher linona yisitew eums behig masifeleg minm lewut yelewum esu fetrai feligo yagenew ayizoh dingl kaleshibet chinket fetina tawutash
betam yasazinal wedefit tru hiwet endemigetmsh tesfa Aedergalehu
ኡፍፍፍ እኔም በወድልጅ ተጎድቻለሁ ወንድን ማመን ከባድ ነው :: ❤❤❤❤😢😢😢😢 1:02:27
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ምን አይነት አውሬ ነው ውይ ወንድ ወንድን ከመውደድ ቆሞ መቅረት ይሻላል ስንት አይነት አይናአውጣ አለ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፍልሽ እህት።
እረ ከምድረ ገፅ ያጥፉቸው
በጣም ጨካኝ
አረ ምን አይነት አረመኔ ነው ሰው ባፈቀረ ስቃይ አማኝ እና አፍቃሪ ሁሌም እንደተበደለ እና እየተሰቃየ ነው ሰው አንዴ ይሞታል አፍቃሪ ግን ሁሌም???? አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺጋ ይሁን::
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
በጣምያሳዝናልእግዚአብሔርይርዳሽ
ኤህ የሰውን ልብ የሚሰብሩ ሴትም ሆነ ወንድ መንገዳቹ ሁሉ ገሀነም ይሁን አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር መልካም ነው ላንቺ ያልተፈጠረን ወንድ አትጠብቂ ከፊትሽ ላለው ነገር እጅሽን ዘርጊ በርቺ ተንበርክከሽ ለመድሀኒአለም ተንበርክከሽ ንገሪው በእንባ አጫውችው የማንም እንባ ባለ እዳ አይደለም ጌታ አይዞን ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ልጁ የጭንቅላት ጨዋታ ነው የሚጫወተው የማይተው የለም ተረጋጊ
ሳሚ የባንኪ አካውንት ካላት ስጠኝ
አይዞን አይዞን ማማየ መላዕክ መስለው ብዙ ሳይጣኖች አሉ የዛሬው እንባሽ ነገ ደስታሽ ይሆናል እና በቃ አሁንም መጀመርያ እንደነበረሽ ህይወት ይመለሳል እሱ ግን የእጁን ያገኛል
ይሁን ታሪክ በፊትም ሰምቸዋለሁ ይህንም ህደዚ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር የኔውማ የአ፣ስራሶስት፣ሺብር ስልኬን፣ይዞብኝ፣ጠፍቶ፣ብኛል
Yaachi yebassi enikwanim achin yezo alixefaa silkun yegezali kkkkkkkkk weye zediroo
የእኔ እናት ደሜ ለስራ ያለሽ ፍቅር ድቅ ነው የኔ ታታሪ እመቤቴ ማርያም የጨለመውን ህይወትሽን በብርሀን ትሙላልሽ የኔ ከርታታ
አይዞች ማር አላህ የስራውን ይስጠው እረ ወዶች እናተ አመዳሞች እንደት ይሻላችኧል ምነው ከምድር ገፅ ቢያጠፍችሁ እረ አቃጠላችሁን ምላሳችሁን ይቁረጠው አዳይነት ናችሁ እናተ ሆዳሞች ሰምታችኧል
እራያ ማኛ ነው 4322 ክክክክክክ አሜን
እራያ ማኛ ነው 4322 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትክክል ማርርርር
እራያ ማኛ ነው 4322 😂😂
እራያ ማኛ ነው 4322 አይዞሽእህት
@@ምንተክቼልርሳሺኡሚ ክክክክክክክክ
ማሚ ታሪኩ በጣም ያሣዝናል ግን አይዞሸ ለእግዛቤረ ሥጭው ተይው አይሆንም ብለሸ አንዴ ተይው አይጭነቀሸ ላንች ያለው አለ እኮ እና ጠንካራ ነሸ መልካም ማድረግ ለራሥ ነው አትቆጭ ይሆናል ብለሸ ነበረ በቃ ይሂድ እና ድንግል ማሪያም ትከተልሺ ባለሸበት አይዞሸ ማሚ የነገን አታወቂምና በረች
እኔ እህቴ እምነትሽን አደራ እሱ ከሁሉም ያወጣሻል እና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
ልጅትዋ ጠካራና ጎበዝ ልጅ ናት በትንሽ ነገር ሰርታ የምትቀየር ልጅ ናት እናም ላኩልንመገኛዋን አይዞሽ ማማየ በጣም ልብ ይነካል ያማል መገፍት ለከይርነው ግን ወንዶች አይ ወዶች
ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኚ እግዜር ጤናሽን ይስጥሽ በፁም እንዳትወድቂ
የኔ ጀግና እኔ ላአንቺ መምከር አልፈልግም ግን ልልሽ የምፈልገው ተረጋጊ ይሄ የሲኦል ልጅ የጁን ያገኛል ።
ሳሚ ስለፕሮግራምህ በጣም እናመሰግናለን ግን የዝችን የሚስኪን ስልክ የማገኘበትን መንገድ አፈላልግልኝ
Ayezosh gen wedn bemn mamn yeshll sewc
lewd selk mawrt Akumlh
ለወንድልጅ ሳትሞቱ ታዋርሳላችሁ የባክብር ሲያልቅ ወርቃችሁን ኤጭ እሰኪ ሴቶች ኮሰተር በሉ አንድግዜ መሳሳት ያለነው ወንድልጅ አያታላችሁ በሀራም አትቅርቡ ቤተሰብ ያላወቀው ወንድ ገደል ይግባ
እግዚአብሔር ወደቀድሞው ጤናሽ ይመልስሽ..አይዞሽ የልብሽን ..ሁሉ
ለገዳም አባቶች ተናገሪ በጸሎት ያስቡሽ
...እመቤቴ ትጠብቅሽ .ምስኪን አይዞሽ
ይሄ በሰው ተመስሎ የገባ አጋንንት ነው አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ታሪክ ከያሪ ነው እንደዛሬ አሞኝ ተሰምቶኝ አያቅም ወንዶች የሠይጣን አጋሮች ፈጣሪ ድፍት ያርጋቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል
ኤረ ወንዶች አፈር ያስበላችሁ እንደዚ በሰው ሂዎት ምትጫወቱ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል አዞሽ ማር እኔም እንዳንቺ የተጓዳው ነኝ እና መፅናናቱን እመኝልሻለው ኑፁህ ልባችንን አስረክበን ስናነባ እንኖራለን እናም አዞሽ
ያማል ሰውች በተቀመጥንበት መታቹ ሰላማችንን ይነሱናል ግን አድቀን ኡነተኛው አምላክ የፈርዳል
😂
Ewnate yifrdale
ሲጀመር አንቺ ነሽ እንጂ የምትወጂው እሱ አልነበረም ጥፋቱ ያንቺ ነው በደግድ ውደደኝ ነው እኮ እያልሺው የኖርሺው
የት አግኝቻት አብሬያት ልኑር ልክ እንደ እህት እንከባከባታለሁ
በልጂቱ ታሪክ እና በደረሰባት ችግር በጣም አዝኛለሁ፡፡በተቃራኒው ደግሞ በአስተያየት ሰጪዎች በጣም ተናድጃለሁ፡፡መርዳት ከፈለጋችሁ እሷን መርዳት አንጂ በጅምላ ወንዶችን መሳደብና ከንፈር መምጠጥ ጥቅም የለውም ፡፡ሁልሽም እግርሽን ሰቅለሽ አየሰጠሸ ነው በኋላ ወንዶች ወንዶች የምትይው ሙላሽ፡፡ሞጥሟጣ ሁላ፡፡
በጣም ይሚገርም ነው እህቴ አይዞሽ ይህም የምትረሽበት ግዜ ይመጣል እራሥሽን አረጋጊ
ሠው ግን ዘላለም ለማይኖርበት አለም ለምን ክፉ ይሠራል ለምንንን???