መሞት ጀግና አያስብልም/ቢንያም ሰለሞን ድንቅ ምስክርነት /Part Two/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @hanashugute7556
    @hanashugute7556 6 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህም ዘመን እንደዚህ የምንሰማቸው ሕያው ምስክሮች ያስፈልጉናል። ሰዎች እንደዚህ ሕይወታቸውን ሲያካፍሉ መስማት ለቅዱሳን ሚጨምረው ነገር አለ ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 ปีที่แล้ว +8

    መንፈስ ቅዱስ አስገራሚ በሆነ መንገድ ሲገለጽ...ተባረክ ወንድሜ! ህይወት ሊሆን የሚችል ምስክርነት ስለምታቀርቡልን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      አሜን እናመሰግናለን

  • @demissieb
    @demissieb 10 หลายเดือนก่อน +3

    "ህይወትም አገልግሎትም በቃኝ ያልኩበት ጊዜ ነበር" ህይወት በቃኝ ያልኩበት በጣም ብዙ ጊዜ ነበረኝ እና I real feel him ቅን እና እውነተኛ ሰው ነው። ውይ ይህንን ቱብ ካየሁ ቀን ጀምሮ I am enjoying daily ተባርረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 หลายเดือนก่อน

      Amennnn. Thank You for watching

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበርልን ስለዚህ ጥልቅ መረዳት

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ነዉ አቦ የእግዚአብሔርን ታላቅነትን መግለጥ እኔ ሕይወት ያለውን እና እንደዚህ የሚያንፂ ምስክርነት መሰማት ይማርካል እግዚአብሔር አምለክ ክብሩን ጠቅልሎ ይወሰደው ፀጋውን ደግሞ እኛ ለደካሞችው ያብዛልን ያበርታን እሰከ መጨረሻ አፂንቶ ያቆሜን ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @Menkemte
    @Menkemte ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር በቤታችን ምንሰራ ያድርገን ይብዛልህ ፀጋው❤

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልዩ ነህ ድንቅ እጅግም ድንቅ እውነተኛ አምላክን በእውነት የምታስተምር እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 ปีที่แล้ว +3

    ዎው ክብር ለጌታ ይሁን በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው

  • @tsionbirhanu8608
    @tsionbirhanu8608 3 หลายเดือนก่อน

    ቢኒን በኢቫሱ አውቀዋለሁ የሚገርም የወንጌል ልብ ያለው ሰው ነው,እግዚአብሔር ይባርከው
    እናንተም ተባረኩ 🙏

  • @demissieb
    @demissieb 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ግን በዘመናት መካከል እራሱን ያለ ምስክር አልተወም። ሰዎች አሉት

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen 🙏🙏❤dnki mskrnet Tebarechu Amlak ymesgen Halleluja

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm ปีที่แล้ว +2

    Tebark geta yebrke..

  • @Adu40
    @Adu40 ปีที่แล้ว +2

    semay tube Thenk you🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 ปีที่แล้ว +2

    Blessing, 🙏🙏🙏

  • @mikyasdesalgn3119
    @mikyasdesalgn3119 ปีที่แล้ว +2

    Stay blessed

  • @fenetbenti5578
    @fenetbenti5578 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ ปีที่แล้ว +2

    menfes kidus kibir yhunlet yiwekisenal yastinananal chirstosn yigelitlinal❤

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ ปีที่แล้ว +2

    wow ❤ yegeta eji

  • @betelhemsolomon1978
    @betelhemsolomon1978 ปีที่แล้ว +2

    Wow...biniye geta ybarkih

  • @entertainmentabyssinia7898
    @entertainmentabyssinia7898 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow God bless you