I am very pleased and satisfied to see my younghood friend and his esteemed wife in this channel,and I think the message they conveyed is priceless...to all of us. May Allah the Almighty bestows upon them good health ,longevity,prosperity and ever-lasting JOY😂 Shihab.
ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ በጣም ታላቅ ሰው ነው። ባልደረባዬ ነበረ። በጣም አስታውሳለሁ ከወይዘሮ ብዩት ጋር የተዋወቁበትን ዘመን። አህመድ በጣም አንደበተ ርቱዕ፣ ጨዋ፣ ደግ፣ ሩቅ አሳቢ፣ ብዙ ስብዕና ያለው፣ የተማረ፣ ብዙ ያነበበ፣ ታላቅ አርአያ የሆነ፣ ሰው ነው። እሱን ማወቅ ማለት ክብር ነው ለኔ። እላህ ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ። ዕድሜና ጤና ያላብሳችሁ።
Thank you Dr. Temkehet.
Any plans to visit Ethiopia,?
Greetings to your family
@@Mohmaeed-j9o Thank you. Sure I will visit Ethiopia soon.
መሸአለ ደስ የምሉ ጥንዶች ለኘም አለሀ እንደዝ አይነት ይወፍቃን
@@Egle55-zs8icአሚን ያራብ ❤❤❤❤
የኢደል አደሃ በዓልን በተመለከተ ኢቢኤስን በጣም ነው ያዘንኩበት ይህ በዓል ለመላው ሙሰሊሙ ማህበረሰብ ትልቅ በዓል ነው ነገር ግን እናንተ በጣም ታዛዝናላች
EBSዎች ባለጌዎች ናቹ ወላሂ ድንገት የሆነ በአል ይመስል አቅራቢዎች በአልን አይመስሉም እስኪ ለሌላው በአል እንዴት በአሉን መስላቹ እንደምትቀርቡ እናውቃለን የህዝብ ጣቢያ ከሆነ ለሁሉም እኩል መሆን አለባቹ ምናለ እንደው ሰው ደስ እንዲለውና እንደ ፍሲካ እንደ ገና ባማረ አለባበስ (ድርያ) ለብሳቹ ፕሮግራማቹም እግረመንገድ ሳይሆን ታስቦበት ተዘጋጅታቹበት ቢሆን ይሄ ብልግና ነው
Betam naw migermew enesuma bagegnut agatami yerasachaewen naw
ብረሀኑ ነጋ ነው ያሰለጠናቸው
@@shemsiyakedir9989ክክክክክክክክክክአይኮመቱች
አትሳደቡ አልሀምዱሊላሂድናችንሙሉነዉ
አዎ እህት እንደዛ ቢሆን ጡሩ ነው
ማነው እንደኔ የትላልቅጨሠወች ታሪክ የሚወድድድድድድድድድድድድዶዶዶ
ኢንሻ አላህ እኔ እና ባሌም በፍቅር አርጅተን ለልጆቻችን አራያ እንሆናለኝ ቢኢዝኒ ረቢ
እሽ አላህ ለሁላችንም አላህ ያድርግልን ያረብ❤❤❤❤
ያርግላችሁ ያረብ
@@CkgtGjgr አሚን
ማሻ አላህ አላህ ትልቅ እድሜ ይስጣችሁ
ያችንም ይችንም ሴት መጨበጥ ብቻ ሳይሆን አቅፋችሁ ሰላም የምትሉ ከአባታችን ተማሩ
መቅዲዬ በእውነት እንደ አንች ግልጽ እናት ናቸው፡፡ ኘሮፊሰርን በስራ እናውቃቸዋለን በእውነት የተከበሩ ናቸዋ፡፡
ማሻአላህ አላሁመ ባሪክ
ውዶቼ ለአዲሱ ትውልድ ጥሩ አርአያ ናችሁ
ኢድ ሙባረክ
🎉🎉🎉
አንጋፋ የሀገር ሀብት ፕሮፌሰር አህመድ ዘከሪያ
ቤተሰባቸውም የሚደንቅ ነው
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛዋ ግን አስደማሚ የሆነ ልምዳቸውን እንዲያካፍሉን ያልፈለግሽበት ምክንያት አልገባኝም
ቅርም ያሰኛል!!!
Ay mekdes manen endmtteyki algebashem
እዴት ደስ የሚሉ ናቸው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ደስ ሰትሉ
ደስ የሚሉ ስዎች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቤተስባችሁ ይባረክ ለብዙዎች ትምህርት የህኑ ስዎች ናቸው ተባረኩ🙏🏾❤️
አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም አንድ ወንድ ያለተፈቀደችለትን ሴት እንደማይጨብጥ ማሻአሏህ አብዛኛው ህዝብ ያቃል ከነሱ አንዶ መቅዲ ፈንዲሻዋ
ሙሥሊምመሆንመታደልእእኮነዉ
እሰላሙአሌይኩም ኢድ ሙባረክ በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች: በተለይ ቡዩት ታታሪ ጎበዝ ሚስት ናት: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !
very nice and kind wife
waaw very innocent
በጣም የዋህ የሆነች ሰው ናት .
masha allah።
አላሀ ይረዳል።
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ ጀግና ወላጆች ልክ ናቹ ትዳር ላይ መተሳሰብ መቻቻል ትልቅ መፍትሄ
እኔ ያገባሁት በጣም በልጅነቴ ነው ባለቤቴ 17አቷ እኔ በ 19 አመቴ ነው የተጋባነው ከዚ በፊትም ገልጨዋለው ትነሽ በሥራ ምክንያት ተራርቀን ነው ያለነው እንጂ በፍቅር ነው የምንኖረው
ኢሄን ልምድ የወረሥነው ከወላጆቻችን ጉሉ ማሻአላህ የኔ ወላጆች አሁን ተጋብቶ መኖር ከጀመሩ 78 ዓመታቸው ነው ትንሽ እንደማርጀት ብለዋል እንጂ በጣም በፍቅር ነው የሚኖሩት ዚያራ ሥንሄድ እኔና ባለቤቴ ሥንቀላለድ ማንን ለማሥቀናት ነው ብሎ አባቴ እናቴን እቅፍ አርጎ ሲሥማት እኛ በሳቅ ነው ፍርሥ የምንለውና ሁሉም ነገር እንደ አሥተዳደጋችን ነው ለማለት ነው
Masha Allah
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይጣቸው ለወላጆችህ
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርላችሁ
አይመታደል መሻላህ ተባረክ አላህ
ማሻአሏህ አሏህ ይባርካችሁ
መሻአላህ ተባረከላህ አላህሱባነውታአላ እድሚያቸውን ያርዝመው
ትክክል ነው ምን ያስፈልገናል ማለት ነው ግን በየሰው ቤቱ ያየነውን እንፈልጋለን ማለት አስፈላጊ አይደለም
very honest couople
masha allha - Education is powerful weapon .
❤❤❤ማሻአላህ ያአላህ ደስሲሉ አላህ ረጂምሀያት ከአፊያጋይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
😇😇 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላቹ🙏🏻
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናት ለአባቶቻቻን ❤❤❤❤❤አላህ ሆይ እኛም የመዳመ ቅምምች ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከ ጥሩ ትዳር ጋ ወፍቅን ለሁላችንም በሀገርችን
ማሻአላህ ተባረከላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ቤተሰባችሁ ጋር እመኛለሁ
EID MUBARAK Al muslim ☪️ ✨️ 💖 ❤️ 💕 Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤ Baga getan Ayana ❤❤❤❤
ማሻአላህ ደስስስስስስስ የሚል ትዳሮች ያአላህ ለእኛም ፃናት ያለው ትዳር ይሰጠን 🎉❤
Erjim amet edimena Tena yistachihu prophesier all family members all tebarekulign Yene widdddoche sitamiru enqon aderschihu ❤🎉
Ma sha Allah.......Long live for you
Eid Mubarak!🎉 God bless their marriage! Beautiful couple!😍🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ማሻአሏሕ ምርጥ አርአያ የሆነ ትዳር እኛንም ጎበዝ የትዳር አጋሮች ያድርገን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አላህ ይጨምርላቸዉ ማሻአላህ ወደታእስከጀነት
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
ዛሬ አሪፍነው ሺማግጌነውማቅረብ
ማሻ አላህ
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ማአሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
ረጂም እድሜ አላህ ያቆያችሁ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይጨምርላቹ
❤❤❤Uffff dess sitlu Egzabiher edimena tena ystachu 🙏🙏🙏
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
አላህእድሜእናጤናይስጣችሁ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን መቅዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢቢኤስ🎉🎉🎉🎉
Mashallahi Tebarke Allhi Eid Mubarek♥♥♥
I am very pleased and satisfied to see my younghood friend and his esteemed wife in this channel,and I think the message they conveyed is priceless...to all of us.
May Allah the Almighty
bestows upon them good health ,longevity,prosperity and ever-lasting JOY😂
Shihab.
🎉ኢድ ሙባረክ🎉ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀቹ
መሻአላህደሥሥትሉ።ውድየኢሥላምልጆች
ማሻ አላህ❤❤
🕌EIDMUBAREK 💐💐👏🏽
Mash allah Dess yemil metsaseb indenat Yhon tedar allah Ystegn ❤❤❤
አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ማሻ አላህ❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ጥንዶች
ማሻ አላህ ታምራላችሁ
Mashallha god bless you ❤
ማሽአላህ ደሥሲሉ
ماشا الله. ت برك الله
ማሻአላህ ውደታ እስከ ጀነት
Masha Allah🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ
ማሻአላህ ተባረክ አረህማን❤
Yareb lenam. Endy aynet tedar yewfqgye🙏🙏
መሻላህ❤❤❤❤መሻላህ
ماشاء الله تبارك الله❤❤❤❤
እላህእድሜእናጤና❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባራክአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻላህ
Mashallah des slu ❤❤❤
እድሜው ጤና ይስጥልኝ
ማሻአላህ
አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ!
የኔም ቤተሠቦቸ 40 አመት ሆኖቸዋል አልሀምዱሊላ
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሸአለ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰(🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጥያቄ አጭሮ መልስ ማግኘት ማለት ይህ ምልልስ ነው
They are a great example for most people who are live in their parents home 🏡
አላህአብሮ ያቆያችሁ
Ma sha Allah Allah yakoyachu des sil
Selelahu Aleyihe Wesalem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻ አለህ
ማሻ አላህ
Mashallhe, allhe yetbqachu
Fater.rajem.edema.yesetachu❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ
Masha allah fekerachun allah eskegent yareglachu
መሸአላደስላን👍👍
ماشاء الله تبارك الله
ማሻአላህ
ስታምሩ
ما شاء الله
I wish you a long and happy life
ማሽ አላህ
Mash Allah Allah rajem edmea ktteina gar eid mubark
ማሻአላህ ተባረከላህ
Masha Allha
💐💐💐💐💐💐💐💐
Masha Allah.⚘⚘⚘⚘
Ewdesh nebr betam telushe