//ድራማ// በዚህ መሬት ያንቀጠቅጣል... በዚህ ልጄን ሊወስድ😂😂 ሽምግልና የት ደረሰ //እሁድን በኢቢኤስ//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for eight hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ትክክለኛ ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ ድራማ ነው የእውነት ልጠፋ ጫፍ ላይ የደረሰን ባህል በዚህ መልኩ ማቅረባችሁ ደስ ይላል
👍
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
- 2ኛ ቆሮ 6፥2
ዮኒዬ እና ሉላዬ በሳቅ ሞትኩኝ😁😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከዉምና፡፡የዮሐንስ ወንጌል 3 16
❤ኑ ወደ ኢየሱስ ❤
አሜን ❤✝️👈🙋🥰
Amen❤
Ameen
❤amen
እረ ተው ነብይ አታምልኩ😂😂😂
ሉላና ዩወኒ ምርጥ ጥምረት ነው እርጅናቸው ሀረካታቸው ደስ ሲል እየጠፋ ያለ ባህላችንን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ድራማ ነው የምር የድሮው ባህል እኮ እንደት ደስ እንደሚል ትዳሩም በረካ ነበረው
የአሁኑ ዘመን ግን ሆድ ይፍጀው ነው
ገጠርእኮአሁንምአለ።
ዛሬ ኢቢኤስ ምርጥ እውነተኛ ድራማ ሰሪችሁ ሁሌም የማዝነው ሽምግልና እየተባለ የተጀመረው ባህልን የመርሳት የማበላሸት ወግ በዚሁ ቢቀር የቀደመ ባህላችን ይመለስልን
አይመለስ አይመለስ ያምሃል
የሉላን እርጅና የወደዳቹህት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዮኒ እና ሉላዬ የእውነት አንደኛ ዘና ነው ያደረጋቹኝ
እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ፣ ስቄም አላውቅም ። ግን ebc ተባረኩልኝ እኔ ለልጆቼ የንገርኩት ባህል በድንገት ተዘርፎ ስመጣ አጥቼው አፈርኩ ደነገጥኩ !!! በልጆቼ ፍት አፍሬ ነበር ዛሬ ግን ምርኮ ተመለሰ እልልልል ነው ❤❤❤❤ አገሬ መኩራዬ ባህል ወጉ ኩራቴ ፣ ያስቀመጥኩት ሀብቴ ቅርስ ነው❤❤
በጣም ደሰ የሚል እና ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ያሰቃል እያሳቀ ቁምነገር ያሰጨብጣል በርቱ ድንቅ ነው 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው የሚሰማው በጣም ነው የሚያስቀው ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች
😂 አዎ አሪፍ ተውናለች
የየሉላ እረጅና. ሲያምረ😂😂😂😂❤
ይሄን ድራማ አሁን ለአራተኛ ግዜ ደግሜ ማየቴ ነው አረ ዪኒ ሉላ ልጅትዋ ትወናችሁን ቆሜ አጨበጨብኩላችሁ የኢቢኤስ የአመቱ ምርጡ እና ሪከርድ የሰበረ ምርጥ መልእክት አዘል አስተማሪ ነው ዋዉ ዋው ይመቻችሁ
ወይኔ በሳቅ አቦ ኑሩልን😂😂😂ስትችሉበት
የዮኒ አክት እንደኔ የተመቸዉ ላይክ
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
amen
😂😂😂😂😂😂😂
እናሞናለን ድግልእናቱን እናከብራታለን
ለድራማው ድምቀት ነው ።ሁሉ በቦታ ስሆን ደስ ይላል ። ቢያንስ ፕሮግራሙን እወቁ ጀማሪ አዋቂ ።
@@ad1187ውይ እንደጀማሪ ቤንጤ ያስቸገረን የለም እኛም እኮ የድሮ ቤንጤነን በየቦታው ስሙን አታርክሱት ኧረ ወደዛ መበሻሸቂያ አደረጋችሁት
ሽማግሌ ምን ይሰራል አልተጣላን አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂በሳቅ
በሳቅ 😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
የዛሪው ልዩ ነው በጣም ንው ያዝናናኝ❤❤❤
የኢ/ያ ድምቀቶች የምር ትለያላችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ በጣም አሪፍ ነው ሉላ ደሞ አንደኛ ናት
የምር እደዛሬ ሥቄ አላውቅም😂😂😂😂😂❤❤❤
መቅዲ❤ካለመኖርስትሰዉተሰበሰበ
ወላሂ እደዛሬ ሰቄ አላቅም ሆኖም ግን ምርጥ እና አሰተማሪ ደራም ነው በርቱ ወሎየ ሰትሆን ሁሉን ትማራለህ በእኛ በሀገራችን ሺማግሌ የመጡበትን ሳይናገሩ አይቀመጡም
ወገን በሳቅ አልተረፍኩም 😂😂😂😂😂😂
አራ እኔም😂😂
ልጅቱ መቅዴ ብትሆን እዴት ያምር ነበር መቅዴ የኤቤኤስ ድምቀት እዝብ ናት መቅድየ❤❤❤❤
በቃኝቈብላከወጣችስ ሁሉም የራሱ ታለት አለዉ አሉትን አድንቁ የሄዱቱም ባሉበት ሰላምይሀኑ
ጥበብ ስወዳት ሁሉም ነገር ያምርባታል❤❤❤❤❤❤❤
Enes
"ባሌ አትበይ እጮኛዬ በይ"😂😂😂
ጥበብ ለሷ እሚሆነው ካራክተር ይሄነው ቀበጥ😂
ሽማግሌ ምን ያረጋል አልተጣላን አላለም 😂😂
በጣም ትችላላችህ ድንቅ ድሬማ መቅዴደሞብትኖረበት በጣም ያምራል ebs ይመቻችህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
የመዳን ቀን አሁን ነው እየሱስ ይወዳችኋል
anchi denshal
@YaredTesfay-wp1xx yesss
መቅረት የሌለበት ባህላችንን😢😢😢
ዮኒ ና ሉላ ትችላላችሁ
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ebs❤❤❤❤
በእዉነት ኢ ቤ ኤሰ ላይ እንዴ ዘሬ ሲቄ አላዉቅም ሉላ የ80 አመት አሮግት መሰለች ዘሬ 😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂 ይመቻት ልጅቷ ትወናዋ ደሰ ይላል
ባህልም ባይጠፋ ብዙም ባይንዛዛ ይመረጣል።ውግና ስርአት ያንድ ሀገር ውበት ነው ህሉምንም ለማድረግ ችሎታው ቢኖር።ያለዛም በትንሹ መመረቅ በሽማግሌና በአሮጊቶች ወግ ነው ደስ ይላል ፓርቲና ጋጋታ ሳይኖር እንዲህም እይን አውጣ ሳይኮን
😂😂😂😂 እድሜ ይስጣችሁክፍል ሁለት ይቀጥል
እኔ ሽማግሌ ከመቀመጡ በፊት ጥያቄውን ማቅረብ እንዳለበት አላቅም ነበር😮😮😮😮እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ ቪዶ ብዙ ነገር ተምሬ አለው
ጥያቄውን ካላቀረቡ እና ምላሽ ካላገኙ አይቀመጡም ።የሙሽሪት ቤተሰብ ተቀመጡ ቢሏቸውም የመጣንበትን ጉዳይ ሳንጨርስ አንቀመጥም ይላሉ ።ከዚያ የሙሽሪት ቤተሰብ እናስብበት በማለት የቀን ቀጠሮ ሰጦ ይልካቸዋን ።በቀጠሮው ቀን ከእንደገና ይገናኙና ወይ እሽ ወይ እምቢ ሚለውን መልስ ተቀብለው እህል ውሀ ብለው ይለያያሉ ።እሽ ከተባለ ደግሞ ውል ይያዛል የእኔ የጋብቻ ፕሮሰስ ነው😂
ጎበዝ ❤❤❤❤
እዉነት በጣም ጡሩ ድራማ መሰሎ ትክክልኛ እዉነተኛ ወግ ማርጋችን ነዉ
ኢቢኤስ ዛሬ ገና ድራማ ሰራችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ ብለናል
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ሉላ እና ዮኒ ተውናችሁታለን
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂አቤት ተስማ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እየየየየየየ አለዮኒ ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ መቅድ ሁናቢሆን እናትዮዋ ይበልጥ ያምርነበር ድራማ ስለምችል
የመጨረሻው ፓርት በጣም ያስቃል😂😂😂😂
በውነት በጣም የሚገርም ነው ድራማ ነው አስተማሪ የቢኤሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች አልተቻላችሁም ዮኒ ሉላ እናንተም ገባችሁበት ድራማውን እኔ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ቀጥሉበት
በጣም የወደድኩት ቀጥሉ በርቱ ስቄ ሞትኪ😂😂
ስሙ ቦቢ😅😅😅 ሞትኩኝ በሳቅ የምር ምርጥ ድራማ ነው ውቡ ባሕላችንን እረስተነዋል😢
ውይይይ አስተማሪ ነው ደግሞም ያስቃል Ebs number 1
ጨረሽም እንቃማጥ በአጣነ ናባራ ማለት ዲረማ ባይሆን😂😂😂😂
የዘንድሮው ልሸምግል 😂😂😂😂😂😂😥😥
ወይኔ ዛሬ እንዴት እንደሳቅሁ አዝናናቺሁኝ ተባረኩ በመቅዲ የተተካቺው ደግሞ ምርጥናት ሉላና ዮኒ በጣም ደስ ትላላቺሁ ሺማግሌዎቹ ባልየው ሁላቺሁም ምርጦቺ አጎትየውም ባጠቃላይ ሁላቺሁም
የመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል
አጎትየዉ ጎበዝ ናቸው
Yoni & Lula 🎉❤ bravo
አቤት ሉላእና ዩኔ በጣም ይችላሉ❤❤❤❤
Lula barogit style betam tamralech❤😂
ሉላ ድንቅ ትወና ዩኒም ድንቅ ትወና ነው የተወነው ነገር ግን የሆነ ቦታ ሳቅ መቆጣጠር አቅቶት እየሳቀ ነበረ።
ሉላ 9.8/10
ዩኒ 9.0/10
ልጅቷ 9.2/ 10
ዮኒና ሉላ በጣም ትችሉበታላችሁ አስደሳችና አስተማሪ ነው።
Great job EBS 👏👏👏👏
አሜን አሜን አየሱስ ያድናል
ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው።በርቱ
ሽማግሌ ምን ይሰራን አልተጣላን😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅
አይጥበብ እንኳንም ዘቦብዝ እዳውም ጤዛነሺ አሉ የኔ ቀበጥጥጥ😅😅😅
ወዮሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመቸኝ እያዝናና የሚያስተምር❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
እረወይ😂😂😂😂ሉላናየወኒትቺሉበታላቺሁ😅😅😅😂😂😂
😂😂😂😂ወዮበሳቅ ይሄባህህላቺን እየጠፋነው የምር አስተማሪነው ለሺምግልና ሚደግሱት ከሰርግ አይተናነስምኮ 🙄
ሉላዬ እርጅና ሢያምርብሽ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የወኒ ሆዶ ስትል በጣም አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*_ጋሼ ዮናስ&እማማ ሉላ😅✌️_*
የኪራይ ሽማግሌ ስትልክ😂😂😂
Wow በጣም ደሰ ይላል 🎉🎉🎉❤❤❤
ሆዶ , አ ........ቤ ...........ት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 ተቀመጡ ብላችሁን አይደል አላሉም እረ እዴት እደሳኩኝ ቤብ የታለች አላለም😂😂😂 በባ የጨረስኩት ድራማ እንዴት እደሳኩ😂😂😂
Arif astemari drama newu🙏 bahalachen eye tefa newu yee alwu🙏❤️❤️❤️
በኢቢኤስ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂
የእውነት ጥሩ ሀሳብ አነሳችሁ ባህል ወግ አይጥፋ
wow በጣም ያዝናናል ❤❤❤
ደስ ስል❤❤❤😂😂😂
ዮናስ ትያትር መተወን ብቃት ያለህ አይመስለኝም።
ሉላ ብቃትሽን አስመስክረሻል።
,,አረሉላየ እርጅና ያምርብሻል የኔልዩ
አረ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አለህ የፍጥረታት ሁሉጌታ❤🎉ከሙስሊም ነፍስ ዉጪ ማንም ጀነት አይገባም ❤think it deeply ya sawoch😢
አቤት ሉሊ አቤት ዩኒ አቤት አድሷ ኢቢኤስይመቻችሁ ደስ ስትሉ
ወይኔ በፈጣሪ ቀጥሉበት😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
Baby ተብየዋ ቦታዋን አገኘች ዛሬ።
አቤት አቤት አለ ዮኒ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ወይኔ የሽምግልናው ነገር😂😂😂😂
ወይ ሉላ
ያምርባቺሁል ❤❤❤❤❤
አረ ወይኔ ማለት አሁን ነው 😂😂😂😂
እደዛሬ ስቂ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድንቅ ትምህርት
አረ ደከመኝ ...ቤብ ።....😢እንዳትቀመጡ 😢😢😢
😂😂ውይ የኔ ማሮች
እር ትለኛላችሁ 😂😂😂😂😂😂
ዩኒ ይመችህ you make my day gays ❤❤❤
😂😂😂😂😂 ወይ በሳቅ