“አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እንዳለን ይገባኛል ግን የቻልኩትን እየሞከርኩ ነው” ሳያት ደምሴ | Nahoo TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • #የሀገርካስማ #ሳያትደምሴ #NahooSpecial
    Watch more on www.thenahootv...
    www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 187

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +129

    ውይ ሳያት መልክ አንድኛ ፀባይ አንደኛ አስተሳሰብ አንደኛ ስነስርአት አንደኛ ምንም እንከን የሌለባት ቆንጆ 👌

  • @ሐናማርያም
    @ሐናማርያም 3 ปีที่แล้ว +60

    ትግሌ
    ከማንነት የገዘፈ ህሌና ከ እይታ ያለፈ ሰው.ነት
    እንዲኖረኝ ነውና!
    ሳያት 😘😘😘💙

  • @fikertsegaye6855
    @fikertsegaye6855 3 ปีที่แล้ว +38

    ዋው ሰያት እውነትም ያሀገር ካስማ ነሽ 👏👏👏 እረጅም እድሜ እናም ጤና ይስጣቸሁ እህቶቼ በሙሉ እቤትም ላላችሁት ነው እሺ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +36

    ሳያት በጣም ትለያለች እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 ปีที่แล้ว +27

    ሳያት ሜካፕ የለ ጥፍር መለጠፍ የለ ሂውማን ሄር የለ ንፁህ ውብ ኢትዮጵያውያዊት ይሄን አይነት ሴት ማየት ናፍቆን ነበር

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 ปีที่แล้ว +9

    ሳያት : ላንቺ ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾. ውብና ንግግረ ጥዑም ነሽ !!!! በርቺ ስሪ : እንዳንቺ ያሉ እህቶችን ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ነ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ነ 3 ปีที่แล้ว +32

    የኔ ውብ ሳያትዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ልጆች ሰቶ ይባርክሽ

  • @jigsabekele6630
    @jigsabekele6630 3 ปีที่แล้ว +50

    ሳያት ሳያት ... ብሰማት ብሰማት...ያልጠገብኳትና የማትሰለች ሰው ለእኔ ሳያት ናት። ሁለመናዋ አስተማሪ መካሪ ነው ። አደነኳት ውድድድድድድድ አደርጋታለሁ።

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 3 ปีที่แล้ว +51

    ሳያትን ሳያት ኢትዮጵያ እራሷን ትመስለኛለች!

  • @kuluberhankahsay2131
    @kuluberhankahsay2131 3 ปีที่แล้ว +12

    ሳያት የሴቶች ውሃ ልክ ነሽ
    እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺ ጥሩ ሴት

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 ปีที่แล้ว +18

    ሳያት ሴት የሴት ጀግናና የኔ መልካምም❤

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 3 ปีที่แล้ว +22

    Ayee sayat ... I have never met a perfect girl like you ... our Queen

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያት ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ጨዋ የቆራጥ ሴት ተምሳሌት ነሽ ። እግዚአብሔር ሁሌም ካንች ጋር ይሁኝ

  • @letube5960
    @letube5960 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ. ሳያት እግዚኣብሔር ይባርክሸ . ይህንን ጨዋነትና ማሰተዋል ለሁላችን ይሰጠን.

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳያት አዙሮ ማየትን ያገናዘበች, ስለሌሎች የምትጨነቅ, የጥበብንና የማህበራዊ ሕይወትን ተጓዳኝነት ያካበተች ና የምትገብር ታዳጊ ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ነች!
    ይህን ለማለት ያስቻለኝ; ካንዴ ሁለቴ የቃለ መጠይቋንና የቅርብ ጊዜ የሙዚቃ ጥበቧንና መልዕክቶቿን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው!
    ድፍረትን በብልኃት የምታስተናግድ ጥበበኛ!

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 3 ปีที่แล้ว +7

    ሳያት your mindset is mesmerizing!! i can listen to you all day! Wow🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💕👑

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያትዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ የሴቶች ተምሳሌት እወድሻለሁ ያንችን ኢንተርቪው ሁሌ ባይና ብሰማው አልጠግበውም እርጋታሽ ስርአትሽ ለሰው ልጅ ሁሉ እኩል አመለካከት ያለሽ ነገር በስመአብ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁላችሁንም ከልብ እናመሠግናለን ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 💚💛❤👈

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 ปีที่แล้ว +10

    "መልካም እናቶች እንዲሆኑ መንገዱን ለከፈቱ አባቶች መልካም የእናቶች ቀን" The beautiful Sayat Demise ☝️👌👏

  • @negestsaba
    @negestsaba 3 ปีที่แล้ว +9

    Sayat is so wise beyond her age- I love her

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk 3 ปีที่แล้ว +4

      Isn’t she over 30? A 30 year old is considered fully grown adult. So, she’s wise as she should be.

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 3 ปีที่แล้ว

      @@MT-mc4hk thank you.

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳያት
    የሴት ልክ!❤🥰

  • @solomonzewdea4999
    @solomonzewdea4999 3 ปีที่แล้ว +5

    የትናየት ጠንካራ ደግ ልበቀና ለሁሉ ደራሽ በርቺልን፡፡ ከሳያት ጋር የነበራቹ መናበብ ብቻሽን ለምትሰሪው መልካም ስራ አጋዥ ያገኘሽ ነው የመሰለኝ ፡፡ እንደመጀመሪያ ስራ ጥሩ ነው፡፡ ነገ በተሻለ አቀራረብ እንጠብቅሻለን፡፡
    በዚህ ሰዓት እንዲህ የሰው ህመምም ህመሙ የሚያደርግ የሚዲያ ሰው ያስፈልገናል፡፡ ሰላማችንን ይመልስልን ደጋጎችን ያብዛልን፡፡

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +9

    ሳያት ስወድሽ የኔ ቆንጆ ስነስርአትሽ ይምጣብኝ ነው ። ውብ ኢትዮጵያዊት!!!

  • @s.y8641
    @s.y8641 3 ปีที่แล้ว +8

    Absolutely amazing!!
    Beautiful inside and out!! #ሳያት❤️🙏

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ንግስት ነሽ እኮ ሳዩዬ ሴት እመቤት 💗🎁

  • @selamferede71
    @selamferede71 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሳያት እውነትም በቤተስብ ታንፆ ማደግ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነትም ካስማ ነሽ ሳያት ቆጆ።

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +14

    ሳያት ልዬ ነሺ ማማዬ

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳያት የኔ ጀግና የጀግነትሽ ጥግ ስተትን አምኖ መቀበል ከዛም አይ እኔ ስተተኛ ነኝ ብሎ አለመቆም አለመሸሽ ግን ሳንደግመው እራስን ሆኖ ልክ እንዳንቺ ለሌላው ሞዴል መሆን ዋዉ ቁንጅና ከስብእና ገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በሀሳቦችሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ በርቺልን ውድ!!!!!

  • @selamselamawit1275
    @selamselamawit1275 2 ปีที่แล้ว +1

    ያቆያችሁ ጥሩ ትምርት ነው እህቶቼ 💘

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያትዬ የኔ ንግስት የኔ ምርጥ ሴት የሰው ልክ ነሽ ለኔ ያኑርልኝ በጣም እኮ ነው የምወድሽ 😘😘😘😘💞💞💞💞💖💖💖💖

  • @hirutkifle1700
    @hirutkifle1700 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰያትዬ እውነት ቃላት ያጥረኛል ያኑርሽ

  • @serkalemdesalegen4048
    @serkalemdesalegen4048 3 ปีที่แล้ว +7

    ሳያት ብርቱ ሴት!!!

  • @yembetelijyetmework2259
    @yembetelijyetmework2259 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳያት ለምን ሳጨርስ ተቆርጦታላችሁ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳያት ኢትዮጵያን ሆነሽ ድራማ መስራት አለብሽ አንቺ አንድ ሰውን ሳይሆን ትክክለኛ ኢትዮጵያን ትወኪያለሽ ሁለነገርሽ ይማርካል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +2

    ከኢትዮጵያ እኩል ነው የምወድሽ ሳያትዬ😍

  • @emraatusolihatube5904
    @emraatusolihatube5904 2 ปีที่แล้ว

    መልእክቷ ብዙዉ ተቆራርጧል ያስታዉቃል ግን ጀግና ሴት ነሽ ሳያት

  • @ህግናፍሬነገር
    @ህግናፍሬነገር 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳያትዬ የኔ ውብ ሴት!!

  • @estifatile2787
    @estifatile2787 3 ปีที่แล้ว +9

    ብጣም የማድንቃት ጀግኒት እትዮጲያዊት ሴት ሳያት ደምሴ

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊት

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሳያትዬ የኔ ዉብ የኔ ጨዋ ስታምሪ

  • @antenehtilahun3326
    @antenehtilahun3326 3 ปีที่แล้ว +1

    ''የማንነት ትንሽ የለውም ፣ ልክ ያልሆነም ልክ የሚሆንበት ቦታ አለ፡፡'' ሳያትዬ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +6

    ብርቱ ሴት።

  • @ethiopia2376
    @ethiopia2376 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳይዮ የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት ነሽ።

  • @yembetelijyetmework2259
    @yembetelijyetmework2259 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳያትዩ የሴት ቆጮ። ናት እኩ ንግግርዋ ለዛዋ ውበትው። ደስስትል ማር። ነሽ አድናቄሽ ነኝ እግዚአብሔር። ይጠብቅሽ

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሻል የሁሉ ነገር ማሠሪያው ፍቅር ነው። እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ!

  • @dinksiraayehu5929
    @dinksiraayehu5929 3 ปีที่แล้ว +2

    አስተሳሰብ አንደኛ ናት ሳያት wow

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 3 ปีที่แล้ว +3

    I just respect Sayat !

  • @amitube5268
    @amitube5268 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያት ኡፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️

  • @foziyayimer2603
    @foziyayimer2603 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያትዪ ሁሌም እንዳማረባት

  • @shetaaderawe9973
    @shetaaderawe9973 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳያት 😍😍😍😍😍

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳያትዬ ውድድድድድድድ

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 3 ปีที่แล้ว +7

    Sayat yene Mulu set!

  • @kidist1705
    @kidist1705 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳያትን ሳያት ውስጤ ሰላም ይሰፍናል 💚💛❤️

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 ปีที่แล้ว +2

    I love both of you traditional clothes!! So beautiful, I wish I have the info where or who made if for you. 💚💛❤

  • @hedo4galfadhli502
    @hedo4galfadhli502 3 ปีที่แล้ว +1

    I love you sayat you are the best in Ethiopia bout after my love tigist ....yene konjo yene weeeeed yene faker yene walllllllllah y labi sayat from yemen we love you so much

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳያትዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @nahomteshome5667
    @nahomteshome5667 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጨዋ እንዴት እንደምወድሽ፤ የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ።

  • @neftea7
    @neftea7 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳያት ብዙ ግዜ ሳይሽ ደስ ይለኛል ፡ብዙ ፍቅር ትህትና ደስ የሚል ኣነጋገር ኣይብሻለው፡
    በርግጥ እንዳልሽው ኣገሪቱ ያለችበት ሁኔታ የሚከብድ ነው።
    ሆኖም ኣንድነታችሁ የሚጸናው ልዩነታችሁን ተቀብላችሁ celebrit ስታረጉ ነው።
    የሚል መረዳት ኣለኝ።

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 3 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ መልኳ ማንን ትመስላለች ቢባል ? ........ሳያትን

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว

      ግን ኮ ስማችኝ ብቻ ነው እንጂ ተግባር ግን ዜሮ ነን ታግያ ያቺ ሃገር በኛ ኣይደል የምታምረውም የምታስጠላውም

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว +2

    Sayateye wedede so natural and beautiful so cool Love you heaps yene Leue ❤️ am from Eritrea

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያትዬ የኔ ውብ ስወድሽኮ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ዘፈን በርቱ

  • @mulugetadamamo2561
    @mulugetadamamo2561 3 ปีที่แล้ว +4

    This lady thought is so deep

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 4 หลายเดือนก่อน

    Mar eko nashe the way take satya ena tafech ate ge beshe gorgeous nashe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 5 หลายเดือนก่อน

    Satya you are humble person. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM
    @እግዚአብሔርታላቅነውM 2 ปีที่แล้ว

    እረኛየ እናና ሣያትዬ ደስ የምትይ ልጅ የኔ ውብ

  • @ethopiakwt1697
    @ethopiakwt1697 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳያት የኔልዩ

  • @ነፃነት-ቘ4ኸ
    @ነፃነት-ቘ4ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ሳያት ደምሴ የኔ ውብ ሴት ሁሉ ነገርሽ ተወዳጅ እኮነው

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 ปีที่แล้ว +1

    Awww these ladies so beautiful in and out!!! Thank you ladies ....much respect and love!!! God bless you!! 💚💛❤

  • @adentekle8338
    @adentekle8338 3 ปีที่แล้ว +3

    Yetu gd job I know u can do more than this 😘😘

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว +7

    Sayat ግን ለምን አታገባም ማለቴ እዝኜላት ነው ጥሩ ሰው ስለሆነች ነው ..የሴት እድሜ ይሄዳል .... ስለሙዚቃው አካበዱት ጦር ሜዳ የሄደ እንካን እንዲ አያቅራራም ..ስለዚህ ይሄን ዘፈን ቀጥታ ጦሩጋር ሄዳችሁ ሴት ጀግናቻችንን አበረታቱ

    • @manunitedman4960
      @manunitedman4960 3 ปีที่แล้ว +1

      Benatesh lene darigne

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 3 ปีที่แล้ว

      My friend lehulum geze ale geta becherese seat tagebalech no rush to crush

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

      @@kokobtemelso5204 Sirs ,, yesett Lig Edmee Gedeb Aleww .. leligimm , lememretimm.

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

      @@manunitedman4960 Agightahhh Neww ,,Mertehhh Tagebalehh

    • @manunitedman4960
      @manunitedman4960 3 ปีที่แล้ว +1

      @@peacelove9531 yemchesh yards lij

  • @FBelay
    @FBelay 3 ปีที่แล้ว +3

    @1:32 ላይ ካስማ ማለት ምሰሶ ነው አለች፤ ነ/ግን ካስማ ማለት ምሰሶ ማለት አይደለም። ይልቅ ምሰሶ እንዲቆም መወጠሪያ ነው።

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 3 ปีที่แล้ว

      Zim bel ......she knows

    • @FBelay
      @FBelay 3 ปีที่แล้ว

      @@samgreat8918 ዝምብ ብላ!

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 3 ปีที่แล้ว

      @@FBelay she is talking wise issue.....you are looking small mistake.....Ajuza be positive.

    • @FBelay
      @FBelay 3 ปีที่แล้ว

      @@samgreat8918 don’t replay to me! Did I talked to you? የእርጎ ዝንብ

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 3 ปีที่แล้ว

      @@FBelay shelefetam....

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing lady she is cute 😍

  • @meiyberhane4824
    @meiyberhane4824 2 ปีที่แล้ว

    Sayt y enkan blanco mtash konjte ena batame lamwadesh ajoshe batrt egzabhar antagar yuhun🙏❤❤❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጨዋ ሳያት ከሁሉም ትለያለሽ

  • @nuradvgna6561
    @nuradvgna6561 3 ปีที่แล้ว +1

    Mn aynet tefetro new wow sayat lyu set 🥰

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 3 ปีที่แล้ว +1

    Sayt my beautiful my dear love you

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 ปีที่แล้ว +3

    Sayat sereat masheallah konar. Yene kojo

    • @eshetuademe5107
      @eshetuademe5107 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ሳያት ውድድድድድድድ

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 ปีที่แล้ว

    አዲ በጣም በሳልና ሀሳቧን ያለምንም ችግር መግለጽ የምትችል ሴት ነች።
    ሳያት ደምሴም ጥሩ ትህትናን የተላበሰችና ከህይወት ልምድ ብዙ የተማረች ሴት እንደሆነች ምንም ጥርጥር የለውም።

  • @abebechabe605
    @abebechabe605 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 ปีที่แล้ว

    ሳያትዬ ፍቅር

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 3 ปีที่แล้ว +1

    Fettari yebarksh, betam ne mewdesh, "set" nesh,i swear no makeup and very pretty 🦋.

  • @museeaja9716
    @museeaja9716 ปีที่แล้ว

    Wawo Sayat tilik hesab new

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 3 ปีที่แล้ว +3

    You are beautiful you need to get married times clicking we need to see beautiful kids like you. love you

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 3 ปีที่แล้ว

    እህቶቻችን ለምታደርጉት በጎ ምክር እግዚአብሔር በበጎ ይክፈላችሁ።
    ሳያት እንቁ ኢትዮጵያዊት አንደበትሽ በቅንነትና በአስተዋይነት የተሟሸ ልዩ ቁጥብ አስታዋይ ብላቴና ነሽ አለባበስሽ ትክክለኛ የተከበሩ ኢትዮጵያዊ እህቶች እናቶች የሚለብሱትን የክብር አለባበስ የለበሽ ለሁላችን አስተማሪ ነሽ በተፈጥሮ አምላክ በሰጠሽ ውበት ብቻ አምረሽ ደምቀሽ ተውበሽ ለህዝብ ልታስተምሪ ልትመክሪና የህይወት ተሞክሮሽን ለኛ ግራ ለተጋባነው ልታካፍይ መጥተሻልና ልዑል እግዚአብሔር የሕይወት ዘመንሽን ይባርክ ፍሬያማ ሁኚ ትውልዱ የሚማርብሽ ይሁን።
    ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ satya i love you so much ♥️ my gorgeous ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @sofoniasyemane2030
    @sofoniasyemane2030 3 ปีที่แล้ว +2

    Endaw Sayat Demissie min abata lihunilishii... bamin kalati new gin adinakotani bigalitsi yamirekaw...
    Egzabher yitabikishi, Egzabher yakbirishi... lila minim malet alchilim

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว

    Love u sayate

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +1

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @dr.hailemariam2036
    @dr.hailemariam2036 3 ปีที่แล้ว

    Sayat Asadagish yibarek melkam seat.....

  • @Fidel_Geez
    @Fidel_Geez 3 ปีที่แล้ว

    15:16 Ok Nahoo Tv why the cut out part @ 15:16 time frame ? Sayat was talking and i was all ears .. common Nahoo Tv

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 4 หลายเดือนก่อน

    Ya mar satya seewadshe easka mote nawe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 3 ปีที่แล้ว +3

    ካስማ ማለት ምሰሶ ነው እንደ ?

  • @robelmedhin195
    @robelmedhin195 3 ปีที่แล้ว +2

    Sayat mirti hasab ke maraki nigigir yene liyu sewedichi

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 ปีที่แล้ว +1

    Woww gerame muzeka ye koanekoachen webet erasu leyou new

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 3 ปีที่แล้ว

    Attegab beyashelawe seyat we love u

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳያትዬ ሳትወልጂ አረጀሸ የኔ ማር እንጋባ የኔ ደርባባ ግን እኔ ጎራዳ ነኝ አንችን የመሰለች ቆንጆ መመኘቴ በራሱ ድፍረቴ ውድድድ

    • @matiasabraham5237
      @matiasabraham5237 3 ปีที่แล้ว +5

      እረ አይባልም አንዲህ አይነት comment የሚፅፍ ሰው ከመውለድ ሳይወልዱ ማርጀት ይሻላል

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 3 ปีที่แล้ว +1

      Shelefetam

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +2

      እከክ ምን አገባህ ስሷ እድሜ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሐበሻ ቀሚሳችሁ ያምራል፣

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 3 ปีที่แล้ว

    Sayat konjo😘😘😘😘

  • @life8242
    @life8242 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳያትን ለዳረልኝ 10000000 እከፍላለሁ