Yared Negu - Chemere - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 8 ปีที่แล้ว +192

    "ማነህ ከየት እንዴት ይሉኛል ኢትዮጵያዊነት ይታይብኛል ያኮራኛል".wow ምርጥ ስራ ነው ያሬዶ በርታልን.ላስታ ዘመናዊ የዳንስ ቡድን አና ሙዚቃው ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ምርጥ አርጋችሁ ነው የሠራችሁት በርቱ. @Hope music Ethiopia# Share ስላረጋችሁልን እናመሠግናለን.

  • @rushelandres1828
    @rushelandres1828 8 ปีที่แล้ว +18

    ያሬድ በእውነት ከልብ የምገባ ምርጥ እስታይል ያለህ ወጣት ነህ አቦ ይመችህ ♥♥♥በቀን ሳላዳምጥልህ አልውልም

  • @ሩጫዬላንተነውአባቴ
    @ሩጫዬላንተነውአባቴ 8 ปีที่แล้ว +185

    እስታይል ኮ 1ኛ ነሽ ያሬዳ ማኛዬ ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፅ አለባበስ መልክት ያለው ዜማ ሁሉም ተመችቶኛል ሙሉ አልበብህን እንጠብቃለን ማኛዬ ♥♥♥♥♥

  • @EthioYared
    @EthioYared 8 ปีที่แล้ว +19

    ያሬዶ 1ኛ የሆነ ዘፈን ነው የኛ አንበሳ በርታልን ያራዳ ልጅ #ጨመረ ምርጥ ግጥም ፣ ዜማ ፣ ዳንስ ፣ አለባበስ ፣ ቦታ ፣ ስታይል. .... ኢትዮጵያዊ

  • @elusis1135
    @elusis1135 8 ปีที่แล้ว +33

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ባጭር ጊዜ ውስጥ በህዝብ ልብ ውስጥ መግባት ችለሃል ደስ ይላል
    ስራዎችህ ሀገራዊ ልዛ አላቸው በጣም ይመቹኛል
    ግን ህዝብህን አሳዝነሃል እንደዚህ ወዶ እና አክብሮ የተቀበለህን ህዝብ በሀዘን ጊዜው አንተ ጨፍረህ አሳዝነህናል ይቅር ባዩ ህዝባችን ይቅር እንዲልህ ምኞቴ ነው
    እኔ አሁንም አድናቂህ ነኝ ።

  • @hanahani3677
    @hanahani3677 8 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይ ይሄልጅ ስወደው .ያራዳ ልጅ ነክ .ለዛውም የመርካቶ .በርታ ቆንጆ .ብዙ እንጠብቃለን

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 7 ปีที่แล้ว +16

    Thank you. TRUE LOVE ETHIOPIA!!!GOD bless you more.

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 8 ปีที่แล้ว +17

    ቀላል ይጣፍጣል ....ያሬዶ በርታልን ልክ እንደዚክ አይነት አገራዊ የሆነ ስራን እናበረታታለን

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj 8 ปีที่แล้ว +11

    ከምንም ምንምምምም ያልጎደለው ምርጥ ስራ አንተ እዛ ጨመረ በል እኔ ግን ያንተ ፎንቃ ቀን በቃን እየጨመረ አስቸገረኝ አሁንስ 7up ጠጥቼ መሞቴ ነው ያሬዶ የኔ ምርጥ

  • @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ
    @እምዬእናቴምንልታዘዝሽ 8 ปีที่แล้ว +81

    ያሬዶ ምርጥ ያራዳ ልጅ በጣም አሪፍ ስራ ነው እውነትክን ነው ምን ያልጨመረ ነገር አለ

    • @rashidgaal6463
      @rashidgaal6463 8 ปีที่แล้ว +6

      በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው

    • @jasminateam721
      @jasminateam721 7 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝሽ

    • @raphaelgherezgiher6993
      @raphaelgherezgiher6993 6 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝ ሽ

    • @lishanmohammed4335
      @lishanmohammed4335 6 ปีที่แล้ว

      እምዬ እናቴ ምን ልታዘዝሽ

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @rbcollector7282
    @rbcollector7282 8 ปีที่แล้ว +84

    Hello. I'm Serena from Japan. I really respect Ethiopia and Ethiopian people. But I'm very sorry because I can't understand your language. Anyways, I'm very surprised because Ethiopian people like Enka. It's origin from Japan as you guys know, too. However, I felt that Ethiopian singers sing Enka better than Japanese singers. Don't you guys like R&B and Hip Hop? I really love R&B. It's my life, my soul and is my dream. Is Enka same for Ethiopian people? This group look very cool and are very good singers and dancers!!! I'm addicted to Ethiopia more and more!!!

    • @tesfatessema8643
      @tesfatessema8643 7 ปีที่แล้ว +6

      that's good thing but here the word Enka means just to give, to lend something to someone but i don't even know the meaning in your country and the origin as well.

    • @rbcollector7282
      @rbcollector7282 7 ปีที่แล้ว

      TESFA TESSEMA
      TESFA TESSEMA
      Thank you so much for your reply. I'm from Japan as I already said. Enka is a Japanese traditional music genre. But I guess I disturbed you guys. I'm very sorry for that. I'll never write comments again. Because I guess that you guys hate foreigners including Japanese. It's ok.

    • @tesfatessema8643
      @tesfatessema8643 7 ปีที่แล้ว +5

      what does that suppose to mean like why we hate foreigners ? because we want to introduce our culture through out the world and am just trying to help on the translation of the word.....(just positively )

    • @aradaprank5171
      @aradaprank5171 7 ปีที่แล้ว +9

      For your information He was just trying to explain to you the word ENKA means in Ethiopia !
      we ETHIOPIAN love all HUMAN BEINGS

    • @Berhanusahle
      @Berhanusahle 7 ปีที่แล้ว +5

      Dear Japan Serena,
      we Ethiopians Loves all....we don hate foreigners!

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 7 ปีที่แล้ว +47

    ያሬዶ ማኛ ነህ እኮ ብችል ለአንተ 100,0000 ሺ ላይክ ብሠጥህ ደሥ ይለኛል

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድያራዳልጅ።

    • @iiueuuuud8466
      @iiueuuuud8466 4 ปีที่แล้ว +1

      @@AaaBbb-tn8bo በበበበበበ

  • @mussalema1161
    @mussalema1161 8 ปีที่แล้ว +42

    Absolutely beautiful. Thank you for calling for Unity of Ethiopia. Greeting from USA

  • @amirabukar2913
    @amirabukar2913 4 ปีที่แล้ว +5

    If you’re from TikTok like. Salaam 🇪🇹 from 🇸🇴❤️

    • @reyodan4
      @reyodan4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹 🇸🇴🇪🇹🇸🇴🇪🇹🇸🇴🇪🇹🇸🇴🇪🇹🇸🇴🇪🇹🇸🇴🇪🇹🇸🇴

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 6 ปีที่แล้ว +7

    Real Ethioians! we love you!

  • @hellohoho5044
    @hellohoho5044 8 ปีที่แล้ว +33

    እዉነት ነው ያሬዶ ዘረኝነት ይጥፋ ከናት አባቶቻችን የወረስነው ሻለናል እህትና ወንድም ሆኖ መኖሩ ዘረኝነት እናውግዝ ሰላም ለማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን ።

  • @ሩጫዬላንተነውአባቴ
    @ሩጫዬላንተነውአባቴ 8 ปีที่แล้ว +86

    ሺ ቦዬ መጣ ያሬዳ ማኞዬ አሪፍ ስራ ነው።
    ሙሉ አልበብህን እንጠብቃለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @edenadane3411
      @edenadane3411 8 ปีที่แล้ว +2

      wawwwww yaredo"veri nic

    • @kidistkitaw8419
      @kidistkitaw8419 8 ปีที่แล้ว

      ሩጫዬ ላንተ ነው አባቴ

    • @kidistkitaw8419
      @kidistkitaw8419 8 ปีที่แล้ว

      ሩጫዬ ላንተ ነው አባቴ vbj7yhj

    • @kidistkitaw8419
      @kidistkitaw8419 8 ปีที่แล้ว

      ሩጫዬ ላንተ ነው አባቴ h

    • @kidistkitaw8419
      @kidistkitaw8419 8 ปีที่แล้ว

      ሩጫዬ ላንተ ነው አባቴ

  • @hawakamel7631
    @hawakamel7631 5 ปีที่แล้ว +1

    ማንንም ድምፃዊ አለደንቅም ግን አንተን ሙዚቃህን ባላደንቅህም መልካም ስነምግባርህን እወድልሀለሁ ወንድም
    ደግሞ ድንገት ወንድሜን ትመስለኛለህ ለሰው ያለህ ክብር

  • @halinesmart767
    @halinesmart767 7 ปีที่แล้ว +169

    አድ ናቂዎች ላይክ አድርጉለት

    • @AbdulHamid-dj8eo
      @AbdulHamid-dj8eo 5 ปีที่แล้ว

      haline Smart j h

    • @plaxa285
      @plaxa285 5 ปีที่แล้ว +4

      ዋው ቆጆ ነው

    • @fafcrazy22
      @fafcrazy22 3 ปีที่แล้ว

      @@plaxa285 oolllllllllllllllll9

  • @KB-vl4hb
    @KB-vl4hb 7 ปีที่แล้ว +5

    the most coooooool music i have ever heard.........thanks yaredo

  • @sumayajama5689
    @sumayajama5689 5 ปีที่แล้ว +7

    I’m Kenyan and love Yared negu music and the Ethiopian dance

  • @yanita7632
    @yanita7632 8 ปีที่แล้ว +9

    ያሬዶ አንተ እራሱ ጨምረሀል
    I love it good job

  • @tedrosapple6342
    @tedrosapple6342 7 ปีที่แล้ว +27

    ማነህ ከየት እንዴት ይሉኛል ኢትዮጵያዊነት ይታይብኛል ያኮራኛል

  • @eebeteebet3441
    @eebeteebet3441 8 ปีที่แล้ว +6

    ከአለባበሳቹ እስከ ሙዚቃው አሪፍነው ያሬዶ በርታ ሙሉ አልበም እጠብቃለሁ

    • @nohataiba8161
      @nohataiba8161 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋውውያሬዶ ፍቅር የሆክልጂ ነህኮ እግዚ አብሂር የወጣትነት ዘመንህን ይባረከው ሽአመት ኑረልን ማር

  • @ከአድማሱባሻገር
    @ከአድማሱባሻገር 7 ปีที่แล้ว +5

    ዘፈኖችክ በጣም ምርጥ ናቸው ባጠቃላይ የኢትዮጲያዊይት ከለራችንን ታንፀባርቃለህ በርታ

  • @KL-hc9oj
    @KL-hc9oj 8 ปีที่แล้ว

    wuhhhhhhhhhh maaarrrrr yehone lij , Siwedihhhh betammmm ejiggg betammm mirittt mirit muzika new yemecheresha, KEEP GOING YAREDIYEEE !!!!!

  • @senihabeshawitgel9394
    @senihabeshawitgel9394 8 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ማር እኔሥ ገና ሣይለቀቅ አሪፍ እንደሚሆን ገምቼ ነበር ምርጥ ሥራ ነው የኔ አንደኛ የኔ ኩሩ ሥወድህ እኮ

  • @ከሪማፍቅር-ዐ7ኘ
    @ከሪማፍቅር-ዐ7ኘ 8 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እንኳን ተወለድክ እላት ለኢትዮጵያ ማር ነህ

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 8 ปีที่แล้ว +20

    ከአለባበሳችሁ እስከ ሙዚቃው አሪፍ ነው በርታ

    • @brhqnebebe6157
      @brhqnebebe6157 7 ปีที่แล้ว

      Samrawit abera ያሬድ በርታ እትዮጵያ ስማጣ ለገኝክ ፈልጋሎ የምቻል ካዎኔ ወድም ማልካም ስራ ዪውንልእ

    • @brhqnebebe6157
      @brhqnebebe6157 7 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍ውድድድድድድድ

  • @brhantesfay8653
    @brhantesfay8653 7 ปีที่แล้ว

    የወገን ደረሽ ማን ኣለ እዳተ ጨመረ!!!!!!እርግጠኛ ነኝእግዛብሄር ላንተ ያልጨመረ ለማንስ ይጨምር ይጨምርልሃል ምርጥ የኢ/ያ ያሬድ

  • @GG-vr2et
    @GG-vr2et 8 ปีที่แล้ว +12

    Wow, proud Ethiopian

  • @አሚታዬየሀፍትሽ
    @አሚታዬየሀፍትሽ 8 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ነው ጀግና ያገሬሰው ለቀመሰው ዋው ያሬዶ በርታልን ሙሉ አልበም እንጠብቃለን የኔ ማኛ ደሞ የቡንዬ ውእድድ ያሬዶ

  • @alemayehushanko6857
    @alemayehushanko6857 8 ปีที่แล้ว +8

    How come this doesn't have a million views already?? SMH

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 ปีที่แล้ว +1

      Alemayehu Shanko it is portrayed as political motive song so ppl wanna avoid any networking, tension new lol

    • @alemayehushanko6857
      @alemayehushanko6857 8 ปีที่แล้ว +2

      retia b; lol,.. that kind of explains it... fear of "command post"

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 ปีที่แล้ว

      Alemayehu Shanko at last we hope we are free chemera chemera

  • @ሄሊኢትዬጵያዊት
    @ሄሊኢትዬጵያዊት 7 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ዛሬ ገና ወደድኩህ እስካሁን ሙዚቃዎችህን አላዳምጣቸውም ነበር የመልክህ እንጅ የስራህ አድናቂ አልነበርልምኩም ነበር

  • @yaredasmelash4062
    @yaredasmelash4062 7 ปีที่แล้ว +20

    This guy is taking over. I like his all unpanctual sudden moves and the music over all is 💣💥

  • @bilionairesenay832
    @bilionairesenay832 8 ปีที่แล้ว

    ያሬድ አባቴ በዘመኑ ሚጠራቸው የዘመኑ ምርጥ ዘፋኞች ነበሩት አንተደግሞ ዘመኔን ማስታውስብህ ነህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 7 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እትዮጴያዊ ምርጥ ስራ❤👏👏

  • @Sofy-hm4kw
    @Sofy-hm4kw 5 หลายเดือนก่อน +1

    2009 ዘጠኝ ሚኒስትሪ ሽኝት በዚህ ነበር የጨፈርነዉ አይ ትዝታ😢😢😢😢❤❤

  • @asiyobellema
    @asiyobellema 4 ปีที่แล้ว +6

    i was introduced to this beautiful song by an aerobic trainer. He used to play this song for our workout. I always wondered who the singer was and i never dared to ask him but finally i got it by myself. Now i'm gonna use it for my workout too. 😊

    • @sammeng232
      @sammeng232 3 ปีที่แล้ว

      👌🏽👊🏾😀😂

  • @mesfinworku3608
    @mesfinworku3608 ปีที่แล้ว +1

    I'm ugandan and i love this song

  • @nuurlacky8555
    @nuurlacky8555 5 ปีที่แล้ว +3

    From somali I love music Ethiopia

  • @MmMm-ek4vx
    @MmMm-ek4vx 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድ ሆሌየም እሚያምር ነው ስራህ፡የዚህ ግን ለየት የሚልነው ዋው አደኛ፡ጨመረ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว +3

    So beautiful Yaredo!!!!
    💚💛❤️💚💛❤️

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 ปีที่แล้ว

    Wow ምን እደምልክ አላውቅም በቃ ያራዳ ልጅ ይመችክ wow wow ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አገሬ ለዘላለም እዝቦቻን እና እርስታን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 8 ปีที่แล้ว +4

    good job. everything perfect 😎

  • @hanaawubesht5923
    @hanaawubesht5923 6 ปีที่แล้ว +2

    ያሬዶዬዬዬሠ ዋዉ ደስስስስስስ የሚል ስራ ነዉ በርታልን.!!!

  • @shacniinamuuse1407
    @shacniinamuuse1407 4 ปีที่แล้ว +3

    Heeska waa ka helay ee jacayl iyo wadani waxey tahay qofkii i af fahmi doono Reply ha isoo galo👌

  • @MerryAlebachew26
    @MerryAlebachew26 8 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም ዘፈኖችህን ተመልክቻለሁ ከነክሊፖቹ በጣም አሪፍ ናቸው። በርታልን

  • @martailoveethiopia2206
    @martailoveethiopia2206 8 ปีที่แล้ว +5

    Woww my best yaredo 💚💛❤

  • @ሳሪየማሪያምልጅ
    @ሳሪየማሪያምልጅ 8 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆንጆ ሁሌም አደኛ በጣም ምርጥ ነው ያሬዶ ምርጥ ስራ ይመችህ አቦ የኔ ምርጥ

  • @monaberhanu3503
    @monaberhanu3503 8 ปีที่แล้ว +11

    ምንም አልልህም በቃ የኔ ምርጥ 😘

  • @enkoyadugna989
    @enkoyadugna989 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ 212 የሚያው ማነው
    እደው በዚች ባዴራ ነብሴ ሊወጣ ነው እናት ሀገሬ

  • @iknowwhatislove8735
    @iknowwhatislove8735 8 ปีที่แล้ว +34

    wawww i love people of etiopain for really i am from Eritrea so i hope one day i come to etiopain but i can't understand this word's can you someone translet to English please wiz respect i like this song

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 4 ปีที่แล้ว +2

    ልብሳቸው ሲያምር
    የያሬድ ምርጥ ሙዚቃ ይህ ነው ለኔ

  • @tgdadi289
    @tgdadi289 8 ปีที่แล้ว +12

    I love you ethiopian ilayk the music I'm American and nays music Do we the again yared ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡I love you takes

  • @serawet9488
    @serawet9488 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው በርታ ሁሌም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @mesibekele8369
    @mesibekele8369 8 ปีที่แล้ว +6

    ያሬዶ የኔ ምርጥ ያራዳ ልድ ስወድክ እኮ ስራሆችክን አደንቅልካለው ይመችክ

  • @banchiamlak7010
    @banchiamlak7010 7 ปีที่แล้ว

    ያሬድው ምረጥ ስው እግዚአብሔረ ይባረክህ ።ስራ ሁልው በጣም ያምራል ደግሞ ዳንስህ ውስጤ ነው

  • @sameru9969
    @sameru9969 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ያሬዶ እንገሠዲህ ቻለው ያፈቅርሀለሁ ጋጋታ ሲመጣልህ በሰይፉሻ ጨመረ ብለህ ደግሞ ሁለተኛ ትመጣለህ ለማንኛውም ይመችህ አሪፍ ነው

  • @harahara5910
    @harahara5910 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ዋውውውው ኢትዮጵያዊ በመሆኔ 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇱🇧✌️🌺🌺🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @reshanmengistu525
    @reshanmengistu525 6 ปีที่แล้ว +4

    I
    I l
    I love
    I love this
    I love this song

  • @onelove809
    @onelove809 8 ปีที่แล้ว +2

    yaredo musicaochik yemitl ylcheum egnagam tewedaj nek bro Allah bless you

  • @akeldama5434
    @akeldama5434 7 ปีที่แล้ว +4

    chemere yeha, chemere yehe... ye agere lig wendeme betam new mewede befiker. Egzabeher hisbachenen ena agrachenen beselam yetebekelen.

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 8 ปีที่แล้ว +1

    good job yegersew!! we are one Ethiopian

  • @zdmohammed4469
    @zdmohammed4469 4 ปีที่แล้ว +8

    እሥኪ እናቱን የሚወድ like ግጩኝ

  • @fekaduerena3356
    @fekaduerena3356 7 ปีที่แล้ว

    ጨመረ!!! ግዜው ያንተ ነው ርገጥለት ጀግናው ያሬድ።

  • @MaanSd-zk4by
    @MaanSd-zk4by 8 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናዉ ያሬዶ በርታ

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 ปีที่แล้ว

    እውነትነው ያተ ሙዚቃ ልብ መካቱ ጨምሯል በርታልን

  • @mahletabebe5696
    @mahletabebe5696 8 ปีที่แล้ว +5

    Wow yaredo betam temechitognali abo ymechik yarada lij hulem andegna nw

  • @bahrwamustefa330
    @bahrwamustefa330 8 ปีที่แล้ว +1

    Way ante lij setochun amallel choreskachew eko way mndnew Gudu😍😍😍😉
    Negeruma Lenem temechtehegnal👍👍 musicawochih hulum ymechugnal 10000000👍

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 8 ปีที่แล้ว +3

    Great song ♡

  • @Meek1one
    @Meek1one 8 ปีที่แล้ว +2

    Mirt new mirt new

  • @weynuafkr8694
    @weynuafkr8694 8 ปีที่แล้ว +3

    i love it 😘😍

  • @SR-gh5rj
    @SR-gh5rj 4 หลายเดือนก่อน

    One of best of best song ❤❤❤ eritreans love ethiopian song and Ethiopians

  • @seyaebro5109
    @seyaebro5109 8 ปีที่แล้ว +3

    ያሪ ቤስት የኛ ባቶኚይቆጨኝ ነበር ጀለስካ በስሜክስ ልባቡን የመጬ ተከየፍኩበት በተረፈ የመርኬት ልጅ ምንግዜም ቤትኛውም ሞያ ሲወርክ የተዋጣለት ነው

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ በጣም ያምራል ዋውውው

  • @wendewende829
    @wendewende829 8 ปีที่แล้ว +5

    በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @mekdelawttemesgn9564
    @mekdelawttemesgn9564 8 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ያሬዶ ያምራል ሙሉ አልበምህ አዳዲስ ነገሮች እጠብቃለው ማኛው ያሬዶዶ ውብ ነህ

  • @fm3helennegi408
    @fm3helennegi408 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሙዚቃህን ሁሉ ሣይ በቃ እኔጃ ፉቃ ጨመደደኛ ግን አላገኝህ ምን ዋጋ አለው ባለህበት ሠላምህ ይብዛልኝ ውድድድ

  • @kebbevaldan503
    @kebbevaldan503 8 ปีที่แล้ว +3

    ፐፐፐ ያሬዶዶዶዶዶ በጣም ተመችቶኛል

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ያጣፍጥልህ ያሬዶ ያበደ ማይስለች ሙዚቃ ዋው ደጋግሜ ማየው

  • @mentumentuwab3044
    @mentumentuwab3044 8 ปีที่แล้ว +3

    yarido yena jegna swed abesaya♥♥♥♥♥

  • @الخطالخط-خ7ت
    @الخطالخط-خ7ت 8 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው በተለይ ባህላዊይ ለብሰው የሚጨፍሩት ጎበዞች ናቸው

  • @massysalm9420
    @massysalm9420 8 ปีที่แล้ว +14

    ያምራል ግን አሁን ለኢትዮጵያ ዘፈን ሳይሆን ፀሎት ነው የሚያስፈልጋት

  • @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
    @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ ያሬዶ ምርጥ ስራ በርታልን እናመሠግናለን

  • @yarednegu-teshewdo4932
    @yarednegu-teshewdo4932 8 ปีที่แล้ว +13

    lene yenate astayet kemnm belay new ezger yakbrlgni amesegnalew betam

    • @heriaaa65
      @heriaaa65 7 ปีที่แล้ว

      Yared Negu - Teshewdo konjosiwedh

    • @betyahmed4029
      @betyahmed4029 7 ปีที่แล้ว

      Yared is this really Waaaw 😁😊😊

    • @betyahmed4029
      @betyahmed4029 7 ปีที่แล้ว

      I dnt knw amharic but am an Ethiopian so how can I get to knw yared

    • @improudtobeethiopijewishch6974
      @improudtobeethiopijewishch6974 6 ปีที่แล้ว

      Yared Negu - Teshewdo יכעחךףךךף הנגשק

  • @seadaaragaw7566
    @seadaaragaw7566 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ያሬዶ ምርጥ

  • @yanhattymanadenakie7041
    @yanhattymanadenakie7041 8 ปีที่แล้ว +6

    soppppppppppppppp wow nice songi

    • @vampyleemo8937
      @vampyleemo8937 7 ปีที่แล้ว

      መድ ቢ

    • @gbbbbb4226
      @gbbbbb4226 6 ปีที่แล้ว

      +Vampy LeeMo ሚኚማሌቲናወ

  • @bateiymareyamlje3130
    @bateiymareyamlje3130 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ይመችህ ያሬድ ምርጥ ስው ያምራል

  • @tgbarcalonamessi303
    @tgbarcalonamessi303 8 ปีที่แล้ว +8

    wawww
    wawww.
    yemecghe
    berta

  • @ፍቅርተጎደሬዋያፄወችልጅነ
    @ፍቅርተጎደሬዋያፄወችልጅነ 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነትነቴ ኩራቴ እግዚአብሔር ዘርኞችን ይጥፋልን

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 8 ปีที่แล้ว +22

    የኛ ሀገር ጦርነት ሙዚቃ እና ኤፍቢ ነው

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 8 ปีที่แล้ว +1

    Desisil! .......Orginal stylish work, outstanding! 💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @berrygunnersbarca7135
    @berrygunnersbarca7135 7 ปีที่แล้ว +5

    uffaa sewdk eko yaredoko wedddddddd aradawu✌👌

  • @getaeyesusmedhanitamedhani9656
    @getaeyesusmedhanitamedhani9656 8 ปีที่แล้ว +1

    Wow yemegirm music I like it man birtalen yegi mert gena yechimral bezu 👑

  • @samieltewelde8472
    @samieltewelde8472 8 ปีที่แล้ว +4

    yared konjo nice one

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰዉ ይችናት አገሪ

  • @betijone5175
    @betijone5175 8 ปีที่แล้ว +3

    yene konjo ♥♥

  • @ااختقم
    @ااختقم 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀመረ ጀመረ 💘💘💘የሬዶ የኔ አስተዋይ

  • @tagkalil4637
    @tagkalil4637 7 ปีที่แล้ว +15

    ይመችህ እዲነው እጂ ወጣወጣ በሉልኝ የጉራጌ ልጅ አዳዲስ እርስ ይዛችሁ ኑልኝ

    • @googlgoogl9607
      @googlgoogl9607 6 ปีที่แล้ว +1

      Tag Kalil er eso yesgr lej newe ades abeba gorag adelm