Yared Negu - Yayne Marefia | ያይኔ ማረፊያ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @yohannessemahegne2858
    @yohannessemahegne2858 หลายเดือนก่อน +38

    After the seifu show we’re here 🤚🏼

  • @yafetbestethiopia6620
    @yafetbestethiopia6620 7 ปีที่แล้ว +40

    ኢትዬ ኤርትራ ቀን ነው ያጎደለኝ ያጎደለሽ I love u it is good music ገጣሚው እጅህን ይባርከው ያሬዶ አንተም ተባረክ ♥♥♥

  • @ichbinneuindeutschland6366
    @ichbinneuindeutschland6366 6 ปีที่แล้ว +24

    love this From Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷love u may Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sari3498
    @sari3498 7 ปีที่แล้ว +85

    Am from Eritrea 🇪🇷 I love this music 🎶 we love u .Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 people are brothers I hope this country live with love .

  • @marinatekiaefrem9486
    @marinatekiaefrem9486 7 ปีที่แล้ว +43

    Good job eriðo one 🇪🇷🇪🇷🚄🇪🇹🇪🇹love

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +23

    2021 እንደኔ የሚሰማው አለ👍
    የምወደው ዘፈን ነው💔😥🥰🥰🥰

  • @hayumark5241
    @hayumark5241 7 ปีที่แล้ว +26

    yoyo
    እረ አተ ልጂ በጣም ሙደን በላሀው የዘመኑ ምርጥ ልጂ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ድምፅህ በጣም ያምራል ዘፈኑ ውበት እዲኖረው አርገኸዋል

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 7 ปีที่แล้ว +29

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአለ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
    #ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም ወዳ አንቺ መጥቷልና አምላክ ዘላለም (2
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    አንቺ ቤቴሌሔም የዳዊት ከተማ
    የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣለሽ በግርማ
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
    በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕጻናት
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት
    መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    የኢየሱስን ህማም ደናግላን አየተው
    እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም

  • @wedisete8816
    @wedisete8816 7 ปีที่แล้ว +103

    I am From eritrean Ethiopien and Eritrean sisters 🇪🇷🇪🇹👌👌👍👍

  • @mesibaby107
    @mesibaby107 7 ปีที่แล้ว +24

    ያሬዶ ፍቅር የሆንክ ልጅ ምን ያህል እንደምወድህ ዋውውው ተባረክልኝ ኧረ ዘፈንህን ሳልሰማ እንቅልፍ አይወስደኝም በጣም የማፈቅረውን ልጅ ታስታውሰኛለህ እድሜ ለስደት ♥

  • @husslemachal7235
    @husslemachal7235 7 ปีที่แล้ว +57

    I am From Somaliland
    I love #Eritrean and #Ethiopian

  • @ኤፊጎፋጥፓፍ
    @ኤፊጎፋጥፓፍ 7 ปีที่แล้ว +25

    am really appricate yaru for hard working music well done i hope u continously bro am from Eri i proud of u bro 💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @jackydaniel7887
    @jackydaniel7887 7 ปีที่แล้ว +38

    i love this song and i love u all Ethiopian peace from i Eritrea

  • @bettytesfaye8485
    @bettytesfaye8485 7 ปีที่แล้ว +339

    Sewdeh Eko😍😍😍
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ❤➕❤

    • @sallysally2370
      @sallysally2370 7 ปีที่แล้ว +2

      Betty Tesfaye amen amen enkwan abro aderisen..sister

    • @s.m0s.m479
      @s.m0s.m479 7 ปีที่แล้ว +1

      Betty Tesfaye አሜን አሜን አሜን ማር

    • @selinayemariyamlji9513
      @selinayemariyamlji9513 7 ปีที่แล้ว +1

      Betty Tesfaye enkon abro aderesen ➕➕➕

    • @tijiyemariyamliji489
      @tijiyemariyamliji489 7 ปีที่แล้ว +1

      Betty Tesfaye enkean abro aderesen fikr

    • @mekdeswubsht1186
      @mekdeswubsht1186 7 ปีที่แล้ว +2

      Betty Tesfaye enakon abro adrsn

  • @iphone1769
    @iphone1769 7 ปีที่แล้ว +88

    I love this!!! From Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 love u my Etio people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹.

  • @የኔላርግህናበስምህልጠራፍ
    @የኔላርግህናበስምህልጠራፍ 7 ปีที่แล้ว +26

    ያሬድ አብሻ ምቀኛ ነው ለምቀኛ አትጨነቅ
    ተዋቸዉ ምቀኛና ቅንድብ አያድግም በተረፍ አድናቂህ ነኝ😉

  • @msyezenebe2559
    @msyezenebe2559 7 ปีที่แล้ว +9

    ብላቹ ብላቹ ያሬዶን ልትናገሩት አይ ኮሜቶች ሰው ምረጡ ያሬዶ ማኛ ይመችህ ሁሌም አደኛ ከዚህም በላይ

  • @abdikariinfarah7772
    @abdikariinfarah7772 5 ปีที่แล้ว +8

    I'm from Somalia I love people from Ethiopia and Eritrea they are my brothers and my sisters

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 7 ปีที่แล้ว +12

    Thank you unity is power good job bring us together Ethio Love Ert

  • @mebratomasefa5509
    @mebratomasefa5509 7 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን ለጌታቺን ለመዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል አደርሳቹሁ አደርሰን

  • @hadishmengisteab7590
    @hadishmengisteab7590 7 ปีที่แล้ว +30

    One love ❤️ Eritrea 🇪🇷Ethiopia 🇪🇹

    • @maskrndyer7093
      @maskrndyer7093 4 ปีที่แล้ว

      H i👍🌹❤⌚🥁🎤🎧🎹🍻🎸👓

  • @josiderulo5801
    @josiderulo5801 7 ปีที่แล้ว +19

    Yaredye u are the one who brought peace in our zone specially ertrea and ehtio i love u I sware go God, bless you my hero

  • @hanamelka3484
    @hanamelka3484 7 ปีที่แล้ว +8

    ካለህበት ማዶ አሻግሬ አንተን ሳሰላስል ውዬ አድሬ
    በናፍቆትህ ልቤ ቢዳከምም
    አይንህን ለማየት ተስፋ አልቆርጥም 😍😘😘

  • @zemamulugeta5715
    @zemamulugeta5715 หลายเดือนก่อน +2

    Why I'm listening this music after 7 years.... why I didn't know until Yared had an interview? ❤❤❤

  • @wintanaabraham3880
    @wintanaabraham3880 7 ปีที่แล้ว +7

    1:19 - 1:40, 3:04 - 3:24 love the words and the beat he uses.. it gets my heart!! Really heartbroken words and beat of music.

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ዋው ውብ እና ምርጥ ዘፈን ነው በርታ😍😍😍 ( እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሆሣዕና ለዳዊት ልጅህ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረክ ነው (ማቴ 21 ;9)☝☝🙏🙏🙏

  • @tadeleyeneneh5675
    @tadeleyeneneh5675 7 ปีที่แล้ว +8

    እስካሁን ከሰረሀው መልክት ያለው ዘፈን ዋው አንደኛ ይመችክ

  • @liayschall783
    @liayschall783 5 ปีที่แล้ว +14

    Love this guy songs !🇪🇷🇪🇷🇱🇷I can only understand a lil bit Amharic.

  • @rosmerebacod4962
    @rosmerebacod4962 7 ปีที่แล้ว +7

    ያሬዳ ምርጥነው በዚው ቀጥልበት ለኔ ተመችቶኛል😘😘😘😘😘 "ተሥፋዬን ሣባብል ቀን እየቆጠርኩኝ"%%%አይላይክ ኢት

    • @MM-fb3lv
      @MM-fb3lv 5 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃ

    • @MM-fb3lv
      @MM-fb3lv 5 ปีที่แล้ว

      ያሬድ

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 6 ปีที่แล้ว

    እዲህ በዘፈን አይሆንም 30 አመት ደም የፈሰሰበት ነጻነት ነው ወንድሜ መልካም ጉርብትና መልካም ነው ሳንደፋፈር::

  • @samisecor991
    @samisecor991 7 ปีที่แล้ว +11

    I am from eritrea. I Live ethio music.specialy lij yared

  • @eritreanethiopianonelove6653
    @eritreanethiopianonelove6653 7 ปีที่แล้ว +129

    I'm from Eritrea i love to listen amharic music but bzuh menager alchlm tnush tnush bcha I love u all ethiopian my blood

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 7 ปีที่แล้ว +1

      Edu AC... UNIFICATION IS AROUND THE CORNER body........ Esayas is a fraud.

    • @jerusgeb4791
      @jerusgeb4791 7 ปีที่แล้ว

      Ezu AC what the fuck are u on about😡

    • @biniam147
      @biniam147 7 ปีที่แล้ว

      +Ezu AC why are you ANGRY

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 7 ปีที่แล้ว +3

      Ezu AC...you are useless deformed hateful racist with undeveloped brian who get threatened by the people whose main focus is to develop friendship through music.
      Stay negitive,that is your daily lifestyle.

    • @yonikalmar6386
      @yonikalmar6386 7 ปีที่แล้ว +1

      Ezu AC It's not Eritrea fuck ok

  • @samueldaniel6968
    @samueldaniel6968 7 ปีที่แล้ว +33

    Wow 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @ሀሆዴንአባባሽኝሀ
    @ሀሆዴንአባባሽኝሀ 7 ปีที่แล้ว +5

    አይቀርም እንገናኛለን ስት የምወዳቸው ጎደኞቼን ነው የነጣጠለን አብረን ተምረን አብረን ተጫውተን ይሄ ክፉ ቀን ለያየን ኤርትራ የገቡትን ጎደኞቼን ህት ወድሞቼ ብላቸው አያንስብኝም የተላቀስነው ለቅሶ እስካሁን ሳስታውሰው ያመኛል ካደጉበት ሰፈር ከተማሩበት ለቀው ሲወጡ እዴት እዳለቀስን እነሱም እዴት እደሆኑ አላህ ካለ በሂወት ካሉ እደምንገናኝ ተስፋ አለኝ እወዳችሗለሁ በጣም

  • @anbsajerhayish7135
    @anbsajerhayish7135 7 ปีที่แล้ว +8

    I am from Eritrea But i like ethiopian music

  • @ilikeyoueritrea94
    @ilikeyoueritrea94 6 ปีที่แล้ว +11

    one love eritriea ❤❤Ethiopia

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 7 ปีที่แล้ว +7

    I like this song a lot 🎤.it gives me a new hope , a new feel 😍❤️😀

  • @alextekle3685
    @alextekle3685 7 ปีที่แล้ว +8

    respact from eritrean 😙😙 i love u ethiopia 😚 one love 🙏

  • @beztube09
    @beztube09 7 ปีที่แล้ว +5

    wow yaredoooo ....another amazing music keep up

  • @hiwottadesse5652
    @hiwottadesse5652 7 ปีที่แล้ว +16

    wow wow new degmo swedh eko ♥♥♥
    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን

    • @لنللنبتت
      @لنللنبتت 7 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @eh4557
    @eh4557 7 ปีที่แล้ว +3

    Yes you are the MAN!!!! Love it HOPE ALWAYS.

  • @arontadese4871
    @arontadese4871 3 ปีที่แล้ว +2

    2021 How is still listing this much love music 🎧 Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia one love ❤️

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj 7 ปีที่แล้ว +25

    ያሬድዬ የኔ ምርጥ ሁሌም ምርጥ ስራ እኔ ምልክ አንተ እዛ #ያአይኔ ማረፍያ ትላለክ እኔ ያንተ ፎንቃ #7up ጠጥቼ ልሞት ነው .......big #respect ma #best

  • @masrakegetahun9422
    @masrakegetahun9422 7 ปีที่แล้ว

    ያሬድየ እውነት ዘፍኝከነመሆንህ አላውቅምነበር የምር ግን ጥሩ መሥራት ደግሞ ደሀ እዳቅ ያረጋል አየህ በዘፈንህ አላቅህምነበር ከጏዳና የወደቀ ሥታነሣግን ሠማሁም አወኩህም ሢቀጥል ይህን ዘፈንህን ብሠማው ብሠማው አልሠለቸኝአለ የእውነት ምን እደምል አላቅም ከቻልክ እሡ ሢያድግ ሌላም ጨምር እሽ ምክንያቱም የዘፈነ ሣይሆን የወደቀን ያነሣነው መግሥተሠማይ የሚወረሠው የኔ ቆንጆ

  • @WittAllen
    @WittAllen 7 ปีที่แล้ว +17

    I will never understand all this hatred. We are all one people to be loved and to love one another.

    • @wintanaabraham3880
      @wintanaabraham3880 7 ปีที่แล้ว

      Witt Allen right. Besides music doesn't have anything to do with politics.

    • @buckshot226
      @buckshot226 5 ปีที่แล้ว

      What is he saying? I don't understand Amharic.

  • @አቡዕዘ-ትንሳዔ
    @አቡዕዘ-ትንሳዔ 7 ปีที่แล้ว

    ያይኔ ማረፊያ የኔ የኔ!!!. ፍቅር ለሚገባው ብቻ ከቦታ ልዪነት ውጭ ለማሰብ እንኳን በማይቻልበት ሁኔታ ላይ!!!. ቤቱ ይቁጥረው

  • @yidulemariyam2258
    @yidulemariyam2258 7 ปีที่แล้ว +171

    yameral yaredo!!! 1 ken hulum ende dero yihonal!!eskezaw selam fiker kegna ayirak!!!! ethoi @ ert!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒

    • @mazamaza3075
      @mazamaza3075 7 ปีที่แล้ว +2

      yidu Le mariyam👉🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘

    • @iphone1769
      @iphone1769 7 ปีที่แล้ว +7

      yidu Le mariyam we love Ethiopia !! 🇪🇷

    • @dianahaile7825
      @dianahaile7825 7 ปีที่แล้ว +5

      yidu Le mariyam awww Ende dro mehon ayqerm
      Ewedachwalew all ethio🇪🇷🇪🇹

    • @yidulemariyam2258
      @yidulemariyam2258 7 ปีที่แล้ว +1

      r u ertrian ?

    • @yidulemariyam2258
      @yidulemariyam2258 7 ปีที่แล้ว

      Diana Haile -Diana r u ertrian?

  • @ንግስቴየማርያምልጅ-ጐ6ጠ
    @ንግስቴየማርያምልጅ-ጐ6ጠ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምወደው ዘፈን ነው ጎረቤቶቼን ያስታውሰኛል ኤርትራ & ኢትዮጵያ one Love እግዚአብሔር ደጉን ቀን ያምጣ

  • @saminebsi2457
    @saminebsi2457 7 ปีที่แล้ว +10

    አነ ምለው ግን እነዚ artists አሁን ነው እንደየ የገባቸው የሁለቱ ህዝቦች ምለያየት ? ውይም jacky ፍያሜታ ኣሪፍ ዝና ስለ ኣገኘለት እነርሱም ዝና ለማግኘት ንው ? በጎ ኣሳቢ በጎ ያገኛል እና ለጥሩ ነገር ኣሰባቹ ከሰራችሁት ግን እግዚአብሔር ይርዳቹ. ሰላም ለኢትዬ/ኤርትራ ይሁን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ያሬዶ ቀጥልበት 👍👍🇪🇹🇪🇹ኧረ እኔስ የሀገሬ ናፍቆት ሊገለኝ ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን አሚን 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +4

    Always my favorite song Yaruye swedeh ❤

  • @ghenetkidane8311
    @ghenetkidane8311 7 ปีที่แล้ว +2

    Love it, and thank you so much Yaredino!! Keep shinning 👍

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala3884 7 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ለየት ያልክ ልጅ ነህ ቆንጆ ነገር

  • @እግዚዓብሔርፍቅርነውድንግ
    @እግዚዓብሔርፍቅርነውድንግ 7 ปีที่แล้ว

    🔐😌ያለሁት በስደት ነው የኔ ውድ ጋብዞኝ ሺ ጊዜ ደጋግሜ ባዳምጠው አረካም ምርጥ ዘፈን ያሬድ ነጉ ያይኔ ማረፍያ♥♥😍😍

  • @አማራነትወንጀልአይደለምአ
    @አማራነትወንጀልአይደለምአ 7 ปีที่แล้ว +112

    ወንዱ ገፀ ባህር ኢትዮጲያን ይወክላል ሤቷ ደግሞ የኤርትራን ገፀ ባህር ትወክላለት የክልፑ መጨረሻ ላይም ሢለያዩ ያሣያል ግን ደግሞ ውስጣዊ ፍቅር አለ በተስፍ ብቻ ምኞት አይከለከልም በዘፈን አንድነትና ፍቅር የሚመጣ ቢሆን ኖሮ ምነኛ ታድለን ነበር ፡፡

    • @henokefrem1298
      @henokefrem1298 7 ปีที่แล้ว +5

      አማራነት ወንጀል አይደለም አማራነት ኩራት ነው .betikikil amarannet kurat new !by the way andie lasredash yene marrr ...when Eritrean vote 98.8% to be free and have their own country in 1992 .what does it mean ? Was they really happy .?What about now ?Do Eritrean want they country to join with Ethio ?I don't think at all .so the clip is doesn't represent to Eritrean at all.Bye ewedishalew !

    • @tedymama9897
      @tedymama9897 7 ปีที่แล้ว +5

      አማራነት ወንጀል አይደለም አማራነት ኩራት ነው ዜማው የቴምቤን ነው ስለዚህ ዜማው ደግሞ ኢሳያስ አፈወርቂን ይውክላል ምክንያቱ ኢሳያስ የኤርትራ መሪ ቢሆንም ትግራዋይ ነው ያውም ቴምቤን

    • @eyarusalemmekonnen4156
      @eyarusalemmekonnen4156 7 ปีที่แล้ว

      thank u konjo

    • @mmee7181
      @mmee7181 7 ปีที่แล้ว

      Amara wonjel aydelem Amaranet kurat new....i like your critical analysis

    • @አማራነትወንጀልአይደለምአ
      @አማራነትወንጀልአይደለምአ 7 ปีที่แล้ว +2

      እንደየተመቻቹህ እንደየገባቹህ ተርጉማቹህ ካስደሠታቹህ ስሙት ካላስደሠታቹህ ደግሞ ቀዩን ስጡት ምክንያቱም የእኔ ከላይ የሠጠሁት ኮሜት እኔ በተረዳሁትና በገባኝ መልኩ ነው የሁልም ሠው አመለካከት አረዳድ አስተሣሠብ ይለያያል ይህንም ሁላችንም እናቃለን ፡፡
      በመጨረሻ ኢትዮጲያ እና ኤርትራ አንድ ይሁኑ አይሁኑ እንደእኔ ተጨንቄበትም አሣስቦኝም አላቅም ምናልባት በአንዳድ አጋጣሚወች ስለኢትዮጲያ የድሮ ታሪኮቿ ስሰማ ለደቂቃወች ከመከፋት ውጭ ፡፡

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 7 ปีที่แล้ว

    የሆነ ነገርክ ለየት ብሎብኛል ስትመችኮ ያሬዳ በርታ ሁሌም ስኬት ላንተ ይሁን ክሊፑ መሳጭ ነው

  • @efremkidane9024
    @efremkidane9024 7 ปีที่แล้ว +4

    Yaredo and qen selam yhonal thedale asmera yayh marefya tageyaleh pic yaredo berta pic eri ðio 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @clicktube678
    @clicktube678 7 ปีที่แล้ว

    ለሰው ልጅ በለህ ክብር ያረዶ በጣም ከብርሃለሁ እናም በጣም እወድሃለሁ፡፡

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 7 ปีที่แล้ว +12

    እንደገባኝ ከሆነ በ ፩፱፺ ጦርነት ጊዜ ሁለቱ እህትማማች ሃገሮች በሁለት ትክክል ባልሆኑ መሪዎች ምክንያት ዜጎቻቸውን በግድ ሲለዋወጡ ነበር...እና እነዚህ ፍቀረኞች መለያየት ግድ ነበረባቸው...ዘፈኑ እሱን ለማስታወስ የተዘፈነ ይመስለኛል.....በመሪዎቻችንና ባንዳድ ጠባባ ሰዎች አስተሳሰብ አገር መገንጠል ማለት ከዘር ማንዘሩ ጭምር ነው ማለት ነው.ቁዋንቁዋን ጀምሮ.....አማርኛ የተናገረ ጣላታችሁ ነው...የኢሳያስ መፈክር....
    ይህ ዘፋኝ ብልጥ ከሆነ ክፍል ሁለትን ቶሎ ቢያወጣ ጥሩ ነው....ማለትም ልጅትዋ ለ ፩፱ አመት አንድ ወንድ ሳታይ ይሄው ካስመራ ጠፍታ ትግራይ ካምፕ ትገኛለች....ክዛም እሱ የርዳታ ሰጪ ሰራተኛ ሆነ በድንገት ፍቅረኛውን ያገኛታል........

    • @hagerey3298
      @hagerey3298 7 ปีที่แล้ว +1

      ante film asmeslkew eko
      kkkkk

    • @gexuberhane6828
      @gexuberhane6828 7 ปีที่แล้ว

      ኣንተ ዲንጋይ ራስ የሄ 40 ና 50 ኣመታት ጸበል ነበር ወደ ኤርትራ ስትልኩት የነበረው ከብት ሁላ

    • @hanantofik212
      @hanantofik212 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopian Athletics, Culture, Language. Hulet aheyoche belelen enje er aheya yeshalale kensu enze kersamoche

  • @offical_seblialem_nat_habe6910
    @offical_seblialem_nat_habe6910 7 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊ ክርስ ብራዉን ሜዚቃህ እኮ የሌለ ነው እምመስጠኝ በርታ ወዳጄ

  • @aregashabera2639
    @aregashabera2639 7 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራ ነው ይበልጥ ግን ሀረካትክ ይመስጣል

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 ปีที่แล้ว +1

    woowwwwww mixi muziqaa nawo bat baxme Dade yelale
    ❤❤👍👍👌👌😍😍
    arifi yimachali

  • @hawikedir6275
    @hawikedir6275 7 ปีที่แล้ว +3

    yoyo yayne marefia it's good lucky ♥♥♥

  • @ማረኝናልኑርመርሳ
    @ማረኝናልኑርመርሳ 7 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ የኔ ምርጥ ስወድክ
    ግን ይሄ ሙዚቃ ከ ወዲማክ ጋር ሺ 80 ከሚለዉ ጋ በጣም ይመሳለላል ከላሲካሉ ናይስ ወድጀዋለሁ በርታ የነ ዉድድድድድድድ

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
    @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 ปีที่แล้ว +9

    ሙዚቃውን፡ለናቴ፡አድርሱልኝ፡ለኔ፡ያይኔ፡ማረፊያ፡እናቴ፡ናትና

  • @yasminhussein8824
    @yasminhussein8824 5 ปีที่แล้ว +1

    am from Kenya i love yared songs all the best my dear

  • @kesetexegay4200
    @kesetexegay4200 7 ปีที่แล้ว +4

    I'm from Ertirean& I love You Ethiopean music nie

    • @yonikalmar6386
      @yonikalmar6386 7 ปีที่แล้ว +1

      Kesete Xegay eta tfelta Eritrea hasawi

    • @kesetexegay4200
      @kesetexegay4200 7 ปีที่แล้ว +1

      Joni Habeshawi Kkkkkkkkkk Thnkas zehawey

  • @albatube2452
    @albatube2452 7 ปีที่แล้ว

    Am Eri boy but Lov u all Ethiopean ppl Respect Ethio + Eri = One Love

  • @chesko8406
    @chesko8406 7 ปีที่แล้ว +11

    Greeting from Asmara 👍

  • @fekerworld1827
    @fekerworld1827 7 ปีที่แล้ว +1

    yarado yesefera leje thank you.betam amesegenalew.teze alene eko yedero.love you ke eritrea.

  • @robelteklu4721
    @robelteklu4721 7 ปีที่แล้ว +12

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @አርሴማአሰፍ
      @አርሴማአሰፍ 6 ปีที่แล้ว

      Good

    • @buffalosoldiercallofdutyga4777
      @buffalosoldiercallofdutyga4777 4 ปีที่แล้ว

      We r together Ethiopia and eritrea 🇪🇹🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunmekuria4712
    @zerihunmekuria4712 7 ปีที่แล้ว +2

    abo yimeshish yaredo temechitonal(I CANT STOP LISTENING)

  • @bamisholaye8435
    @bamisholaye8435 6 ปีที่แล้ว +5

    I Wish One Day We Will Togather am From Ethiopia

    • @mikeestif7587
      @mikeestif7587 4 ปีที่แล้ว

      Hell no form Eritrea 🇪🇷 and ethiopia ... right ..beqa

  • @Sifen2002
    @Sifen2002 หลายเดือนก่อน +1

    2017 yetalachu tadeya

  • @ፍሬሂወትሀብታሙ
    @ፍሬሂወትሀብታሙ 7 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ቃል የለንም መሳጭ ነው

  • @abdelhafizanwar4994
    @abdelhafizanwar4994 6 ปีที่แล้ว +2

    Enka hasb lbka asmerelka netom selam zdelyu 🤝🤝🇪🇷🇪🇷🤝🤝🇪🇹🇪🇹!!!!!!!!!!!..........

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 7 ปีที่แล้ว +64

    በሙዚቃ ኤርትራ ምትመለስ ቢሆንእንዴት ጥሩነበር

    • @henokefrem1298
      @henokefrem1298 7 ปีที่แล้ว +2

      Ethiopia Addis kkkk ...Ewneth new .gin enie mlew meleyayetachin sayhon teleyayten telachoch mehonachin new migermegn .

    • @rabababamrabababam5500
      @rabababamrabababam5500 7 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia Addis Lollllll you are right 100%

    • @shewitkahase3490
      @shewitkahase3490 7 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Addis kkkkkkkk

    • @salinagaleri2450
      @salinagaleri2450 7 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia Addis 😜😅😂

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 7 ปีที่แล้ว +6

      Ethiopia Addis ..ያልተፃፈ ለምን ታነባለህ።..ኤርትራህን ቂጥህ ስር ወትፈው። ቂጣም!!~

  • @senaitg773
    @senaitg773 หลายเดือนก่อน

    We love you beloved Yared Nega ❤️🇪🇷❤️

  • @heaven6289
    @heaven6289 7 ปีที่แล้ว +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇳🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @grmaymachu7173
    @grmaymachu7173 7 ปีที่แล้ว +2

    Nice music bro peace to us.love from asmara

  • @bettykonyoo4442
    @bettykonyoo4442 7 ปีที่แล้ว +4

    ethio@ert......one love ♥

  • @sololom3427
    @sololom3427 7 ปีที่แล้ว

    ስማገኘው ሳሙኤል (ስሜ) ምርጥ ታዳጊ ሙዚቃ አቀናባሪ!!!!!!!!!!!!!!!!!! በርታልነን!!!

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +3

    Nice

  • @yosanbbgirl4565
    @yosanbbgirl4565 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇷 🇪🇹 one love 🥰

  • @sadidirea5911
    @sadidirea5911 7 ปีที่แล้ว +3

    betam aref new

  • @hamie5271
    @hamie5271 7 ปีที่แล้ว

    ያያዬ የኔ አንደኛ አድናቂህ ነኝ በርታ ሁሉንም ስራዎችህ ለኔ አንደኛ ናቸው

  • @nimanima9580
    @nimanima9580 7 ปีที่แล้ว +4

    Wowo ♥♥♥♥♥sewde Ekuo ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @rytaryta2016
      @rytaryta2016 7 ปีที่แล้ว

      wow ❤❤❤👏👏👏👏

  • @MrTorino619
    @MrTorino619 7 ปีที่แล้ว +2

    I love this music ..Awesome ✌🏿

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 7 ปีที่แล้ว +4

    የኛዎቹ እንዲህ ለኤርትራ እንደሚጮሁ እነሱ ጋ ግን ይህ ስሜት አለ ይሆን ?

    • @filmontesfit4616
      @filmontesfit4616 7 ปีที่แล้ว

      Netsanet Yehualashet ኣው ውድዋ አህቴ አኛም ኣለን ኣንድ ህዝብ ኣይደለንም

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 7 ปีที่แล้ว +129

    ለምድነነው የኔ የምትሉት የራሳችሁ ያልሆነ ምናለ እውነተኛ ሙዚቀኛ እና እውነተኛ አፍቃሪ ጠፋ ወይ ጉድ ከቴድ በስተቀር ሌላችሁ ዝብርቅርቅ ያለ ሆነኮ ቴድ ቢዘፈን ለሀገሩና ለሚስቱ ነው

  • @africafrom6826
    @africafrom6826 6 ปีที่แล้ว

    I am an Eritrean Love Ethiopian People no matter what one famliy

  • @madonna2559
    @madonna2559 7 ปีที่แล้ว +3

    Yene juson durol

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያሪዲየ ሰወድህ❤❤❤❤

  • @ሩጫዬላንተነውአባቴ
    @ሩጫዬላንተነውአባቴ 7 ปีที่แล้ว +23

    እኔ እምለው የክሊፑ መጨረሻ ላይ ወዴት ነው ልጅትዋ እምትሄደው ያስመሰላቹት ለቅሶ ነው አልገባኝም ፕሌን እንኳን አላየሁም ወዴት ነው የተለየችው ? የገባቹ እስቲ ቦርቀቅ አርጋቹ አስገቡልኝ ማለቴ አስረዱኝ 😆😆😆😆

  • @ልጄአንተለኔ
    @ልጄአንተለኔ 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ማነበር ስሙ ?
    ውስጤ ነክ የመርካቶ ቀሽት

  • @dibanosfan5715
    @dibanosfan5715 7 ปีที่แล้ว +9

    Eche ahuens beza.. asere eritrea menamen.. lemen tadiya athedim. egnam eref enbel

    • @dianahaile7825
      @dianahaile7825 7 ปีที่แล้ว +1

      D F Wale ere tey mal endesu aybalm esu bewstu yale kezefene mn chgr ale

  • @ItsJordan21
    @ItsJordan21 7 ปีที่แล้ว +36

    One thing I never understand about Ethiopian singers why do they sing for one country which is already independent and they're already move on with their own policies or systems in matter of fact, some Eri people hate Ethiopian very deeply! Come back with something interesting song mate! #copycat!

    • @zeestifanostube
      @zeestifanostube 7 ปีที่แล้ว +1

      Yordanos Tsegaye this is z point wat we r missing.& i felt sorry to our singers.

    • @iphone1769
      @iphone1769 7 ปีที่แล้ว +22

      Yordanos Tsegaye I am Eritrean and I don't hate Ethiopia or Ethiopian and he is singing for peace .. do U have any idea how may families had to part ways because of the war ... if u don't have any positive thing to say plz just keep ur opinion to ur self !! 😏😒

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 7 ปีที่แล้ว +5

      YORDANOS, as Ethiopian I do not disagree with your comment, however E L F ruling master and his gang only.. as You put it "Eri people hate ethiopian very deeply". Essays and his goon propagandist card game is ...allways HATE ETHIOPIANS to distracts the people from his oppressive totalitarian regime. your name is Ethiopian, how come?

    • @henokefrem1298
      @henokefrem1298 7 ปีที่แล้ว +5

      Dilay Ag I'm 100% sure You are not Eritrean ,and yordanos spoke the correct situation .

    • @tigistassefa5602
      @tigistassefa5602 7 ปีที่แล้ว +1

      Yordanos tsegaye ke egas enesun yemitela alagatemesgem? Minim malet aydelem enesu bizefenu ande ken Selam yiwerdal

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 7 ปีที่แล้ว

    The truth is, ppl just need 2 enjoy the song instead of over analyzing everything. Let's enjoy the love music period this is not political channel . Btw. he is brilliant he knows how 2 get or 2 atract his fan's though :-) :-)

  • @emebetsiyum1282
    @emebetsiyum1282 7 ปีที่แล้ว +3

    ያም ተነስቶ ያም ተነስቶ እእእእ እያለ እያማጠ የለበት ሁኔታ ነው ያለው ምንሼ ነው አሁን ይሄ ለዛ ቢስ

    • @jimmykartounil6841
      @jimmykartounil6841 7 ปีที่แล้ว

      ለዛቢስለገዘብህብቻእርጥ
      ኡሉምዘፍነውታልአዲስነገርአላመጣህም

  • @hiwotalemu4362
    @hiwotalemu4362 7 ปีที่แล้ว +2

    ያሬዶ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ጥሩ ነው ቀጥልበት