ወፍጮ ቤትና ሽሮ አዘገጃጀት በኢትዮጵያ How To Make Shiro

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 151

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 3 ปีที่แล้ว +22

    ፋሲና ኒኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የስንቶቻችንን ትዝታ ቀሰቀሳችሁት የ ሽሮ ነገር መቼስ አይነገር ሲገዛ ጀምሮ አፈስ ቁርጠም እምናደርገው ወደ ትምህርት ስንሄድ የሰው የሽሮስጥ ዝግን አድርገን ድፍረት ካለ በኪስ በ እጅስችን ከፈራን ደግሞ አፈስ ቆንጠር አድርገን ደረታችንን ገልብጠን ቆርጠም ጠም እያደረግን ከተረፈ ለ ጛደና እንኪ ሽሮ ብለን እንዲቆረጥሙ ሰጥተን ምኑ ብቻ☺ አሁንማ ውጭ ያለነው ጥርሳችን አልቅዋል አሁን መቆርጠምያም የለንም☺
    እንስቶቻችን ነን ጎሽ ጎበዝ እንድንባል ከ አቅም በላይ ተሸክመን ወፍጮቤት ሄደን ከ እህሉ በውሃላ አብረን ተመዝነን ቅንድባችን ፊታችን ዱቄት በ ዱቄት ሆኖ ከወፍጮ ቤት ስንወጣ በኩራት እምንራመደው ምኑ ብቻ...
    እኔማ እነ እማዬ እዛው ተዋውቀው ጛደኛ ማህበርተኛ እሚሆኑት በል ሲላቸው በወረፋ እሚጣሉት ሁሉ ይናፍቀኛል።
    ከተፈጨ በውሃላ በሰሃን ተደርጎ ለጎረቤት ትንሽ ናት ቅመሱ ብለው እናቶቻችን እሚልኩንስ አይ ደግነት እኛ እንጂ እነሱ ብቻቸውን አይበሉ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን።
    ፋሲዬ ስለበርበሬ ድልዝ እንድጽፍ ደግሞ የበርበሬውን ቪዲዮ☺

    • @user-wc1ky7lz9y
      @user-wc1ky7lz9y 3 ปีที่แล้ว

      ትዝታ ቀሰቀሽ ሁሉምያልሽዉ ትክክልነዉ አሁን አሳማወች አገርአመሱእጅ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም አሪፍ ሁሌም ባለቤትሽ ከጎንሽ ነው እድለኛ ነሽ❤️

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n 3 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ ባለሙያ ባህሏን ማንነቷን ማትንቅ ማታፍር እግዚአብሄር ይባርክሽ ባለቤትሽም

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 3 ปีที่แล้ว +13

    ባለሙያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! እግዝብሔር ይባርክሽ 🙏❤

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d 3 ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ ስያምር እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 ปีที่แล้ว +6

    ፋሲዬ እና ኒኮ የሁል ግዜ የቻናል ምርጫዬ ናችሁ በሽሮው ወደዋላ መለሸኝ ብዙ ነገር ነው ያስታወሺኝ አመሰግናለው በመቀጠል ከሂወታችሁ ከአኗር ዘያችሁ ከፍቅራችሁ ብዙዎች ይማራሉ ብዬ አስባለው ተባረኩ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍሲዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ 6 ወር በኋላ ሃገር ቤት እገባለሁ ኒኮን እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አደረግሽው ፍሲዬ 🥰።

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዕልት ስወዲሺ እኮ የሙያ እናቴ ኑሪልኝ

  • @FasiNico
    @FasiNico  3 ปีที่แล้ว +41

    ሰላም ጤና ፍቅርን ያብዛላቹ 🙏

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ለእናንተም እግዚአብሔር ጤና ፣ፍቅር❤ ይስጣችሁ

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ትለያለሽኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባልሽም በጣም ባህልሽን ያከብራል bravo

    • @mekedesduresa5408
      @mekedesduresa5408 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለናንተም ይብዛላቹ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

      Amen🙏

    • @emityroman6776
      @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว

      Fasiye always good to see my dear 🙏🏾🥰

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 3 ปีที่แล้ว +18

    አገር ዘንድሮ እኔ ብቻነኝ ያልገባሁት በሰላም ተመለሡ እኛም በሠላም ለሀገር ያብቃን

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 ปีที่แล้ว +2

    ወፍጮ ቤቱ ሲያስፍራ ጎበዝ ባለሙያ ነሸ thanks for sharing 😘🇪🇹

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ👍👌😍

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል የሀገር ቤት ትዝታ መልካም ገዜ ይሁንላችሁ

  • @saradawit
    @saradawit 3 ปีที่แล้ว

    Woow areg new egrsh yebarek berce balmuya

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 3 ปีที่แล้ว +1

    I love it at the same time I missed it thank you for sharing my dear

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታችንን ቀስቅሰሽዋል እንደገና ደግሞ ጨዋ ነሽ ቤተሰቡን በሙሉ ሰላም በዪልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሞያ አንቺን ያሳደጉ ወላጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ!!
    ኒኮ አየኸው አይደል ድካማችንን ።
    አንተም ቆንጆና ብሩክ ነህ!!

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች በጣም ደስ ትላላቹ የስራ ሰዉ እወዳለዉ

  • @hannakibro1074
    @hannakibro1074 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ዘመናችሁ በደስታና በጤና ይለቅ 🙏🙏🙏

  • @ethiopianmommahelet1094
    @ethiopianmommahelet1094 3 ปีที่แล้ว +8

    I missed you guys 😊😊😊, enjoy Ethiopia so jealous 🥰

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 3 ปีที่แล้ว +3

    Omg you remind me miss wefcho bet i can't wait go back home to do it again my dear amazing

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +2

    Woy Fasiliye agerbet astawsheng Nico you are doing good! Thank you for sharing!

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw fasye በትዝታ ወደ ሗላ መለሽኝ Tnx for sharing dear💗🙏

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላቹ ባለቤትሽንም ፅናቱ በጣም ደስይላል. አቺማ ያው አገርሽነው ብዬነው. በፍቅርያኑራቹሁሌም

  • @ethiopiayeegziyabher1480
    @ethiopiayeegziyabher1480 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 ปีที่แล้ว

    Fasye askenashin yelijinet en tizita ametashibing. Tnx. Yene wud 😘 love and share it

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል

  • @user-pt5px3vm8c
    @user-pt5px3vm8c 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትዝታ አስታወሺን

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ነዉ የነበርንበትን አለመርሳት በጣም ደስ ይላል ያገር ቤት ትዝታ። በትዝታ ወደሗላ ሄጃለሁ 😀 thank you Fasi and Nico. 👍👌👏👏👏💚💛❤🥰🥰

  • @user-gy2ng3wc4p
    @user-gy2ng3wc4p 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምውድሽ እማማዬ ደሰ ትዪኛልሽ❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว +1

    Fasii ina Nikoo እናመሰግናለን 👍👍👍ኑሩልን

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 3 ปีที่แล้ว

    Wow des sil bexem nefeqogn naber 🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว

    What nice 🤩

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ናፍቆኝ ነበር ታድላቹ እናመስግናለን

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 ปีที่แล้ว

    Wefecho bete betam ewedalehu .asfecheche emetalehu .enamesegenalen ❤

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 ปีที่แล้ว

    የእናተህ TH-cam ተከታታይ ነኝ ለአመታት
    እናመሰግናለን ሁለታችሁም በርቱ ጎበዞች

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ኒኮ እንዴት አይነት አፍቃሪ ነህ የኔ እርጎ በማንነቷ የምትኮራ ጥፍት ብላችሁብኝ ውስጤ እያሰብኩ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobeze yene melecame

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው የኔ ባለሞያ እፍፍፍፍ ወፍጮ ቤት ናፍቆኝ ነበር

  • @topnursinghome
    @topnursinghome ปีที่แล้ว +1

    Gobez❤

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว

    ፋስዬ የኛ በለሞያ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ተቀላቀሽ ባልሽ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ፍቅራቹን ዘላቂ ያድርግላችሁ👍👍👍👍👌👌👌

  • @user-uy1mx7dg1q
    @user-uy1mx7dg1q 3 ปีที่แล้ว

    እንድህ ነው ኢትዮጵያዎ ማለት የኔ ጅግና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @almazahferom5308
    @almazahferom5308 3 ปีที่แล้ว

    Gobez sena seratesh becha beki new gobez berchi ❤️🙌

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ባል እኮ ነው ያለሽ❤

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 ปีที่แล้ว +2

    We love you 😍

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፋሲዬ ስላሳየሽን ስራው ግን እጅግ ከባድ ይመስላል ነገር ግን ደስ ይላል ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ የኔ ደሃ እናት ሀገር ግን ውብና ደግ ናት እግዚአብሔር አንድ ቀን እንደሚያበለፅጋት እንደሚጎበኛት አምናለሁ እግዚአብሔር የህዝቦቿ አንድነትና ህብረት ድንበሯና ቅጥሮቿ ይጠብቅልን ምህረቱና ቸርነቱን በምድራችን ላይ ይሁን

  • @rozazewdie8789
    @rozazewdie8789 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ተባረኩ።

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 3 ปีที่แล้ว

    ፋሲዬ፡ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፡ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲ በጣም ነው የገረምሽኝ ባልሽን ወፍጮቤት አሸክመሽ ላክሽው በሰላም ይመልሳችሁ ወደፈረንሳይ።

  • @cuisinedefikrie4431
    @cuisinedefikrie4431 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ ❤❤❤❤

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 3 ปีที่แล้ว

    የምር ጎበዝ ነሽ ባለሞያ 💚💛❤️

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว

    ውይ Fasiye መለሽን ወደ ሁዋላ በጣም ቆንጆ አርጋቹ ነው ያዘጋጃቹት Nico ምርጥ ባል ነው ፍቅራቹን ያብዛው ❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +6

    ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃል አገርሽን አክባሪ ባህልሽን የምታከብሪ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ቆንጆዎች ኢትዮጵያ ሆናችሁ ነው?ረዥም ጊዜ ጠፍታችኃል እንወዳችኃለን

  • @merketube677
    @merketube677 3 ปีที่แล้ว

    Fasiye tefteshal enkuan dena metash💝💝💝💝

  • @foed180
    @foed180 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ትዝታ አላህ ላሀገራችን ያብቃን

  • @aelafkoki7096
    @aelafkoki7096 3 ปีที่แล้ว

    good joB😍❤😍 !

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 3 ปีที่แล้ว

    Balemoya lezinew yetefachut tadelahu ageren betam nafekealhu

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 3 ปีที่แล้ว

    Wow long time

  • @AlmazEthiopiawet
    @AlmazEthiopiawet 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፋሲዬ ሀገሬን አስናፈቅሽኝ😘

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጠፋሽ በጣም ሳስብሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @umaraly
    @umaraly 2 ปีที่แล้ว

    Hi how are you thank you very much you teach us a lot about our cultural food & heritage I like your videos.

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🙏💝

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 3 ปีที่แล้ว

    ስውድሽ የእኔ ልይዩ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +2

    Nico & Fasi Love You both💕💕👍👍👏👏
    በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤት ውስጥ የተሰራን የሚመስል የለም ነጋዴዎች በትእግስት በፅዳት የሚሰሩት አይመስለኝም ከክኩ ላይ የወጣውን ቆሻሻ አይቼ ገረመኝ በስመአብ ።ባለሙያ ፍሲዬ 👍👍👏እጅሽ ይባረከ የጤና ምግብ ይሁን
    ባለ ወፍጮቤቶች ምናለ ዙሪያውን በፕላሲቲክ ቢአደርጉት ብናኙ ቤታቸውንም እነሱንም ከሚያቆሽሻቸው ገረመኝ ።እኔም ስመጣ ወፍጮቤት የመሄድ ምኞት አለኝ ሂጄብአላውቅም ክክክክክክ ፍሲዬ በይ ለኔም ከሁሉም አምጭልኝ ለቅምሻ
    😘😘😆😆
    አመሰግናለሁ👏👏👏

  • @yedingil
    @yedingil 3 ปีที่แล้ว +4

    Fasiye yene balemoya anchi malet eko tinishuwa Ethiopia nesh yene konjo ejochish yibareku!!!!!!!! Niko u r sooo amazing men!!!!

  • @user-wn8ve2hs3q
    @user-wn8ve2hs3q 3 ปีที่แล้ว

    ፉሲየ የኔ ቆንጆች ታምራላችሁ በሰላም ነው ጥቁር ልብስ የለበሳችሁት ስወዳችሁ ባልሽም መልካም ሰው ነው ሁሌም ከጎንሽ ነው ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ

  • @habiba8698
    @habiba8698 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ባህሏንንን የማርሳ ውብብብብ ሴት

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 ปีที่แล้ว

    Weyyyyy sayew. Erasu dekemeg menu yemafekal😁😁😁😁lenegawem betam öakebresh sew nesh 🙏🙏🙏🙏👈

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 3 ปีที่แล้ว

    Yene derbaba

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    😍❤️❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲ እኔ ደግሞ ፈረንሳይ መስሎኝ ልመጣ ነበር ሽሮ ልወስድ 😂😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      ፈረንሳይ ለጋሲዮን ማለትሽ ነው ሀኒዬ ?

  • @yemamienayebabilij53
    @yemamienayebabilij53 3 ปีที่แล้ว

    ፋሲዬ የኔ ባለሙያ ስወድሽ😘😘❤️

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲዬ የኔ ባለሙያ 😘😘😘😍😍

  • @gelilagebretsadik4612
    @gelilagebretsadik4612 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @getac9506
    @getac9506 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፋሲ እንካን ደና መጣሽ የእኔ ባለሙያ

  • @hayuyeaddis5758
    @hayuyeaddis5758 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ታድለሽ ፋሲየ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ

  • @tigist422
    @tigist422 3 ปีที่แล้ว +3

    እማ ጥሩ ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ኒኮ መቼስ ባለሀገር ሆኖ ነው ሚመጣው ልቅር ካላለ💚💛💝🙏

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว

    yane mar

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኢትዮጵያ ሄዳችሁነው የጠፋችሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሲያምር ሰላም ነችዉ እንኳን ደህነ መጣችዉ💕🙏❤️

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 3 ปีที่แล้ว

    Nafqonyal naber wafco bet

  • @jeg11
    @jeg11 3 ปีที่แล้ว

    Sent kilo newu ateru? Ebakesh negerign

  • @fikermelaku4410
    @fikermelaku4410 3 ปีที่แล้ว

    Shalom yene konjo menew tefash beye eyasebkush nebre enkuan beslam metachew dess alege sayesh yesfre lej enkuan lehagersh beslam gebash enwedshalen nurulen ❣❣❣❣❣❣

    • @FasiNico
      @FasiNico  3 ปีที่แล้ว +1

      Amen yemewedesh anchim nurilen 💟

  • @shewalemashewa7060
    @shewalemashewa7060 3 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖😍😍😍

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ወፍጮ ቤት ንው የት ሰፈር ነው ጎበዝ ነሽ በእውነት ወይ ዩቲብ እንዲህ ሰውን ሙያውን አወጣ እኮ በርቱልን ለኛ ወንዶችም ከሚስታችቸው ጋር እንዲተባበሩ ........

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 ปีที่แล้ว

    Fasye.yenkongwo.wowo.wdede👍💞💚💛❤

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፋሲ ስልክ ቀይሬ ረጅም ግዚ ሆኖኛ ካየዋቻ
    ዬኔ ጎበዝ

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ አሁንም ፍቅራችሁን ብዝት ታርግላችሁ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

    የትአካባቢ ነው

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว

    Agerachin enat gin yetzegaje mestekem Alebat yebka mezenachew

  • @fraoltesfaye
    @fraoltesfaye 3 ปีที่แล้ว

    የባለሙያልጅ ባለሞያ ነው የኔ ውድ ምን ይወጣልሻል ውዴ እግዝአብሔር ቤተሰቦችሽን ያኑርልሽ በጤና በሰላም ያኑርልሽ ውዴ ኒኮም ወፍጮቤታችንን አየልን ❤❤❤

  • @mekditube5282
    @mekditube5282 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳስባችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ያንቺን ባላቅም ከይቅርታ ጋር ልጅ ብትወልጅ መልካም ነው ምክንያቱም ነጮች የጊዜ ማሳለፊያ አድርገው አንቺ ጊዜሽ ሲያልፍ ይተውሻል በትለይ ነጫጭባ የምታገቡ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ አትጀጃሉ

  • @user-sq3dy9lm8o
    @user-sq3dy9lm8o 3 ปีที่แล้ว

    ችያላወቁትን መጠየቅ ነውር አይደለም ሽሮ ውስጥ የስጋ መጥበሻ ይገባልዴ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸሀይ እንዴት እንደናፈቀኝ ☀️

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 2 ปีที่แล้ว

    ክኩ አይቆላም? ከሽንበራ እና አተር የሚጣፍጠዉ የትኛዉ ነዉ!

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u 3 ปีที่แล้ว

    ስላም እህቴ ጎብዝበይ ብቻሺን እንዳትበይው ትትመጭየዘሺልኝነይ በጣም ናፍቆኛል ሺሮ ቤቤቤነኝ

  • @user-ty2yv6qd1j
    @user-ty2yv6qd1j 3 ปีที่แล้ว

    በቄለ ነዉ?