How to make Meten Shiro in America/ የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት በአሜሪካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 551

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነሽ ለሰው ሞያ ታሳያለሽ ሌላው የማንማርበትን መጥፎ ነገር ያሳየናል

  • @hw4347
    @hw4347 4 ปีที่แล้ว +14

    በአሜሪካ አገር ለሚኖሩ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነገር ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን በርቺ ተበራቺ።

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 4 ปีที่แล้ว +16

    ሮዝመሪኖ፣ከሙን እና ዝንጅብል ብትጨምሪበት ደግሞ በጣም ያጣፍጠዋል፣ጎበዝ ነሽ ባለሞያ በርቺ።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว +13

    እጅግ በጣም ግሩም ነው በአሜርካ የአገርን በርበሪ ተደልዞ ይስጥህ ተፈጭቶ በሚገርም ሙያ ስላሳየሽን አመስግናለሁ ተባረኪ ባለሙያ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ባለሞያ ነሽ ጎበዝ ከኢትዮጵያ የሚለየው ዘንጠሽ መስራትሽ ነው ወድጄሻለሁ በርቺ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ይባላል እዲህ ነው አቦ ይመችሽ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +16

    It wonderful I wish I saw this video earlier when the sun 🌞 was hot to dry out side now it’s getting cold I will try it next summer if God is welling but you are very smart great work Thanks for sharing!!!!🇺🇸🇺🇸For diaspora!!!

  • @netsihettessema5446
    @netsihettessema5446 4 ปีที่แล้ว +14

    I got my first order of Shiro and Mitmita from Ruth baltina over the weekend..The moment i opened the package, i can smell the spices. The color was exactly like the ones that come from Ethiopia. The taste on the other hand is what made me write this comment. It is unbelievable. In short, I'm hooked!!! Give it a try...you will not be disappointed

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 3 ปีที่แล้ว

      Netsihet Tessema የት ነው order እማደርገው?

  • @zewdiearbuckle6304
    @zewdiearbuckle6304 4 ปีที่แล้ว +6

    The best “how to” video yet on preparation of Ethiopian basics!

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው ሩትዩ ገላገልሽን በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ጤናና ሰላም ሰቶሽ የልፋትሽን ውጤት እንድትደሰቺ ያብቃሽ እህቴ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ውድ በጣም እመሰግናለው

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 4 ปีที่แล้ว

    ውይ፣የኔባለሞያ።እጅሽብርክ።ይበል።

  • @edenalemayehu5815
    @edenalemayehu5815 4 ปีที่แล้ว +1

    Ruthye you are amazing! በጣም ጠቃሚ እንዲህ ማዘጋጀት እንደሚቻል አስቤው አላቅም ከኢትዮጵያ ውጪ ላለ ሰው ጠቃሚ ነው ላኩልን እያሉ ከማስቸገር ደግሞ የገበያ ከመብላት አይናችን እያየ ማዘጋጀት ጤናማ ነው ።
    bless you sister thank you

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Betam eduye beteseb kemascheger rasachin nazegajet

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ባለሙያ። ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁኝ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።የምትፈልጊውን የልብሽን ሀሳብ ያከናውንልሽ።

  • @habtomwoldu4539
    @habtomwoldu4539 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @tripte5961
    @tripte5961 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Ruth ❤ for well explained video, I know little bit of amharic n by watching got the entire preparation. I m non native Ethiopian n fall in love with shiro during stay n now gonna make in my home country 🇮🇳
    God bless you 💞

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 4 ปีที่แล้ว

    Yemashnun Sm tsafln rutye beterefe ejsh ybarek

  • @Idkkkkkkkkkkkkk780
    @Idkkkkkkkkkkkkk780 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሳብሽ እራሱ የሚደነቅ ነው በጣም ጎበዝ ፅድት ያለ አሰራር you rock it my dear👏👏👏👏great job

  • @hayathayu7979
    @hayathayu7979 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሳላደንቅሽ አላልፍም የምር ጎበዝ ባለዉያ ነሽ

  • @asterabebe1990
    @asterabebe1990 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው: መፍጭያው ስሙን ኮሜንት ላይ አስቀምጭልኝ አመሰግለሁ::

  • @hewanadam7946
    @hewanadam7946 4 ปีที่แล้ว

    Ruth baltina, it is my first choice for ordering in U.S. She is very professional. I order this month first time shero, berbere and she give sample metemta. The taste it is look back home exactly. I really like it so good quality. God bless you ruth keep it up.

  • @Abi.D16
    @Abi.D16 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow gobez berchi konjo kanchi bezu entebkalen

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing,keep up doing the good work,...keep shinning beautiful!!

  • @assiekassiek5760
    @assiekassiek5760 4 ปีที่แล้ว

    Wawoo you're very smart person

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እህቴ እጅግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ከስፈላጊ ትምህርት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ ሰላምና ጤናሽ የበዛ ይሁን ዛሬ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @sinafikishgarede1544
    @sinafikishgarede1544 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ ነሽ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene balemuya ejish yebark 💕 like and share. betam konjo shero new lik endenatochachen

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +3

    You made shro from the scratch! Amazing job.👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @simegndibaba717
    @simegndibaba717 4 ปีที่แล้ว +3

    You're very talented girl God bless you

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Amen thank you so Mach

    • @asterendalu1381
      @asterendalu1381 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም መፌጫውን ከየት እንደማገኘው ስላሳወቅሽኝ በጣም አመስግናለሁ። የሀገር ቤትን ሙያ ነው ያሳየሽን ።በጣም ባለሙያ ነሽ።

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @weininegash1258
    @weininegash1258 4 ปีที่แล้ว

    ባለ ሞያ ጎበዝ

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ። ባለሙያ እናት እንዳሳደጉሽ ምስክር ነሽ። በርቺ። እዚሁ እያሸግሽ ንግድ ብትጀምሪ ጥሩ ነው። የመጀመሪያ ደንበኛሽ እሆናለሁ። በመጀመሪያ ቅምሻ ይላክልን።

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 3 ปีที่แล้ว

    Berebare men brand now Good job 👍

  • @azebinashow6354
    @azebinashow6354 4 ปีที่แล้ว +4

    wey gud yeanchigubezna ,so amazing ,this is perfect ,the best idea ever, all Ethiopian and eritrean well be happy ,sepishaly ,the people who live country you are hard worker ,thank you so much ,for you hard working

  • @kasniskasans1940
    @kasniskasans1940 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobeze neshe yewnte

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 ปีที่แล้ว +1

    እጂግእናመሰግናለን እዲህም አለ በጣም ያምራል ግን ማዘጋጀት የሚመቸው ሀውስ ያለው በጣም አሪፍነው ላፓርትመት አይመችም ጏበዝ እጂሽይባረክ

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ቆንጅየ ተባረኪ

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
    @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ አኰራሽኝ👌👍👏🙏🙏🙏

  • @rahelbekele7281
    @rahelbekele7281 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ

    • @rahelbekele7281
      @rahelbekele7281 4 ปีที่แล้ว

      ባለሙያ ነሽ ታስታዉቂያለሽ አያያዝሽ ለኛም ተርፈሻል

  • @habtamhabtam2483
    @habtamhabtam2483 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @SenaitSM
    @SenaitSM 4 ปีที่แล้ว +1

    Would be nice if there were English subtitles. My amharic is rusty and don't understand much

  • @שוואייזנבה
    @שוואייזנבה 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ሰላም በጣም ጎበዝ ጥሩ ነው♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @maazahaile2624
    @maazahaile2624 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Betme kanjo. mashen foot betadrglen teru nabare

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

  • @betelihemwellie4549
    @betelihemwellie4549 4 ปีที่แล้ว

    Wow jegina nesh megichaw yet gezashiw

  • @addisababa7990
    @addisababa7990 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ፣ተባረኪ

  • @abayhaile1460
    @abayhaile1460 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽሮ ያሳደገን በጣም እናመሰግናለን።

  • @megeek727
    @megeek727 3 ปีที่แล้ว +2

    You can make Shiro from scratch at home? I am awe-struck. You have my total respect.

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዛሬም ለየት ያለ ነገር ስለሳየሽን

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 4 ปีที่แล้ว

      እቅልፌሊጥለይ። እደምንም ብየ ተመለከትኩት። ጎበዝ። ጥዳትሺ። አቀራርብሺ። ስታምር። እርጋታሺ። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 4 ปีที่แล้ว

      ገናዛሬ አሜሪካ። ባለሙያ። አቺን አየው። ጎበዝ። በጣም። ጥሩአሳዳጊ።

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እኛንም አበረታቺን 💖

  • @umutofiktube
    @umutofiktube 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว +1

    ሩት ጎበዝ ነሺ ተባረኪ የመፍጫውን ፀባይ ንገሪን እባካሽ ከተቻለ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      መፍጫው ቆንጆ ነው በደንብ ይፈጫል

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so Mach

    • @askaleabebe993
      @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @godislove.6411
    @godislove.6411 3 ปีที่แล้ว

    very nice.i have one question shiro kemndnew yemgagulowu ssera pls

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      India store or arebochi suk ale

    • @godislove.6411
      @godislove.6411 3 ปีที่แล้ว

      @@ruthbaltina2594 no that is not my question sister

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 4 ปีที่แล้ว +13

    የፍጭሽበት ማሽን ስሙን?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

  • @Gold19631
    @Gold19631 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ. ላኩ ከማለት አዳንሽን.

  • @lovebody855
    @lovebody855 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ
    ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት ❤👍

  • @beabatochishfenta1770
    @beabatochishfenta1770 4 ปีที่แล้ว

    gobeze neshe egezeabehare yibarekeshe batesebe aderegashalehu

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 4 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም እደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @selam8844
    @selam8844 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሸ በርች

  • @Yelsars
    @Yelsars 4 ปีที่แล้ว

    I like the way you make your shiro. Can we make bosa if possible can you please show me.

  • @ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ነ9ዀ
    @ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ነ9ዀ 4 ปีที่แล้ว

    እዝቤት ጎበዝ

  • @nurayinabdu6091
    @nurayinabdu6091 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww btaemi xubuk edmen tenan yhabkin amlak

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ተምሬበታለሁ ግን መፍጫሽ ለየት ይላል እባክሽ ከየት እንደገዛሽው ብትጠቁሚኝ ተባሪኪ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      Amazon new

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 ปีที่แล้ว

      እጅግ አድርጌ ኡመሰግናለሁ እህትዬ

  • @selasgebretensai2615
    @selasgebretensai2615 4 ปีที่แล้ว

    በጣም። ጎበዝ። ነሽ። ሞያሺ። እግዝኣብርሄር። ይባርክሽ። መፍጫይዉ። የት። እንደምገኝ ። ብትነግርን። እናመስግን። አልን

  • @genetgurumu9897
    @genetgurumu9897 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ :መፍጫውን ከየት እንዳገኘሽ ብትነግሪኝ

  • @Ethiopiahagere7052
    @Ethiopiahagere7052 3 ปีที่แล้ว

    Korerima,Rosemary,yetenadam free lemin keree?

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing yene wib yene embate. እኔ እንኳን ሽሮ የማደርቅበት እኔም የምሞቀው ፀሀይ የለም ሲያትል Seattle
    እናመሰግናለን ኑሪልን

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Hahaha thank you so Mach

    • @yeneneshtessema6208
      @yeneneshtessema6208 4 ปีที่แล้ว

      I was thinking too 😂my states so cold ❄ I'm looking 🌞 now 😂 but u so funny !!!! God bless u🙏

  • @addisabinet3463
    @addisabinet3463 4 ปีที่แล้ว

    Gobez . Betam betam gobez nesh

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 4 ปีที่แล้ว +2

    That's processing is my wish but i do have too sneezing when i touch spicy i wish can do like that! I'm so proud u dear sis!!!

  • @Lulasen927
    @Lulasen927 3 ปีที่แล้ว

    Where do you get the barbere Qaria?

  • @senfkeshshebedhe6929
    @senfkeshshebedhe6929 4 ปีที่แล้ว

    betam gobeze neshe enamsegnalne selasyeshen gen yefcheshebten mashen semun tsafelnge este

  • @superlady6431
    @superlady6431 4 ปีที่แล้ว

    Hello were du u buy The mshen

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว

    aha ! yemeshet kehone lakelin abo !

  • @saraberhane9244
    @saraberhane9244 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ደስ የምል ስራ ጎበዝ በርች ይቕሬታ አማርኛ ሁሉ ስለማይርዳን ዓተር ኣውቀዋልሁ ሽንብራ ምንድነው

  • @helenmeles3955
    @helenmeles3955 4 ปีที่แล้ว

    Where do you buy the ingrident, such as berbere, shero, Beso bela...... and others.

  • @genetberhe5145
    @genetberhe5145 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በምን ላገኝሽ እችላለው
    ሽሮሽን መቅመስ እፈልጋለው

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥር

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so Mach genye

  • @maryaenata6892
    @maryaenata6892 4 ปีที่แล้ว

    yena balemuya semonune layeke salesete tefechalehu yekereta metechalehu tebareki weda

  • @As22611
    @As22611 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል የሽሮ ኣሰራር ነው ስለስጠሽን ትምህርት ክልብ እናመሰግናለን
    የማሽኑ ዓይነት ስምና ካምፓኒውስ መግዛት ስለፈልግኩኝ ብትጽፍልኝ ኣስቀድሜ ኣመሰግንሻለሁኝ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 ปีที่แล้ว

    መቼም አስደናቂ ሰው ነሽ! ጎበዝ!

  • @eldanacherie8336
    @eldanacherie8336 4 ปีที่แล้ว

    Wow batam wadjwalhu gen enda astyayt shero lay abshe kemtasgaby kemun betchamry yatshala taem ynorawal

  • @alemhassen7261
    @alemhassen7261 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @meditube4862
    @meditube4862 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዝ አሪፍነው

  • @yordanosberihun9111
    @yordanosberihun9111 4 ปีที่แล้ว +13

    መፍጫውን የት ነው የገዛሽው ባክሽ ንገሪኝ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว +8

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

    • @romaroma1651
      @romaroma1651 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አገኝሁት

  • @sinafikishgarede1544
    @sinafikishgarede1544 4 ปีที่แล้ว +1

    በሶቢላ የት ነው የሚግኘው እባከሽ ነገሪኝ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 3 ปีที่แล้ว

    Betam balemuya nesh God Bless You 🙏➕🛐⛪❤💐🌻👍❤❤❤

  • @mekdesbelay8397
    @mekdesbelay8397 4 ปีที่แล้ว

    You did a good job

  • @AsterMichael-f5w
    @AsterMichael-f5w 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል መፍጫው ከየት ማግኘት ይቻላል እህት

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

    • @maranatagebre5374
      @maranatagebre5374 4 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ!
      የሚቀጥለው ስራሽን በጉጉት እጠብቃለሁ😍

  • @lulunegacy749
    @lulunegacy749 4 ปีที่แล้ว

    Thanks you for shearing l like your
    መፍጫው ማሽን የት ነው የገዛሽው ከከቻልሽ የት እንደ ገዛሽው ጻፍልን

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

  • @helenjo614
    @helenjo614 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamerale adenkush adelm America lay agerbet enkon yekbdal betam gobze berchiy

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot2985 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yeza sew Ybelen amen next summer

  • @amelworkgebremariam8391
    @amelworkgebremariam8391 4 ปีที่แล้ว

    God bless you please can you post where did you get a grinder the brand and where you can get it thank you

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว +1

      www.amazon.com/dp/B00JMEBB2Q/ref=tsm_1_tp_tc#

  • @mekonenabraha6922
    @mekonenabraha6922 4 ปีที่แล้ว

    From where did you bought " Bosobla"

  • @waairogina1598
    @waairogina1598 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽን አበይ ይግዛእ

  • @Diamondraw4Real
    @Diamondraw4Real 4 ปีที่แล้ว

    Interesting video and best wishes :)

  • @Nitantesfaw
    @Nitantesfaw 4 ปีที่แล้ว

    machinu በርበሬ yefechall ena simun nigergi plc konjo amazon lay endegeza

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ዋው

  • @lalafujilala3956
    @lalafujilala3956 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሸ ሩትዬ