ዱባይ የሞተቺው ልጅ አስክሬን እንዲህ ሆነ _መዳም ጉድ አረገቻት😭ኢናሊላሂ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 83

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፍትህ ለንፁሀን ህዝቦቻችን!💦
    ፍትህ ለተጨኮኑ ህዝቦቻችን!💦
    ፍትህ ለታፈኑ ጩኸቶች!💦

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 2 หลายเดือนก่อน +11

    አዳነች ለሄቨን እናት ባደረገችላት ትብብር ደስ ብሎኛል ነገር ግን አዳነች ቤቶቻችን አስፈርሳ በትናናለች ።ለዚህ ስራዋ ዋጋዋን አላህ ያሳያት!!!

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ፈርሶብኘል ውዴ አይዞሽ በሸገር ከተማ ሚክንያት

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደሞ ቤት ሰጥታው ፍትህ እንደትጠይቅ አፏን እደያሲዟት

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 2 หลายเดือนก่อน

      አኪድ አፏን ነው የሚይዟት በርግጠኝነት ​@@Fatema-fv5bw

  • @MEREMARGAW
    @MEREMARGAW 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አስያ ምን ማውራት እንጂ ማድመጥ አታውቂም አሊማ ምርጥ ሙስሊም ናት ለማሽቃበጥ ብላ ነው ዝም በያት

  • @zeynebbintmussa5626
    @zeynebbintmussa5626 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሲያ ግን እኔ ብቻ ላውራ የምትይውን ነገር ቀንስ አርጊ አዳማጭ ሁኚ በሉልኝ ያአላህ ሁሌ ሳያት ትንጣጣለች

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 หลายเดือนก่อน

      ይድፈት አቦ ማታ አቀጠለችኝ እኔ ብቻ አወቂ እየለች አሮጊት

    • @saedaHussen
      @saedaHussen 2 หลายเดือนก่อน

      @@SubhanallahSubhanallah-xx3ob እህታችሁን አትሳደቡ

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 2 หลายเดือนก่อน +3

    Asya baksh trgagi rega bey baksh kes blsh tnahri 😢

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ነው አንልክም ያሉት የሆነ ነገር እዳለ ይሠማኛል 😢😢😢

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁያአላህ

  • @Teyu_ibrahim_umuAbdellah
    @Teyu_ibrahim_umuAbdellah 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው አስያ ስታናድድ ትክክል ነሽ ሀሊማየ ወሏሂ ሙስሊሞች እሚጮህ የለንም አሏህ ያግዘንጅ ያኢላሂ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰጥታ መልሳ ካልጠቀቺያት ደስብሎናል ገዳውግን መገደልአለበት

  • @shemsiyakedir4656
    @shemsiyakedir4656 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘከ አለህ ኸይረ

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለሴት ልጅ ለኑፁሀን ልጆች

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክክልናት ሀሊማ

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552 2 หลายเดือนก่อน

    ቁርአን ስለሚከለክል ነው አላለችም ሴት ልጅ ወጥታ በሚልዮን ወንዶች እየታየሽ ቲክቶክ ላይ ቁጭ በይ የሚል ቁርአንስ አለ ነው ሰውን ለመኮነን አለን እኛስ ምን ላይ ነን😢

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቱ መሰጠቷ ጡሩ ነዉ ነገር ግን ፍትህ ግን ዪቀጥል

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አሲያ ሳታማ አማች ትያለሽ አሲያ አንቺስ ማን ፈቀደልሽ ሚዲያላይ እድትገላፈጪ ማን ፈቀደልሽ

  • @Sada-z1y
    @Sada-z1y 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሜት አሲያ ምነው አሽላላሽ?ልጅቱን እላስወራ አልሻት እኮ ያንቺ ዝባዝንኬ ምን ይሰራልናል ለኛ?በአቅምዋ ምትታገለው ሀሊማ ናት ምትጠቅመን ከአላህ በታች አትጣጠሽብን

  • @LaylaL-c5y
    @LaylaL-c5y 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሊማ ጀዛካላ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው አትሰሚም የሷን አዳምጪ ምድነውፐ መቸአናገርሻት አውቶማቲክ ከፈትሺ አስያ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน

    ይችሀሊማ ትወዛገባለች የሆነ እሚስብ ነገር አለ የሆነ ሰው እጅ እንዳለ ይሰማኛል

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 หลายเดือนก่อน

    I agreed with Aseya ❤❤❤❤

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 2 หลายเดือนก่อน

    አሲያና ሙቤ የአሄራም የአዱንያም ቤታቹ ዲንም ዱኒያቹ አላህ ያሳምርላቹ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አዲስአበባ ፅድት ያለኑሮ ነው የምትኖረው

  • @KaremaTura
    @KaremaTura 2 หลายเดือนก่อน

    Ihunttii Yamiinagarii Ayiiwodiqii hazachu

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብብ ያአላህህ ፍትህህ

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 2 หลายเดือนก่อน

    ለደነች አበቤ ምን ማድነቅ ያስፈልጋታል የፌቨን እናት ፍትህ ጠየቀች እጂ ቤት ጠየቀች አውቆ ያደረጉት ስስተም ነው ፋትህ ለህፃናቶች ለሴቶች ፍትህ ይቀጥል

  • @KaremaTura
    @KaremaTura 2 หลายเดือนก่อน

    ASALLAMII WALEKUMII ASSALLAMII WORAMATULYII WOBRAKATU

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl 2 หลายเดือนก่อน +2

    አስያ.እዳቺ አስመሳይ.አይተን.አናቅም ባለፈዉ.ስለጯልቴ የሊለችበት ስታወሩ.ነበር.በጣም.ወሬኛ.ናት

  • @اميناسيد-ت7ص
    @اميناسيد-ت7ص 2 หลายเดือนก่อน

    ፍርድ አነሰኝ እንጂ ገንዘብ ቤት አልጠየቀችም ግን ቤት በአንድ ቀን እንደት ተገኜ እይ ሀገሬ

  • @NourituMusama
    @NourituMusama 2 หลายเดือนก่อน

    ፋትህ😢😢😢😢😢

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 2 หลายเดือนก่อน

    حسبنا الله ونعم الوكيل على كل ظاليم لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน

    ያርብ

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አድጋት ይሁን የረብ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 2 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት እኔ አካባቢ ተድቢር ትሰራ ነበር ከዛ ከተድቢር ወጥታ እየሰራች ነበር አጅማን ከሄደች በሗላ ልጆችን ደላላ ሆና ታስመጣ ነበር የጓደኞቿን ብር በልታለች

  • @ManarAl-m4k
    @ManarAl-m4k 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም የአመት ከስድስት ወር አልሰጡኝም በዉሸት አስፈርመዉኝ የዉሸት ደረሰኝ ሰተዉ አሳፈሩኝ ሳዉድወች ባክ ሂጄ ስጠይቅ አልገባም አሉኝ ኢትዮ አላህ ይፍረደኝ የሠዉ ሀቅ የበላሰዉ እሳት ነዉ እኔም አልሀምዱሊላሂ ደህናነኝ ምንም አደል የስራቸዉን ይስጣቸዉ የሳዉድ መዳም እሳት ግቢ የኔን ሀቅ በዉሸት ሰድጀልሻለሁ ብለዉ ዉሸት ደረሰኝ ሰተዉ አሳፈሩኝ አመት ከስድስት ወር ደመወዜን ላላህ ሰጥቻቸዋለሁ ማንም ያወጣልኝ የለም ምክንያቱም ቀዉሸት ስላስፈረሙኝ ምን ልበል ባልፈረምኩኝ እከራከር ነበር ዉስጤን ተቃጥሌ ዝም አልኩኝ

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 2 หลายเดือนก่อน

    ዝበይ ጫልልቱን ሥታሚያት አልነበር

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 หลายเดือนก่อน

    ሟችዋን አላህ ይርሀማት

  • @AaAa-ko6vd
    @AaAa-ko6vd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንደደንነውአሚየወራጫት

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 2 หลายเดือนก่อน

    Tikikil

  • @AaAa-ko6vd
    @AaAa-ko6vd 2 หลายเดือนก่อน

    መቼታሰወራለች

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 2 หลายเดือนก่อน

    ከዉለት የትግስትን ብቻ ሳይሆን የጓደኞቿን ብር በልታለች

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስአበባ ቤት አላት መኪናም አላት

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተም ሼር አድርግልን ስንልህ ለምን አታደርግልንም❓

  • @emanhasin7316
    @emanhasin7316 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህፉትየአራጊሰሰቴቻ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረተደማመጡ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 หลายเดือนก่อน

    ቁራን የሚከለክለው ምንድ ነው

    • @AmiraBaharu
      @AmiraBaharu 2 หลายเดือนก่อน

      Hamat nwa

  • @LaylaL-c5y
    @LaylaL-c5y 2 หลายเดือนก่อน

    አራ ሚጋርሙናቻው

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ አረብ አገር አትሂዱ ሰለቸን ቡና ሻይ ሸጣችሁ ኑሩ አገራችሁ ኢትዬጵያ ሰው ቤት ተቀጥራችሁ ስሩ

  • @Saadah-ye1oc
    @Saadah-ye1oc 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህለሄቨን

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 2 หลายเดือนก่อน

    ዝበይ አች አሥያ

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 2 หลายเดือนก่อน

    አቮ ባክሽን ዝበይ

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 2 หลายเดือนก่อน

    አሥያ ዝበይ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሀስያ በጣም አዋቂ ለመምሰል ስትጋጋጥ

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @AsAs-i8w
    @AsAs-i8w 2 หลายเดือนก่อน

  • @اميناسيد-ت7ص
    @اميناسيد-ت7ص 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስያ ዝም በይ

  • @AsAs-i8w
    @AsAs-i8w 2 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @YousefFaisal-sp5dk
    @YousefFaisal-sp5dk 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍💋🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsAs-i8w
    @AsAs-i8w 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @hananhananmhady
    @hananhananmhady 2 หลายเดือนก่อน

    አሱ,የኔ,ጀግና ሴት

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 หลายเดือนก่อน

    እትም የኔን ስብክራይብ አድርግ

    • @jemalmd
      @jemalmd  2 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህቴ

  • @heeramurad
    @heeramurad 2 หลายเดือนก่อน +1

    ችግር ያለብሽ አንቺ ነሽ የምስኪን ቤት አንስታ ስለሰጠች የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነው ህፃንዋ የሞተችው አንድ አመት ሆነዋል ህዝቡ ሲጫጫ ነው አፉን ለማስያዝ የተጠቀሙበት ሲስተም ነው

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም አትያትም። እኛ ስንት አመት የለፋንበት ቤት አፍርሰው ከነ ልጆዎቻችን ሜዳላይ ጠለችብን

    • @اميناسيد-ت7ص
      @اميناسيد-ت7ص 2 หลายเดือนก่อน +1

      የማን ቤት እንደተነጠቀ ቤት ይወቀው ቤት መስጠት ከምድር ተነስቶ ህግ አለመኖሩን ያመለክታል

    • @اميناسيد-ت7ص
      @اميناسيد-ت7ص 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍርድ ጎደለ እንጂ ቤት አልጠየቀችም ህዝብ ጨልሏል

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም፣ሞቀኛሁላ፣ተቃጠሉ፣ገና፣ብዙደስታ፣ታገኛለች፣ለሀዘኗመፅናናኛ፣​@@اميناسيد-ت7ص

  • @zeynebbintmussa5626
    @zeynebbintmussa5626 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሲያ ግን እኔ ብቻ ላውራ የምትይውን ነገር ቀንስ አርጊ አዳማጭ ሁኚ በሉልኝ ያአላህ ሁሌ ሳያት ትንጣጣለች

    • @OneDay-gw4yf
      @OneDay-gw4yf 2 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም እህትሽ ናት አንችም ብትሆኒ አዳማጭ ሁኒ መለቃቀም ጥሩ አይደለም ከቻልሽ በውስጥ ገብተሽ ንገሪያት

    • @zeynebbintmussa5626
      @zeynebbintmussa5626 2 หลายเดือนก่อน

      @@OneDay-gw4yf እህቴ አይደለችም መች አልኩ ኮንታክቷ ቢኖረኝ እነግራት ነበር አልሃምዱሊላህ የኔ ውድ ሰው እኔ ማነኝ ብሎ የትላንቱን ንግግሩን መልሶ አስቦ እራሱን ማስተካከል አለበት የብዙወቻችን ችግር አለማዳመጥ እና አለማስተዋል ነው እሄን እንድታደርግ አብረዋት የሚያበረታቷት ተከታዮቿ ይንገሯት ከወንድ ፊት መሮጥ ጡሩ አይደለም

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁያአላህ

    • @HawaAbdela-zn5mv
      @HawaAbdela-zn5mv 2 หลายเดือนก่อน

      አሰላሙአለይኩም❤

  • @AsAs-i8w
    @AsAs-i8w 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AsAs-i8w
    @AsAs-i8w 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤