ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ከዚህ ልቅምቃሚ ቲክቶክ ይህንን ወድጄዋለሁ።
Wooow btm des yemil tarik nw yemsazin😢❤
For 😢 1:28 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 1:33 😢😢😢😢😢😢😢😢 1:34 😢😢😢😢😢 1:36 😢😢😢😢😢😢 😢😢😢 1:38 😢😢 1:38 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉 1:47 😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢 1:51 😢😢 1:52 😢🎉😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢 1:58 😢😢😢😢🎉 1:59 😢😢😢 2:00 😢 2:01 2:01 😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢 2:04 😢😢 2:04 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢 2:09 😢😢🎉 2:09 😢😢😢😢 2:10 😢😢😢😢😢😢
ድንቅ ደራሲ ይህን ብዕር የጨበጡ ጣቶች ይባረኩ። ❤
እንደ ዛፉ አይነት መልካም ጉአደኞች ያብዛልን ምርጥ እና አስተማሪ ታሪክ ነዉ አውነትኛ ታሪክ ራሱ አይምስልም አናመሰግናለን
እምገርም ታሪክነው እደዛፉ አይነት ሠወችን ያብዛልንሂወት ለአንዱ ብረሀን ለአንዱ ጨለማናት ብዙ ውጣ ወርድ የተሟላባት አለሁሉም ነገር አላህ ፍትህ አያጣም እና የአማራንም ሥቃይ እደዚህ እደታሪክ መጫረሻውን በቃይበለን
በጣም ጎበዝ የምር ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት
እህ አባቷን አታገኝም ብየ ጨንቆኝ ነበር አልሀምዱሊላ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
የሚገርም ታሪክ ነው የሚያስለቅስ❤❤❤❤
እንባዬን ጨረስኩ ምርጥ ታሪክ❤❤
ህይወት ብልጭልጭታ ብርቅርቅታ፣ በጣም መሳጭ ታሪክ ህይወት ሁሌም ባለሁለት ገፅ ናት ጨለማ እና ብርሀን።
የዛፉን አይነት ሰው ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን
አይይይ እደት ደስ ይላል ከችግርም ቡሃል ደስታ ይመጣል በህይወታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ለሰዎች ኩፉ አትሰቡ ማርታ ትፀፀት ይሆናል አሁን ሚጡይ እኳን ለዚህ አበቃሽ😭😭
በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነው አውነት ሂውት ጂጉርጉር ናት አንደነዛፉ ቅን ታማኝና የተባረከ ሰው ሆኖ መፈጠር ደግሞ ኣንድ አድል ነው አግዚኣብሄርቅን ሰዎችን ያብዛልን
.ከተማ አታቆሽሹ.ጄሪየት ነሽ😢.እማማና ገንዘብ😂.ወጣት እዝነት ውሀ ያልቅባቹል.ትልቅ ስዎች ግን አንዳንዴ ማዘን ያንሳቸዋል.❤🎉ዶልቼ ምርጥ ወጣት❤🎉❤🎉ዛፋ ትልቅ ሰው🎉❤❤🎉ሰው ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው🎉❤
ደስ የሚል ታሪክ አቀራረብህም በጣም ያምራል በርታ❤
ዝም ብዬ እየሰማሁ በሕልናዬ ላላን እና አባቷን ስስላቸዉ አሳዛኝ ጎስቁአላ በቃ ብዙ 😢😢አቀራረብህም በጣም ደስ ይላል
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው አጨራርሱም ደስ ይላል 😢😢😢
የሰው ልጅ የተለያየ ታሪክ አለው ፡፡ ቢሆንም እንደዚህ ያለ ታሪክ ደግሞ ከተፈጠረ ያሳዝናል ሆኖም አጨራረሱ ያምራል ፡፡
እንደዚህ ፍጻሜው የሚያምር ትርክት እባካችሁን ሁልጊዜ አቅርቡ። ጭንቅ ለበዛበት ህዝብ በጣም ትንሽ ፋታ ይሰጣል። ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱ።
እሚገርም ታሪክ ነው ዛፉ በጣም መልካም ሠዉ መልካም ጓደኛ የልብ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም አስተማሪ ታሪክ❤❤ አመሰግናለሁ
በጣም መሳጭና አጓጊ ታሪክ መጀመሪያውም መጨረሻውም መሳጭና አርኪ ነው ተባረኩ አቦ ❤
ዉስጤ እየተቀጠቀጠ እንባየን እያዘራዉ ደክሞኝ እየሰራዉ ድካሜ በመጨረሻ የልጇ ደስታ ድካሜን አስለቀቀዉ ,,,,,ለሰዉ ጥሩ ባንሰራም ጥሩ እናስብ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ህይወት ቀላል አይደለችም ።ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከመጣባት አውሬ ይጠብቃት🙏
በጣም የሚያስደምም የሂወት ታሪክ ነውትረካው በጣም ቆጆ አተራረክ
ዛፉ እና ዶልቸ ደህና ሰው ናቸው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ግን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው።
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ልብ የሚያጠልጥል። ታሪክ ነው በአላህ። ደስ የሚልው ነገረ መጨረሻው ያማረ መሆኑ ነው😢😢😢😢😢😢
💔💔😭😭መጨረሻው ማሻአላህ ደስ ይላል በምሃል እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት አይ ጊዜ እኔም ተስፋ አለኝ ሁሉም አልፎ ስኬት ማማ ላይ እንደምደርስ
ደስ ሲል መጨረሻዉ❤❤
ታሪኩ ድንቅ ነው ❤ በጣም ደስ የሚል የትረካ ድምፅ ጋር ዋዉ❤❤
ተመስገን ለዚሂ ሁሉ፡ምክኒያት ዛፉነው፡ሊነጋ ስል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ደግም ይነጋል እንዲሂነው
ኡፍ እንባዬ ቀጉንጬ ላይ ሲፈስ እንኳን አልተሰማኝም ነበር
እያለቀስኩ.ነዉ.የሠማሁት.መጨረሻዉ.ያምራል.አሪፈ.ትምህርት.ነዉ
እሚገርም ታሪክ ልብ ወለድ እንጅ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም
በጣም መሳጭ ታሬክ በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤
Waw betam des yemil gz new ysalefkut dolchen gin saygegnu
ዋው ኣተራረክህ በጣም ደስ ይላል
አስተማሪ የሂወት ትረካ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
በጣምደስይላልየገባኝነገር ቢኖር ብዙ ላላወች በየቦታውእደሚኖርነው❤❤❤❤❤❤❤
አየ ሰው ለካ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሂወት ታሪክ አለን 😭😭😭😭
አቀራረብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ ይመዥህ
_በነገራችን ላይ እርዓሱ አየመጥነውም እርእሱ መሆን ያለበት የፍቅር መስዕዋት መሆን ነበረበት ወይም የፍቅር ፈተና እደኔ አናተስ ምን ትላላችሁ ለማንቻው ውብ ታሬክ ነበር እናመሰግናለን ይመችህ_
ከታሪኩ ይልቅ ያተ አቀራረብ የተለየ ነው ጎበዝ በርታ
ደስ ሲል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 👌
በስማም አስለቀሰኝ አየ ህይወት
What a touching story that is written so beautifully!!
በጣም በጣም ምርጥ ትረካ
አይይይ እግዚአብሔር ግን ምን አይነት አምላክ ነው... ጊዜ ጠብቆ የተጣሉትን የሚያነሳ አባት 🥹🥰🥰🥰
ዋው አስተማሪ ታሪክ ነው በርታ ❤❤
ዋው 😢😢😢😢 ብጣም ብዙ ነገር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳስላል
Betam des yemile tarik new aterarekehem des yelale betam 👏👏👏👏👏👏berta
Wow wow wow !
በጣም አመሰግናለሁ በስቀቀን ነው የጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢😢😢😢😢
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ በውነት የኔን እውነተኛ ታሪክ ብነግርህና ብትተርከው ምንኛ ደሰ ባለኝ ነበር ነገር ግን በምን ላግኝህ
t.me/orespect ቴሌግራም ላይ አግኚኝ በዚ
እሺ ይቻላል በቴሌግራም በ t.me/orespect gebi ena lakilegn
ዋው!!!😭😭😭😭! አመሰግናለሁ ተባረክ🙏
ዶቸ እና ላላ ብጋቡስ😊😊የበለጠ ያምር ነበር
የሚገርም ታሪክ ነው ፍዝዝ ያልኩበት ብቻ በእንባ ጨረስኩት እፍፍፍ ደስስስ ሲል መልካም ጓደኝነት እንድህ ነው መርሳት የማይችል ሰው ዛፉ ❤❤❤❤❤❤ እኔም ይህን ቀን ለማግኘት ጓጓሁን ልጆቸን ወላህ በናፍቆት ቅጥል ነው ያልኩት ሳላለቅስ የምውልብት ን አላውቀውም በእቅፌ አስገብቸ የሆደን የማወራባቸው እና የሚያወሩኝን ቀን እናፍቃለሁ ያረብ ባሉበት ጠብቅልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
ዋዉ ዋዉ በሂወቴ እንደዚህ ታሪክ የሰማሁት የመሰጠኝ የለም ሰዉ ሁሉ እንደ ትልቅ መፅሀፍ ነው
😢😢ወላሂ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ መጨረሻው 😢
መልካም ጓደኛ እና ንፁህ ፍቅር ያድለን
እይለቀሥኩ ነው የሠማሁት ሂወት ❤❤❤❤
ግሩም ታሪክ ድንቅ አቀራረብ እና አጨራረስ እናመሰግናለን 😢😂❤😂😅
ላላ ደስ የሚል ስም ነው እሳ😢😢😊
ማነዉ እደኔ በእንባ የጨረሰዉ😢😢😢🥺
ላላይነጋ አይመሺም የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለኬ አሳዛኚ ታሪክ 😢
ሠላምአልይኩም😢😢 የኔ ታረኪ ቢፀፈ 3ቅን ይፈጀን በትነሾ
ደስ የሚል ታሪክ ደስ የሚል አተራረክ😮
ሒይወት በሁሉም የራእሷ መንገድ በሁሉም ሰው በጣም ከባድ ናት እናት መቼም ትኑር ዛሬ ያዘነ አንድከን ይፈካል ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርጋት
በጣም የሚደነቅ ሂወት ታሪክ ነው መሳጢ ነው
ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር አስተምሮ ያነሳል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
ዋው ተራኪው እማሰለች ያባቷ መጥፍት ለበጎ ነበር
አይዱኒያላዱከፍላዱዝቅ፣በጣምነዉያዘኩት፣አሥተማሪታሪክ፣ፍትህለመሥግዶቻችንሠላምለሀገራችንያዉርዲልን
Wow amizeng
ደስ የምል መጨረሻ
የጠፋሰዉ እንኳንበሰላምመጣህልን በሰላምነዉግን
❤wow arif tarik nw 👍👍
Wow,amazing ending ❤
ግን ዶልቸን ብታገኝዉና ብታመሰግነዉ ጥሩነበር መጨረሸዉ ስላማረ ደስ ብሎኛል❤❤❤
መልከምሰውያድርገን፣እግ፡ር
Edezafu yaluten sewochen yabezalen
ምርጥ ትረኻ ነበር በእንባ ጨረስኩት😢❤
በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ታሪክ
ምርጦች ናችሁ
Betai. Desii.yilali.mecereshawu❤❤❤
የሚገር ታሪክ ።
Ena mesganel bro yaresen hewat selastawasekagin❤❤❤❤ mirt terake❤❤❤❤
Baxma ymgrma tarka naw❤❤❤😭
Betam yemegerm tarek new ameseginalehu
amesegnalew
Waw betam des yilal
ዋውውውውውውደስ የሚል ትረካ ነው ቀጣይ እንጠብቃለን
Wow, what a nice story. I love it.❤🎉
I'm glad you like it
ምርጥ ታሪክ
በጣምድንቅነገርነው በርቱ
😊😊wow ምርት ታሪክ nw😢 wow desii yelaa🙏
Wow🎉❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል
መሳጭ አሳዛኝ
ሚገርም ታሪክ ከጭን ቁስል ጋር ይመሳሰላል
ሚገርም ነው ዋው
btame dase yelale bareta
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ከዚህ ልቅምቃሚ ቲክቶክ ይህንን ወድጄዋለሁ።
Wooow btm des yemil tarik nw yemsazin😢❤
For 😢 1:28 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 1:33 😢😢😢😢😢😢😢😢 1:34 😢😢😢😢😢 1:36 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢 1:38 😢😢 1:38 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉 1:47 😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢 1:51 😢😢 1:52 😢🎉😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢 1:58 😢😢😢😢🎉 1:59 😢😢😢 2:00 😢 2:01 2:01 😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢 2:04 😢😢 2:04 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢 2:09 😢😢🎉 2:09 😢😢😢😢 2:10 😢😢😢😢😢😢
ድንቅ ደራሲ ይህን ብዕር የጨበጡ ጣቶች ይባረኩ። ❤
እንደ ዛፉ አይነት መልካም ጉአደኞች ያብዛልን ምርጥ እና አስተማሪ ታሪክ ነዉ አውነትኛ ታሪክ ራሱ አይምስልም አናመሰግናለን
እምገርም ታሪክነው እደዛፉ አይነት ሠወችን ያብዛልን
ሂወት ለአንዱ ብረሀን ለአንዱ ጨለማናት ብዙ ውጣ ወርድ የተሟላባት አለሁሉም ነገር አላህ ፍትህ አያጣም እና የአማራንም ሥቃይ እደዚህ እደታሪክ መጫረሻውን በቃይበለን
በጣም ጎበዝ የምር ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት
እህ አባቷን አታገኝም ብየ ጨንቆኝ ነበር አልሀምዱሊላ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
የሚገርም ታሪክ ነው የሚያስለቅስ❤❤❤❤
እንባዬን ጨረስኩ ምርጥ ታሪክ❤❤
ህይወት ብልጭልጭታ ብርቅርቅታ፣ በጣም መሳጭ ታሪክ ህይወት ሁሌም ባለሁለት ገፅ ናት ጨለማ እና ብርሀን።
የዛፉን አይነት ሰው ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን
አይይይ እደት ደስ ይላል ከችግርም ቡሃል ደስታ ይመጣል በህይወታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ለሰዎች ኩፉ አትሰቡ ማርታ ትፀፀት ይሆናል አሁን ሚጡይ እኳን ለዚህ አበቃሽ😭😭
በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነው አውነት ሂውት ጂጉርጉር ናት አንደነዛፉ ቅን ታማኝና የተባረከ ሰው ሆኖ መፈጠር ደግሞ ኣንድ አድል ነው አግዚኣብሄር
ቅን ሰዎችን ያብዛልን
.ከተማ አታቆሽሹ
.ጄሪየት ነሽ😢
.እማማና ገንዘብ😂
.ወጣት እዝነት ውሀ ያልቅባቹል
.ትልቅ ስዎች ግን አንዳንዴ ማዘን ያንሳቸዋል
.❤🎉ዶልቼ ምርጥ ወጣት❤🎉
❤🎉ዛፋ ትልቅ ሰው🎉❤
❤🎉ሰው ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው🎉❤
ደስ የሚል ታሪክ አቀራረብህም በጣም ያምራል በርታ❤
ዝም ብዬ እየሰማሁ በሕልናዬ ላላን እና አባቷን ስስላቸዉ አሳዛኝ ጎስቁአላ በቃ ብዙ 😢😢አቀራረብህም በጣም ደስ ይላል
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው አጨራርሱም ደስ ይላል 😢😢😢
የሰው ልጅ የተለያየ ታሪክ አለው ፡፡ ቢሆንም እንደዚህ ያለ ታሪክ ደግሞ ከተፈጠረ ያሳዝናል ሆኖም አጨራረሱ ያምራል ፡፡
እንደዚህ ፍጻሜው የሚያምር ትርክት እባካችሁን ሁልጊዜ አቅርቡ። ጭንቅ ለበዛበት ህዝብ በጣም ትንሽ ፋታ ይሰጣል። ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱ።
እሚገርም ታሪክ ነው ዛፉ በጣም መልካም ሠዉ መልካም ጓደኛ የልብ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም አስተማሪ ታሪክ❤❤ አመሰግናለሁ
በጣም መሳጭና አጓጊ ታሪክ መጀመሪያውም መጨረሻውም መሳጭና አርኪ ነው ተባረኩ አቦ ❤
ዉስጤ እየተቀጠቀጠ እንባየን እያዘራዉ ደክሞኝ እየሰራዉ ድካሜ በመጨረሻ የልጇ ደስታ ድካሜን አስለቀቀዉ ,,,,,ለሰዉ ጥሩ ባንሰራም ጥሩ እናስብ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ህይወት ቀላል አይደለችም ።
ግን ለሁሉም ጊዜ አለው።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ
ከመጣባት አውሬ ይጠብቃት🙏
በጣም የሚያስደምም የሂወት ታሪክ ነው
ትረካው በጣም ቆጆ አተራረክ
ዛፉ እና ዶልቸ ደህና ሰው ናቸው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ግን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው።
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ልብ የሚያጠልጥል። ታሪክ ነው በአላህ። ደስ የሚልው ነገረ መጨረሻው ያማረ መሆኑ ነው😢😢😢😢😢😢
💔💔😭😭መጨረሻው ማሻአላህ ደስ ይላል በምሃል እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት አይ ጊዜ እኔም ተስፋ አለኝ ሁሉም አልፎ ስኬት ማማ ላይ እንደምደርስ
ደስ ሲል መጨረሻዉ❤❤
ታሪኩ ድንቅ ነው ❤ በጣም ደስ የሚል የትረካ ድምፅ ጋር ዋዉ❤❤
ተመስገን ለዚሂ ሁሉ፡ምክኒያት ዛፉነው፡ሊነጋ ስል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ደግም ይነጋል እንዲሂነው
ኡፍ እንባዬ ቀጉንጬ ላይ ሲፈስ እንኳን አልተሰማኝም ነበር
እያለቀስኩ.ነዉ.የሠማሁት.መጨረሻዉ.ያምራል.አሪፈ.ትምህርት.ነዉ
እሚገርም ታሪክ ልብ ወለድ እንጅ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም
በጣም መሳጭ ታሬክ በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤
Waw betam des yemil gz new ysalefkut dolchen gin saygegnu
ዋው ኣተራረክህ በጣም ደስ ይላል
አስተማሪ የሂወት ትረካ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
በጣምደስይላል
የገባኝነገር ቢኖር ብዙ ላላወች በየቦታውእደሚኖርነው❤❤❤❤❤❤❤
አየ ሰው ለካ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ትንሽም ሆነ ትልቅ ሂወት ታሪክ አለን 😭😭😭😭
አቀራረብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ ይመዥህ
_በነገራችን ላይ እርዓሱ አየመጥነውም እርእሱ መሆን ያለበት የፍቅር መስዕዋት መሆን ነበረበት ወይም የፍቅር ፈተና እደኔ አናተስ ምን ትላላችሁ ለማንቻው ውብ ታሬክ ነበር እናመሰግናለን ይመችህ_
ከታሪኩ ይልቅ ያተ አቀራረብ የተለየ ነው ጎበዝ በርታ
ደስ ሲል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 👌
በስማም አስለቀሰኝ አየ ህይወት
What a touching story that is written so beautifully!!
በጣም በጣም ምርጥ ትረካ
አይይይ እግዚአብሔር ግን ምን አይነት አምላክ ነው... ጊዜ ጠብቆ የተጣሉትን የሚያነሳ አባት 🥹🥰🥰🥰
ዋው አስተማሪ ታሪክ ነው በርታ ❤❤
ዋው 😢😢😢😢 ብጣም ብዙ ነገር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳስላል
Betam des yemile tarik new aterarekehem des yelale betam 👏👏👏👏👏👏berta
Wow wow wow !
በጣም አመሰግናለሁ በስቀቀን ነው የጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢😢😢😢😢
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ በውነት የኔን እውነተኛ ታሪክ ብነግርህና ብትተርከው ምንኛ ደሰ ባለኝ ነበር ነገር ግን በምን ላግኝህ
t.me/orespect ቴሌግራም ላይ አግኚኝ በዚ
እሺ ይቻላል በቴሌግራም በ t.me/orespect gebi ena lakilegn
ዋው!!!😭😭😭😭! አመሰግናለሁ ተባረክ🙏
ዶቸ እና ላላ ብጋቡስ😊😊የበለጠ ያምር ነበር
የሚገርም ታሪክ ነው ፍዝዝ ያልኩበት ብቻ በእንባ ጨረስኩት እፍፍፍ ደስስስ ሲል መልካም ጓደኝነት እንድህ ነው መርሳት የማይችል ሰው ዛፉ ❤❤❤❤❤❤ እኔም ይህን ቀን ለማግኘት ጓጓሁን ልጆቸን ወላህ በናፍቆት ቅጥል ነው ያልኩት ሳላለቅስ የምውልብት ን አላውቀውም በእቅፌ አስገብቸ የሆደን የማወራባቸው እና የሚያወሩኝን ቀን እናፍቃለሁ ያረብ ባሉበት ጠብቅልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
ዋዉ ዋዉ በሂወቴ እንደዚህ ታሪክ የሰማሁት የመሰጠኝ የለም
ሰዉ ሁሉ እንደ ትልቅ መፅሀፍ ነው