ማህሌት እና ሌሎችም ... | Adam Reta | Sebhat Gebre-Egziabher | Tsegaye Aberar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ส.ค. 2024
  • #tsegayeaberar #adamreta #sebhatgebregziabher
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 68

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 2 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ምለው ቁጭ ብለን ለማንበብ በተለያዩ ምክንያቶች ሳንችል ቀርተናል ሆኖም ግን ይሔ ወጣት ልጅ ጊዜ ሰጥቶ ለኛ በተለይ ከሀገር ውጪ ለምንኖረው ትልቅ ውለታ እየዋለልን እንደሆነ ግልጽ ነው!! ነገር ግን( ሀገር የሚያፈርሱ ህዙቡን ለማፋጀት ቀን ከሌት የሚደክሙ አጥፊዎች) ተከታዮች የትና የት ናቸው!🤔🤔🤔🤔 ታዲያ ለምንድነው ለዚ ወጣት ድጋፋችንን ሰስክራይብ, ላይክ በማረግ በሚሊዮን የሚጠጋ ተከታዬች እንዲኖሩት የማንደግፈው በእውነት መልካም ነገርን መደገፍ ምን ይቸግራል ለማንኛውም እንደሁልጊዜው በጣም አመሰግናለሁ በርታ ☺

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  2 ปีที่แล้ว +5

      አክባሪ ይስጥልኝ 🙏🙏

    • @davidodav
      @davidodav 2 ปีที่แล้ว +3

      I do totally agree with you! This young man is doing a great job!

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@tsegayeaberar ወንድሜ ደምረኝ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +2

      ማርያምን ልክ ነሽ የኔም ጥያቄ ነው
      ግን እኔ ለራሴ ዲሮ ገና ያደርኩት 🙏የምንጊዜም ተከታዩ ነኝ።

    • @saron.danielladebebe4580
      @saron.danielladebebe4580 ปีที่แล้ว

      @@ruhamabarkot4802 አዎ እንዲ ነው እንጂ

  • @nmak2493
    @nmak2493 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽ እንኳን ደናመጣህ እናመሰግናለን

  • @rozakassa6954
    @rozakassa6954 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @abiman6041
    @abiman6041 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam new mewedeh segshiye

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 ปีที่แล้ว +1

    ፀጊሽ ምርጥ እንኳን ደና መጣህ ጥፍቼ ናፍቀከኝ ነው የሰመበትኩት😍😍😍😍😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 ปีที่แล้ว +2

    ተከስቻለሁ እስኪ ግቡ እናዳምጥ በርታን መጨረሻ እነገናኝ😍😍😍

  • @qweass2959
    @qweass2959 2 ปีที่แล้ว +4

    ድምፅህ ሰላም አለው ወድሜ 💕🙏

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +3

    I don’t understand the story but happy to hear your voice thank you so much for sharing you are well appreciated always l hope you will bring us another amazing book reading soon

  • @betiyaenanilijebetiyaenani4735
    @betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @samriutube55
    @samriutube55 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam merti sera hulem edezhi Yale fire negr ekerbelen

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Dear Tsegaye for your commitment 🙏

  • @amehatemesgne5175
    @amehatemesgne5175 2 ปีที่แล้ว +1

    567 የጋሽ ስባህት ስራ እጅግ አሪፍ ነው። ጸግሽ የትረካህ ሱሰኛ ነኝ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ሱሴ ይመችህ

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. ปีที่แล้ว +2

    Hi Tsegaye! Thank you as usual. I can’t wait to start’Deferechign’! Keep going👌.Please bring your own writing one day.

  • @gerafirdawok7911
    @gerafirdawok7911 ปีที่แล้ว

    enameseginalen.
    des bilognal

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว

    Yasazinalu Ababa😥

  • @mohammednigus607
    @mohammednigus607 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፀግሽ

  • @mahalatemahi8746
    @mahalatemahi8746 2 ปีที่แล้ว +2

    Yena sem

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ማርያምን ትችላለክ።

  • @Tefelf
    @Tefelf ปีที่แล้ว

    Gobez lej!

  • @danielagegnehu1738
    @danielagegnehu1738 ปีที่แล้ว

    አረ ኑሩልኝ የኔ አባት ለኔ አንደኛጨነህ ጌታን

  • @ashebirhailegeorgis9564
    @ashebirhailegeorgis9564 ปีที่แล้ว

    Thankyou brother for all good things you have done in you tube

  • @gadisegamachu1137
    @gadisegamachu1137 2 ปีที่แล้ว

    Well came back tsagish 💖💖💖🙏🙏

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 ปีที่แล้ว

    Welcome back Mr Thank you for amazing story and unusual story beautiful story kept up good job 👏

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 ปีที่แล้ว

    ፀግሼ ትኩሳትን አቅርብልን ባባ❤🙏

  • @jerusalemwondemagene5840
    @jerusalemwondemagene5840 3 หลายเดือนก่อน

    Please ልለምንህ 🤲🤲ከ አድማስ ባሻገርን ጀምርልኝ በናትህ🥹🥹😩😩😩😩

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 2 ปีที่แล้ว +1

    hi segeshe gena kalga salenesa ezew askerkegn beka chershe new yemenseaw ke DC betewatu😍😍

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽየ ዛሬ ዋሽንት ጨምርክ ዋሽት ስሰማ ውስጤ ይረበሻ ካቻልክ ሌላ ጊዜ ዋሽት ባይኖረው
    አመሰግናለሁ

    • @mss3693
      @mss3693 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@mss3693 ማማየ ደምሪኝ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @mamush9189
    @mamush9189 2 ปีที่แล้ว +1

    anbesaw hulame entbekekalen yena wendeme selame yebza balkebate

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    የኔ ዲምፀ መርዋ😍😍😍
    ቆይ ልስማው እስኪ🙏

  • @user-ip1fz6xf9y
    @user-ip1fz6xf9y 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 ปีที่แล้ว

    Thank you 😊

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @samri1215
    @samri1215 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @samri1215
    @samri1215 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፀግሸእዬ ❤️😍

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ene yetykukes tsgesh 🥺🥺🥺 plis 🙏🙏

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 2 ปีที่แล้ว

    ዊል ብሮ ልስማና ልኮምት

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ ናፍቀኸን ነበር

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ

  • @asternegassi7712
    @asternegassi7712 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 ปีที่แล้ว

    ♥️💞♥️

  • @BirukBezabihWsenbet
    @BirukBezabihWsenbet 3 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalew tru treka neber ..negergin 5,6,7 betam rebshognal metegnat beftsum alchalkum

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 ปีที่แล้ว

    Welcome suse

  • @medimeduu2276
    @medimeduu2276 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ ግን ግራጫ ቃጭሎችን እንቢ አልክ ?
    🙂

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  2 ปีที่แล้ว +1

      Next time.

    • @brooke5273
      @brooke5273 2 ปีที่แล้ว

      ግራጫ ቃጭሎችን ለመረዳት በትኩረት ማንብ ወይም ማዳመጥ ያስፈልጋል እንጠብቃለን👉

  • @kokilaben1671
    @kokilaben1671 2 ปีที่แล้ว +1

    Stegshye

  • @amygeb41
    @amygeb41 2 ปีที่แล้ว

    2

  • @iluugalaan4457
    @iluugalaan4457 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ሰለምሻማ ዋሽት በታስገባስ

  • @amygeb41
    @amygeb41 2 ปีที่แล้ว

    A2

  • @ethiopiahagere8433
    @ethiopiahagere8433 2 ปีที่แล้ว

    ማስታወቂያ በዛ ምነው

  • @user-zv5yk2ku6t
    @user-zv5yk2ku6t ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ለምን ብርቅርቅታን አታቀርብልንም ባአተ አተራረክ እስኪ እንሰማው በናትህ ፀግሽዬ እዳታልፈኝ ስወድህ በክፍል በክፍል አቅርብልን እረዝም ነው ደሞ

  • @Nesru23
    @Nesru23 ปีที่แล้ว

    5 6 7 አንጀት የሚበላ ድርሰት ባይን የሚታይ እውነት 😢

  • @Israelforever1949
    @Israelforever1949 ปีที่แล้ว

    ንባብ 0

  • @amygeb41
    @amygeb41 2 ปีที่แล้ว

    2

  • @amygeb41
    @amygeb41 2 ปีที่แล้ว

    A2