ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🔴 እንደዚህ ያሉትን እወቋቸው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2023
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
    #sinodos

ความคิดเห็น • 387

  • @meticar4025
    @meticar4025 11 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ 😢

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 11 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ በ ፀጋ በ ጤና በ ምህረቱ አምላከ ተክለሃይማኖት ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏

  • @mafiw
    @mafiw 11 หลายเดือนก่อน +39

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሶ የተናገረውን እንድናስተውለውና በሕይወት እንድንኖረው ያድርገው አባ❤

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 11 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hdjid988
    @hdjid988 11 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን በጣም ልቤ በሀዘን ተሞልቶን ሁለት ወንድሞቸን በሠዉ ሀገር በስደት ሞታቸዉን ተረዳሁ መግቢያዉ ቀዳዳ ጠፍቶብኚ ነበረ እግዚአብሔር መቸም አባታችነን ሠጥቶናን ተመሥገን ❤❤❤❤

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያጽናሽ ለወንድሞችሽም እረፍተ ነፍስን ያድልልን💒👐

    • @newhorizon3007
      @newhorizon3007 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ/ህ: አይዞሽ/ህ እህቴ/ወንድሜ በርቺ/ታ🙏
      ነፍሰ ምውታን ወንድሞቻችን በአጸደ ገነት ያኑርልን🙏

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚያብሄር ያፅናሺ ነፍስ ይማር🙏🙏🙏

  • @adugnawendimu5684
    @adugnawendimu5684 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንቁ አባቴ እወደወታለው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን የአገርግሎትን ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 11 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን የኔታ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እንዴ ርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ቡራኬዎት ይድረሰን በጸሎተዎ ይማረን ንጹህ አባታችን !!!

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 11 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤት፣ በረከት፣ ፀጋ ክብራቸው ይደርብነ፧

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 11 หลายเดือนก่อน +21

    እር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን!!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!!

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 11 หลายเดือนก่อน +11

    አቤቱ ልቤን ክፈትልኝ
    የምሰማው ቃል እንዳያስፈርድብኝ
    በቃልህ አፅናኝ።

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 11 หลายเดือนก่อน +54

    እኳን ሰላም መጡ አባታችን የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን⛪❤😘

    • @user-zk2xd3nz4q
      @user-zk2xd3nz4q 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን👏

    • @davebelete3620
      @davebelete3620 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-zk2xd3nz4q😊😊

    • @user-iv4zc1jp2o
      @user-iv4zc1jp2o 11 หลายเดือนก่อน

      አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt3vj7ni8m
    @user-zt3vj7ni8m 11 หลายเดือนก่อน +19

    ኧረ አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-zt3vj7ni8m
    @user-zt3vj7ni8m 11 หลายเดือนก่อน +9

    እዉነት ነው አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @ayalneshalemayehu9796
    @ayalneshalemayehu9796 11 หลายเดือนก่อน +26

    እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።ወንጌል ለተጠማው ህዝብ እንዲህ አይነት መምህር ያስፈልገናል

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 11 หลายเดือนก่อน +9

    ግሩም ነው አዛኜን
    የሕይወት ቃል ያሰማል አባታችን

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 11 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት እሰወን የሰን እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 11 หลายเดือนก่อน +15

    አባታቺን እንኳን በሰላም መጡልን እርሶን በዚህ ሰአት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ይድረሰን ምእመናን like እያደረጋቺሁ ገባ ገባ በሉ የእግዚአብሔር ቃል እንመገብ እኛም በቃሉ ተለውጠን 30/60/100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ።

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 11 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በውነት አሜን አሜን አሜን❤😘🙏🙏🙏🙏

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022 11 หลายเดือนก่อน +29

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ፣ይመስገን!
    እንኴን ደህና መጡልን❤

  • @asrse539
    @asrse539 11 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልብ ስጠኝ 😥

  • @mesd8592
    @mesd8592 11 หลายเดือนก่อน +3

    Abatachin kalehiwet yasemalin.

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 11 หลายเดือนก่อน +45

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በዚህ ሰአት ለዚች ሀገር በጣም ያስፈልጓታልና አይጥፉ ኢሄ የተጨነቀ ህዝብ በቅዱስ ቃሉ መበርታትን ይፈልጋልና። እንኳን እሱጋ ያለው ከኢትዮጵያ ውጭ ያለኖችም ስለሀገራችን በመጨነቅና ከመሣቀቅ ከልቅሶ የምንበረታና የምንጽናና የእርሶንና የዲያቆን ዮርዳኖስን ድምጽ ስንሰማ ነው።

    • @brookyadesa2025
      @brookyadesa2025 11 หลายเดือนก่อน +4

      እውነትሽን ነዉ የእግዛብሄርን ቃል እንደመስማት ምያጽናና የለም

    • @birtukanmanaye7000
      @birtukanmanaye7000 11 หลายเดือนก่อน

      @@brookyadesa2025 በጣም እንጅ ለዚያውም በእንደነእሱ አይነት የእውነተኞች መምህራን ሲሰጥ ያበረታል ተስፋም ይሰጣል ስለእውነት እኔ እነሡን ስከታተል የዚች አለም ኮተቷ ብቻ እንጅ ሌላዋ ስለማይታየኝ ጭንቀቴ ሁሉ ተገፎ ነው የሚወድቅ። ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይደርብልን።

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 11 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው😢

    • @mahderemelekot7439
      @mahderemelekot7439 11 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.htmlsi=ZSzAobz5f8-tZJ4n

    • @Mohammad-fh3gw
      @Mohammad-fh3gw 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hiruttefera5621
    @hiruttefera5621 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ኑሩልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 11 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ❤❤
    አባቴ ወለተሩፋኤል አስቡኝ በጾለትወ🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-zg5bx5cx4k
    @user-zg5bx5cx4k 11 หลายเดือนก่อน +10

    አባቴ❤❤❤ እኳንም ሰላም መጡልን❤❤ አይ እኔኮ ዲቆኑ እዲህሲል ሰደት ሰላለነው ሲመሰለኝ ነበር የቅዱሰ ቶማሰ ዘመርዓ እረዴኤትበረከቱ ይደርብን አቤት የርሶን ትምርት ሰሰማ ተሰፍየ ሁሉ ብሩህ ይሆናን እውነትነው አረ እኛ ምኑን ተነክተን😥😥😥

    • @besttube8710
      @besttube8710 11 หลายเดือนก่อน +1

      በስደት ያላችሁትንማ ነው ፤ግን በቅኔ ሰምና ወርቅ የሚባል ነገር አለ አይደል? በሰሙ (በግልፁ) ትርጉም ይህ ጸሎት በስደት (በሌላ ሀገር ያሉትን ነው) በወርቁ ወይም በምስጢር ትርጉሙ እሳቸው እንዳሉት በሀሳብ ለተሰደዱት ነው። እህቴ

    • @derejetasew4995
      @derejetasew4995 10 หลายเดือนก่อน

      ​ወ

    • @derejetasew4995
      @derejetasew4995 10 หลายเดือนก่อน

  • @user-ui7nq7wb2m
    @user-ui7nq7wb2m 11 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Ana zmare melaekt yasemaln

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እንኮን ደሕና መጡ አባታችን

  • @ye_mikael
    @ye_mikael 11 หลายเดือนก่อน +2

    egziabher libona yisten😢
    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kbur Abatachen kale hiwet yasemaln ❤❤❤.

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም፡ነው፡ውድድ፡የማደርጎት፡አባ፡ይፍቱኝ፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤቱ የሆነብንን ኣስብ የሰራውት ጌታ እግዚኣብሄር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 11 หลายเดือนก่อน +44

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ለቅዱሰ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በኤል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!❤💛💚🙏🙏🙏

    • @yisalemwendyifraw7407
      @yisalemwendyifraw7407 11 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @Mohammad-fh3gw
      @Mohammad-fh3gw 11 หลายเดือนก่อน

      14:32

    • @user-zk2xd3nz4q
      @user-zk2xd3nz4q 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን👏

    • @merebbelay4607
      @merebbelay4607 11 หลายเดือนก่อน

      Qq

    • @merebbelay4607
      @merebbelay4607 11 หลายเดือนก่อน

      Qaq1a!q1aaa

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @EirmyasGirma-lg7hs
    @EirmyasGirma-lg7hs 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen ቃለ hiwot yasimallin እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saneta3925
    @saneta3925 11 หลายเดือนก่อน +7

    እኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ለቅዱስ እሩፋየል ክብረባል አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ❤❤❤

  • @getnet7189
    @getnet7189 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ የደነደነውን ልቦናየን ክፈትልኝ እንደነዚህ የሉ አባትን አታሳጣን

  • @Habetamu1234
    @Habetamu1234 11 หลายเดือนก่อน +4

    በስመአብ የርሰዎ ይለያል 🙏🙏🙏

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤ ዮቲዮቡን የምትቆጣጠሩ ሰዎች ግን መግቢያውን አታንዛዙት እንዴት 7 ደቂቃ ሙሉ ኢንትሮ ይሆናል? እንደውም ለስብከት ኢንትሮ አያስፈልግም።ሙሉውን ስብከት መስማት ስላለብን እባካችሁ ቆራርጣችሁ የምትለቁትን ኢንትሮ አቁሙልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h 7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ ወይም ተባረክ እውነት ነው

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ነው ልክ ልካችን መነገር እናተ ቅዳሳን ናቸሁ እያለ ከሚሸነግል ይሰውረን ቅዱሳን ሳቡን በሃላችሁ እንሮጣለን

  • @vjaf322
    @vjaf322 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ህይወት የሰማልን አባታችን 😢❤❤❤

  • @Ocaen_liy
    @Ocaen_liy 11 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe 11 หลายเดือนก่อน

    Abatechn rejim edmea ejig yemdenq timhrt new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 11 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ❤❤ለአባታቸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 11 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን አባ ገብረኪዳን እንቁ የእግዚአብሔር መምህር እንኻን ደና መጡ💕🙏💕🙏💕🙏💕 ቃለ ሂይወት ያስማልን ❤

  • @abeabera
    @abeabera 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምንስ አንድ ቀን ውድ ሀረር ብቅ ብሎ ብይን እያየኖት ብንማር ለሁሉም ብለን መልካም አዲስ እመት

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 11 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን የሃይማኖታችን መሰረት የመፅናናታችን ምክንያት እግዚአብሔር በርስዎ ላይ አድሮ እንድናውቀው ያደረገን ክብር ምስጋና ይግባው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ እርስዎ ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::

  • @user-yn7cr1vp9k
    @user-yn7cr1vp9k 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እወዶታለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @chalabedada4416
    @chalabedada4416 11 หลายเดือนก่อน +1

    God be with you forever Thanks well I love you so much Aba Gebrekidan. keep it up !

  • @toorkhan9315
    @toorkhan9315 11 หลายเดือนก่อน

    Yenee lyu abat swedachu❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤታችን!!!!

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

    • @belyabelya5347
      @belyabelya5347 5 หลายเดือนก่อน

      ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @desetube27
    @desetube27 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት መሰጠት ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v 11 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማወት ቡራኬወት ይድረሰን በሪ ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክሎት አባታችን 👏👏🤲

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ ሊቃውንትን ያድልልን አባታችን

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t 5 หลายเดือนก่อน

    ❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdenAden-bc6eb
    @AdenAden-bc6eb 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድለወት🙏🙏🙏

  • @asrse539
    @asrse539 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደሕና መጡ አባታችን ♥

    • @Mohammad-fh3gw
      @Mohammad-fh3gw 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe6ki3gd3e
    @user-oe6ki3gd3e 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን😥😥😥😥

    • @saratadros1715
      @saratadros1715 10 หลายเดือนก่อน

      Lasooni Methi
      Recipe* in the comment section!

    • @saratadros1715
      @saratadros1715 10 หลายเดือนก่อน

      Egzabhere yemsgn

  • @abdisamobilesolution9791
    @abdisamobilesolution9791 11 หลายเดือนก่อน +1

    qala hiwot yasamalin

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @werkeyefaseha4122
    @werkeyefaseha4122 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን፡❤❤❤❤አባቴ፡ቃልህይወትን፡ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አደረሰን ❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር አባታችን

  • @Ethiopia716
    @Ethiopia716 11 หลายเดือนก่อน +9

    " የሰው ልጅ መዳረሻው እግዚአብሔር ነው " ድንቅ ትምህርት ነው ። እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏽

  • @azalechdegu6010
    @azalechdegu6010 10 หลายเดือนก่อน

    እርዚአብሄር ይመስገን የጌታየ እናቱ በረከትሽ አይለየን

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን
    ቃለ-ህይዎት ያሰማልን፣ መንግስት ሰማያትን፣ያዉርስልን

  • @samrawit376
    @samrawit376 11 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን !!!❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!🙏🙏🙏

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም አባት ሽአመት ኑሩልን❤❤❤

  • @samera1201
    @samera1201 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🦋🤲☘️🌿🍃💐🌷🌹🌺☘️🌿🍃

  • @Tza24tebo
    @Tza24tebo 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-cg1ku6sr5z
    @user-cg1ku6sr5z 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ስብከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብ ይስጠን የምንሰማ።❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል እወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonaskumsa2182
    @yonaskumsa2182 6 หลายเดือนก่อน

    LI'UL Egziabher ybarkot.

  • @user-ux4xl3dw1u
    @user-ux4xl3dw1u 3 หลายเดือนก่อน

    እር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @zasz1al336
    @zasz1al336 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን፣በእውነት፣ቃለህይወትያሰማልን፣አባታችን፣እድሜጤናይስጥልን

  • @mkk9552
    @mkk9552 11 หลายเดือนก่อน

    እሱነው አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መልካም አዲስ ዘመን የሁንልን❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን😢❤❤❤

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
    ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-py4cz4ke4q
    @user-py4cz4ke4q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በውነት አሜን አሜን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @siem.entertainment5118
    @siem.entertainment5118 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen yenie Abat

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን❤❤❤ የአባቾቸ አምላክ የሁላችንንም የሰማነውን በስነልቦናች ያኑርልን!!!

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ነው 😢

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @tuhetuhe6387
    @tuhetuhe6387 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስመልን ክብር አባታችን

  • @abereshtesfaye379
    @abereshtesfaye379 10 หลายเดือนก่อน

    Yene abat rejim idmena tena yistachu 🥰🥰🥰🥰

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 11 หลายเดือนก่อน

    Abaye kale hiwot yasemaln mastewalun ysten amen amen amen