ለታመመ ሰው የምሁን ሩቃ በአላህ ፊቃት ትድላላችሁ አዳምጡት ደግጋግማችሁ 👂👈👈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2019

ความคิดเห็น • 466

  • @user-ud6gb3hl9n
    @user-ud6gb3hl9n 3 ปีที่แล้ว +87

    ወላሂ ስንቴ እደሰማሁት እደኔ የሆድ ብሶትና ህመም ያለበት ይስማ ይረጋጋል😢😢😢😢አስታውሱኝ በዳዋ አስታውሳችሁ አለሁ

    • @rahmayasinadreesadreesrahm860
      @rahmayasinadreesadreesrahm860 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ኩላሊቴን አሞኛል አልቻልኩም 😢😢😢😥😥ያርብ ዱአርጉልኝ እህት ወንድሞቸ በስደት ነው ያለሁት ያረህማን አልቻልኩም ህመም ጭቀት የቤተሠብ ናፍቆት ኦፍፍ ያአላህ😢😢😢😢😓😥😥

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +7

      @@rahmayasinadreesadreesrahm860 አላህ አፍያ ያርግሽ የተጨነቃቹህ ብሥራትን የታመማቹህ ጤንነትያጣቹህ ማግኘት ያላገባቹህ ጋብቻን ሠላም ያጣቹህ ሠላሙን የሞቱትም የጀነት ያሉትንም ሒዳያ ሠጥጧቸው በአላህ ተመክቸው ወደአላህ ተመላሽ ያርጋቸው ያረርገን ሁሉም ካሠበው በላይ አላህ ይወፍቀው

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እዳችውነኝ አንረሳሳበዱአ ያረብ ሀኪም ስሄድ አይገኝ እኔ ውስጤን ያመኛል

    • @merylion9366
      @merylion9366 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንያረብ

    • @user-go6oh2ss3x
      @user-go6oh2ss3x 2 ปีที่แล้ว

      @@rahmayasinadreesadreesrahm860 ሚስኪን ያረቢ አንተ ፈረጃህን ቅርብ አርግልን አላህ ማዐኪ ቅመሜ

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว +278

    ግን አንድነገር የማገርመኝ ቢኖር ሙዚቃ ወይም ፓተሊካ የተሞላበት ነገር ቢሆን አቤት ኮሜንት እስኪ ለድናችንም ጊዜ እንስጠው ያረብ

  • @muna7085
    @muna7085 3 ปีที่แล้ว +36

    አላህ ያግራልን ቁርአን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayathayat2287
    @hayathayat2287 2 ปีที่แล้ว +21

    ያረብ ቁረሀን እሰትፉሴየ አድረግልኛ ጠንካራ አድረገኛ

  • @user-td5jv3bs7m
    @user-td5jv3bs7m 2 ปีที่แล้ว +22

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ የረብ አለህ ቀጥተኛውን መንገድህን ምረን የኢላሂ

  • @user-eu2cg1cz1e
    @user-eu2cg1cz1e 2 ปีที่แล้ว +10

    ያረህማን በዕዝነትህ ረህማን እዘንልኝ ያጀሊሉ 😭😭ጊዜዉ እዳያልፈኝ ፈራሁ ያአላህ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ አላህ ሆይ እኛም የቁራአን ፍቅር ወፍቅን ያርብ

  • @rahmamohammed7871
    @rahmamohammed7871 3 ปีที่แล้ว +27

    ማሻአላህ በጣምነውዴሥ እሚለው ማነው በቁረአን ልቡየሚረካው ቁረአን ውሥሥሥሥጤጤጤነው. አልሀምዱሊላህ

  • @cristinacristina4151
    @cristinacristina4151 ปีที่แล้ว +5

    የእሳት አደጋ ደርሶብኝ እጄንና ጀርባየለይ ነበር የደረሰው አደጋ እናም አንድቀንም ቁርአን ሀዲስ ሰምቼ አላውቅም ነበር አሁን ሆስፒታል ተኝቼ ነው ይንን የምፅፈው እናም በጣም በአመመኝ ጊዜ ዩቱብ ላይ ገብቼ የጭንቅ ግዜ ዱአ ብዬ ፅፌ ሲወጣልኝ ይሄንን ዱአ አገኘው ሁልግዜ በሆስፒታል ውስጥ እሰማለው ከአላህ ካር ፈረጃ አግኝቼበታለሁ ።እናተም በዱአ አትርሱኝ
    አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል።

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በራህመቱ ያሽርሽ ድነሽ ተነስተችሽ እደሆነ ተስፍ አረጋለው

    • @TuYj-cw1ge
      @TuYj-cw1ge 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ

    • @semira7392
      @semira7392 2 หลายเดือนก่อน

      አላያሸርሸ

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 2 ปีที่แล้ว +14

    አልሃምዱሊላህ ቁርሀን ሁሉ ነገራችን

  • @nadinadi599
    @nadinadi599 3 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላ፣🌷🌹🌹🌷🌷🌷

    • @madinamadina6467
      @madinamadina6467 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ጀዛሁም አላህ ኽይር

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว +10

    ጀዛኪላህ ኸይረን በጣም ተመስጨ ሳዳምጠው ሰውነቴን ይወረኛል

  • @user-ic7eo9sk5g
    @user-ic7eo9sk5g 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻላህ አላህ ወክበር

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛካለህ ኸይርን ኡዝታዝ አላህ እኛንም ያግራልን ወደማይቀረዉ ጉዞ ስንሄዲም አላህ ኸይሩን ያሣዉቀን የነገስቃችንን ቁረአንን ያግራልን ያህዋቲ እኔኳን አረበኛዉ ማንበብ አልገባኝ አለ ዱአ አዲርጉልኝ እሀፍዘዉና አልነበበኝ አለ 😭😭😭😭

    • @user-wc6ek4hk2y
      @user-wc6ek4hk2y 6 หลายเดือนก่อน

      የኔቢጤነሽ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-wc6ek4hk2y ያረብ አላህ ያግራልን እህቴ

  • @emansid5739
    @emansid5739 3 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላህ ጃዛኩም አላህ ኸይር ግን ዳውሎድ ሚሆን ኒሞሪላይ ቢቀመጥ ወይኔ እደት ደስስስ ባለኝ ቃላት ያጥረኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህን ለለቀቃችሁልን እረበና ያፍዝኩም ከመጥፎነገር ይጠቃችሁ

  • @foysolfoysol1193
    @foysolfoysol1193 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላ አልሀምዱሊላ ሚስሊምላደረገኝ

  • @azzaazza8332
    @azzaazza8332 3 ปีที่แล้ว +6

    መሻአላህ።ቁረአን።የለበ።በረሃን ነዉ።አላህ።ቀጠያለወንመነገድየመረን

  • @helimaabdu7383
    @helimaabdu7383 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ያረብ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያረገን ጠሰመቶም አይጠገብም ❤❤❤❤❤ ያረብ ያአሏህ ሀገራችንን ሠላም አረግልን በተሰባችቺን ተሰቃዪብን😢😢😢😢😭😭😭😭ያአሏህ አተ ጠብቃችው ያረብ ፍትህ ለኑጹሀንንን😢😢😢😢😢

    • @user-rr6rt1jd3u
      @user-rr6rt1jd3u 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @toybamohammed1048
    @toybamohammed1048 ปีที่แล้ว +10

    ዱኣርጉልኝ ጥርሴንም ልቤንም ያመኛል ሰውነቴም አለቀ በዱኣ አስታውኝ ያረብ እሽፊኒ

  • @user-xp1dl3cc9e
    @user-xp1dl3cc9e 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ባወረደው በሱ ቃል አላሁመ አሚን ሁሉነገር ካአላህ ነው ባተ ተስፍ አልቆርጥም አማሞቴን አሳምርልኝ በደረስብኝ አጋጣሚ ችግር ሶብር እድስጠኝ ካተ እድትለግስኝ እፈልጋለሁ አላሁመ አሚን

  • @semuyoutube2228
    @semuyoutube2228 3 ปีที่แล้ว +30

    ማሻ አላህ እስኪ ቁጥራቸዉን ላኩልኝ ዉዶቸ ጀዛ ከላህ ኸይር

    • @makkah2425
      @makkah2425 2 ปีที่แล้ว +1

      qutursh askamchii ilkilishalaw

  • @fadilafadila3652
    @fadilafadila3652 2 ปีที่แล้ว +8

    መሽአለህ አለህ ያግርልን

  • @madeenamadeena6234
    @madeenamadeena6234 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ ጊታይ በረህመትህ ቁርሀን የበሽታዎች ሁሉ ሽፉ ነው ብለሀል ሽፉ አደረግልኝ የቲም ልጄን ላሳድገው ያረህማን ያረብ

    • @bahariyaahmad4755
      @bahariyaahmad4755 ปีที่แล้ว

      አለህ ይርደሽ የኔ እህት የረብ

    • @dawdtube6069
      @dawdtube6069 3 หลายเดือนก่อน

      ያረብ አላህ ያሺረን ያከሪም

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላሁም ኸይርን ያረብ ዱአአድረጉልኝ እህቶቸ በቃ ሩቃ ስሰማ እራሴን ሰውነቴን ሁሉ ያመኛል ያስለቅሰኛል ኢላሂዋ እዝነትህን እሻለሁኝ ደካማ ባሪያህ ነኝ

  • @zainabz7635
    @zainabz7635 2 ปีที่แล้ว +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️አላህ ቀልባችንንም ይግለጥልን

  • @sofiyahassan8337
    @sofiyahassan8337 2 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ አላህ ልባችንን ያርጥብልን

  • @sofyaseid3172
    @sofyaseid3172 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ👍👍🌹እኛንምአላህያግራልንያረበላለሚን

  • @user-nz3gr3xl7x
    @user-nz3gr3xl7x 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ጃዛኩም አላህ ህይር

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว +10

    እናበረታታቸው

  • @SaidaSaida-ed4ob
    @SaidaSaida-ed4ob 2 ปีที่แล้ว +4

    ታልሰማሁትአይወስደኝምእቅልፍ፣አልሀምድሊላህ

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e ปีที่แล้ว +3

    የረህማንረሂሙ ጌታየዋ በእዝነት አተዉእዘንልኝ የረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @halehale1374
      @halehale1374 4 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🌷🌷🤲🤲🌷🌷🤲🤲🌷🌷🤲🤲🤲🌷🌷🤲🤲🌷🌷🤲🤲🌷🌷🤲እሚንንንንንን🤲🤲🌷🌷🤲🤲🌷🌷🤲

  • @habibahabiba127
    @habibahabiba127 3 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ እስኪ ዱአአድርጉልኝ ሁሉም ይግራልሽ በዲኔ ተካራ አንድሆን

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 2 ปีที่แล้ว

      ለሁላችንም አላህ ያግራልን ያረቢይ

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ አርጊኝ እህት

    • @habibahabiba127
      @habibahabiba127 2 ปีที่แล้ว

      @@emuhayattube እሽውደ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 ปีที่แล้ว +6

    Masha allah tebarekelah 🙏🙏🙏🙏

  • @wollolegambomedia4323
    @wollolegambomedia4323 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አለይኩም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ💚💛❤👍👍👍

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህጀዛክላውከይሩን

  • @mdmire592
    @mdmire592 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ጀዛኩምአላህኸይሰር

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 2 ปีที่แล้ว +12

    ያረቢይ አገራችን ሰላም ወገኖቻችን በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው

    • @user-bo4vh5br2t
      @user-bo4vh5br2t 5 หลายเดือนก่อน

      ያረብአላህያግራልንቁራሀንን

  • @sssss6380
    @sssss6380 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 🌹🌹🌹👍👍👍

  • @user-be5ke8fv1n
    @user-be5ke8fv1n 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @aziza-xp6ms
    @aziza-xp6ms 5 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብ በስደት ህመም ይከብዳል አላህ አፊያ ያድርገን ቅመሞች😭😭😭😭

  • @user-no4jn9qp1o
    @user-no4jn9qp1o 2 ปีที่แล้ว +3

    ماشاء الله

  • @konjamkonjam5243
    @konjamkonjam5243 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ

  • @hedijanegash3200
    @hedijanegash3200 ปีที่แล้ว +2

    Mashalah Ustaz, Mashalah, l wish you long life and afiya.

  • @abdusemedyonis3385
    @abdusemedyonis3385 2 ปีที่แล้ว +3

    mashallah. Ye shekhu sim bitnagreng

  • @rahmethussen6827
    @rahmethussen6827 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-ku1ds1wm5v
    @user-ku1ds1wm5v ปีที่แล้ว +2

    ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ በክንታሮት በሽታ እየተሰአየሁነው በአካል በአታቁኝም የአኼራ እህታችሁ ነኝ ዱአ አድረጉልኝ

  • @marammarem5741
    @marammarem5741 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጨምርልክ

  • @smirasmira8191
    @smirasmira8191 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረው አሞኛል ዱአ አድርጊል ማ ር ማሻአህ አላህ ያግራልን🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @kuwaitkwt5239
    @kuwaitkwt5239 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል ያለሁት ስደት ነው በጣም ከባድ ነው በስደት ላይ እመም ግራ ገብቶኛል ወላሂ ግራ አይኔን ያመኛል በጣም ታለቅሳለች ግራ ጆሮየን ያማኛል አፌ ወደጎን ሄዶል ሱበሀን አላህ አለሁ ማለት ዝም ብሎ ነው በዱአችሁ አስታውሱኝ እህት ወንድሞቸ ይች ኮመንት የምታነቡ

    • @segaomeromer8014
      @segaomeromer8014 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አፊያሽን ይለገስልሽ ወዴ

    • @user-yn1nq4wx5t
      @user-yn1nq4wx5t ปีที่แล้ว

      አላህያሺርሺ

    • @habesh-mo3uc3ri3b
      @habesh-mo3uc3ri3b 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አላህ አፍያሽን አላህ ይመልስልሽ እህት ሰደት ሁላችንንም ነዉ ጤና ያሳጣን እኔም ሁሌ ባፌ ደም ይመጣል ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @ayadamosa9297
    @ayadamosa9297 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ ሲል

  • @jemalheiru748
    @jemalheiru748 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አሪፍ ነው

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ወድ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ በሉኝ እና ደሞ ከባሌ ጋር ተለያይተን ነበር አሁን ግን ልንታረቅ ነው እና እእዱኒያ እስከ አህይራ አይለያችሁ በሉኝ ውዶቸ በጣም እወደዋለሁ

    • @foziafozia3343
      @foziafozia3343 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ አይለያያችሁ ፍቅራችሁ በዱንያም በአኬራም አላህ ያርግልላችሁ

    • @user-hn6co3cs8c
      @user-hn6co3cs8c 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ወድ እህቶቸ በዱአችሁ አትርሱኝኝኝ አሞኝነዉ እህቶቸ በስደትላይ ከባድድድነዉ

    • @kedjaymerkedja9191
      @kedjaymerkedja9191 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hn6co3cs8c አይዞሺ

    • @kedjaymerkedja9191
      @kedjaymerkedja9191 3 ปีที่แล้ว

      በአላህተወከይ

    • @zeynebzeyneb2108
      @zeynebzeyneb2108 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሙላልሽ እህቴ

  • @hjfgkhk2403
    @hjfgkhk2403 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረክ።ረህማን

    • @hjfgkhk2403
      @hjfgkhk2403 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ አዳምጡት

  • @user-kf6iu7sh5c
    @user-kf6iu7sh5c 3 ปีที่แล้ว +11

    ታም ሜ አለሁ ድዋ አድርጉልኝ

  • @nuhashmesdin9110
    @nuhashmesdin9110 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩሙላህ ኸይርን

    • @ahmedyuyya3703
      @ahmedyuyya3703 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ጅዛኩሙላህኸይርን

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 2 ปีที่แล้ว +3

    አለህ ይወፍቀን

  • @ahmedendris4272
    @ahmedendris4272 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያረቢ ሰምተን የምንድ ያድርገን አሚን ያረበላለሚን እኔንም ሀፊዘል ቁራአን አላህ ያድርገኝ

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩም አላከይር

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c 2 ปีที่แล้ว +10

    ቁረአን የልቤ ሀኪም የልቤ ብርሀን 🌹🌹

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ጀዛ ከአላህ አላህ ይሽፊን የሪብ

  • @user-tt2ix8ib4j
    @user-tt2ix8ib4j 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸላህ💐💐💐💐💐

  • @user-jv7tu8fo1z
    @user-jv7tu8fo1z 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዋለይከም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ተራ ቁጥር ሰላሣ ሁለት

  • @TigiTigi-wb1ge
    @TigiTigi-wb1ge 19 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ

  • @allhahuakebr6678
    @allhahuakebr6678 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ

  • @abddlemhmdnre7214
    @abddlemhmdnre7214 2 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አለህ ማሸ አለህ የአላህ የሀራብ ትክክለኛው መንገድ አንቴ ምራን

  • @user-ix5dd8eu9s
    @user-ix5dd8eu9s 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህህህ

  • @konjamkonjam5243
    @konjamkonjam5243 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @user-id4yt9lv5m
    @user-id4yt9lv5m 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሸአላሕ

  • @user-zg3ry9oh6w
    @user-zg3ry9oh6w 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ያላችሁ የሚጠቅመንን ትተን የማይጠቅመንን ስለምንከተል ነዉ እሸአላ ከዚህቡሀላ ለድናችን ጊዜእና ቦታ

  • @rahmayasinadreesadreesrahm860
    @rahmayasinadreesadreesrahm860 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አግዘኝ አልቻልኩም 😢😥😢😥😢😥

  • @user-rx8hc1gn2b
    @user-rx8hc1gn2b 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏ ተባረከሏ

    • @maryamali3379
      @maryamali3379 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈልላችሁ

  • @samiramanajer7260
    @samiramanajer7260 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ፡አላህ

  • @mariammudasir5780
    @mariammudasir5780 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛአላህ ኸይረን በዱአቹ አትርሱኝ እጄ አሞኛል

    • @jcjfhghh3377
      @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሁላችንንም አላህ ሊፈርጄን ዱአ እንዳረግ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህቴ አይ ስዴት አላህ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን ያረብ

    • @user-yt5ni7be2l
      @user-yt5ni7be2l ปีที่แล้ว

      @@jcjfhghh3377 አላህይአፋሺ።እህቴ

  • @olka4877
    @olka4877 4 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህወላሂያረብ.ሡበሀንአላህወቢሀምድህ.ሡበሀንአላህለአዚም.አልሀምዱሊላህያረህማን

  • @user-sd6td4zo4v
    @user-sd6td4zo4v 4 ปีที่แล้ว +7

    በማዳመጥ ብቻ

  • @amaamm5283
    @amaamm5283 2 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 2 ปีที่แล้ว +2

    jezakelahunhyren jeza

  • @ayashi4983
    @ayashi4983 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ጀዛከላኸይር

  • @amaamm5283
    @amaamm5283 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ ጀዛከላኸይረን

  • @user-ko5by3cd3b
    @user-ko5by3cd3b 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን ያረብ

  • @amendeqbalal913
    @amendeqbalal913 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላረከኝ አጋር ለለለህጌታየሆይ

  • @mekat7003
    @mekat7003 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃኢዳ መቅራት የምትፈልጉ ጎራበሉ

  • @fatemamolla-sg4li
    @fatemamolla-sg4li 3 หลายเดือนก่อน

    مشاللة تبر كللة

  • @user-td1ql4hk4w
    @user-td1ql4hk4w 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላሁምኸይር

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸ አለህ

  • @sartt-cj9zz
    @sartt-cj9zz ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ አዳመጥኩት ያረብ አፊያየን መልስልኝ አላሕዋ እያልኩ ወላሒ ለተጨነቀ አፊያን ይመልስልን

  • @amriyaamrita2996
    @amriyaamrita2996 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ለሁላችንም ጤንነታችንን ይመልስልን የአላህ በእዝነትህ

  • @user-cl2ku5oj8i
    @user-cl2ku5oj8i 4 ปีที่แล้ว +4

    መሸለሀ

  • @hadiyasisay3956
    @hadiyasisay3956 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ያረብ አላህ ልብስጠኝ ቁረአን እምቀራበት

  • @hayatmhamed543
    @hayatmhamed543 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላሁ ህይረን

  • @toyebmohmmed7578
    @toyebmohmmed7578 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ልባችንንወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ

  • @samisas4880
    @samisas4880 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ክይር

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 ปีที่แล้ว

    የአላህሙስሌሙየታለ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 2 ปีที่แล้ว +1

    በዝህ በዚህ በረመዳን ወዶቸ ከፍቶኛል 7 ወር የሠራሁበትን ያበሻመዳም እቢአለችኚ ዱአ አርጉልኚ የሠውቤትን የምታቁት

  • @rahimaahmmad7961
    @rahimaahmmad7961 2 ปีที่แล้ว +6

    ውዶቼ በአላህ ይዠችሆለው ዱአ አርጉልኚ 3000ደርሀም ከፈየ ተክሜ ተመልሶ መጣ

    • @djdh1943
      @djdh1943 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህይድረሥልሺ

    • @rahmhrahmh1256
      @rahmhrahmh1256 ปีที่แล้ว +1

      አላህያሽርሺ
      ተወከለቱአላህበይአላህወኩል

    • @lemlemaguma403
      @lemlemaguma403 ปีที่แล้ว +1

      Alha yashershe berametu

    • @user-wc5xf6rm8d
      @user-wc5xf6rm8d ปีที่แล้ว +1

      አይዞሸ

  • @sajedamouhammed1010
    @sajedamouhammed1010 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-ex3mj3df2u
    @user-ex3mj3df2u 3 ปีที่แล้ว +2

    ጅዛክላሕ ኸይረን