ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 653

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 ปีที่แล้ว +75

    ማሻ አላህ ሳዳምጠው ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፍል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ😍

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 ปีที่แล้ว +28

    ያአላህ ያልቤን አኖታ ተውቀለህ አሰከልኝ ጭንቀት ሀዘንን አጥፈልኝ😭

    • @kedjatube656
      @kedjatube656 ปีที่แล้ว +1

      ይሄንን ቁርአን የምታድምጡ ስወች እስከ መጨረሻው አዳምጡ እኔጓደኛየላይ አስቀርቸባት አስጩኅታል እናም ብቻችሁን ሳይሆን ስውጋር ሁናችሁ ስትወራጩ እሚይዛችሁ ስው ያስፈልጋል ያስለቅቃል ታምርነው ያየሁት ዛሬ ሱበሀን አላህ የስው ጭካኔ

  • @ኢንሻአላህ-መ1ዸ
    @ኢንሻአላህ-መ1ዸ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ አላህወይ የሁላችንንም ህመም ከኛ ቀድመህ ታዉቃለህና አተፈርጀን ያረብብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 9 หลายเดือนก่อน +20

    ያረቢ ጭቀቴን አይተህ ከተእገዘኝ😢😢እስኪዱአአርጉልኝ ቁርአን ያግራልሽ በሉኝ ያጀመአ😭😭😭😭

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 หลายเดือนก่อน

      አላህዬ በራህመቱ ያግራልሽ አብሽሪ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 6 หลายเดือนก่อน +1

      ያአላህከፈጠርካቸውፉጡራኖችበሙሉ
      ጭቀትየሌለባቸውየሉምናአንተንፈርጃቸውያርብ

  • @zuzutube-j3z
    @zuzutube-j3z 9 หลายเดือนก่อน +9

    ኢላሂ እርዳኝ እኔ ችግሬ ብዙ ነው ኡስታዞቻችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ
    @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ ปีที่แล้ว +26

    ያረብ ጭቀቴን ብሶቴን አይተህ እርዳኝ አላህ 😢😢 ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከሁሉም ጤና ይቀድማል ከቀልብ መድረቅ አላህ ይጠብቀንንንን አሚንንንንን እረቢል አለሚንንንን😢😢😢😢

    • @abebuali
      @abebuali 7 หลายเดือนก่อน

      ን ሾሻታቱቱኣኦአኡርስ🎉😅🎉ሸሹሹሾሾሾሾሾሹሾሾሾእእ🎉አቅምም😮ቀቃቁቁቁቊጵ😂ዋሾ ሥነ ሡችው🎉🎉ዊ🎉ክ

  • @zeyneali1047
    @zeyneali1047 หลายเดือนก่อน +2

    ጃዛኽ አለህ ኸይር አለህ የልቦናያ ዲርቀት የንሰልን አሚን አሚን

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว +138

    የአሏሕ መልክተኛ እድህ ይሉነበር
    በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ
    መልካም ይናገር ያለበለዚያ
    ዝም ይበል አሉ የኛ ዉድ ነብይ .....

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ ปีที่แล้ว +53

    ውድ የኢላፍ ተከታዮች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ወደ ሀሩን ሚድያም ብቅ በሉ ቢያንስ ላይክ እያደረጋችሁ ውጡ

    • @EMUHANFA
      @EMUHANFA ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንን ያረብ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሿ አሏህ ኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @enanuabdea4194
    @enanuabdea4194 หลายเดือนก่อน +2

    መድሀኒታችን በእጃችን ነው ጀዛከላ ኸይረን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @HahaUeuue-ly1uw
    @HahaUeuue-ly1uw ปีที่แล้ว +56

    ያረቢ የልቤን ድርቀት አተ አርጥብልኝ 😢😢😢🤲🤲🤲

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @FathimaSam-rc7pw
      @FathimaSam-rc7pw ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @HayutiSeid-uy1cu
      @HayutiSeid-uy1cu 10 หลายเดือนก่อน +3

      .አሚን ወላሂ እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @razill4785
      @razill4785 10 หลายเดือนก่อน

      Amin yarab

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 9 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሆይ አንተ ሠሚ ነህ ከላየላይ ሁሉንም አንስተህ ጤናየን ስጠኝ ያረብ ድአ አርጉልኝ

  • @fjfh3537
    @fjfh3537 ปีที่แล้ว +14

    ያረብ የቀልብ ድርቀትን አሳልን በራህመትህ በዝነትህ❤❤❤❤

    • @EMUHANFA
      @EMUHANFA ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

    • @najatali3746
      @najatali3746 2 หลายเดือนก่อน

      አ😢😢😢 ሚንን

  • @ሀኒነኝያረሱልአዳረ
    @ሀኒነኝያረሱልአዳረ ปีที่แล้ว +43

    እኔ ያለሁት ስዳት ነው ወለሂ ከአማት በለይ ስራ አልሰረሁም ምን እደሆነብኝ አልገበኝም ስገበ ያሆነ ችግር ይፈጠረል ወጠለሁ ችግሬን ተቋቁሜ ብገፈጠው አሁን ደሞ ተማምኩኝ አንዴ አይኔን አንዴ እግሬን በዚ ሁሉ መከረ ለይ ቁርአን ስሳማ ደህና ነኝ ሰላም አለኝ በረታለሁ ብቻ ቃል ያለኝም እፈወሰለሁ እና ይህን ኮመንት ያነባበቹ ያረሱል ኡማት በያለቺበት ያአላህ እዝነት ሰላም አይለያቹ እነ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ❤

    • @aliMama-kv3no
      @aliMama-kv3no ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

      ያረህማንአላህይገዝሽእህቴእኔምእዳቺነኝማለቴቢሮውሰዱኝእቢትኬትቁረጡልኝአገሬልሂድእቢብቻከባድነውቁረአንሣዳምጥደህናነኝግንአትክፈቺብለውኝበግደታነው.እደዚህታላችሁእዚህቤትመሥራትአልፈልግምሢጀመርብየ

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

      እኔአላህይቅርይበለኝእጅሴትዩየትልቅሠውናትብየዝምታልኳትበጣምመጥፎፀባይአላትእናሥሠድባትይሻላታልአዳደእሣደባለሁሢጠናብኝ.እኔእሚክልሰውእናቴንይሰድባልእኔይቺሥሣደብብየፈራሁአሁንሥዝምብልምአልቻኳት

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 10 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @musaali9185
      @musaali9185 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከጤናዎ ጋር ይኑሩ።

  • @KiyaaAhamed
    @KiyaaAhamed 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያአሏህ ለሰወች ክፉ የሚያስቡትን መልካም አሳስባቸው

  • @enanuabdea4194
    @enanuabdea4194 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛከላ ኸይረን

  • @madinaethiopia5710
    @madinaethiopia5710 ปีที่แล้ว +6

    መሻ አላህ ወላህ ለመጀመራ ስስማው ልሞት ነበር እራስሽን አጥፍ አጥፍ ነው ያለኝ አውን ግን አልሀምድልላህ ደስታ ነው የምሰማኝ❤❤❤❤❤ አላህ ጀዛችህን እክፈላችህ

  • @user-ul6cd4hs4g
    @user-ul6cd4hs4g 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ሆይ ሲህር ሰሪወችን። አሰሪወችን። ዱግምተኞችን ።ደጋሚወችን።ጠንቅዪችን አስጠንቆዪችን ።ብዳ ወችን ብዳ ከመሆን/ከመባል በአንተ እንጠበቃለን ሙስሊም እናቶቻችን። አባቶችን ።እህቶቻችን ። ወንዱሞቻችንን ። በሙሉ ጠብቅል ያ ኢላሂ❤❤❤❤

    • @HayatYasin-z9c
      @HayatYasin-z9c 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @TemerNor-es3te
    @TemerNor-es3te 3 หลายเดือนก่อน +3

    የልቤን ድርቀት ያአላህ አተ አርጥብልኝ ያረብ😢😢😢

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d 26 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱልላ እረቢላእለሚን አሁንተሽሎኛልአልሀምዱልላ

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላህ ኸይረን, ኡስታዝ

    • @SemiraSemira-i2u
      @SemiraSemira-i2u หลายเดือนก่อน

      Mashahalla liki qurahan sekft yasllfalefegnal?

  • @እስላሚክ
    @እስላሚክ 2 ปีที่แล้ว +58

    ጀዛከላህ ኸይር ኢላፎች አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @sw9jm3tc7w
    @sw9jm3tc7w ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኪ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወድም እህቶች በድዋችሁ አትርሱኝ እያመመኝ ነው አላህ ከለብኝ በሽታ ይሽፊኒ

    • @enseratube2295
      @enseratube2295 ปีที่แล้ว

      አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያፊያ ቀሚስ ያልብስሽ 🤲

  • @HawaHawa-ox7fp
    @HawaHawa-ox7fp ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማ ያአሏህ ፈውሥነ ብል ቁርአን ያረብ ፈርጅነ🕋

  • @ZebibZebibkonjo
    @ZebibZebibkonjo 11 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቀን ሁሉም ቡዙ ችግር አለበት ይህ ችግር እዴት እደሚመጣ አናቅም አላህ ይጠቀን ያረብ❤❤❤

  • @enanuabdea4194
    @enanuabdea4194 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሁሉን በእጃችን ያረገልን ለአላህ ሹኩር ይድረስ

  • @الات-ب1ض
    @الات-ب1ض 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘኪላህ ኸይር❤❤❤ኢላፍ

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د ปีที่แล้ว +10

    መሸአላህ ተባረክ አላህ ቁርአን ከሪም የልቤ መዳኒት የተጨናነቀው ነፍሴ ቁርአን ነው ለኔ ከምንም በላይ ህክምናየ አላህን ከሚያጋሩና ከሚያሻርኩ ከሰውም ሆነ ከጅን ይጠብቀን ጀዛ ከላሁ ኸይረን አላህ ያጢኩም አፊያ ሰሃ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว

      እስኪ አስቀሪኝ ውድእህቴ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +88

    ማነው ለአላህ ብሎ ከልቡ መልካምጎደኛ የሚሆነኝ ወደአላህ የሚያቃርበኝ ቁርአን እንድቀራ የሚያግዘኝ ማነው የኡነት ጎደኛ የሚሆነኝ

    • @zainabaa3397
      @zainabaa3397 ปีที่แล้ว +1

      የኔውድነይ

    • @MariaJuma-j2p
      @MariaJuma-j2p ปีที่แล้ว +1

      ሀቢብቲ ነይ

    • @Faeza852
      @Faeza852 ปีที่แล้ว +1

      እንደት እንገናኝ እህት

    • @amaamm578
      @amaamm578 11 หลายเดือนก่อน +10

      ሀቢበቲ እኔ ጓደኛ የምላቸው ሰላም በሆንበት. ሁኔታ ርቀውኚ ነው የማገኛቸው. የኔ ችግር ወይስ የነሱ አላውቀውም በቻ አላህ አፍያ እድያደርገኚ በዱአችሁ አግዙኚ ውዶች

    • @Yshehochuwedaj
      @Yshehochuwedaj 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ጓዴኛ እሆንሻለሁ።

  • @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ
    @ሀሊማዩቱብ-ዀ3ወ 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ሁሥታዝ አላህ እድሜነ ጤና ይሥጠቹሁ ቤታሠቦቻቹሁንም አላህ ይጠብቅልን ማሻ አላህ አላህ የክብር

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 ጃዛ አላህ ከይር

  • @FatimaFatum-gq5wy
    @FatimaFatum-gq5wy 15 วันที่ผ่านมา

    በዱአ አትርሱኝ በየቀኑ ያመኛል ሰላም ደስታ መረጋጋት የሚባል ነገር የለኝም ያአላህ አንተ እዘንልኝ መጨረሻዬን አተው ሰትርልኝ እኔ አቅም እውቀት የለኝም ያአረህመራሂሚን በራህመትክ 🥺

  • @HawletYouYube
    @HawletYouYube 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ ወዳተ ምራይ የልቤ ድርገት አተ አለሥልስልይ ያረብ

  • @naibs162
    @naibs162 ปีที่แล้ว +3

    Alhamdulillah ya rebi❤❤❤

  • @SenayitSadu
    @SenayitSadu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Alhamdulillahi Alla yirdan hullachinim Ammmin

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ እስታዝ ተክፉነገር አላህይጠብቅህ ሀገራችንን ስላም ያዲርግልን ያአላህ

    • @AhmedMoosa-x6g
      @AhmedMoosa-x6g ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ​@@AhmedMoosa-x6g

  • @SsSs-e8t
    @SsSs-e8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተሰቃየሁ😢😢😢አላህዬ መላ በለኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @JemsBond-s8l
      @JemsBond-s8l 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይድረስላቹ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ በእዝነትህ አርዳኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SemiraSemira-j8u
    @SemiraSemira-j8u 8 วันที่ผ่านมา

    አልህምጁሊልህ ሙስሊም በመሆኒኤ አላህን አመሰግንዋለሁ❤❤❤

  • @MameMehamed-q6x
    @MameMehamed-q6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢላሒ በራሕመትሕ አስታውሰን

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 7 วันที่ผ่านมา

    جزكم الله خيان ❤جزك.الله ❤

  • @AslyaAhmde
    @AslyaAhmde ปีที่แล้ว +3

    ያረብ የልብ ድርቀትን አንተው አንሳልኝ. ያረብ. ማሻ አላህ. ያውስታዝ አላህ ይጨምርላቹህ ያረብ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀዛኩሙላህኋይር ያረብ አሞኛል እህትወንድሞቸዱአአርጉልኝ

    • @Fulandezdemona
      @Fulandezdemona ปีที่แล้ว

      Allah mulu afya ystsh ehte

    • @JemsBond-s8l
      @JemsBond-s8l 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @FetiyaGetachew
    @FetiyaGetachew 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔግን አያነቀጠቀጠኝነዉ ያረብአላህ ይፈዉሠኝዘንድዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞች ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡሥታዞች ረጅምእድሜእናጤናይስጣችሁ መንዳችሁን አላህይክፈላችሁ

  • @SameraRana-q3v
    @SameraRana-q3v 10 หลายเดือนก่อน +3

    መአለህ☝☝☝☝☝☝☝😢😢😢

  • @Zmzm-eq9gv
    @Zmzm-eq9gv 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህአለኒእመቱልኢስላም

  • @Tanzania-k1e
    @Tanzania-k1e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አለኸምዱሊላሂ,,ሙስሊምላደረገኝጌታ

  • @ቲቲነኝየአላህባሪያ-ዘ7ወ
    @ቲቲነኝየአላህባሪያ-ዘ7ወ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ አሏህ ይጨምርላችሆ ጀዛካላህ ከይር ጀዛ አሏህ በላችሁበት ይጠብቃችሁ🌹🌺🌹🌸🥀🥀🎉🎉🎉

  • @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
    @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሺረን ሁላችንም በሺተኞችነን አላህካዘነላቸዉ ወጪ በተለይ እኔ በልቤ ሌላ የእጄስራሌላ ሱባሀነክ የልባችንን የምንተገብርያድርገን ቁርአንመቅራት ሀፊዝመሆንእዴት እደምመኝ አላህያሳካልሺበሉኝ አባ ኢያድ በሚያምረዉ ድምፅህ ዱአ አድርግልን ለኔቢጤ

  • @KadijaSaid-gz7fb
    @KadijaSaid-gz7fb 11 หลายเดือนก่อน +3

    አላሕህ ሖይከምንም ፣በላይ፣ቀልቤን ፣አርጥብልኝ፣የአላሕ፣በራሕመትሕ

  • @RehimaAregau
    @RehimaAregau 4 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ኢማን ሰጠኝ ያአርሀምራሂሚን

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ያረብ አላህዬ በዝነት ደባብሠን

  • @NooraAli-v3d
    @NooraAli-v3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @anshaJemal
    @anshaJemal 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔግን ሁለየም እደተጨነቅሁ ነው አላህ ፈረጀውን ይወፍቀኝ ዱአርጉልኝ አላህ ያሽርሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭ወላሂ ሁለየም ከልጅነቴ ጀምሮ እደጨነቅሁ ነው ያደኩት ያለ አባት ያለ እናት እናቴም ውጪ ነበረች አሁን ግን ሲኡዲ ነኝ ግን ዛሬም ጭቀት ላይነው 😭😭😭😭😭ያርብ ጭቀቴንም አላህ ያቅልልኝ ያረብ እሱ በዝነቱ ይርዳሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭

    • @PopPo-b5d
      @PopPo-b5d หลายเดือนก่อน +1

      አላህያሽርሽ ሁላችንንምአላህያሽረን ያረብ

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ አለነአመተል ኢስላም ❤

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩም አላህ

  • @EibrahimHussen
    @EibrahimHussen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአልላህ

  • @ZaharaZahara-st8py
    @ZaharaZahara-st8py 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጄዛክ አላህ ካይር ኡስታዝ

  • @Dgjdgjdg
    @Dgjdgjdg 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህዋ የኔን የልበ ደረቋል ዱአ ትቀበለኝ ይሄን. ያአላህህህ 😢

  • @ReyanJemal-b8u
    @ReyanJemal-b8u 4 หลายเดือนก่อน +1

    የታመመ በሙሉ አላህ አፍያ ያርገው አላህ ምንም አይሳነውሞ ለኔም ዱአርጉልኝ

  • @Zedseid-k3k
    @Zedseid-k3k 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ. ጀዛኩሙላ ኸይር. ኡዝታዙና. 💐💐💐👌

  • @AhmedTarekegn
    @AhmedTarekegn 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብበእዝነትንህአረዳ

  • @Aminah-zn5ws
    @Aminah-zn5ws 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ekramsaid1877
    @ekramsaid1877 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ልባችንን በቁረአን ሙላልን ያርብ😢😢

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህኡሥታዝጀዛክአላህኸይር አላህአፊያያድርገንሁላችንምያረብ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልክ ጀዛህአላህይረን

  • @hanisahanisa7010
    @hanisahanisa7010 ปีที่แล้ว +7

    የኣላህ ከጭንቀት አንተ ጠብቀኝ ያረብ

  • @فاطمه-ب6ه
    @فاطمه-ب6ه 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህኸይረን😢😢
    አላህይጠብቀን

  • @JenetYasin
    @JenetYasin 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጭ ብሎ ዝም አላህ ይጠብቅህ🤲🥺

    • @SaSa-bi4tp
      @SaSa-bi4tp 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነዉ እህትዊ

    • @umkhalid5292
      @umkhalid5292 6 หลายเดือนก่อน

      ድምፅ ብሎ ዝም ለማለት መሰለኝ​@@SaSa-bi4tp

  • @hayatseid15
    @hayatseid15 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛካላህ ከይርን ጀዛ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ

  • @INj-zu5tx
    @INj-zu5tx หลายเดือนก่อน +1

    አረ እንዴት ብየነው የምያወሪደው ሸበካ ቡዙ የለኝም 😢 ኣውርጀ ላዳምጨው ነበር❤ 💚
    አልሀምዱልላህ አላ ንኢመተል እስላም❤

  • @ፋፊቱዩብነኝ
    @ፋፊቱዩብነኝ ปีที่แล้ว +5

    ماشاءالله تبارك الله جزك الله خيير

  • @alquaalain9996
    @alquaalain9996 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ የልቤን ድረቀት አተ አርጥብልኝ😢😢😢😢😢

  • @SameraAway
    @SameraAway 12 วันที่ผ่านมา

    ማማሻአላህ ያጀመአ አሞኝል እስቲ ዱዋ አዲርጉልኝ😢😢

  • @MuluTeshome-o6x
    @MuluTeshome-o6x ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝአሰላመአለይኩም

  • @AselefAselef-b5t
    @AselefAselef-b5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ የአላህ ከልጅነቴ ጀምሬ ቁረአን ለመቅራት በጣም እጥሬለሁ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻልኩም እስኪ ለአላሀ ብላችሁ ዶአ አድርጉልኝ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube หลายเดือนก่อน

      ከላሆያግራልን

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይርኡስታዝ

  • @madinamohammed4373
    @madinamohammed4373 2 ปีที่แล้ว +6

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ አላህ አልሃምዱሊላህ

  • @HayatAlfahad-w8w
    @HayatAlfahad-w8w 18 วันที่ผ่านมา

    ጀዛ ካላህ

  • @Zahra-cr5vt
    @Zahra-cr5vt 2 ปีที่แล้ว +170

    ማሻአላ ሰሞኑን ሶስትቀን ሆኖኛል ጭንቀትነግር ነበረብኝ ዛሬግን ለቀኝ እሄን ከፍቼሳዳምጥ ለቀኝ ጀዛካላከይረን ኡስትዝ

    • @madinaamra
      @madinaamra 2 ปีที่แล้ว +10

      እኔ በጣም ይጨኔቀኛል

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว +6

      እኔደሞ እራሴን እስከአገቴይዞኛል የእውነት ለመጀመሬእደዝህሳመኝ

    • @madinaamra
      @madinaamra 2 ปีที่แล้ว

      @@muhajeryoutube512 እኔም

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว

      @@madinaamra አይዞሽይለቅሻልዱቃነው

    • @madinaamra
      @madinaamra 2 ปีที่แล้ว +2

      @@muhajeryoutube512 እሽ

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላህ ከይር❤❤

  • @zemzemshifa4151
    @zemzemshifa4151 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲 ማሻአላህ ወድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስትህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛህላህይርን ውስታዛችን አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d หลายเดือนก่อน +1

    እህቱቸወድሞቸዱአአድርጉልኝብዙችግርነውያለብኝበአላህይዦችሆለሁ አላህይፈውስሽበሉኝ ዱአአድሩጉልኝ ሳዳምጥእራሱሆደንምሰውነቴንምያቃጥለኛልእባካችሁዱአአድርጉልኝ የአላህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @PopPo-b5d
      @PopPo-b5d หลายเดือนก่อน

      ያረብአላህያሽርሽበሉኝ ዱአአድሩጉልኝኡዝታዝሳዳምጥእራሱበጣምነውውስጤየሚቃጠለውዱአአድሩግሉኝአላህእድፈውሰኝ በአላህፍአድኢሽአላህበአላህተስፋአልቆርጥምእህቶቸወድሞቸ ዱአአድሩጉልኝጨርሽእድሽር😢😢😢😢😢😢

  • @ሀዩነኝየረሱልወዳጅ
    @ሀዩነኝየረሱልወዳጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል የራስበሽታ ሀኪም በመሄድ ደከመኝ አላህ ያሽርሽ በሉኝ በጣም ጨቆኛል በስደትላይ ህመም😢

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 2 ปีที่แล้ว +15

    ለአላህ ብየ ነው የማከብረህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጨምረልህ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ አሚን

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ጭንቀቴን ችግሬን ሁሉ አንተ ታውቀዋለክና ያረቢ እርዳኝ ሹክረን።

  • @rabiyauae340
    @rabiyauae340 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረ ኢላፎች አላህ እረጀም እድሜ ይስጣቸሁ🤲🤲

  • @منثبتعبرحم
    @منثبتعبرحم 2 ปีที่แล้ว +3

    ጂዘካለህ ከይረን አለህ ይጨምሪልክ ውድም 👏👏👏👏👏📚📚📚📚📚📚

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ በእዝነትህ እርዳኝ

  • @Sebhadin-o2f
    @Sebhadin-o2f หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ

  • @seadabdu3114
    @seadabdu3114 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ አሏህ አላህ ይጨምርልህ
    እንዳንተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን
    አላህ ረጅም እድሜ አፍያ ከነቤተሰቦችህ ይወፍቅህ

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል ปีที่แล้ว +2

    ❤ማሻአላህ አላህ አላህ ጀዛቺሁን ይክፈላቺሁ ወላሂ እምገልፅበት ምንም ቃልየለኚም ቃላትሁሉ አጠረኚ ❤❤❤❤😢😢😢😢 አልሀምዱሊላህ ኢስላምላደረገኚ ጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂ እምገባበት ጠፍቶኚ በሰውሀገር አራትቀኔ ታምሜ ሀኪም ብሄድ ባሰብኚ ወላሂ እኔምን እንደምል አላቅም እላፊነው ደስያለኚ

  • @kerimaawelu7825
    @kerimaawelu7825 2 ปีที่แล้ว +2

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎

  • @seada8430
    @seada8430 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛካአላህ ኸይረን

  • @Aminah-zn5ws
    @Aminah-zn5ws 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላኸይር

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ አለሁስሰቃየ የኖርኩ አልሀምዱሊላ አሁን በድኔ ሲመጣ ነው መፍትሄ ፍለገ የሄደኩ አልሀምዱሊላ እየለቀቀኝ ነው በዱአ አትረሱኝ ያኢብነ አደም

    • @tayiba6194
      @tayiba6194 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው ሚያመሽ

    • @temri4431
      @temri4431 2 ปีที่แล้ว

      እኔራሱ በኢማኔ እየተፈታተነኝ ነው በአላህ በአላህ እንዴት ተወሽ እስኪ ንገሪኝ

    • @رقيهحبشي
      @رقيهحبشي 2 ปีที่แล้ว

      በዱአ አትረሱኝ ያኢብነ

    • @mki373
      @mki373 ปีที่แล้ว

      በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @FathimaSam-rc7pw
      @FathimaSam-rc7pw ปีที่แล้ว

      @@mki373 ኧረለኔም ጤናምየለኚ

  • @bintshafi6689
    @bintshafi6689 2 ปีที่แล้ว +6

    ماشاءالله 🌹🌹

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏🙏🙏

  • @zulfabashir1297
    @zulfabashir1297 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸ,አለ,የአለሀ,ከመጥፎ,ነገረ,አለሀ,ይጠብቀን,ይጠብቀቹ,እህት,ዎንድሞቼ,በ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤