እሩቅያ ሸረእያ 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว +53

    ያረብ ልጀን እሪዶንን አሸረልኘ አላህየ በቃ በልኘ አላህ ሆይ በሰደት ላይ አታስቃየኘ አላህ ሆይ አትው ሁነኘ እኔው ደካማ ባራህ ምን ልሁን በራህመትህ በአደነትህ ልጀን አሸረልኘ ያርብ አሚን😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንንንንንንን አሚን

    • @FATEMA-c3h3k
      @FATEMA-c3h3k ปีที่แล้ว

      አላህያሽርልሽ ማማየ😢

    • @Hliaer
      @Hliaer ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሽርልሽ ወዶ

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 11 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብአላህያሽርልሽ😢

    • @ጨረቃይቱብ
      @ጨረቃይቱብ 10 หลายเดือนก่อน

      አላህያሽርልሽ

    • @NeimaKSA
      @NeimaKSA 6 หลายเดือนก่อน

      አላህያሽርልሽ

  • @Amanwayshiferaw2022
    @Amanwayshiferaw2022 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ !!! ሰዉነታችንና መንፈሳችንን የተመምን ሁላችንንም አንታ ያ ሃኪሙል ሃኪም አንታዉ አኪመሀን አንታዉ ፈዉሰን ። አሜን !!! ያ አለህ !!!

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ አረፋ ነው ዱአየን ስማኘ አላህየ አላህ ሆይ በስራሁት ወጀል ይቅረ በለኘ አላህ ልጀን እሪዶንን ጥቃሚ ልጀ አደረገልኘ አላህ ሆይ ልጀን እሪዷንን አፊያውን መልሰልኘ በራህመትህ በአደነትህ አላህ ሆይ የልጀን ከፉ እዳታሳየኘ

    • @temri4431
      @temri4431 ปีที่แล้ว +1

      በሱጂድሽ ዱአ አታረጊለትም ለአላህ ንገሪው አላህ የተበዳይን ዱአይሰማል

    • @እህቴየኔስስቴNየአላህጤና
      @እህቴየኔስስቴNየአላህጤና ปีที่แล้ว +1

      አላህያሸረልሸ❤ወላሂአሞኛልበሰደትእሰኪዱአደረጊልኛተቃጠየልሞትነዉ😢😢😢😢💔

  • @amiraali8600
    @amiraali8600 ปีที่แล้ว +12

    ያአላህ ያረቢ ህመም በሰው ሀገር ከባድ ነው እኔ ሲያመኝ እፍራለሁ ወቶቀመቅረት አላህ ይጠብቀን ሞት መቼም አይቀርም ባሀገር ነውሚያምረው ሁላሁም ዱአ አረጉልኝ የተመመ ሁሉ አላህ አፍያ ያረገው

  • @halimaymer7226
    @halimaymer7226 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን እራሴን አሙኝ እያሰማሁነው ያረቢ አላህ አፍያ ያድረገን ሁላችንንንም እንደ አፍያ ጣፍጭየለም

  • @seadaawol-xe1gu
    @seadaawol-xe1gu ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ሁላችንም አሽረን በራህመትህ አሚንንንንንን

  • @FATEMA-c3h3k
    @FATEMA-c3h3k ปีที่แล้ว +3

    አሚንያኢላሂ ጀዛኩሙላህ ኻይር

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን ብዶ የስራችሁ ጀዛኩምላህ ከይር

  • @fama4230
    @fama4230 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ሁላቺንንም አሺረን ያረብ ያአላህ በሰላም ለሀገራቺን እዲትመልሰን ያረብ 😢😢

  • @Tube-tv8ud
    @Tube-tv8ud 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውዶቼ በዱአ አንረሳሳ እኔ ጭቅላቴን በጣም ነው የሚያቃጥለኝ እናም ያልሄድኩበት ሀኪም የለም ሲፈልጉ ደም ማነስ ሲፈልጉ ቪታሚን እጥረት ነው የሚሉኝ እናም በዱአችሁ አስቡኝ ሀባይቢ ስደት ላይ እንዳልቀር የትም ነኝ ማንም የለኝ

    • @sadat0fik166
      @sadat0fik166 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አላህ አለሽ ዉዴ አላ ይፈዉስሽ እሩቂያ በደንብ አዳምጭ

    • @Tube-tv8ud
      @Tube-tv8ud 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን ጀዛከላህ ኽይር

    • @meyruail-hv8bi
      @meyruail-hv8bi 9 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ውደ እኔም እንዳችውነኝ ወላሂ ዛሬ ሥምት ቀን ሆነኝ ግን ሄድ መጣ ይልብኛል ግን ጭቅላቴ በጣም ያቃጥለኛል ለሶላት ሥቆም ያለሁበት ይጠፋኛል ሰውነቴ ይቀጠቀጣል ያረብ ብቻ አላህ ይዘንልን በሰውቤት ወላሂ ከባድነው

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 7 หลายเดือนก่อน

      ነይ እስኪ ማማ እንደት ነው የሚያረግሽ እኔም ልሞት ነው

  • @Hawa-h5p
    @Hawa-h5p 2 หลายเดือนก่อน +2

    እራሴን ያቃጥለኛል ያረቢ ዱአአደርጉልኝ

    • @Hawa-h5p
      @Hawa-h5p หลายเดือนก่อน +1

      ሹክረን

  • @medinalama5171
    @medinalama5171 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayatababe9000
    @hayatababe9000 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ🌹🌹🌹

  • @fatumasekure6569
    @fatumasekure6569 ปีที่แล้ว +2

    ያረብአላህ 🤲🤲🤲

  • @JeddahNew-x5s
    @JeddahNew-x5s ปีที่แล้ว +5

    እኔማጅራትንያማኝልዱአአርጉልኝሙሰሊምእህቶቸ

  • @alhamdulillah6264
    @alhamdulillah6264 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ ቁርአተን የልብምግብ

  • @Jprel-m7u
    @Jprel-m7u ปีที่แล้ว +3

    ያረብ አተ አላቀን አተጠብቀን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @aregudnku7683
    @aregudnku7683 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻአሏህ

  • @ksakvg949
    @ksakvg949 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሸአለ

  • @Zነኝየሀርቡልጅ
    @Zነኝየሀርቡልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ

  • @Hawa-h5p
    @Hawa-h5p 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንያረብ

  • @haythayt953
    @haythayt953 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ😢😢😢😢የታመመእሚዲንበት ያጣእሚያገኝበትዲአመእቢልይሁን😢😢😢😢😢

  • @HayatAhmed-x3o
    @HayatAhmed-x3o 4 หลายเดือนก่อน

    ያረብአሚንንንን❤❤❤

  • @Zeharaali-rw9zz
    @Zeharaali-rw9zz ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንንን ያርብ😢❤❤❤

  • @toybiayassin5655
    @toybiayassin5655 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህያረብሁላችንምየሺረንአላህይጨምርልህ👂👈👌☝👏

  • @KedijahAba
    @KedijahAba ปีที่แล้ว +1

    አሚንንያረብበራህመትህ

  • @mariamomerali8111
    @mariamomerali8111 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላሁኽር

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያድንሽ

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አላህ

  • @Macca-yr3fw
    @Macca-yr3fw ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ አተአግዘን♥♥♥

  • @NajatMo-d5u
    @NajatMo-d5u ปีที่แล้ว +5

    መሸ አለ አሚን አመኒ እኔ የለ መቀረጥ ረስ ምተት የመኘል እበከቹ ዱአ አርጉልኝ አሁን ረሱ በጠም አምኝ ነው መደምጠቹ

  • @እሙነጁትየኔውድአላህያሣድ
    @እሙነጁትየኔውድአላህያሣድ 2 ปีที่แล้ว +7

    በዱአ አንርሣሣ

  • @MissAwel
    @MissAwel ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @rabia1987M
    @rabia1987M 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህያሽረሽ

  • @ZinetMohammed-w4j
    @ZinetMohammed-w4j 5 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይሽፊነ ያረብ🤲🤲

  • @lulualain1137
    @lulualain1137 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ

  • @እሙነጁትየኔውድአላህያሣድ
    @እሙነጁትየኔውድአላህያሣድ 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ያርብ

  • @semirasemira1385
    @semirasemira1385 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah ❤️masha allah ❤️Jzk

  • @እሙእብዴላ
    @እሙእብዴላ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ። አላህ

  • @ሚስረመሀመድሚስረ
    @ሚስረመሀመድሚስረ 3 ปีที่แล้ว +3

    መሸአለ ተበረክአለ

  • @sharjasharjah5023
    @sharjasharjah5023 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍🌹

  • @awirawir4677
    @awirawir4677 4 หลายเดือนก่อน

    Ammnnnn

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 11 หลายเดือนก่อน

    መሸአላአሚንንንን

  • @ውድድድM
    @ውድድድM ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ኸዉላ
    @ኸዉላ 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله

  • @sa3adas143
    @sa3adas143 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @هيكلهمحمد
    @هيكلهمحمد ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️♥️♥️☝️☝️☝️🥀🥀

  • @awirawir4677
    @awirawir4677 4 หลายเดือนก่อน

    M, Ah

  • @AbdiHussen-o3c
    @AbdiHussen-o3c ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ አፊያን መልስልን😂😂😂😂

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 ปีที่แล้ว +1

    😂😂🤲🤲🤲🤲

  • @MadeenaMad-m6v
    @MadeenaMad-m6v วันที่ผ่านมา

    አሠላማልኩም ያጀመአ ዱአርጉልኛ ልጀን አሞብኛል አላሕሖያ ልጀን አዲንልኛ ሐፊዘልቁረ አንም አዲርግልኛ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 ปีที่แล้ว +1

    አረ የራሥ ምታት ሊገለኝ ነው ቶሎ ቶሎ ነው የሚነሣብኝ በዛላይ ሥደት ነኝ የሠው ቤት ተሠቃየሁ ያአላህየ አንተ አሽረኝ

    • @نجات-ق3م
      @نجات-ق3م 11 หลายเดือนก่อน

      አይዘሽ ዉዴ ሁላችንም ነን በስደት የምንሰቀየዉ አሏህ ያሽረን

  • @sharjasharjah5023
    @sharjasharjah5023 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜

  • @MadeenaMad-m6v
    @MadeenaMad-m6v วันที่ผ่านมา

    አልዋየንተበሺታዉ አዲንልኛ አላሖያ እርዳኛ አተዉነሕየሠጠኸኛ አተዉአዲንልኛ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ማሻአላህ

  • @BadriaSaeedAsfaw
    @BadriaSaeedAsfaw ปีที่แล้ว +1

    ዘኸዘዘወኸኳ

  • @MominaMuhammed-et5fl
    @MominaMuhammed-et5fl 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያረብ እባካቹሁ ዱአ አድሪጉልኝ በራስ መታት ልሞት ነው ወላሂ ያለሄድኩበት ሀኪም የለም ዛሬ ግን በጣም አሞኛል እባካቹሁ በዱአቹ አትሪሱኝ እኔስ ደክሞኝል
    ሳምት አለፈኝ ከታመምኩ ግን የሚሰጡኝ ማደንዘዣ ሌድነኝ አልቻለም

    • @fatumayesuf2407
      @fatumayesuf2407 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢እኔም

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ