በልካቸው ለክተው ስምህን ለሚያጠፉ ሳይሆን አንተን ለሚረዱህ መኖር ጀምር|የቡና ሰአት| |እሁድን በኢቢኤስ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @ብሩህ
    @ብሩህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርዕድ ጥሩ የእይታ ያለው የ ቢዝነስ ስራ ፈጣሪ.ብዙ የሚያስተምረን እይታዎቹ ገንቢና አወንታዊ .one of a good kind!!❤

  • @MeseretAyalew-jc7vt
    @MeseretAyalew-jc7vt วันที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር መርዕድ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል።የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይታወቃል። እንዳኢየሱስ ግቢ ጉባኤን አስታወስከኝ። ምነዉ ፕሮግራሙ መንፈሳዊ በሆነ ብዬ ተመኘዉ።

  • @woynshettefera450
    @woynshettefera450 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wishing you continued success Meried.
    when I heard this sentence "እቤት ገብተው ስለኔ ምን እንደሚያወሩ አሁን ገና ነው የሚገባኝ "ስትል በጣም ነው የሳኩት። I remember my last conversation I had with you

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy วันที่ผ่านมา +2

    ዋው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @naeal2246
    @naeal2246 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ሶፋችሁን እጠቡት አለም የሚያየው ሚዲያ ነው አዲስ ምእራፍ ላይ ነው ከለላ ጀርባ በደንብ የሚታየው

  • @DinaMuez-c9n
    @DinaMuez-c9n วันที่ผ่านมา

    I'm introvert and I'm struggling a lot I don't how to change it😢