ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም😂 |ማን ያሸንፋል?|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም ነው❤
    አዘጋጁ በቃ ችሎበታል❤
    እውነትም ዘወትር ደስ ይበለን ❤
    እናመሰግናለን 🙏
    የአባቶቻችን አምላካ እግዚአብሔር ጦርነት እና ረሃብ ከሃገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ያጥፋልን።
    ለሁላችንም እንደ ሰው ማስተዋያ ልቦና ይስጠን።
    አሜን።
    አለማየሁ ስፍር ነኝ
    ከአንድራ ዩንቨርሲቲ
    ህንድ
    🙏❤

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዘዌ ዘወትር ነብሴ እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ተመኘው ነብሴ

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዚክዬ የኔ ጌታ ስወድህ ምርጥ
    ፈታ ያልክ ሆስታችን ኑርልን አቦ
    ይመችህ😍😍😘😘

    • @TruthEz
      @TruthEz 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አቅራቢያችን = [ሆስታችን]

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰምንቱ በሰላም አልፎ ላገናኘን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ❤❤

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የምሸት ድምቀታችን ቁምነገር ከ ሚካባ ጨዋታ ና ሳቅ ጋ እንደ ዚ መሰጠት መታደል ነው አሜን ዘወትር ደሰ ይበልን 😂😂😂

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እስኪ ደምሩኝ ደስይበለኝ😅😅😅

  • @GiKo-g6s
    @GiKo-g6s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አደኛ😅😅

  • @ageriebelay6268
    @ageriebelay6268 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘወትር ስወድክ ከእውነት ❤❤❤❤😂😂😂😂👌👌👌👌

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አደኛነኝ

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፔናሊቲም ሆነ ኢሊጎሬ የሀገራችን ቋንቋዎች ባለመሆናቸዉ መልሱን ስላገኘ ነጥቡን ማግኘት ነበረበት

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    deci yemil program ❤❤

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉእድልእደዚሕነዉዘወትርሰወድሕፈታታረገናለሕወድሜአሜንአተምደስይበልሕ❤❤❤

  • @febid1679
    @febid1679 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዬሴፍ አባት ወደ ወንጌል አማኞች ውሰዱዋቸው ሰይጣን ሀይል የለውም ግን የኢትዬፕያ ህዝብ አከበራችሁት ከሰማይ የተጣለ ግን ሊያርድ ሊገል የመጣውን በየስስ ስም ሀይሉ ይፈርሳል እንዴት ዘላለም የየሱስን ስም ጠርተህ አትገስፀውም ?

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ebs family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢