I live less than 10 km away from this location, but never visited it. Shame on me. Thank you so much for making this video. I will visit this place soon. I plan to spend the whole day inside this majestic place.
Gulele Botanical Garden, Addis Ababa. 705 hectares /1,740 acres / 7.05 Square Kilometers. And looks like a very lush and healthy forest. A definite visit for any tourist! አመሰግናለሁ ።
The Dhagaa Bora hilltop is an ideal place to build a permanent structure with water and power supply so that anyone who comes to visit gets a memorable experience. A proper lodging and restaurant is desirable. Why not for such a wonderful place within an inch of the capital city? The question is, while we are busy with the war of stupidity, when do we have time and vision for such great things?
Yemigerm bota new beteley chakaw wust sithedu yalew yebahirzaf, ye tosignu, ye kiseret yeteleyayu itsiwat shita degmo yemigerm new b e group siked yeteshale new
የሚገርም ነው፤ በጣም እናመሰግናለን ፤ የኛ ነገር መቸም ያሳዝናል ፤ የራስን ጥሎ የሰው እጠልጥሎ ሆኖብን እደዚህ እይነት የተፈጥሮ ፀጋ መረዳት እቅቶን ፈጣሪ የምድር ገነት የሆነች እገር ሰቶን በዘር ፖለቲካ መውደቃችን ያሳዝናል 😂ማስተዋሉን ይስጠን 👍🏾💚💛❤️
Amen 🙏
ጋዘጠኛ ሄኖክ፣ እንደሌሎች የሀገራችን ድንቅ ቦታዎች መካከል ይሄንን የከተማችን እምብርት የሚገኝ ድንቅ የእጽዋት ማዕከል ስላስመልከተን እናመሰግናለን። ጥሩ የእረፍት ቀን ማሳለፊያ ቦታ ነው። በርታ ወንድማችን።
ኢትዮጵያ 💚💛❤️።
ፈጣሪየን የምለምነው ሁኔታወች ተመቻችተው እንደዚህ ያሉ ታሪካዊ ቦታወችን ተዟዙሬ መጎብኔት ነው🥺።
አቤት አስታወስከኝ
ልዩ ትዝታዎች አሉኝ
እጅግ ያምራል...
በጣም ደስ የሚል የተፈጥሮ መስህብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በአይን ስላስጎበኘህን🌿🌿🌿🌿🌿🌿
I live less than 10 km away from this location, but never visited it. Shame on me. Thank you so much for making this video. I will visit this place soon. I plan to spend the whole day inside this majestic place.
Gulele Botanical Garden, Addis Ababa.
705 hectares /1,740 acres / 7.05 Square Kilometers.
And looks like a very lush and healthy forest.
A definite visit for any tourist! አመሰግናለሁ ።
ሁሌም የምናደንቅህ ጀግና ወንድማችን እናመሰግናለን
i am proud being work here in 2007-2008(i participate on the road and land scape work as a site engineer )
እፁብ ድንቅ ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ብቻ ቃላት አጠሩኝኮ
ግሩም ድን ቦታ እፊንጫችን ላይ ተቀምጦ ስንቶቻን ነን ይህን ቦታ ያየነው እናመስግናለን
thank u.
Thanks my bro
Betamm asgerami bota new, it must be prompted, I want to appreciate about the program.
አንድ ቀንማ ከአንተ ጋር ተከትዬ የሄድክበት እሄዳለሁ። ጉጉቴ የኢትዮጵያን ማወቅ ነው። የእንጀራ ጉዳይ በምድሯ ተቀምጬ ትናፍቀኛለች። አላውቃትም።😢
እናመሰግናለን ስልክ ብታስቀምጥልን
ለመሆኑ ባጀቱ የሚሸፈነው በማነው ?
The Dhagaa Bora hilltop is an ideal place to build a permanent structure with water and power supply so that anyone who comes to visit gets a memorable experience. A proper lodging and restaurant is desirable. Why not for such a wonderful place within an inch of the capital city? The question is, while we are busy with the war of stupidity, when do we have time and vision for such great things?
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ ሀገራችንን በዚህ ልክ እሚያሳውቀንን እንቁ ተጓዥ ጋዜጠኛችንን ለምን sebscribe እንደማናደርገዎ አይገባኝም። ይሔኔ prank video ቢሆን ኖሮ 300ሺ እናደርሰው ነበር እስኪ ስትገቡ አገዙት የምር። በተረፈ እወድሀለሁ ወንድሜ በርታልኝ🙏🙏
ወንድም አለም የዚህ የጉለሌ እፅዋት ማዕከል መቋቋም ዋና ሐሣብ አመንጪዋ የልጆቼ እናት የነበረችው የውዷ ባለቤቴ የወ/ሮ ፋንቱ ሸዋ አማረ /ነፍሰ ሔር/ መኾኑን ላሳውቅሕ እወዳለሁ።
ነፍስ ሔር :: ትልቅ ሀሳብ::
ዊንጌት ተወልጄ አድጌ ይህንን መግቢያ በር ማላውቀው ነገርስ??? ጫካ የምገባው በቃሌ ተራራ በአቡነ ገብረማርያም ገዳም በኩል ነው😂😂😂
አቡነ ሀብተ ማርያም
ዛሬ ነው ያየሁት ይገርማል
😂😂😂🎉
ወይኔ የሚገርም ቦታ ነው እዚህ ቦታ በአጋጣሚ ነበር የሄድኩት ሳላስበው የእውነት ግን ለረጅም ቀናት የቦታውን ስሜት አልወጣልኝም ነበር የሚሚሚሚደንቅ ቦታ ነው.....ለመጀመሪያ ጊዜ ከሄኖክ ጋር በሚጋራ ስሜት አንድ የጋራ ቦታ አየሁ😅ብዙ የጉዞ ኢትዮጵያን ፕሮግራሞች በተስፋ አንድ ቀን በአካል አያቸዋለሁ እያልኩ ነው የማያቸው ....ያሁኑን ግን አይቼዋለሁ እያልኩ ነው ያየሁት በእርግጥ ያንተን ያህል አላየሁትን
ሄኖክ 👉 ብቻውን የሚሄድ ሰው እንዴት ይስተናገዳል?? መጎብኘ3ይችላል?
ማዕከሉን በግል ወይም በቡድን መጎብኘት ለሚፈልጉ ከሰኞ እስከ እሁድ ከጥዋቱ 2፡30 - 11፡30 እንዲሁም የምሽት የዱር አዳር /Camping Service/ የሚሰጥ በመሆኑ መምጣት ይቻላል፡፡
መግባ ትኬቱ መቁረጡ በኮፒተር ቢሆን
ምነው በክረምት? ሱባዬ መሰለ... 😂
Yemigerm bota new beteley chakaw wust sithedu yalew yebahirzaf, ye tosignu, ye kiseret yeteleyayu itsiwat shita degmo yemigerm new b e group siked yeteshale new