የአንበሳ ፣ አነር እና ነብር መገኛ አስደናቂ ቦታ | ጎፋ በተራሮች የተከበበ ምድር! | Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia #henok_seyoum #gofa #ethiopianelephant#yeferesgugs #greenethiopia
    #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 18

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ የኔ ውንድም ዝግጂትህን በጣም በጣም ነው የምወደው ብዙ የሀገራችን ክፍሎችን አሳይተኽኛል የማናቃቸውንም ዳገት ቁልቅለቱን አቋርጠህ እንድንመለከት አድርገሀል በጣምም ያስደመሙኝ አሉ እንደ የም ያሉ ምድሮች ሁሌም በመኪና ስሄድ አቋርጣቸዋለሁ ግን እንደዚህ የሚያምር አይመስለኝም ነበር ስለሁሉም ነገር ምስጋናዬ የላቀ ነው❤❤❤ ። ሌላው ጎፍን ካስዬኸኝ በትንሽ ቀናት አደጋው በመድረሱ ከልቤ አዝኛለሁ ለሞቱት መላውን ተጎጂ ወገኖቻችንን ነፍራሳቸውን ይማር ለጎፍ መላው ህዝብና ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ እግዚያብሄር ያፅናና ምን ይባላል ልብ ሰባሪአደጋ ነው ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 6 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀብታም ናት ድንቅ ቦታ የሚገርም ምልካ ምድር እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ብዙ ስለሀገራችን ብዙ አናውቅም በድጋሚ እናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል የተፈጥሮ መስህብ ነው😍😍😍

  • @amarebedassa5125
    @amarebedassa5125 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ሆኖ አግኝቻለሁ። ጥረታችሁን አደንቃለሁ። በርቱ!!!

  • @shitayebezu335
    @shitayebezu335 หลายเดือนก่อน

    ምገርም ነው ሰው ፍቅር ነው

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gofa the Peace Land and attractive nature

  • @sebehatmulugat1888
    @sebehatmulugat1888 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ሔኒ 👍👍👍👍

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 6 หลายเดือนก่อน

    እ/ር የለገሳችሁን ለምለም ተፈጥሮ እና እምነታችሁን ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ ፈጣሪ ይርዳችሁ። አዘጋጁንም ሕዝቡን አመሰግናለሁ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ወዳጀ የምትፈልገውን ነገር ከአብቹ አገኘህ

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 6 หลายเดือนก่อน

    ሃይ ሄኒ ምርጡ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥህ

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 6 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @tselatt
    @tselatt 6 หลายเดือนก่อน

    So beautiful.Is it where the landslide occured?Is it the same Hogan area?

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 6 หลายเดือนก่อน

    Gofa soon ensha allah i will visit you home love and peace ✌️

  • @Merid-s5c
    @Merid-s5c 2 หลายเดือนก่อน

    Betam arif new gin yezonu yemengist communication azegajehu malet yichalal yetireka dimtsu yanteYehenok hone enji. Demo yebulki medehnialemin bekelalu alfotal wustun bemigeba mamelaket sigebaw.

  • @betelguse-n6z
    @betelguse-n6z 6 หลายเดือนก่อน

    where is lion & tiger?

    • @mohammedmebu
      @mohammedmebu 5 หลายเดือนก่อน

      I had taught English Language in Sawla Senior Secondary School before 30 years .YAY from Dessie College .

  • @Merid-s5c
    @Merid-s5c 2 หลายเดือนก่อน

    Betam arif new gin yezonu yemengist communication azegajehu malet yichalal yetireka dimtsu yanteYehenok hone enji. Demo yebulki medehnialemin bekelalu alfotal wustun bemigeba mamelaket sigebaw.

  • @Merid-s5c
    @Merid-s5c 2 หลายเดือนก่อน

    Betam arif new gin yezonu yemengist communication azegajehu malet yichalal yetireka dimtsu yanteYehenok hone enji. Demo yebulki medehnialemin bekelalu alfotal wustun bemigeba mamelaket sigebaw.