ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ፀጋ ዳዊትን ይስጥልኝ ።የእመቤታችን ልደት ለእኔም ልደት ቀኔ ነው ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ግሩም ነው መምህር ጸጋ ያብዛሎት።
ታላቁ ሊቅ መምህር ልሳነወርቅ በእውነት አምላከ ቅዱስ ያሬድ በፍፁም ጤንነት እና በአገልግሎት ያፅናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሊቅነት በረከትዎም ይደርብን
መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነትም ልሳነወርቅ በጣም ደስ ይላል
ቃለወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን የኔታ.ከተቻለ ኦን ላይን ትምህርት ማሕበረ ቀለም እንዲጀምሩልን በአክብሮት እንጠብቃልን
Be ewunet Mr. Yageligot zemenewon yibark betam Des Emil woreb new
እግዚአብሔር እንደ አይን ብሌን ይጠብቅዎት ምን እላለሁ ሌላማ
Memher yeneta bewnet kale hiywet yasemalin egziabher Amlak yagelglot zemeniwon ybarkliwot! Eyalku egna teketataywechi \ temariwoch yemitebekibn neger yale ymeslegnal commentochin endayhut share,like comment eyadergin lelelielochm share bemadreg tesebasben t\tu endiketil esachewm kedekemu ayker bizu sew enditekemibet binaderg. BeTelegramm endinsebaseb ene eteykachewalehu yenetan
Kal hiwot yesemalen
ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎ
በሀኪ ማርያም (፪) ዘገነት እኮንእጸ ጳጦስ(፪) መዝገቡ ለቃል
መምህር ቤተክርስቲያን ውስጥ የምትለቋቸው ወረቦች የድምፅ ችግር አለ ስለዚህ ድምፅ ከቤተክርስቲያን በውጭ ቢቀረፅ ከታቸለ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቴሌግራም ቻናል ካለዎት አስቀምጡልን መማር ስለምፈልግ
እግዚአብሔር ፀጋ ዳዊትን ይስጥልኝ ።የእመቤታችን ልደት ለእኔም ልደት ቀኔ ነው ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ግሩም ነው መምህር ጸጋ ያብዛሎት።
ታላቁ ሊቅ መምህር ልሳነወርቅ በእውነት አምላከ ቅዱስ ያሬድ በፍፁም ጤንነት እና በአገልግሎት ያፅናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሊቅነት በረከትዎም ይደርብን
መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነትም ልሳነወርቅ በጣም ደስ ይላል
ቃለወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን የኔታ.
ከተቻለ ኦን ላይን ትምህርት ማሕበረ ቀለም እንዲጀምሩልን በአክብሮት እንጠብቃልን
Be ewunet Mr. Yageligot zemenewon yibark betam Des Emil woreb new
እግዚአብሔር እንደ አይን ብሌን ይጠብቅዎት ምን እላለሁ ሌላማ
Memher yeneta bewnet kale hiywet yasemalin egziabher Amlak yagelglot zemeniwon ybarkliwot! Eyalku egna teketataywechi \ temariwoch yemitebekibn neger yale ymeslegnal commentochin endayhut share,like comment eyadergin lelelielochm share bemadreg tesebasben t\tu endiketil esachewm kedekemu ayker bizu sew enditekemibet binaderg. BeTelegramm endinsebaseb ene eteykachewalehu yenetan
Kal hiwot yesemalen
ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎ
በሀኪ ማርያም (፪) ዘገነት እኮን
እጸ ጳጦስ(፪) መዝገቡ ለቃል
መምህር ቤተክርስቲያን ውስጥ የምትለቋቸው ወረቦች የድምፅ ችግር አለ ስለዚህ ድምፅ ከቤተክርስቲያን በውጭ ቢቀረፅ ከታቸለ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ቴሌግራም ቻናል ካለዎት አስቀምጡልን መማር ስለምፈልግ