ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Kale hiwet zmarie melaektn yasemaln
Ze therm new betam kale hyper yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤ ያድርስልን!!!
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃል ሂወት የስምዓልና ኣቦይየነታ
የንታ ብዙ ሰው የትንሣኤ የማኅሌት ቀለም እሄን ያክል አመላለስ በብዛት ያለው አይመስለውም ነበር ማሳወቁም ትልቅ ነገር ነው::እመቤታችን ትጠብቅዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Kale hiwot yasemalen
ፈጣሪ አምላክ እንደርስዎ ያሉ ሊቃውንት ያብዛልንና ዘመኑ ዘመነ ጽጌ እንደ መሆኑ መጠን የሰሎሞንን ምቅናይ ቢያሰሙን በጣም ደስ ይለናል ይለናል። ጥዑመ ልሳን ከአዲስ አበባ።
0:16 - አማን በአማን (አመላለስ ዘአንገርጋሪ)1:47 - ችብቻቦ2:22 - ዮም ፍሥሐ ኮነ (ወረብ ዘአንገርጋሪ)4:51 - ችብቻቦ6:04 - ትንሣኤከ ለእለ አመነ (አመላለስ ዘእስመ ለዓለም)7:59 - ችብቻቦ8:46 - ሠርዓ ለነ (አመላለስ ዘሰንበት ኪዳን ሰላም)10:25 - ችብቻቦ11:08 - ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ (አመላለስ ዘመዝሙር)12:28 - ችብቻቦ13:04 - ሰላም ሰላም (አመላለስ ዘመወድስ)13:46 - ችብቻቦ14:20 - ሰበካ ትንሣኤ (አመላለስ ዘኵልክሙ)15:26 - ችብቻቦ15:56 - ወይቤ አምላክ (አመላለስ ዘእግዚአብሔር ነግሠ)16:50 - ችብቻቦ17:23 - እምዕቶነ እሳት (አመላለስ ዘስብሐተ ነግህ)19:43 - ችብቻቦ
ቃለ ሂወት የስመዓልና
ቃለ ሕይወት ያሰማልነ
ቃለ ህይወት ያስማልን
Wawwwwwww❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ደስ የሚል ጥዑመ ዜማ በሰላም ለትንሳኤው ያድርስልን
ሰላም ይብዛልህ የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወት ነው ዮሐ 11: ስንመለከት ❤ዮሐንስ 11¯¯¯¯¯¯²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏽
ልዩ ድምፅ
እድሜ ለናንተ ሃይማኖት እንዲፀና
የንታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ከየወረቡ ጸናጽል ቢያደርጉበት የሚል ሀሳብ አለኝ የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤
የምወዳቸውመምህር
ይበል ድም ጺ የነታ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የኔታ የቴሌ ግራም ቁጥሮትን ላኩልኝ
Endemn alu dehna newot?channelun ke hone face book getse lay alelwet be ziya ygbu ye personalun ke hone be zih alehu+251936595755
8:20
ጥሩ ነው ግን የራስዎትን ቅላፄ አበዙት
ሰላም የኔታ የትንሣኤከ የወንበሩ ነው ያሉት?
እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ይስጥልኝ።
አዎ ሁሉም በወንበሩ አባባል ነው የተባለው።
የኔታ ይቅርታ እያልኩ ከተቻላቸው ሰኣታት እንዲ እያረጉ ባስተምሁርን ኑሮ ጥሩ ነበረ
Ye gizew huneta limechach balemechalu new ena asteyayetun tekebye gize kale eski enawerabetalen amesegnalehu
አዎ ሰዓታት ቢያስተምሩን በጣም ጥሩ ነው የኔታ ያክብርልኝ
ቤተ ክርስቲያንን ባታሰደቡ ያውም የጎንደር ወረብ ተባለ አልተባለ የተፈሥሒታ ያክል እንኳ ዜማ የለውም::መምህሩ ድምፅ አለዎት አብነት የሆነ ማኅበር ቀለም ቢያሰሙ ይሻላል::ምንድነው ወረብ?ስብሐተ ነግህ ጓዝ የተሻለ ጉረሮ ያላቸውን ያሰሙን ወረብ ደረጃዎን አይመጥንም የቄስ ቀለም::
ኧረ ማነዎት ይተው በሞቴ እንዴ !!!ማንኛው አካል ነው ወረብ አለ ብሎ ቤተ ክርስቲያንን የሚሳደበው?ደግሞስ የማን ወረብ እንዲባል ፈልገው ነው የጎንደር ወረብ መባሉ ላይ ይመስለኛል ያበሳጨዎት አዎ ነው መቼ ይካዳል ደግሞስ እንዴ ይተው እንጂ።ወይ ደግሞ ሌላ እንዲለቀቅ የፈለጉት ቀለም ካለ አስተያየትዎን በሰላማዊ መንገድ ማስተላለፍ ይቀላል እኮ ስንት ቤተ ክርስቲያንን የሚአሰድብ ነገር በሞላበት ዓለም እሄን ማሰደቢያ ካደረጉት ከልክ ያለፈ ትልቅ ስሕተት ነው።ለማነኛውም መልካም ትንሣኤ ይሁንልዎ ።
@@-lisanuzeyared የኔታ እስትንፋስህን እንደ እሱ ላለ ሰው እያወራህ አታጥፋ። እንደዚህ አይነት ምላሽ ሲሰጡ ሲያዩ ይደሰታሉ
Kale hiwet zmarie melaektn yasemaln
Ze therm new betam kale hyper yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤ ያድርስልን!!!
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃል ሂወት የስምዓልና ኣቦይየነታ
የንታ ብዙ ሰው የትንሣኤ የማኅሌት ቀለም እሄን ያክል አመላለስ በብዛት ያለው አይመስለውም ነበር ማሳወቁም ትልቅ ነገር ነው::
እመቤታችን ትጠብቅዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Kale hiwot yasemalen
ፈጣሪ አምላክ እንደርስዎ ያሉ ሊቃውንት ያብዛልንና ዘመኑ ዘመነ ጽጌ እንደ መሆኑ መጠን የሰሎሞንን ምቅናይ ቢያሰሙን በጣም ደስ ይለናል ይለናል። ጥዑመ ልሳን ከአዲስ አበባ።
0:16 - አማን በአማን (አመላለስ ዘአንገርጋሪ)
1:47 - ችብቻቦ
2:22 - ዮም ፍሥሐ ኮነ (ወረብ ዘአንገርጋሪ)
4:51 - ችብቻቦ
6:04 - ትንሣኤከ ለእለ አመነ (አመላለስ ዘእስመ ለዓለም)
7:59 - ችብቻቦ
8:46 - ሠርዓ ለነ (አመላለስ ዘሰንበት ኪዳን ሰላም)
10:25 - ችብቻቦ
11:08 - ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ (አመላለስ ዘመዝሙር)
12:28 - ችብቻቦ
13:04 - ሰላም ሰላም (አመላለስ ዘመወድስ)
13:46 - ችብቻቦ
14:20 - ሰበካ ትንሣኤ (አመላለስ ዘኵልክሙ)
15:26 - ችብቻቦ
15:56 - ወይቤ አምላክ (አመላለስ ዘእግዚአብሔር ነግሠ)
16:50 - ችብቻቦ
17:23 - እምዕቶነ እሳት (አመላለስ ዘስብሐተ ነግህ)
19:43 - ችብቻቦ
ቃለ ሂወት የስመዓልና
ቃለ ሕይወት ያሰማልነ
ቃለ ህይወት ያስማልን
Wawwwwwww❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ደስ የሚል ጥዑመ ዜማ በሰላም ለትንሳኤው ያድርስልን
ሰላም ይብዛልህ የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወት ነው ዮሐ 11: ስንመለከት ❤
ዮሐንስ 11
¯¯¯¯¯¯
²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏽
ልዩ ድምፅ
እድሜ ለናንተ ሃይማኖት እንዲፀና
የንታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ከየወረቡ ጸናጽል ቢያደርጉበት የሚል ሀሳብ አለኝ የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤
የምወዳቸውመምህር
ይበል ድም ጺ የነታ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የኔታ የቴሌ ግራም ቁጥሮትን ላኩልኝ
Endemn alu dehna newot?channelun ke hone face book getse lay alelwet be ziya ygbu ye personalun ke hone be zih alehu+251936595755
8:20
ጥሩ ነው ግን የራስዎትን ቅላፄ አበዙት
ሰላም የኔታ የትንሣኤከ የወንበሩ ነው ያሉት?
እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ይስጥልኝ።
አዎ ሁሉም በወንበሩ አባባል ነው የተባለው።
የኔታ ይቅርታ እያልኩ ከተቻላቸው ሰኣታት እንዲ እያረጉ ባስተምሁርን ኑሮ ጥሩ ነበረ
Ye gizew huneta limechach balemechalu new ena asteyayetun tekebye gize kale eski enawerabetalen amesegnalehu
አዎ ሰዓታት ቢያስተምሩን በጣም ጥሩ ነው የኔታ ያክብርልኝ
ቤተ ክርስቲያንን ባታሰደቡ ያውም የጎንደር ወረብ ተባለ አልተባለ የተፈሥሒታ ያክል እንኳ ዜማ የለውም::መምህሩ ድምፅ አለዎት አብነት የሆነ ማኅበር ቀለም ቢያሰሙ ይሻላል::ምንድነው ወረብ?ስብሐተ ነግህ ጓዝ የተሻለ ጉረሮ ያላቸውን ያሰሙን ወረብ ደረጃዎን አይመጥንም የቄስ ቀለም::
ኧረ ማነዎት ይተው በሞቴ እንዴ !!!
ማንኛው አካል ነው ወረብ አለ ብሎ ቤተ ክርስቲያንን የሚሳደበው?
ደግሞስ የማን ወረብ እንዲባል ፈልገው ነው የጎንደር ወረብ መባሉ ላይ ይመስለኛል ያበሳጨዎት አዎ ነው መቼ ይካዳል ደግሞስ እንዴ ይተው እንጂ።
ወይ ደግሞ ሌላ እንዲለቀቅ የፈለጉት ቀለም ካለ አስተያየትዎን በሰላማዊ መንገድ ማስተላለፍ ይቀላል እኮ ስንት ቤተ ክርስቲያንን የሚአሰድብ ነገር በሞላበት ዓለም እሄን ማሰደቢያ ካደረጉት ከልክ ያለፈ ትልቅ ስሕተት ነው።
ለማነኛውም መልካም ትንሣኤ ይሁንልዎ ።
@@-lisanuzeyared የኔታ እስትንፋስህን እንደ እሱ ላለ ሰው እያወራህ አታጥፋ። እንደዚህ አይነት ምላሽ ሲሰጡ ሲያዩ ይደሰታሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!