ወረብ በጎል ሰከበ መካነ ሰላም መድኃኔ ዓለም በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @tewahdo-y5r
    @tewahdo-y5r 4 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ ปีที่แล้ว +1

    አሜን! እጅግ ውብ ጊዜ ነበር።ይህንን በቤቱ ያደረገ መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር። መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።
    ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን የአባቶቻችን የነብያት ፀሎት አይለየን "አሜን" ✝️ ✝️

  • @fikertaIMRKB16
    @fikertaIMRKB16 ปีที่แล้ว +1

    Zemar melyeket yasemelen👏👏👏👏👏👏👏

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 ปีที่แล้ว +1

    አንቱ የተባለ መርጌታ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔታ ቃለ ህይወትያሠማልን በዕደሜና በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ ተሰጦ

  • @wondimnehasfaw2386
    @wondimnehasfaw2386 ปีที่แล้ว +1

    የኔታ የእግዚአብሔርን ትልቁን ስጦታ ስለተሰጠዎት ስሙ ይባረክ በተለይም በታላቁ አባት አቡነ መልከጼዴቅ ቦታ ስለሆኑ ይበልጥ ደስ ይላል በረከታቸው አይለየዎት 🙏።

  • @yariedkesete9021
    @yariedkesete9021 ปีที่แล้ว +1

    Dimxi ybel new ❤❤❤

  • @atalayasres8079
    @atalayasres8079 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 ปีที่แล้ว +1

    Just amazing
    god bless you every hour of the day.

  • @SamuelArega-t3y
    @SamuelArega-t3y 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታዬ ግን በጣም ንፍቅቅቅቅ ብለውኛል እባክዎትን አድራሻዎትን ይላኩልኝ ወንድመዎት መምህር ሳሙኤል ዘደብረ ታቦር ወዘመካነ ኢየሱስ

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስ_ያሬድቲዩብ
    @ቅዱስ_ያሬድቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    yenta lisanu enkuan aderesot

  • @Dazeryio
    @Dazeryio ปีที่แล้ว +1

    ሊቅ

  • @MnasieSelemun
    @MnasieSelemun ปีที่แล้ว

    እተን ኣንስቲ ናብ ቤት መቅደስ ከይትእትውወን በሉ