ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የማከብርህ ሰው ነበርክ አዝናለሁ በዚህ መልኩ ትስታለህ ፣በዘር ካባ ትሸበባለህ ብዬ አስቤ አላውቅም ወንጌል ይለውጣል እንጂ አያሳምምም በንግግርህ ታመናል ጌታ ይፍታህ ሌላ ምን ይባላል ጌታ እንደእናንተ ሞልቶልኛል ብሎ አፉ ያመጣለትን ሁሉ ወትውቶ ችግር ያንገላታውን ህዝብ አያሳምምም
እኔ እንደ አንተው አማኝ ክርስቲያን ነኝ። በአገልግሎትህ አከብርህ ነበር። አሁን ግን የአበድከው አንተ ነህ።እግዚአብሔርን እና ክርስቲያኖችን ሁሉ በማሳዘንህ ምክንያት ዝቅ ብለህ ለተበላሸው አንደበትህ አፍረህ ይቅርታ እንደ መጠየቅ ዛሬም ተመልሰህ ተጨማሪ ስህተት ለመስራት በሙሉ ሐይልህ የቆረጥህ መሆንህ ያሳፍራል። አንተ መስበክ ያለብህ 🌐ምድርን ሳይሆን የሰማይን መዝገብ መሆን አለበት። ጌታ ክርስቶስ እብዶችን ባለአእምሮ ያደርግ ነበር ።በዚህ የጥላቻ ዕብደትህ ጤነኞችም / ሕሙማንም ወደ አንተ አይመጡም። የተጠራህለትን ዋና አላማ አትዘንጋ። ከእውነትም አትሽሽ። ድርቅ ብለህ ውሸትህን ዕውነት ለማድረግ አትድከም። ንሰሐ ግባ። ይቅርታ ጠይቅ።
አይዞሽ ገለቴ ወንገልን በቁስ መለካት ባንተ የተጀመረ አይደለም አባትህም ጌታችንን የፈተነው በምድራዊ ብልጭልጭ መንግስት ነው ።ሰይጣኒዝምን የምትሰብክን ጌይን የምታበረታታ እምነት አልባ ሀገርን የወንጌል ምልክት አድርጎ ማቅረብ እብደት ነው። ወንድሜ ዱባይ ርቆ ሄዷል ከወንጌል ግን የተፋታ ነው ቁስ ለምድር ነው አንተ ስለሰው መዳን አውራ ። ለጋዜጠኛው ሠለሞን ሹምዬን ይዘዝብህ
ወዳጄ እብድ የሚጠነው በክርስቶስ ኢየሱስ በጸሎት ሃይል እንጂ በከተማ ውበት አይደለምና አገልጋዩ ሊማር ይገባዋል።
የአሁኑ ይባስ፡፡ ከቀድሞው ስህተት የአሁኑ እልኸኝነት ይበልጥ ይከፋል!! ዘመኑ ነው መሰል የተሳሳተ ሰው ይቅርታን መጠየቅ እንደ ሽንፈት እያያው ለይበልጥ ስህተት ይጋለጣል፡፡ ድጋሚ መጥቶ እንዲህ ከመንገላታት ዝም ማለት ይበልጥ ይሻል ነበር፡፡ አንዳንዴ ዝም፣ ፀጥ ባለ ሁኔታ ራስን ማየት ይሻል ይመስለኛል፡፡
የንግግርህ ፍጻሜ እብድ መሆንህን መስክሯል
መልስ ለመመለስ ከመጋጋጥ በጨዋ ቃል ይቅርታ ማለት አዋቂነት ነበር ነገር ግን አንተ ዛሬም ወጥተህ ወንጌል ልታስተምረንና አልጫነትህን በወንጌል ለመሸፈን ትፈልጋለህ እኔ የምልህ አውሮፓን ወንጌል የነካቸው ከቀየሩት ዱባይን ማን ቀየረው ????????? ሣይህ በጣም ቅሌታም ሽማግሌ ዶንቆሮ እና መሃይም ሰው ነህ እርግጠኛ ነኝ ከበቀደሙ የዛሬው ጥፋትህ የባሰ ነው ስለዚህ እመነኝ ደግሜ እነግረሃለሁ በቅርብ ቀን የኢትዮጵያን ሕዝብ ጎንበስ ብለህ ይቅርታ ትጠይቃለህ !!!!!!!
Who you are pls calm down
ጭንቀት "በኢኮኖሚ ችግር ይመጣል"ሰው የሚበላው፣ቤት ክራይ የሚከፍለው፣ት/ቤት የሚከፍለው ወዘተ ይጨነቃል"ጭንቀቱ እየባሰ ሲመጣ "ማበድ ብቻ ሳይሆን"ራሱን ሊገል ይችላል።
(ፓስተር)?እኔ ምልህ አላማረብህም ንግግርህም አያምርም አሁን መጣፊያ ፍለጋ ግራና ቀኝ መዘላበድ አ ይ ጠ ቅ ም ም።አሁን ያለህ አማራጭ ይቅርታ መጠየቅ ወይም ጭልጥ ብለህ ወደ ፖለቲካ ዉስጥ ግባ።
በአደባባይ ለዘባረቁት ንግግራቸው በአደባባይ ንስሀ መግባት ተራራን የመግፋት ያህል ሆኖባቸው ወንጌልን እያጣመሙ እራሳቸውን ፃድቅ ያደርጋሉ። አሁንም ቢሆን በንስሀ ካልተመለሱ ጌታ የስራቸውን ይሰጣቸዋል። ትዕቢተኞች ናቸው። ተለወጥን ይላሉ እንጂ ያልተነኩ አዳሞች ናቸው።
ሀ ሠላሣ አመት ወዲህ ወንጌልን ነገዳችሁበት,ከእናት ቤተ ክርስቲያን እየወጣችሁ በመለየት የራሳችሁ አለቃ ራሳችሁ በመሆን ወንጌልን አሰደባችሁ
እንደዚህ አይነት ከንቱ ሠው ወንጌል መስበኩ በጣም ያሳዝናል ።
ተወው!በሚቀጥለው የሰጡትን ቦታ ሲወስዱበት የሚያብደው የፒያሳ ዕብድ እሱ ይሆናል።
እብዱ እብድ ማለትህ አይገርምም እንደዚህ አይነት የእምነት መሪም እምነትም በራሱ የለም ።በርግጥ የሆነዉ ሁሉ ሊሆን የግድ ነዉ ያልፋል ባህልን ወግን ያልተከተለ እምነት ኑሮም ኣያዉቅም ሊኖርም አይችልም የምትጠየቅበት ቀን እሩቅ አይደለም ።ህዝብን እየሰደቡ ከህዝቡ ጋር መኖር አይቻልም።
መንግሥትን አኩብራለሁ ተላለህ አስሬ።በዘርም በእምነትም የኔ የሆነ መንግሥት የምጠላውን ብሄርና መንግሥትን ይቃወማል የምትለውን ህዝብ አባረረ ብለህ ስሜትህን መቆጣጠር አቅቶህ አደባቢይ ወጣህ። አንተን ለሚሰሙ አማኞች አዘንኩ!!!
ሲጀመር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ይክበር ይመስገን ይሄንን ሚዲያ አይቼዎ አላውቅም ማንአባቱ እንደላከብኝ ?ወደነገሩ ልመለስና አንተ ክብር የሌለህ ሽማግሌ ንግግርህ እንኳን ሲያስጠላ እድሜ ብታውቀው ነገሮችን ማስተዋያ ነበር ከናንተ ወዲያ እብድ አለ በመድረክ የምታብዱ ይብላኝ አንተን መምህር በናንተ አባባል ፓስተር ብሎ አንተን የሚሰማ ከዚች ሀገር መነቀያችሁ መቼ ይሆን?
🙏በቅርቡ
እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ! ወይ ይጠፋሉ ያለበለዚያ የሚገባቸውን ይቀጣሉ !
ፓስተር ይቅርታ ብለው ነገሩን ቢዘጉት አይሻልም? የባሰ ሰወችን እየጎዱ ነው። ቃሉ እንደሜታፎር የተጠቀመበትን ክሊኒካል ኮዝ እያስመሰሉት ነው
ባለጌ ነዋሪውን ነው ኮተት ያልከው
ዝም በለው በሱ ቤት ማሽቃበጡ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
ጋዜጠኛዉም ፓስተሩም ቀባጣሪወች ናቸዉ በጣም የሚገርመዉ ቁምነገር የሌለዉ ተስማምተዉበት የገቡ መሆኑን ግልፅ ነዉ ሬሳ የሆነ በቁሙ የሞተ ነዉ
ይህ ሰውየ ግን ጤናው ልክ ነው??
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
ሰዉዬዉ መሰረታዊ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ። ለእርሱ ወንጌል ማለት ቁስ ነዉ እንጂ ሰዉ አይደለም። የአሜሪካ ስልጣኔ ወደ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ደረጃ መድረሷ ለእሱ ስልጣኔ ነዉና ምኞቱም ይቺ ነች። እጅግ ያሳፍራል።
አሜሪካን ስንቱ ነው ጎዳና የወደቀው ስንቱ ነው አእምሮው የተቃወሰው? ኧረ ስንት ችግር አለአሜሪካ ንፅህና ጎድሎት ነው እንዴ?
የዚ አይነት ባለጌ ሰው ይቅርታ ከሚጠይቅ ሞቱን ይመርጣል
ካንተ በላይ ያበደ የለም !!!!!ባለጌ ልቅ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ትክክል እኔም ከሱ የባሰ እብድ አላየሁም
ይቅርታ ጠይቁ! የወንጌል እንቅፋቶች !ሌላ አላዋቂነት!
የሥልጣን ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው ።ከእርሱ በአደራ ውስን ሥልጣን የተቀበሉ መሪዎች በፍፁም ትሕትናና እርሱን በመፍራት አገርን ሲመሩና ሲያስተዳድሩ ለሕዝብ በረከት ለእነርሱም ሞገስና በረከት ይሆንላቸዋል ።መንግስት ከሰማይ የወረደ ልዩ ፍጡር ሳይሆን ከሕብረተሰቡ የተውጣጡ ሰዎች የሚመሩት ሥርዓት ነው ።
በጨዋ ደንብ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቁ
እስኪ ዮሐንስ ግርማን አቅርበው እርሱም የሚለውን ብንሰማ።
ከትንሽ አመታት በፊት አንተም በድህነት አልፈሃል ዛሬ በምዕመኑና፡ የእግዚአብሔር ገነዘብ እየዘረፋችሁ ጠገባችሁ።
ሰውየው እራሱ አብዷል ወገን
በጣም ባሌጌ ኖት እሺ
Balege antu ayebaleme
ባለጌ ነው
Balegen antu aybalm
ለሁሉም ነገር ጊዜው አሁን አልነበረም፣ የሀገሬ ሀዝብ በጦርነቱም፣ በኢኮኖሚውም፣ በፓለቲካውም ሆድ ብሶታል አትነካኩት ከእናንተ የሚጠበቀው አይዞህ ባይነት ብቻ ነው "እዬዬ ሲደላ ነው"🤔
ወንጌል ነው ወንጀል ጌታ የተወለደው በበረት ነው ላንተም ቀን ይመጣል ጌታም ይመጣል።
እዉነትም ይሄ ሰዉዬ አልተማረም ያልተማረ ሰገጠ ደፋር ሰባክ ነው! እዉነት የዝህ ሰዉ ፀሎትም ሆነ ስብከት ማንንም ልፈዉስ አይችልም ። አንደበታቸዉ ፍፁም ያልተገራ ልቂ ነው ፣ዕዉቀታቸዉም ቁንጹል ጥራዝ ነጠቅ ነዉ
የድንጋይ ስብስብ ያው ድንጋይ ነው።
ፓስተር ከአክብሮት ጋር አልተማሩም: አላነበቡም: ለሌላ ጊዜ እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው... ከማለት እና ከማዛግ ለሌላ ጊዜ አስበው ያውሩ። ጌታ እየሱስ ከስንፍናና ከድንቁርና ያውጧዎት። እርሶ ሳይቀየሩ ሌላውን ለመቀየር መሞከር ከፒያሳ 'እብድ' ዝቅ ማለቶትን ያሳያል። ቤተሰቦና ቸርቾ 'ይቅርታ' አላስተማሮትም‼
በጨዋ ደንብ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቁ መስመር አይለፉ ወደ እራስዎ ይመለሱ!!!!
አንቱታ ለዚህ ሰው አይገባውም ሳጥናኤልም እድሜው ብዙ ነው
@@mulualemgeremew6691እግዚአብሄር የእድሜ ባለፀጋ ስላረገው እድሜው አንቱ ቢባል ምንም አይደል
በየትኛው መንፈስ እባክህ ንገረኝ ሁለት አይነት መንፈስ እንዳለ አንተን ያናገረህ መንፈስ የትኛው ነው ? መቸም የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም የአጋንንት መንፈስ ነውና መንፈሱን ከእግዚአብሔር መሆኑን ፈትሸው ።
ፖስተር መኮንን እኛ ተረድተነሀል አውቀው ሊገባቸው ያልፈለጉ ሰወች ብዙ ሊሉ ይችላሉ አንተህ በርታ እናቃለን መልካም ስራህን🎉❤
ይህ ጋዜጠኛ በዙ ጊዜ ለመከታተል ሞከርኩኝ ልምድ አልባ .....ከመሆኑ ባሻገር የጥያቄ ጥንካሬ ዜሮ በሚባል ነው በዛ ላይ እንደ ጋዜጠኛ ሞጋች አይደልም
ሲጀመር አንተ ያልከው እብድ በፒያሳ ጠፍቷል ስለጸዳ ነው እብደት ጠፋ አይደለም ያልከው ደሞስ እብደት የሚጠፋው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ሲጸለይ እንጂ ከተማን በማጽዳት እብደት አይጠፋም እንዳውም አንተ እንደ እግዚአብሔር አገልጋይ የት ነው ያሉት ብለህ የተባረሩትን እብዶች ፈልገህ ልትረዳቸው በተገባህ ነበር ሆኖም ግን እሳቅህ መባረራቸውንና መጥፋታቸው እንደ ስኬት ቆጠርከው ያሳዝናል።
በማስተዋል መናገር ይገባል! አንድ ወይም ሁለትና ሶስት መሪዎች ህዝብን የሚወክሉ ሊሆኑ አይችሉም! ህዝብ እስካልተለወጠ ሀገር ተለውጧል ማለትም አይቻልም!! መሪዎችን ለማሞካሸት ካድሬዎች ይበቃሉ፣ እናንተ ህዝብ እንዲለወጥ የሚለውጥ ወንጌል ካላችሁ እርሱን ስበኩ!!!😮
ሌላ መቀባጠር ሌላ ስህተት አመጣህ አይዞሽ ገለተቴ ቀን ጠብቂ
ዎሆ እዬ ፖስተር በጣም ጎበዝነው ጠፋብኝ ድሮ ኤልሻዳይላይነበረ ማቀው ዛሬ በማየቴ ገረመኝ 🎉❤
ለምንድን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው አዎ እብድ የለም ቢል ምኑ ላይ ነው ይቅርታ የሚያስጠይቀው በሽተኛ ህብረተስብ መቼም እትሻሻሉም ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ነው የክርስትና ጠላት እንዳውም እንዲፅልዩልህ ብትጠይቅ ለንተ መልካም ነው ፓስተር በርታ እውነት ተናገር ሀሳብህን በይሉንታ እና ምን ይሉኛል ብለህ ወደሃላ እትበል ሊያሽማቅቁህ ቢሞክርም ቦታህ ላይ ቁም ማብራራትም አይጠበቅብህም
ተሾመ ሽፈራው እኔ ጥያቄዬን በቅንነት እንድትመለከተው አሳስብሀለው ሳይሆን እለምንሀለው ብዙ ግዜ ጥያቄዎችህ በጣም ደካማ ናቸው አንዳንድ ጥፋት ያጠፉ ሰዎችን ወይም የሆነ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለስለስ ያለ ጥያቄ ጠይቀህ ለመመለስ የሚቸገሩ መስሎ ከታየህ እራስህ ለመመለስ ሞከር ወይም መውጫ ቀዳዳ የመስጠት ነገር ይታይብሀል አንተ ለሰዎቹ ገፅታ ግንባታ ነው እንጂ እውነትን ለማጥራት አይደለም ጠያቂ አይደለህም ማምለጫቸው ነህ አሁን ይህ ግለሰብ ከጥቂት ግዜያት በፊት የጠየቀው መሬት የዘገየ ሲመስለው መንግስትን ለህዝብ የተቆረቆረ መስሎ ሲተች ነበር አሁን መንግስት ደሞ መሬቱን ልክ ሲሰጠው 360 ዲግሪ ተገልብጦ ያውም ግዜ ሳያባክን የሚናገራቸውን ሳያስተውል ወዲያው ህዝብ ላይ ማቀርሸት ጀመረ እና አንተ ጋዜጠኛው ደሞ ይህንን ቅርሻቱን ለመሸፋፈን አገዝከው በቃ ይህ ደሞ በጣም ደስ አይልም ማምለጫ እንዲያገኝ መርዳት የለብህም እውነታውን ተንተርሰህ በጥያቄ መፈተን ነው የነበረብህ በነገራችን ላይ ግን ስለዛሬው ብቻ አይደለም የማወራው ስለሌቹም ዝግጅቶችህ ጭምር ነው። በቅንነት ትመለከተዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
ግፍ ጠቢቡን ያሳብደዋል፤ጉቦም ልብን ያጠፋዋል::መክብብ 7-7ይኸንንስ አይተውት ይሆን
ተሳድበህ ስታበቃ ይቅርታ አልጠይቅም ማለትህ አላዋቂነትህን ያሳያል
እንደወንጌላዊ ሳይሆን እንደ ዋሾ ፖለቲከኛ ትዘላብዳለህ። ደሀና በሽተኛ ጠል
እዚህ ሰውዬ ቤተክርስቲያን የሚሄድ ክርስቲያን ያሳዝነኛል ወንጌላዊ ፖለቲከኛ !
ደሀን ስታበላ ስታለብስ ስትረዳ አይተናል ምስክሮችነን በርታ ፖስተር🎉❤
ምን ጥፋት አደረገ ይህ ፓስተር እውነትን ተናግረሀል መንፈሳዊዉ ጉዳይ ለስጋ ለባሽ እንደሆነ ሞኝነት ነው በየሚዲያው መቅረብ ምን ያስፈልጋል ጀግና ነህ
እኔ ጴንጤ ነኝ አንተ ግን በምገለገልበት መሰረተ ክርስቶስ ቸርች መጥተህ ለማገልገል ብትሞክር ችግር ይገጥምሃል አንተ ዘረኛ ነህ ጨካኝ ነህ የምትመራቸው ምዕመኖች ያሳዝናሉ
አንተ ጴንጤ አይደለህም bro lemin tiwashale ye ጴንጤ ንግግር አይደለም
Pent bithonim zernya erasik nh....
@@yeabsirasolomon137 ምነው የጴንጤ ንግግር ጦጣ ጦጣ ሸተትከኝ ብዬ እንደ ዘማሪ ጆን እንድናገር ፈልገህ/ሽ ነው አወን አወ አይደለምን አይደለም የምል ማስመሰል የማልችል ኢየሱስ ያዳነኝ ነኝ አለማመን የእርሰዎ ድርሻ ነው
ይቅርታ እኔ ጴንጤ የማውቀው ስርአት ያላቸው መሰረተ ክርስቶስ ነው ❤❤❤
በጣም የሚገርመው የመጀመርያው ደሀ ጠል ንግግር ይቅርታ ሳይጠየቅበት እራስን ለመከላከል ሌላ ሰው ይዞ መምጣት ሁለተኛ ስህተት ነው::የክርስቶስ አገልጋይ ከሆንክ መፍቴው ይቅርታ መጠየቅ ነው::
ወንጌልን Wrong way ወስዶ Wrong way የሚለማመድ ሰው ነው። እንደዚህ አይነት ፓስተርነት በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ የለም። ንስሀ መግባት ተራራን የመግፋት ያህል ሆኖበት ወንጌልን እያጣመመ እራሱን ፃድቅ ለማድረግ ይሞክራል።
እርሶ ትልቅሰው አይደሉም አደብ ግዙ ፓለቲ አትስሩ እንደ ክርስቲያን ያድርጉት መንፈስ ቅድስ እንዲህ አያደርግም
እኔ እምለው ይህ የብልፅግና ወንጌል እውነቱም የመናብ እምነት ነው ለመሆኑ እብደት በየሱስ ስም እንጅ በፎቅ እይፈወስም ትእቢታቸው ተሳዳቢዎች የማይፍሩ ሰጠሁ ሰጠሁ ሰጠሁ የሚሉትን ገንዘብ ያገኙት ከድሀ ህዝብ እረ በጌታ አሜሪካ በእናተ አፍ አይጥራም እብድ ድሃ እትጠላም ሰውንም አታፈናቅልም በድሮውን ህዝቡዋን አትጨፈጭፍም ሕፃናትን አታርድም ሴቶችን አትደፍርም እኔ የውንጌል አማኝ ነኝ ግን ስንት ካህናት ታረዱ ስንት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፈረሰ ተቃጠለ አሜሪካ ምን እንደሆነች እወቁ እንደነዚህ አይነት ጨካኝ በድሐ ገንዘብ ሐብት አግኝቶ ዘርፎ ዛሬ ድሃ ጠል የሆነ አረመኔ አግልጋይ መባላቸው ያሳፍራል መሬት ማግኘት መንግስትን ይወዳሉ እብድና ድሃን ይጠላል ማፈሪያ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
ኢትዬጵያዊ መሆኑግራ ገባኝ ዋው ጥሩ ሰልጥነዋል አባቴ አረረረረረ
የዞረባችሁ ናችሁስለፓስተር ገለመሌ ትታችሁ ስለእግዚአብሔር መንግስት ተናገሩ
በግልፅ የተናገርከውን ቃል ወደ ወንጌል ለመቀየር ፣አትጋጋጥ ከቻልክ አጭር ቃል ይቅርታ ብትል ትልቅነት ነው ግን ለትንሽ ሰው ግን ውረድት ነው
እኛ አማኞች በማስተዎልእና በጥበብ እደቃሉ ነው ምንሰራው ይህን አለም ሊያውቅ ይገባል በመጨው አናምንም
ንግግራችሁ ሁሉ ሲያደክም ነገ ምንብላችሁ ይሆን ወንጌልን የምትሰብኩት? እምታወሩትና ህዝብን ያሳዘናችሁበት ንግግር በጣም ይለያያል ዛሬም ያዘነውን ህዝብ ልብ አላገኛችሁትም እራሳችሁን ለማዳን ብቻ ነው የተገለጣችሁት
አሳፋሪ አሁን አንተም ልጆች አሉህ አደል በየመድረኩ እየወጣህ ስትዘባርቅ ያዩ ትውልድ ነው የምታፈራው የእውነት አንተ አባቴ ብትሆን በጣም አፍር ነበር አባት የልጆቹ ክብር ነው ምናለ ተከብረህ ብታስከብራቸው በየሚዲያው እየወጣህ ከምትዘባርቅ ያበድከው አንተ ነህ ጥጋብ ያሳበደህ
ሰወች የድሀ ጠበቃ ሳይሆኑ፣ለድህነት ጠበቃ እየቆሙ ነዉ።በሀብት አምላክ እረፉ።ኸኸኸኸኸ
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ስሙ፤እግዚአብኤር በእምነት ባለጠጎች እንድሆኑ ለሚወዱትም ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን መንግስት እንዲወርሱይህን ዓለም ድሆችን አልመረጠምን?እናንተ ግን ድሆችን አዋረዳችሁ።
መቼ ይሆን ክርስቶስን የምትሰብኩት?ላበዱት ለምን አትጸልዩላቸውም::
አልተሳደብኩ አልተራገምኩ ለምንድነው ኮሜንቴን የምታነሱት?
ጋዜጠኛዉ የማይረባ የሚጠይቀዉን የማያዉቅ ቻለንጅ ማድረግ የማይችል ደካማ መቸም የማይማር ስለሆነ እንጂ አሜሪካ በወንጌል ምክንያት በልጽጋለች ሲለዉ አጋንንት እንደ አሜሪካ የሚፈነጭበት ሀገር አለን? ወይንስ ዱባይ የክርስቲያን ሀገር ስለሆነች ነዉ እንዲ ብልጽግጽግ ያለችዉ ብሎ መጠየቅ እንዴት ይንተባተባል
እግዚአብሄር ይቅር ይበሎት ብልጥ አሁን አያታሉን የውስጦትን የሚያቅ መድሐኒያለም መልስ ይሰጠል ይቺ በመንፈስ ቅዱስ መቀለድ ለመሳደብ ጠባብ ጊዜ አይ ተወኝ እየሱስ እሳቸው ከሰደቦቸው ላይ አንስቶ ወደ እርያ ይክተት የአለም የሀይማኖተንታኝ በሚረዱን ገንዘብ ጭምር ለመፅዳት የሞከርነው ::ወንጌል የመልካም ስራ ተካፋይ መሆንን ይሰብካል ካለ መልካም ስራ እምነት ሞት ነው እርሶ በትቻለ መጠን እንኚህን የታመሙትን እንደ ጌርጌሴኖን እንደ መቄዶንያ እንደ ካቶሊክ ብዙ ቦታዎች ወዘተ ከወሬ ይልቅ ሰብስበው ይርዱ 🙏🙏🙏እግዜር ይርዳዎት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ የስሩትንም ከቻሉ ብዙ አያውሩ ስራው ያወራል በኢየሱስ በኩል 🙏🙏🙏
ይሄ ሰዉዬ ፀበል ያስፈልገዋል 🤔🤔
ፓስተር ተብዬ ቦታ አጥተህ ብልፅግናን ስትራገም ስታጣጣል ነበር ::አሁን የፈለከዉን ቦታ ስታገኝ ይሉኝታ ቀቅለህ በመብላት ቡራከረዩ ጭፍን ደጋፊ በአንተ ደረጃ ያስጠላል ሰዉ ክብሩን ጠብቆ የተጠራበትን አዉቆ ሲያገለግል ነዉ እንጂ ሲዘባርቅ እንዴት ያሳፍራል ::
እኔ የሚገርመኝ ይሔን ሰውዬ አባት አድርጎ የሚከተለው ነው ሀይማኖት መጀመሪያ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ማለት ነው:: ኢኮነሚ በደምብ ያሳብዱል አንተ መንግስትን ተከትለህ የኢኮነሚ ችግር ስለሌብህ ህዝብህን አታውቀውም::
አይይይይ ሰውዬው እራሱ ከእብደቱ ነፃ አልወጣም ያ የለመደውንመቃም ማጨስ የለመደው ድንገት ትዝ ብሎት ቃም ቃም ጨስ ጨስ አርጎ ነው እንተርቪው የሚያረገው ምክንያቱም በትምክት ነው የሚመልሰው በወጌል የመጣ መንግስት እያለ ያበዛል በእውነት ለእሱ አፈርኩ የሱስ መንፈሱ ገና አልወጣለትም ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር አንተ ክርስቶስን አታውቀውም ጌታ ምህረት ይላክሎት ሃይማኖቱን አይወክሉም ጠጋ ጠጋ
ይሄ ሰውዬ ከተወሰኑ ከጊዚያት በፊት የመንግስትን አሰራር ሲተች ነበረ ከዚያማ አቶ አብይ አህመድ መሬት ሲሰጠው ፒያሳ ጌዮርጊ የሚገለግሉ አገልጋዮችን እንድሁም የመሥጊድ አሰጋጆችን እብድ ብሎ ለመሳደብ አላቅማማም የተሻለ ብርና ወርቅ ቢሰጠው የነፃነት ቸርች አባላትንም ሰድቦ ከማባረር አይመለስም
በጣም ያሳዝናል በመንፈስ ጀምሮ በስጋ መጨረስ ፓስተር ዴማስን የተከተለ ይመስላል ገዥውን ለማሰደሰት በአእምሮ ህሙማንን ላይ መሳለቅ
ተደራችታችሁ መጣችሁ
እሺ ባክህ እነ ቻይና አረብ ሀገርስ ወንጌል ነው ያበለፀጋቸው?
ወንጌል ሁለንተናዊ ለውጥን እንደሚያመጣ እሙን ነው ።
መንግሰታት ያልፋሉ ሕዝቦች ከመንግሰታት በበለጠ ይቆያሉ። ይሄም መንግሰት ያልፍና የትም ቢሄዱ የሚኖሩት ከሕዝቦች ጋር ነው። የመናገር መብትዎ የተጠበቀ ቢሆንም ለሚናገሩት ግን ሃላፊነት ወሰደው የሚጠየቁበት ጊ ዜ ይመጣል በዚህ በጣም እርግጠኛ ይሁኑ።
የተጠየከው ሌላ አንተ የምትመልሰው ሌላ። አፈርንባችሁ። ህዝቡን ደሃውን ነው ኮተት ያልከው ንስሃ ግባ።
ቻይና: ጃፖን በፕሮቴስታንት ነበር የበለፀጉት?
These days most pastors not only judge the poor but also hate the poor.
ከንደዚህ አይነት በወንጌል ስር ከተደበቁ የሰው ቆሻሻ ይልቅ የሚከረፋ ምን ሌላ ነገር አለ፡፡
አቃጣሪ ፓስተር ጌታን ብቻ አገልግል አታቃጥር ጌታ ይገስፅህ
Bless you, Pastor.👏
መኮንን አብረውህ የነበሩትን እነ ፓ/ር ሄኖክን( በስርህ ያሉትን) ካልፈሩህ ጠይቃቸው።በመንፈስ ሆኜ እያልክ አትዋሽ ተሳስተሃል።
swallow the truth. God bless pastor and you
It is always good to listen more and speak less!This is what happens when one mixes religion with politics and ethnicity!Just preach pure Gospel, period!
የራሱን ስህተት ለመሸፈን ሲባል ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲፈልግ ሳይ ይሄ ዘረኝነት እንዴት ፓስተሮችንም እንደበከለ ማሳያ ነው፣
ይሄ ሰውዬ የከፈለኝ ቱፋ ወንድም ነው እንዴ ? 🤔🤔🤔🤔
ወይ ጥግባ እግዚአብሔር ያስተንፍስህ ሌላ ምን ይባላል እነዚህ በግል በቤተሠብ የተደራጀ የግል ኩባንያ ቤተክርስትያን እያሉ የሚዘርፎ ቀማኞች እናውቃችኀለን
15:17 😂😂😂 ዱባይንስ ምን ለወጣት? ወንድሜ አሜሪካ የወንጌል ሳይሆን የአጋንንት መፈንጫ ነው። ለዚያውም ለዓለሙ ሁሉ የተረፈ ዓመጽ።ለምትናገሩት አትጠነቀቁም፣ ችግራችሁ ያ ነው። ከአፍ የወጣ አፋፍ ደርሷል 😂😂😂😂Pleade apologize and close the thread, period.
Diriba new endie? Ow.... I GOT IT.
ዘረኛ
ለዚህ እኮነዉ የጴንጤ ፓስተሮች አንዳንዶቻችሁ አልልም ሁላችሁም ጴንጤዎች በማወቅም ባለማወቅም የጥልቁን ነዉ የምታመልኩት ሃሰተኛዉ እየሱስን ነዉ የምትከተሉት አረወዲያ
የአንተ አይነት የአይምሮ ቆሻሻ ተሸክሞ ከመዞር የፒያሳ ቆሻሻ ይሻላል።
ፓስተርን ማነዉ አስቀያሚ ያለዉ።አሳ መሳይ ቆንጆ ነዉ። እዉነትንማ መካድ የለብንም።
ጥያቄው እብዱ ወዴት ጠፋ ነው:: ተፈውሶ ነው ወይስ ሞቶ ነው ወይስ ተሰደደ ወይስ ወዴት ጠፋ ነው ነገሩ::መልሱን እሱም አያውቀውም ምክንያቱም የክርስቶስ ሳይሆን የቁስ አገልጋይ ስለሆነ::ባይሆን ኖሮ እብዶቹ የት ጠፉ ብሎ ይጠይቅ ነበር::ስለዚህ ጭፍን ያለ ደንቆሮ ነው ይሄ::ስለዚህ ተዉት ይቅርታም አይጠይቅ::ይሄ የቁሳቁስ አገልጋይ ይቅርታ ቢጠይቅ ባይጠይቅ ምንድን ነው ጥቅሙ!? የሱ ሆድ ከሞላ በቂ ነው:: ተብታባ ሆዳም እኔ በሱ ቦታ አፈርኩ::
ቆሻሻ ማለት ልክ የዚህ አይነት ሰው ነው።የሰው ቆሻሻ!!! አሜሪካ ተባርካለች አላለም... የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መናሀሪይ ... ለአንድ መንፋሳዊ ሰው አሜሪካ ምሳሌ ትሆናለች??? ከንቱ
የሰው ውሻ ግዜ ይስጠን ዛሬ ባለግዜነህ የፈለከውን ቶሎቶሎ ተንፍስ ግድየለም
ምን ልታደርጉን አሰባችሁ ?
አይባልም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
ጥርስህ ይርገፍ። እንዲህ እንዳለቀለክ በድሀ እንዳላገጥክ አትቀርም። ለሁሉም መልስ አለው።ቀንህን ጠብቅ።
አንተ ሰዉ ይህን አድርጌ ይህንን ትላለህ ይህንን ተረዳ ካንተ የሆነ ምንም የለም ከጌታ መሆኑን አትርሳ አትኩራራ ያስቀየምከዉን ህዝብ ይቅርታ ለመጠየቅ ልብህ ደነደነ በጣም አዘንኩ ከአንድ የቸርቸ መሪ ይህን ማየት ያማል በተለይ ደግሞ ለምትመራዉ ቸርች ጌታ የይቅርታ ልብ ይስጥህ
በጣም የማከብርህ ሰው ነበርክ አዝናለሁ በዚህ መልኩ ትስታለህ ፣በዘር ካባ ትሸበባለህ ብዬ አስቤ አላውቅም ወንጌል ይለውጣል እንጂ አያሳምምም በንግግርህ ታመናል ጌታ ይፍታህ ሌላ ምን ይባላል ጌታ እንደእናንተ ሞልቶልኛል ብሎ አፉ ያመጣለትን ሁሉ ወትውቶ ችግር ያንገላታውን ህዝብ አያሳምምም
እኔ እንደ አንተው አማኝ ክርስቲያን ነኝ። በአገልግሎትህ አከብርህ ነበር። አሁን ግን የአበድከው አንተ ነህ።እግዚአብሔርን እና ክርስቲያኖችን ሁሉ በማሳዘንህ ምክንያት ዝቅ ብለህ ለተበላሸው አንደበትህ አፍረህ ይቅርታ እንደ መጠየቅ ዛሬም ተመልሰህ ተጨማሪ ስህተት ለመስራት በሙሉ ሐይልህ የቆረጥህ መሆንህ ያሳፍራል። አንተ መስበክ ያለብህ 🌐ምድርን ሳይሆን የሰማይን መዝገብ መሆን አለበት። ጌታ ክርስቶስ እብዶችን ባለአእምሮ ያደርግ ነበር ።በዚህ የጥላቻ ዕብደትህ ጤነኞችም / ሕሙማንም ወደ አንተ አይመጡም። የተጠራህለትን ዋና አላማ አትዘንጋ። ከእውነትም አትሽሽ። ድርቅ ብለህ ውሸትህን ዕውነት ለማድረግ አትድከም። ንሰሐ ግባ። ይቅርታ ጠይቅ።
አይዞሽ ገለቴ ወንገልን በቁስ መለካት ባንተ የተጀመረ አይደለም አባትህም ጌታችንን የፈተነው በምድራዊ ብልጭልጭ መንግስት ነው ።ሰይጣኒዝምን የምትሰብክን ጌይን የምታበረታታ እምነት አልባ ሀገርን የወንጌል ምልክት አድርጎ ማቅረብ እብደት ነው። ወንድሜ ዱባይ ርቆ ሄዷል ከወንጌል ግን የተፋታ ነው ቁስ ለምድር ነው አንተ ስለሰው መዳን አውራ ። ለጋዜጠኛው ሠለሞን ሹምዬን ይዘዝብህ
ወዳጄ እብድ የሚጠነው በክርስቶስ ኢየሱስ በጸሎት ሃይል እንጂ በከተማ ውበት አይደለምና አገልጋዩ ሊማር ይገባዋል።
የአሁኑ ይባስ፡፡ ከቀድሞው ስህተት የአሁኑ እልኸኝነት ይበልጥ ይከፋል!! ዘመኑ ነው መሰል የተሳሳተ ሰው ይቅርታን መጠየቅ እንደ ሽንፈት እያያው ለይበልጥ ስህተት ይጋለጣል፡፡ ድጋሚ መጥቶ እንዲህ ከመንገላታት ዝም ማለት ይበልጥ ይሻል ነበር፡፡ አንዳንዴ ዝም፣ ፀጥ ባለ ሁኔታ ራስን ማየት ይሻል ይመስለኛል፡፡
የንግግርህ ፍጻሜ እብድ መሆንህን መስክሯል
መልስ ለመመለስ ከመጋጋጥ በጨዋ ቃል ይቅርታ ማለት አዋቂነት ነበር
ነገር ግን አንተ ዛሬም ወጥተህ ወንጌል ልታስተምረንና አልጫነትህን በወንጌል ለመሸፈን ትፈልጋለህ
እኔ የምልህ አውሮፓን ወንጌል የነካቸው ከቀየሩት ዱባይን ማን ቀየረው ?????????
ሣይህ በጣም ቅሌታም ሽማግሌ ዶንቆሮ እና መሃይም ሰው ነህ
እርግጠኛ ነኝ ከበቀደሙ የዛሬው ጥፋትህ የባሰ ነው
ስለዚህ እመነኝ ደግሜ እነግረሃለሁ በቅርብ ቀን የኢትዮጵያን ሕዝብ ጎንበስ ብለህ ይቅርታ ትጠይቃለህ !!!!!!!
Who you are pls calm down
ጭንቀት "በኢኮኖሚ ችግር ይመጣል"ሰው የሚበላው፣ቤት ክራይ የሚከፍለው፣ት/ቤት የሚከፍለው ወዘተ ይጨነቃል"ጭንቀቱ እየባሰ ሲመጣ "ማበድ ብቻ ሳይሆን"ራሱን ሊገል ይችላል።
(ፓስተር)?እኔ ምልህ አላማረብህም ንግግርህም አያምርም አሁን መጣፊያ ፍለጋ ግራና ቀኝ መዘላበድ አ ይ ጠ ቅ ም ም።አሁን ያለህ አማራጭ ይቅርታ መጠየቅ ወይም ጭልጥ ብለህ ወደ ፖለቲካ ዉስጥ ግባ።
በአደባባይ ለዘባረቁት ንግግራቸው በአደባባይ ንስሀ መግባት ተራራን የመግፋት ያህል ሆኖባቸው ወንጌልን እያጣመሙ እራሳቸውን ፃድቅ ያደርጋሉ። አሁንም ቢሆን በንስሀ ካልተመለሱ ጌታ የስራቸውን ይሰጣቸዋል። ትዕቢተኞች ናቸው። ተለወጥን ይላሉ እንጂ ያልተነኩ አዳሞች ናቸው።
ሀ ሠላሣ አመት ወዲህ ወንጌልን ነገዳችሁበት,ከእናት ቤተ ክርስቲያን እየወጣችሁ በመለየት የራሳችሁ አለቃ ራሳችሁ በመሆን ወንጌልን አሰደባችሁ
እንደዚህ አይነት ከንቱ ሠው ወንጌል መስበኩ በጣም ያሳዝናል ።
ተወው!በሚቀጥለው የሰጡትን ቦታ ሲወስዱበት የሚያብደው የፒያሳ ዕብድ እሱ ይሆናል።
እብዱ እብድ ማለትህ አይገርምም እንደዚህ አይነት የእምነት መሪም እምነትም በራሱ የለም ።በርግጥ የሆነዉ ሁሉ ሊሆን የግድ ነዉ ያልፋል ባህልን ወግን ያልተከተለ እምነት ኑሮም ኣያዉቅም ሊኖርም አይችልም የምትጠየቅበት ቀን እሩቅ አይደለም ።ህዝብን እየሰደቡ ከህዝቡ ጋር መኖር አይቻልም።
መንግሥትን አኩብራለሁ ተላለህ አስሬ።በዘርም በእምነትም የኔ የሆነ መንግሥት የምጠላውን ብሄርና መንግሥትን ይቃወማል የምትለውን ህዝብ አባረረ ብለህ ስሜትህን መቆጣጠር አቅቶህ አደባቢይ ወጣህ። አንተን ለሚሰሙ አማኞች አዘንኩ!!!
ሲጀመር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ይክበር ይመስገን ይሄንን ሚዲያ አይቼዎ አላውቅም ማንአባቱ እንደላከብኝ ?ወደነገሩ ልመለስና አንተ ክብር የሌለህ ሽማግሌ ንግግርህ እንኳን ሲያስጠላ እድሜ ብታውቀው ነገሮችን ማስተዋያ ነበር ከናንተ ወዲያ እብድ አለ በመድረክ የምታብዱ ይብላኝ አንተን መምህር በናንተ አባባል ፓስተር ብሎ አንተን የሚሰማ ከዚች ሀገር መነቀያችሁ መቼ ይሆን?
🙏በቅርቡ
እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ! ወይ ይጠፋሉ ያለበለዚያ የሚገባቸውን ይቀጣሉ !
ፓስተር ይቅርታ ብለው ነገሩን ቢዘጉት አይሻልም? የባሰ ሰወችን እየጎዱ ነው። ቃሉ እንደሜታፎር የተጠቀመበትን ክሊኒካል ኮዝ እያስመሰሉት ነው
ባለጌ ነዋሪውን ነው ኮተት ያልከው
ዝም በለው በሱ ቤት ማሽቃበጡ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
ጋዜጠኛዉም ፓስተሩም ቀባጣሪወች ናቸዉ በጣም የሚገርመዉ ቁምነገር የሌለዉ ተስማምተዉበት የገቡ መሆኑን ግልፅ ነዉ ሬሳ የሆነ በቁሙ የሞተ ነዉ
ይህ ሰውየ ግን ጤናው ልክ ነው??
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
ሰዉዬዉ መሰረታዊ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ። ለእርሱ ወንጌል ማለት ቁስ ነዉ እንጂ ሰዉ አይደለም። የአሜሪካ ስልጣኔ ወደ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ደረጃ መድረሷ ለእሱ ስልጣኔ ነዉና ምኞቱም ይቺ ነች። እጅግ ያሳፍራል።
አሜሪካን ስንቱ ነው ጎዳና የወደቀው ስንቱ ነው አእምሮው የተቃወሰው? ኧረ ስንት ችግር አለ
አሜሪካ ንፅህና ጎድሎት ነው እንዴ?
የዚ አይነት ባለጌ ሰው ይቅርታ ከሚጠይቅ ሞቱን ይመርጣል
ካንተ በላይ ያበደ የለም !!!!!ባለጌ ልቅ !!!!
!!!!!!!!!!
!!!!!!
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
ትክክል እኔም ከሱ የባሰ እብድ አላየሁም
ይቅርታ ጠይቁ! የወንጌል እንቅፋቶች !ሌላ አላዋቂነት!
የሥልጣን ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው ።
ከእርሱ በአደራ ውስን ሥልጣን የተቀበሉ መሪዎች በፍፁም ትሕትናና እርሱን በመፍራት አገርን ሲመሩና ሲያስተዳድሩ ለሕዝብ በረከት ለእነርሱም ሞገስና በረከት ይሆንላቸዋል ።
መንግስት ከሰማይ የወረደ ልዩ ፍጡር ሳይሆን ከሕብረተሰቡ የተውጣጡ ሰዎች የሚመሩት ሥርዓት ነው ።
በጨዋ ደንብ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቁ
እስኪ ዮሐንስ ግርማን አቅርበው እርሱም የሚለውን ብንሰማ።
ከትንሽ አመታት በፊት አንተም በድህነት አልፈሃል ዛሬ በምዕመኑና፡ የእግዚአብሔር ገነዘብ እየዘረፋችሁ ጠገባችሁ።
ሰውየው እራሱ አብዷል ወገን
በጣም ባሌጌ ኖት እሺ
Balege antu ayebaleme
ባለጌ ነው
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
Balegen antu aybalm
ለሁሉም ነገር ጊዜው አሁን አልነበረም፣ የሀገሬ ሀዝብ በጦርነቱም፣ በኢኮኖሚውም፣ በፓለቲካውም ሆድ ብሶታል አትነካኩት ከእናንተ የሚጠበቀው አይዞህ ባይነት ብቻ ነው "እዬዬ ሲደላ ነው"🤔
ወንጌል ነው ወንጀል ጌታ የተወለደው በበረት ነው ላንተም ቀን ይመጣል ጌታም ይመጣል።
እዉነትም ይሄ ሰዉዬ አልተማረም ያልተማረ ሰገጠ ደፋር ሰባክ ነው! እዉነት የዝህ ሰዉ ፀሎትም ሆነ ስብከት ማንንም ልፈዉስ አይችልም ። አንደበታቸዉ ፍፁም ያልተገራ ልቂ ነው ፣ዕዉቀታቸዉም ቁንጹል ጥራዝ ነጠቅ ነዉ
የድንጋይ ስብስብ ያው ድንጋይ ነው።
ፓስተር ከአክብሮት ጋር አልተማሩም: አላነበቡም: ለሌላ ጊዜ እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው... ከማለት እና ከማዛግ ለሌላ ጊዜ አስበው ያውሩ። ጌታ እየሱስ ከስንፍናና ከድንቁርና ያውጧዎት። እርሶ ሳይቀየሩ ሌላውን ለመቀየር መሞከር ከፒያሳ 'እብድ' ዝቅ ማለቶትን ያሳያል። ቤተሰቦና ቸርቾ 'ይቅርታ' አላስተማሮትም‼
በጨዋ ደንብ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቁ መስመር አይለፉ ወደ እራስዎ ይመለሱ!!!!
አንቱታ ለዚህ ሰው አይገባውም ሳጥናኤልም እድሜው ብዙ ነው
@@mulualemgeremew6691እግዚአብሄር የእድሜ ባለፀጋ ስላረገው እድሜው አንቱ ቢባል ምንም አይደል
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
በየትኛው መንፈስ እባክህ ንገረኝ ሁለት አይነት መንፈስ እንዳለ አንተን ያናገረህ መንፈስ የትኛው ነው ? መቸም የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም የአጋንንት መንፈስ ነውና መንፈሱን ከእግዚአብሔር መሆኑን ፈትሸው ።
ፖስተር መኮንን እኛ ተረድተነሀል አውቀው ሊገባቸው ያልፈለጉ ሰወች ብዙ ሊሉ ይችላሉ አንተህ በርታ እናቃለን መልካም ስራህን🎉❤
ይህ ጋዜጠኛ በዙ ጊዜ ለመከታተል ሞከርኩኝ ልምድ አልባ .....ከመሆኑ ባሻገር የጥያቄ ጥንካሬ ዜሮ በሚባል ነው በዛ ላይ እንደ ጋዜጠኛ ሞጋች አይደልም
ሲጀመር አንተ ያልከው እብድ በፒያሳ ጠፍቷል ስለጸዳ ነው እብደት ጠፋ አይደለም ያልከው ደሞስ እብደት የሚጠፋው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ሲጸለይ እንጂ ከተማን በማጽዳት እብደት አይጠፋም እንዳውም አንተ እንደ እግዚአብሔር አገልጋይ የት ነው ያሉት ብለህ የተባረሩትን እብዶች ፈልገህ ልትረዳቸው በተገባህ ነበር ሆኖም ግን እሳቅህ መባረራቸውንና መጥፋታቸው እንደ ስኬት ቆጠርከው ያሳዝናል።
በማስተዋል መናገር ይገባል! አንድ ወይም ሁለትና ሶስት መሪዎች ህዝብን የሚወክሉ ሊሆኑ አይችሉም! ህዝብ እስካልተለወጠ ሀገር ተለውጧል ማለትም አይቻልም!! መሪዎችን ለማሞካሸት ካድሬዎች ይበቃሉ፣ እናንተ ህዝብ እንዲለወጥ የሚለውጥ ወንጌል ካላችሁ እርሱን ስበኩ!!!😮
ሌላ መቀባጠር ሌላ ስህተት አመጣህ አይዞሽ ገለተቴ ቀን ጠብቂ
ዎሆ እዬ ፖስተር በጣም ጎበዝነው ጠፋብኝ ድሮ ኤልሻዳይላይነበረ ማቀው ዛሬ በማየቴ ገረመኝ 🎉❤
ለምንድን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው አዎ እብድ የለም ቢል ምኑ ላይ ነው ይቅርታ የሚያስጠይቀው በሽተኛ ህብረተስብ መቼም እትሻሻሉም ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ነው የክርስትና ጠላት እንዳውም እንዲፅልዩልህ ብትጠይቅ ለንተ መልካም ነው ፓስተር በርታ እውነት ተናገር ሀሳብህን በይሉንታ እና ምን ይሉኛል ብለህ ወደሃላ እትበል ሊያሽማቅቁህ ቢሞክርም ቦታህ ላይ ቁም ማብራራትም አይጠበቅብህም
ተሾመ ሽፈራው እኔ ጥያቄዬን በቅንነት እንድትመለከተው አሳስብሀለው ሳይሆን እለምንሀለው ብዙ ግዜ ጥያቄዎችህ በጣም ደካማ ናቸው አንዳንድ ጥፋት ያጠፉ ሰዎችን ወይም የሆነ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ለስለስ ያለ ጥያቄ ጠይቀህ ለመመለስ የሚቸገሩ መስሎ ከታየህ እራስህ ለመመለስ ሞከር ወይም መውጫ ቀዳዳ የመስጠት ነገር ይታይብሀል አንተ ለሰዎቹ ገፅታ ግንባታ ነው እንጂ እውነትን ለማጥራት አይደለም ጠያቂ አይደለህም ማምለጫቸው ነህ አሁን ይህ ግለሰብ ከጥቂት ግዜያት በፊት የጠየቀው መሬት የዘገየ ሲመስለው መንግስትን ለህዝብ የተቆረቆረ መስሎ ሲተች ነበር አሁን መንግስት ደሞ መሬቱን ልክ ሲሰጠው 360 ዲግሪ ተገልብጦ ያውም ግዜ ሳያባክን የሚናገራቸውን ሳያስተውል ወዲያው ህዝብ ላይ ማቀርሸት ጀመረ እና አንተ ጋዜጠኛው ደሞ ይህንን ቅርሻቱን ለመሸፋፈን አገዝከው በቃ ይህ ደሞ በጣም ደስ አይልም ማምለጫ እንዲያገኝ መርዳት የለብህም እውነታውን ተንተርሰህ በጥያቄ መፈተን ነው የነበረብህ በነገራችን ላይ ግን ስለዛሬው ብቻ አይደለም የማወራው ስለሌቹም ዝግጅቶችህ ጭምር ነው። በቅንነት ትመለከተዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
ግፍ ጠቢቡን ያሳብደዋል፤ጉቦም ልብን ያጠፋዋል::
መክብብ 7-7
ይኸንንስ አይተውት ይሆን
ተሳድበህ ስታበቃ ይቅርታ አልጠይቅም ማለትህ አላዋቂነትህን ያሳያል
እንደወንጌላዊ ሳይሆን እንደ ዋሾ ፖለቲከኛ ትዘላብዳለህ። ደሀና በሽተኛ ጠል
እዚህ ሰውዬ ቤተክርስቲያን የሚሄድ ክርስቲያን ያሳዝነኛል ወንጌላዊ ፖለቲከኛ !
ደሀን ስታበላ ስታለብስ ስትረዳ አይተናል ምስክሮችነን በርታ ፖስተር🎉❤
ምን ጥፋት አደረገ ይህ ፓስተር እውነትን ተናግረሀል መንፈሳዊዉ ጉዳይ ለስጋ ለባሽ እንደሆነ ሞኝነት ነው በየሚዲያው መቅረብ ምን ያስፈልጋል ጀግና ነህ
እኔ ጴንጤ ነኝ አንተ ግን በምገለገልበት መሰረተ ክርስቶስ ቸርች መጥተህ ለማገልገል ብትሞክር ችግር ይገጥምሃል
አንተ ዘረኛ ነህ ጨካኝ ነህ የምትመራቸው ምዕመኖች ያሳዝናሉ
አንተ ጴንጤ አይደለህም bro lemin tiwashale ye ጴንጤ ንግግር አይደለም
Pent bithonim zernya erasik nh....
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
@@yeabsirasolomon137 ምነው የጴንጤ ንግግር ጦጣ ጦጣ ሸተትከኝ ብዬ እንደ ዘማሪ ጆን እንድናገር ፈልገህ/ሽ ነው
አወን አወ አይደለምን አይደለም የምል ማስመሰል የማልችል ኢየሱስ ያዳነኝ ነኝ
አለማመን የእርሰዎ ድርሻ ነው
ይቅርታ እኔ ጴንጤ የማውቀው ስርአት ያላቸው መሰረተ ክርስቶስ ነው ❤❤❤
በጣም የሚገርመው የመጀመርያው ደሀ ጠል ንግግር ይቅርታ ሳይጠየቅበት እራስን ለመከላከል ሌላ ሰው ይዞ መምጣት ሁለተኛ ስህተት ነው::
የክርስቶስ አገልጋይ ከሆንክ መፍቴው ይቅርታ መጠየቅ ነው::
ወንጌልን Wrong way ወስዶ Wrong way የሚለማመድ ሰው ነው። እንደዚህ አይነት ፓስተርነት በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ የለም። ንስሀ መግባት ተራራን የመግፋት ያህል ሆኖበት ወንጌልን እያጣመመ እራሱን ፃድቅ ለማድረግ ይሞክራል።
እርሶ ትልቅሰው አይደሉም አደብ ግዙ ፓለቲ አትስሩ እንደ ክርስቲያን ያድርጉት መንፈስ ቅድስ እንዲህ አያደርግም
እኔ እምለው ይህ የብልፅግና ወንጌል እውነቱም የመናብ እምነት ነው ለመሆኑ እብደት በየሱስ ስም እንጅ በፎቅ እይፈወስም ትእቢታቸው ተሳዳቢዎች የማይፍሩ ሰጠሁ ሰጠሁ ሰጠሁ የሚሉትን ገንዘብ ያገኙት ከድሀ ህዝብ እረ በጌታ አሜሪካ በእናተ አፍ አይጥራም እብድ ድሃ እትጠላም ሰውንም አታፈናቅልም በድሮውን ህዝቡዋን አትጨፈጭፍም ሕፃናትን አታርድም ሴቶችን አትደፍርም እኔ የውንጌል አማኝ ነኝ ግን ስንት ካህናት ታረዱ ስንት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፈረሰ ተቃጠለ አሜሪካ ምን እንደሆነች እወቁ እንደነዚህ አይነት ጨካኝ በድሐ ገንዘብ ሐብት አግኝቶ ዘርፎ ዛሬ ድሃ ጠል የሆነ አረመኔ አግልጋይ መባላቸው ያሳፍራል መሬት ማግኘት መንግስትን ይወዳሉ እብድና ድሃን ይጠላል ማፈሪያ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
ኢትዬጵያዊ መሆኑግራ ገባኝ ዋው ጥሩ ሰልጥነዋል አባቴ አረረረረረ
የዞረባችሁ ናችሁ
ስለፓስተር ገለመሌ ትታችሁ ስለእግዚአብሔር መንግስት ተናገሩ
በግልፅ የተናገርከውን ቃል ወደ ወንጌል ለመቀየር ፣አትጋጋጥ ከቻልክ አጭር ቃል ይቅርታ ብትል ትልቅነት ነው ግን ለትንሽ ሰው ግን ውረድት ነው
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
እኛ አማኞች በማስተዎልእና በጥበብ እደቃሉ ነው ምንሰራው ይህን አለም ሊያውቅ ይገባል በመጨው አናምንም
ንግግራችሁ ሁሉ ሲያደክም ነገ ምንብላችሁ ይሆን ወንጌልን የምትሰብኩት? እምታወሩትና ህዝብን ያሳዘናችሁበት ንግግር በጣም ይለያያል ዛሬም ያዘነውን ህዝብ ልብ አላገኛችሁትም እራሳችሁን ለማዳን ብቻ ነው የተገለጣችሁት
አሳፋሪ አሁን አንተም ልጆች አሉህ አደል በየመድረኩ እየወጣህ ስትዘባርቅ ያዩ ትውልድ ነው የምታፈራው የእውነት አንተ አባቴ ብትሆን በጣም አፍር ነበር አባት የልጆቹ ክብር ነው ምናለ ተከብረህ ብታስከብራቸው በየሚዲያው እየወጣህ ከምትዘባርቅ ያበድከው አንተ ነህ ጥጋብ ያሳበደህ
ሰወች የድሀ ጠበቃ ሳይሆኑ፣ለድህነት ጠበቃ እየቆሙ ነዉ።በሀብት አምላክ እረፉ።ኸኸኸኸኸ
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ስሙ፤እግዚአብኤር በእምነት ባለጠጎች እንድሆኑ ለሚወዱትም ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን መንግስት እንዲወርሱ
ይህን ዓለም ድሆችን አልመረጠምን?
እናንተ ግን ድሆችን አዋረዳችሁ።
መቼ ይሆን ክርስቶስን የምትሰብኩት?
ላበዱት ለምን አትጸልዩላቸውም::
አልተሳደብኩ አልተራገምኩ ለምንድነው ኮሜንቴን የምታነሱት?
ጋዜጠኛዉ የማይረባ የሚጠይቀዉን የማያዉቅ ቻለንጅ ማድረግ የማይችል ደካማ መቸም የማይማር ስለሆነ እንጂ አሜሪካ በወንጌል ምክንያት በልጽጋለች ሲለዉ አጋንንት እንደ አሜሪካ የሚፈነጭበት ሀገር አለን? ወይንስ ዱባይ የክርስቲያን ሀገር ስለሆነች ነዉ እንዲ ብልጽግጽግ ያለችዉ ብሎ መጠየቅ እንዴት ይንተባተባል
እግዚአብሄር ይቅር ይበሎት ብልጥ አሁን አያታሉን የውስጦትን የሚያቅ መድሐኒያለም መልስ ይሰጠል ይቺ በመንፈስ ቅዱስ መቀለድ ለመሳደብ ጠባብ ጊዜ አይ ተወኝ እየሱስ እሳቸው ከሰደቦቸው ላይ አንስቶ ወደ እርያ ይክተት የአለም የሀይማኖተንታኝ በሚረዱን ገንዘብ ጭምር ለመፅዳት የሞከርነው ::
ወንጌል የመልካም ስራ ተካፋይ መሆንን ይሰብካል ካለ መልካም ስራ እምነት ሞት ነው እርሶ በትቻለ መጠን እንኚህን የታመሙትን እንደ ጌርጌሴኖን እንደ መቄዶንያ እንደ ካቶሊክ ብዙ ቦታዎች ወዘተ ከወሬ ይልቅ ሰብስበው ይርዱ 🙏🙏🙏እግዜር ይርዳዎት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ የስሩትንም ከቻሉ ብዙ አያውሩ ስራው ያወራል በኢየሱስ በኩል 🙏🙏🙏
ይሄ ሰዉዬ ፀበል ያስፈልገዋል 🤔🤔
ፓስተር ተብዬ ቦታ አጥተህ ብልፅግናን ስትራገም ስታጣጣል ነበር ::አሁን የፈለከዉን ቦታ ስታገኝ ይሉኝታ ቀቅለህ በመብላት ቡራከረዩ ጭፍን ደጋፊ በአንተ ደረጃ ያስጠላል ሰዉ ክብሩን ጠብቆ የተጠራበትን አዉቆ ሲያገለግል ነዉ እንጂ ሲዘባርቅ እንዴት ያሳፍራል ::
እኔ የሚገርመኝ ይሔን ሰውዬ አባት አድርጎ የሚከተለው ነው ሀይማኖት መጀመሪያ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ማለት ነው:: ኢኮነሚ በደምብ ያሳብዱል አንተ መንግስትን ተከትለህ የኢኮነሚ ችግር ስለሌብህ ህዝብህን አታውቀውም::
አይይይይ ሰውዬው እራሱ ከእብደቱ ነፃ አልወጣም ያ የለመደውንመቃም ማጨስ የለመደው ድንገት ትዝ ብሎት ቃም ቃም ጨስ ጨስ አርጎ ነው እንተርቪው የሚያረገው ምክንያቱም በትምክት ነው የሚመልሰው በወጌል የመጣ መንግስት እያለ ያበዛል በእውነት ለእሱ አፈርኩ የሱስ መንፈሱ ገና አልወጣለትም ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር አንተ ክርስቶስን አታውቀውም ጌታ ምህረት ይላክሎት ሃይማኖቱን አይወክሉም ጠጋ ጠጋ
ይሄ ሰውዬ ከተወሰኑ ከጊዚያት በፊት የመንግስትን አሰራር ሲተች ነበረ
ከዚያማ አቶ አብይ አህመድ መሬት ሲሰጠው ፒያሳ ጌዮርጊ የሚገለግሉ አገልጋዮችን እንድሁም የመሥጊድ አሰጋጆችን እብድ ብሎ ለመሳደብ አላቅማማም
የተሻለ ብርና ወርቅ ቢሰጠው የነፃነት ቸርች አባላትንም ሰድቦ ከማባረር አይመለስም
በጣም ያሳዝናል በመንፈስ ጀምሮ በስጋ መጨረስ ፓስተር ዴማስን የተከተለ ይመስላል ገዥውን ለማሰደሰት በአእምሮ ህሙማንን ላይ መሳለቅ
ተደራችታችሁ መጣችሁ
እሺ ባክህ እነ ቻይና አረብ ሀገርስ ወንጌል ነው ያበለፀጋቸው?
ወንጌል ሁለንተናዊ ለውጥን እንደሚያመጣ እሙን ነው ።
መንግሰታት ያልፋሉ ሕዝቦች ከመንግሰታት በበለጠ ይቆያሉ። ይሄም መንግሰት ያልፍና የትም ቢሄዱ የሚኖሩት ከሕዝቦች ጋር ነው። የመናገር መብትዎ የተጠበቀ ቢሆንም ለሚናገሩት ግን ሃላፊነት ወሰደው የሚጠየቁበት ጊ ዜ ይመጣል በዚህ በጣም እርግጠኛ ይሁኑ።
የተጠየከው ሌላ አንተ የምትመልሰው ሌላ። አፈርንባችሁ። ህዝቡን ደሃውን ነው ኮተት ያልከው ንስሃ ግባ።
ቻይና: ጃፖን በፕሮቴስታንት ነበር የበለፀጉት?
These days most pastors not only judge the poor but also hate the poor.
ከንደዚህ አይነት በወንጌል ስር ከተደበቁ የሰው ቆሻሻ ይልቅ የሚከረፋ ምን ሌላ ነገር አለ፡፡
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
አቃጣሪ ፓስተር ጌታን ብቻ አገልግል አታቃጥር ጌታ ይገስፅህ
Bless you, Pastor.👏
th-cam.com/video/TpgItStXfYA/w-d-xo.htmlsi=G_VHy_pHwvrJhMkJ
መኮንን አብረውህ የነበሩትን እነ ፓ/ር ሄኖክን( በስርህ ያሉትን) ካልፈሩህ ጠይቃቸው።በመንፈስ ሆኜ እያልክ አትዋሽ ተሳስተሃል።
swallow the truth. God bless pastor and you
It is always good to listen more and speak less!
This is what happens when one mixes religion with politics and ethnicity!
Just preach pure Gospel, period!
የራሱን ስህተት ለመሸፈን ሲባል ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲፈልግ ሳይ ይሄ ዘረኝነት እንዴት ፓስተሮችንም እንደበከለ ማሳያ ነው፣
ይሄ ሰውዬ የከፈለኝ ቱፋ ወንድም ነው እንዴ ? 🤔🤔🤔🤔
ወይ ጥግባ እግዚአብሔር ያስተንፍስህ ሌላ ምን ይባላል እነዚህ በግል በቤተሠብ የተደራጀ የግል ኩባንያ ቤተክርስትያን እያሉ የሚዘርፎ ቀማኞች እናውቃችኀለን
15:17 😂😂😂 ዱባይንስ ምን ለወጣት? ወንድሜ አሜሪካ የወንጌል ሳይሆን የአጋንንት መፈንጫ ነው። ለዚያውም ለዓለሙ ሁሉ የተረፈ ዓመጽ።
ለምትናገሩት አትጠነቀቁም፣ ችግራችሁ ያ ነው። ከአፍ የወጣ አፋፍ ደርሷል 😂😂😂😂
Pleade apologize and close the thread, period.