ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በየ ደቂቃው በየ ስአቱ በቅዳሴው በዝማሬው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምትለው ኦርቶዶክስ ነች የእኛ አረዳድ ይሆናል እንጅ አባቶችማ ክርስቶስ አትበሉ አይሉም ስጋውንና ደሙን ፈትተው የሚያቀርቡልን እነሱ ናቸውኮ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
ba sa'atu izza naberk? ya abat indazza lalamalatachaw ba min awak???
አሜን መናፍቃን ቤተክርስቲያንን ለማጥቃት ብዙ ይጓዛሉ ግን አይሳካላቸውም ራሷ ክርስቶስ ስለሆነ
ሀዋዝ የኔ አባት አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ምን ይጠበስ ምን አቃጠላቹ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሥክ
ደሞተ መልሶ ምን ሊሰራ ይሆን ምን ተልዕኮ ተሰቶት ይሆን
Ene eko migermegn sew memtat yalebet wedeyet nw mahtemun wede feta wedetaredew le bedelachin wedemoteww wede eyesus nw weys wede tekwam ? Mn akatelachu mn yitebes ye mendere nigigirrr
🙏❤❤🇪🇷
Yene wid back yo gosple
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘማሪ ሀዋዝ እንኳን ወደ ቀድሞ ቤትህ ተመለስክ 🎉🎉🎉
ወንድማችን ሐዋስ እንኳን በሰላም መጣህ
ወንድማችን ሀዋዝ በመመለሱ እንኳን በሰው ዘንድ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደሰታ እልልታ ይሆናል ክብር ለቸሩ መድሃኒዓለም ፈጥሮ ለማይተወን አምላክ ደስስስስስስ ብሎናል የጠፋው ወንድማችን ተመልሷልና
ሀዋዜበተዋህዶ ለዘላለም ያኑርክእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን
“አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።” - ሮሜ 8፥30
ኑ በብርህኑ ተመላለሱ✝️✝️✝️💒💒💒❤❤❤
ጌታ አጀንዳ ያልሆነለት ትዉልድ ግለሰብን አጀንዳ ያደርጋል
Jesus is Lord my brother ❤
ዘማሪ ሀዋዝ ወንጌል ከሚሰበክበት ትክክለኛ መንፈሳዊ ትምህርት ከሚሰጥበት ወጥቶ ጥሎት ወደ ወጣው ሲመለስ ሌሎች የሱን መመለስ ሳይሆን ቃሉን ይዘው በቃሉ መነፅር ነው መመዘን ያለባቸው መመዘኛችን ታዋቂ ሰዎች መሆን የለባቸውም እምነታችን በእግዚአብሔር ቃል ላይ መመስረት አለበት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለብን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ካለ ሁሉ ቢክድ መንፈሱ ያለበት ሰው ፀንቶ ይቆማል ።
ብታምኑም ባታምኑም ቀድሞ መምህር ዘበነ ለማ ተናግረዋል ከዚች ክብርት የሆነችው የኦርቶዶክስ ሐይማኖት የሄዱ ሁሉም አንድ በአንድ ይመለሳሉ ብቻ ጠብቁ ብሎ ነበር እና እውነትም ቀስ በቀስ እየተመለሱ ናቸው ይገርማል የእግዚአብሔር ተአምር ድንቅ ነው ስራው 🤲❤️
😂😂😂😂😂
ዴማስ አልቀጠለም
አቅራቢው ቀላቀልክ ያዳነኝ አውቀዋለው የሞተልኝ ኢየሱስ ነው የቴውድሮስ ዮሴፍ ነው መዝሙሩ ቲዲ ከዘመራቸው መዝሙሮች ከ 90/ በ100 90/ፐርሰንቱ ስ ለ ኢ የ ሱ ስ እንደሆነ አታውቁም እነደገና ምርቴ ዳግም ቸርነት እዝራ አሸናፊ ሌሎችም ይልማ ምንዳዬ ዝማሬአቸው 90/ ስለ ኢየሱስ ነው የማርያም ልጅ ስሙ ይቀደስ አሜን
የየዉሀንስ ወንጌል 20:31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ህይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ወይ ጠጋ ብላችሁ አትማሩ ወይ ነውር መናገር አታቆሙም ቅዱሳንን ማክበር አምልኮ አይደለም ለመዳን እንኩዋን እድሜ እንዲሰጣችሁ ምናለ የብልግና ቃል በአፋችሁ ባታደርጉ በእውነት አዝናለሁ
Bible ላይ ማን እንዳደረገው ነው ምታደርጉት???
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናው ያፅናን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሴጤን ሊያጠፋው ወሰደው የድንግል ማርያም ልጅ መለሰው ተመስገን።
እንኳን ደና መጠልህ ወንድሜ ወደ እም ዬ ቅድስት ቤተ ክርቲያን መተህልን
ዝም በል ያልገባው ሰአት ነው ቤተ ክርስቲያን ሁሌም ክርስቶስ ትሰብጳለች
ፍጻሜህን ያሥምርልህ ያጽናህ
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ - ዮሐንስ 3፥16“ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” - ማርቆስ 16፥16ካላመንን ተፈርዶብናል ዛሬ ብንሞት አያድርገውና ***የት ነው** አድራሻችን ያላመኑት ጋር እንዘጋጅ እንወስን እንዳን???????“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
🥰🙏🥰🙏🥰🙏ዘማሪ ሐዋዝ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ከጌርጌሴኖን ከመቃብር ሰፈር ከሞት መንደር ከጨለማ ከሌባው የተሐድሶ ሕብረት ወደ ሕይወት ወደ ድህነት ወደሚገኝበት እውነትና መንገድ ወደ ሆነዉ ወደ ተዋህዶ ቤተ/ክ በሰላም በደህና መጣህ እሰይ እልልል🥰🥰🥰
እሰይ ግን አልታሳደበም ዋናው መፀፀቱ ነው ፈጣሪ ከጠራው እኛ ምን አገባን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደና መጣክ
እንባው ኡፍ አምላክ ይጠብቅህ። አይዞህ በርታ አምላክህ እኮ ተቀብሎህ እግሩንም እጠቡለት ካባውንም ደርቡለት ፈሪዳውንም እረዱለት ብሎህ በደስታ ተቀብሎሀል እሱ ቸር ነው ይቅርም ባይ ነው እም አምላክም ከልጅዋ ጋር እረድታካለች በጣም ደስ ይላል እግዘብሔርን ይመስገን 🎉🎉🎉❤❤❤
መምጣቱ መልካም ነዉ ግን እንደዚህ ማጫጯሁ አግባብ አይደለም እዬኝ እዬኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል በድብቅ በንስሀ መመለስ እንጅ ዛሬ መጥቻለሁ አጨብጭብልኝ አያስኬድም ብትመለስ ትጠቀማለህ ብትወጣ የምትጐዳዉ እራስህ ነህ
የጠፋው ልጅ ወደቤቱ ሲመለስ አባቱ ለጣቱ ቀለበት አድርጎለታል ደግሶለታልመፅሃፍቅዱስ ላይ አለበጣም የተጋነነው ግን ሌሎች እምነት ተከታዮች ስለተናደዱ ነውእግዚአብሔር ይመስገን እሱ ግን ወደ እውነት ተመልሷል🥰
Easy eyugn eyugn alalem yetenchachut ena negerun garage ut menafekan nachew@@netsiart
ገና የጠፉ በጎች ሁሉ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ይገባሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይቆማሉ ስለእነሱም እንፀልያለን በፀሎት ሀይል እናምናለንና የጠፉ በጎች ሲመለሱ ሁላችንም ደስ ይለናል በሰማይም ደስታ ይሆናልና።
ድሮም አልገባውም ሀይማኖትና ህይወት ተደበላልቆበታል በሰው ፊት የካደው ጌታ በመላእክትና በአባቴ ፊት እክደዋለው ያለው ቃል ተፈፀመበት ጌታ ይርዳው።
የምንወደው ወንድማችን ሐዋዝ መርምሮ ገብቶት ነው ወደ አባቱ እውነተኛይቱ የጌታችን ኢየሱስ ሕብረት (ቤተክርስቲያን)ተመልሷል እህታችን እባክሽ አትሳሳች ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት ማመን እግዚአብሔርን እንዲሁም እምነት ማለት ነው ወንድማችን እንኳንስ ሊክደው ቀርቶ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ነው የመጣው በማመቅም ይሁን ባለማወቅ የተሳሳቱ ትምህርቶችን ከሚያስተምሩ ሰዎች የነገሩሽን ብቻ ሳይሆን ለመመርመር ሞክሪ እራስሽን ጠብቂ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (ሙሉውን Janderebaw Media ላይ ተመልከች)
ግም መናፍቅ ከሳጥናኤል ቤት ነዉ ወደ ክርሰቶሰ የመጣዉ ተኩላ ሳይበላዉ በሰላም መጥቶልናል ሀዋዝ
በንንግግር ውስጥ ቁጣና ክፋት እንጂ ርህራሄ አይነብበትም
ሀሌታ እያረራችሁ ዘግቡት😊😊😊😊
አንድ ግለሰብ ወጣ ተመለሰ ለቤተክርስቲያን ምንም ለውጥ አያመጣም።
ሰው ስለ አንድ ሰው ላይገደው ይችላል ቤተክርስትያን ግን የአንድ ነፍስ ይገዳታል
Awo gin ymiytrfaw gelsabu new
ጉሮሮህን ስለምን ምላስህ ታዛታለች
ሽ ተባረኪ
በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ደስታ እንደሚደረግ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ዘጠና ዘጠኙን በጎች ትቶ አንዱን በግ ሊፈልግ መጥቷል
ኢየሱስ ያዋጣኛል ለዘላለም
ሀዋዝ የሰጠው ሀሳብ ሁሉ ያልበሰለ ነው ገና ወተት እየተጋተ ነው ያለው እኔስ አጥንት ወደ መቆርጠም የደረሰ መስሎኝ ነበር
Mejemeriya erasesh atentiun kortemi😅
እንኳን የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ለማለት አበቃህ እንቁ ዘማሪያችን
ታጥቦ ጭቃ ከመሆን ይሰውረን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አለች አያቴ
😂😂😂😂 ኮሚክ
አንኳን ተመለስክ ደስ ብሎናል እልል እልል እልል
" የሚሰማ ጆሮ ያለ ይስማ" የእግዚአብሔር ድንቅ ማዳን በወንድማችን ታይቷል እግዚአብሔር በሰዎች ሲሰራ ማስተዋል የኔ እና ያንተ ፈንታ ነው እንጂ በአንተ summerize. የሚደረግ ፖለቲካ አደለም
እግዚአብሔር ይመስገን
We are happy that he is back.
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
The more you read about church history and bible in depth, the more you understand about the truth of Orthodox Church. The church reveal the Lord our savior Jesus Christ.
ሁሉም ሰው ወደ እውነት ቢያመራ ደስ ይለናል ።ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
በኢየሱስ ስም የሌላ እምነት ሰዎች ይህ ነው ስድባችሁ። ከእግዚአብሔር ጋር እንደዚህ የምትጣሉ ከሰው ጋርማ ቢሆን እንዴት ልትሆኑ ነው። የፕሮቴስታንት ተከታይ ምቀኞች በእውነት ብልግናን በእናንተ አየው። ለአፋችው ነውር እወቁ።
ይገርማል የዳዊትን ህይወት፣ የዮሴፍን ህይወት፣ የሳምሶን ውድቀት....ሲያነብ የሚያለቅስ ይኖራል ደግሞም አለ። ኢየሲስ ግን ብቸኛ የነፍስ መዳን ነው። በዚህ እውነት ስደት... ሞት አለ። አትወላውሉ!!!
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ❤
ኑ በብርሀን ተመላለሱ
አልጋባኚም አሁንስ ስላ እየሱስ ዝም ላማላት ነው እናንተ ያማሳላቹትን አምላክ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናማልካሌን ብሎውል መፅሐፍ ለእኔ መሠርት እግዚአብሔር ቃል ብቻና ብቻ ነው
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስም ደቀመዛሙርቱን ብዙወች ወደኋላ ተመልሷል ፤እናንተስ ልትሄዱ ትወዳላችሁኒ ?አላቸው፤ ስምኦን ጴጥሮስም " ጌታ ሆይ ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን?"አለ😭😭።የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6.66--68.
Enkuan wde enat betekrstian beselam egziabher mlesek kzim belay betekrstianen emtagegelebet edmen ystek 🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ebakachu ene zemari ashenafin Gemedanim melisulin
እኔ በቅርብ አውቃለሁ እነ በጋአሻውም ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የወጡት ተገፍተውነው እንጂ አምነውበት አይደለም አሁንም ጠጋ ብሎ ሚያናግራቸው ቢኖር ሁሉም ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል የጠፋው ልጅ በመጎሳቆል ኖሮ ምነው በአባቴ ቤት ባሪያ ሆኜ እሪያዎችን እየጠበቅኩ በኖርኩ ያለው ልጅ ወደ እምዬ ተዋህዶ ተመልሷል።ለማንኛውም ባለማወቅ የገባችሁበት የተሳፈራችሁበት ባቡር ርቆ ሳይጓዝ ባወቃችሁ ጊዜ ቶሎ ውረዱ ሲርቅ ዋጋም ህይወትም ያስከፍላልና። ጋይስ ቅርብ ወርጅ ነፍፍፍፍ ነው። ንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ።
ሲጀመር አየስስ አልገበህም አላወቅህም አልገባህም ቢገባህ አየሱስ ያዋጣል ያስመልጣል አትሸወድ በመጨረሻው ዘመን ለአጋንንት ገቢ አትሁን ለፈጣሪ እንጂ ለፈጠረው አትስገድ አታስመልስ የእግዚአብሔር ን ክብር አሳልፈህ አትስጥ የወንጌሌ እንቅፋት ስለሆነ ተመለስ
ይመለስ ብዙዎች እኮ እንጀራ በልተው ሲመልሱ እናንተስ ልትሔዱ ትወዳላችሁ አላቸው ከአንተ ወዴት እንሔዳለን ብለውታል ደቀመዛሙርት ።
Nu beberhanu temelalesu❤❤❤
እልልልልልልልልል ሃዋዝያ እንኳን ወደ እናትህ ቅድስት በቴክርስትያን ተመለስክ
እና ምን ይጠበስ እንኳንም ያለ መልካም የመቃጠል ዘመን የመጥቆራ ልጆች
ከአጋንት ወደእየሰለስ እንካን ደህና መጣህ ዳይ አጋንትና ሰራዊቱ ተጫጬ
Ortodokasa.kalasadab.atawekiom.labona.yasatatu
Kelal tenchachu eko hooo😅
From Jesus to Metikora yasasinal it is purely demonic GOD BLESSED YOU MERCY UP ON YOU.
ኢየሱስ ክርስቶስ መዓዛ ያለው ሽቶ ነው ኑ! እንስገድለት ትእዛዞቹንሞ እንጠብቅ ኃጢአታችንንሞ ያስተሠርይልን ዘንድ፡ እንለምን ነው እሱ የአለም መደሀኒት ነው ፡፡እንመስክርለታለን ኢየሰሱ ክርስቱ የጌቱች ጌታ የሆነ እውነተኛ ፈራጅ አምላካችን ነው ፡፡ ይሄን ዘፈን የመሰለ መዝሙር ያለከው ቲቄል አድርገህ በኦርቱዶክስ ውድቅ ሆናል በኦርቱዶክስ ኢዲት ይደረግ
ለምን ታንቃቹ አሞቱም በቃ እሱ አምላጧል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ ደሞ መልካም የመቃጠል ጊዜ
😂😂😂tikikil
😂😂😂😂😂😂ያስብላል
አንድ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት ከተቀበለ፣አዳኝነቱን እና ቤዛነቱን አምኖ ኢየሱስን የህይወት ልብስ አድሮጎ በፀጋው ተደግፎ የሚኖር አማኝ፣አዳኝ ከሆነው ጌታ ወደ ፍጡራን ማመን መኮብለል የመጨረሻ ውድቀት ነው።እርግጥ በመፅሐፍ ቅዱስ እንደምናነበው ከእውነት ቃል ወደ ተረታተረት ዓለም የተመለሱ አሉ ይለናል።ዴማስ ተሰለንቄን ወዶ እንደሄደ፣ሐዋዝም የኦርቶዎችን እንደፈለጉ መጨፈር፣እንደፈለጉ መስከር፣ዝና ፍለጋ እነዚህ ነገሮች ፍለጋ ይመስለኛል በፅዋ ማህበር መጠጥ መቀመስ ተጀምሮ እስከ መስከር እንዲደርሱ እንደሚያደርግ ሆኖበት ይመስለኛል።ሰይጣን አደገኛ ነው በክርስቶስ ያገኘኸውን ፅድቅ አስጥሎ በራስ ሥራ እንድትደገፍ ማድረግ ነው።ኢትዮጲያዊ ወገኔ ንቃ ወደ እግዚአብሔር ፅድቅ ፈጥነ ግባና ከቁጣው አምልጥ።
ከምንፍቅና እንካን ተመለስክ
ምን እንጫጫችሁ መናፍቃን ይህ የግሉ ጉዳይ ነውኮ
እግዚአብሔር ይርዳው
አያስፈርጅም የሚያስፈርጀዉ ፈራጅን እንደ አማላጅ ሲቀነቀን ዝማሬዉን ወደ ዘፈን ሲወሰድ ቅዱሳን አማላጆችን ማጥላላት ያስወግዛል ለግለሰብ ተብሎ የሚቀየር ዶክትሪን ኦርቶዶክስ የላትም
እረ ጉድ ምንድነው እስኪ ተዉት ልጁን እግዚአብሄር በሰጠው ነፃ ፈቃዱ ይኑር ምንድነው ከዚም ከዚያም አትጨቃጨቁ እራሳችሁን ጠብቁ እዩ
በመጀመሪያ ያነበብከው ጽሑፍ የማን ነው።ሲቀጥል ሰው የፈለገውን እምነት መከተል አይችልምን? ቃሉም እኮ እንዲህ ይላል 'አቅረብኩ ለከ እሳተ ወማይ ደይ እዴከ ኀበ ዘፈቀድከ"።
ለሆዱ ብሎ የሄደ ሁሉ ኑሮ ሲፈትነው ወደ እውነተኛው እምነት መምጣቱ አይቀርም። በካበተ ሀብት አለም የተመቸች ትመስል ይሆናል እንጂ ምቾት የሚገኘው በቅዱስ መንፈስ ብቻ ነው።
ሀዋዝ እንደ ዴማስ።
አልልልልልልል
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኢየሱስ ያዋጣሃል
ከዛ ክፉ አምልኮ እንኳን በሰላም መጣ
በፕሮቴስታንት ቅራቅንቦ የተባሉት ተሀድሶዎች ወይስ አዳዲስ ፕሮቴስታንቶችን ነው? እኛ ሁሌም እንወዳቸዋለን እንናፍቃቸዋለን
ኢየሱስ ያዋጣኛል
እንኳን ወደ ቤቱ በሰላም ተመለሰ። ምን አንጫጫችሁ
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ የተሰጠ ስም የለምና።።የሞተልህ ኢየሱስ ነው ።።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።።አትቀላቅል አባቴ።።
ያለኢየሱስመዳንየለምእንካንሐዋዝይሑዳምክዶታል
ሀይ በኢየሱስ ስም ማርያም ናፈቀችህ
Kikikikiki
ישוע הוא המשיח::🙏🏻
የኔሀሳብ ኑና ቤተክሪሴቲን ለአንድ ቀን አዳር ቅዳሴውን ታዴያ ማንቀላፉት መቀመጥ መተኛት አያኖርም እሽ ከዚያ እንዲት ኢየሱስ እንደሚከበር ታያላችሁከመላእክቱ ጋም በጋራ ታመስግናላችሁኦ ለካ መላክት አያስፈልጉም ብላችሁ ስትሞቱ እንዲት ልትሁኑ ነው በስማያ የእግዚአብሔር መላእት አሉ ፅድቃንም ከሆናችሁ እናሱነችው የሚወሱዳችሁስለዚህ ከአሁኑ ህብርቱ ብትቀላቀሉ ያሻላችሁልግን በቅዳሴ ስዓት እንዳትተኛ እሽ ነቅታችሁ ፀልዩኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤
አው ብዙ እሚያስኬድ ነገር አለ ቤተክርስቲያን ለልጆቿን እምትይዝበት አያያዝ ከ መቶ ኦርቶዶክስ 20 ስለሃይማኖት እሚያውቅ አይገኝም ብዙ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቀይሮ ጌታን ተቀበልኩ እሚለው ከ ቤተክርስቲያን ደካማ አስተምሮ ነው
ጋዜጠኛው አንተም ና የ ኢየሱስ ቤት ለሁላችንም ይበቃል ሰው እንዴት ቤቱን አያውቅም አንዲት ሀይማኖት አንዲት ቤተክርስትያን አንዲት ጥምቀት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘለለም ትኑር አሜን
እኔ ደግሞ መመለሱን እራሱ አላሳመነኝም ተመልሶ ተመሳስሎ የተህድሶን ስራ ውስጥ ሆኖ ለመስራት እያመቻቸ ነው ብየ ነው የማስበው
እግዚአብሔር ይወቅ
በትክክል እኔም አላምነውም መጠንቀቅ ያስፈልጋል
ሰው ቤተ ክርስትያኑን ሊመስልም ላይመስል ይችላል።መዝሙሩ ስብከቱ አየሱስ እየሱስ የሚል በዝቶበታል ስለዚህ የመናፍቅ ነው የሚሉ ካሉ ስለ እየሱስ ያልገባቸው ወይም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ያሉ ማንነታቸውም ሆነ ምንነታቸው ሊጠየቅ የሚገባ አካላት መሆን አለባቸው እንጂ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን መገለጫ ሊሆን አይገባም።ቤተ ክርስትያን ውስጥ ስንዴውም ሆነ እንክርዳዱ ሊኖር የሚችል ሲሆን ሰው የፈለገውን ቢል የቤተ ክርስትያኗ እምነት እየሱስን በተመለከተ ምን ይመስላል የሚለውን ይበልጥ ማየት ነው ተገቢ።ስላሴን አምና የምትቀበል ቤ/ክርስትያን፣በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የምታጠምቅ ቤ/ክርስትያን፣በእየሱስ ስም ቤ/ክርስትያን አንፃ የምትቀድስ ቤ/ክርስትያን በመዝሙሯም ሆነ በስብከቷ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ እየሱስ እየሱስ ብትል ሊደንቅ ነው እንዴ እንደውም ከተባለው የበለጠ ይባላል መባልም አለበት።ሰው የፈለገውን ቢል ጥያቄ ካለን የቤተ ክርስትያኗ እምነት እና መሰረት ምን ይመስላል ብለን ስለ እምነቷ ቤተ ክርስትያንን ማወቅ እና ማየት ይጠበቅብናል እንጂ አንዳንድ ሰዎችን ካየን ጥሩ ላይሆን ይችላል።ቤተ ክርስትያንን ወይም እምነቷን የሚመስሉም ብዙዎች አሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ፀጋውንም አብዝቶ ይጨምርላቸው።ሰው ነን ጉድለት ቢኖርብንም ሰው ሲያገለግል መምሰል ያለበት ቤተ ክርስትያንን ወይም ጌታን ነው።ሀዋርያው ጻውሎስ እኔ ጌታን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ያለውን ቃል አንርሳ።እናስተውል በጎ ህሊና ይኑረን።እውነትን መሰረት ያደረጉ እወቀቶች እና ትምህርቶችን ይኑሩን።
ይሄ ሚዲያ ምንድነው ቆይ የፕሮቴስታንት እንደሆነ እናቃለን 🤔
መምህር አእመረ ከኦርቶደክስ በላይ ወንጌል የሰበከ የለም ላሉት ክርስትና የየእለቱን መኖር አነጂ ድሮ ተብሎ የሚኖር አይደለም።
Weye weye weye wendeme tseleulete mejemeriyame alegebaweme nebere enji eyesuse bigebawe noro wedete yimelesale ? 😭😭😭😭😭😭
ተሳስተሃል ልዩነቱ አስተምህሮ ላይ ነው ኢየሱስን አማላጅ ማለትና ኢየሱስን ፈራጅ ማለት በፍፁም አይገናኝም ስለዚህ አትሳሳቱ ጴንጤ ዝባዝንኪ ነው ስለምድራዊ ህይወት የሚያወሩ አንድም ቦታ ወንጌል የማይሰብኩ ኦርቶዶክስን መተቸትና ኢየሱስ እያሉ በአደባባይ መጮህ ነው እኛ ግን በተግባር እንኖረዋለን ኢየሱስ ዛሬም ነገም ዘለአለምም የጌቶች ጌታ ነው
ጳውሎስ ዴማስ የአሁኑን አለም ወዶ ትቶኛልና ወደ ተሰሎንቄ ሔደ ነበር ያለው 2 ጢሞ 4 10
ምን ይጠበስ
ገላትያ 4 (Galatians)8፤ ነገር ግን በዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን ሳታውቁ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ተገዛችሁ፤9፤ አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?
እኔ ግን ምንም ሊገባኝ ያልቻለው ይህ የሐዋዝ ወደ ኋላ የማፈግፈግ ጉዳይ ለምን ትልቅ አጀንዳ እንደሆነ ነው ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስን ለመካድ እሱኮ የመጀመሪያው ሰው አይደለም ጌታ እኮ ያስከተለው እግሩን ያጠበው ያጓረሰው ይሁዳ በ30 ብር ሽጦታል ሐዋሪያው ጳውሎስ ሲናገር ዴማስ ግን ይህንን አለም ወዶ ትቶኝ ሄዶአል አለ ዛሬም ብዙዎች ወደ ጌታ መጣን ይላሉ ደግሞ ይህችን አለም እየወደዱ ይሄዳሉ ለዚህ ነው ጌታ ኢየሱስም እስከመጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል ያለው ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ እስከሚመጣ ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን ስለዚህ ከቻላችሁ ጸልዩለት ወሬውን ቀንሱት!!
ወደ ኦርቶዶክስ መመለሱ ነው ወደ ኃላ ማፈግፈጉ😂😂😂😂
😂😂😂 እረ ዉይ ዳነ እግዚአብሔር አገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እምነት ቱሪዝም አይደለም ምንድነዉ መገለባበጥ አሁንስ እንዲህ ዓይነት ሰዎች መጨረሻቸዉ የት እንደሆነ ምን ታዉቆ ነዉ ?ብቻ ከሚገባዉ በላይ ባይራገብ መልካም ነዉ.
ተአድሶና ጴጤ አንድነውዴ
ገና ዘርፍዬ በጋሻው በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ይገባሉ። ቅድስት ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይቆማሉ። ስለእነሱም እንጨልያለን ፀሎት ሀይል አለው። የሌላ እምነት ሰዎች ከመሳደብ ፀልዩ።
😂😂😂😂😂 በአርሴማ እቅፍ አይሻልም ?
@derejeassefa9747 ይሻላል አይደል እሺ አነግራለው ለቤተክርስቲያን ካህን መልክትህን።
@@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 😂😂😂😂😂😂
@@derejeassefa9747ጥሩ ሀሳብ ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ ትርዳቸዉና ወደ እግዚአብሔር ይመለሱ ከጭፈራ
የሰው መሄድ እና መምጣት ለምን ዜና እንደሚሆን አይገባኝም ምስክርነት ነው ሌሎች እንዲመለሱ ነው ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ ግን ሲሄዱ የተወሰደባቸው ሲንጫጫ የወሰዱ ሲጨፍሩ ድጋሚ ወደ መጣበት ሲመለስ የተመለሰላቸው እልል ሲሉ የተወሰደባቸው ሲያለቃቅሱ ዜና ከወንጌሉ ይልቅ ሀሜትና አሉባልታ እየሞላችሁን እንደሆነ ታውቃላችሁ።።በርግጥ ሸቃዮች ስራቸውን እየሰሩ ነው ግን ትርፍና ኪሳራችንን አስልተን እናውቀው ይሆን።።?????
ሲጀመርም ጌታን የቀመሰ ሰውወደኋላ አይመለስም እሱ ሲጀመር ጌታ አልጠራውም
😂😂😂😂😂 በጌታ ስም የምትነግዱ ጌታ ግን የሌላችሁ...ልቦና ይስጣቸሁ
መፅሀፍ ሲናገር ከአሮጊቶች ተረት እራቁ ይላል ። ሙሽራው እየሱስ ወንጌል ነዉ ሙሽራው ኢየሱስ አለምን ይሞላል ቲፎዞ ለተቋም አይደለም ኘሮቴስታንት አያድንም ቅዱሳንና መላእክት አይሰበኩም ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው የሞተው ከሙታንም የተነሳው እሱ ነዉ መሀፍም የሚናገረዉ እኔ ብሄድ ይሻላችኋል አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ይመጣላችሃል እሱ ወደ እውነት ይመራችሃል እሱ በመጣ ግዜ ያከብረኛል የሚሰበከው ኢየሱስ ወንገል ኢየሱስ ስለዚህ ወዳጆቼ መፅሀፍ እንደሚለዉ ለዚህ አለም ከሚመች የአሮጊቶቾ ተረታተረት እራቁ።
ከተመለሰ ደስ ሊለን ይገባል እንጂ ስለተመለሰበት ምክንያት መመራመር ለምን አስፈለገ
ኢየሱስ ስም የሚጠላ ሃይማኖቶች ክርስቲያን ይባላሉ?
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በየ ደቂቃው በየ ስአቱ በቅዳሴው በዝማሬው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምትለው ኦርቶዶክስ ነች የእኛ አረዳድ ይሆናል እንጅ አባቶችማ ክርስቶስ አትበሉ አይሉም ስጋውንና ደሙን ፈትተው የሚያቀርቡልን እነሱ ናቸውኮ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
ba sa'atu izza naberk? ya abat indazza lalamalatachaw ba min awak???
አሜን መናፍቃን ቤተክርስቲያንን ለማጥቃት ብዙ ይጓዛሉ ግን አይሳካላቸውም ራሷ ክርስቶስ ስለሆነ
ሀዋዝ የኔ አባት አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ምን ይጠበስ ምን አቃጠላቹ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሥክ
ደሞተ መልሶ ምን ሊሰራ ይሆን ምን ተልዕኮ ተሰቶት ይሆን
Ene eko migermegn sew memtat yalebet wedeyet nw mahtemun wede feta wedetaredew le bedelachin wedemoteww wede eyesus nw weys wede tekwam ? Mn akatelachu mn yitebes ye mendere nigigirrr
🙏❤❤🇪🇷
Yene wid back yo gosple
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘማሪ ሀዋዝ እንኳን ወደ ቀድሞ ቤትህ ተመለስክ 🎉🎉🎉
ወንድማችን ሐዋስ እንኳን በሰላም መጣህ
ወንድማችን ሀዋዝ በመመለሱ እንኳን በሰው ዘንድ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደሰታ እልልታ ይሆናል ክብር ለቸሩ መድሃኒዓለም ፈጥሮ ለማይተወን አምላክ ደስስስስስስ ብሎናል የጠፋው ወንድማችን ተመልሷልና
ሀዋዜበተዋህዶ ለዘላለም ያኑርክእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን
“አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።”
- ሮሜ 8፥30
ኑ በብርህኑ ተመላለሱ✝️✝️✝️💒💒💒❤❤❤
ጌታ አጀንዳ ያልሆነለት ትዉልድ ግለሰብን አጀንዳ ያደርጋል
Jesus is Lord my brother ❤
ዘማሪ ሀዋዝ ወንጌል ከሚሰበክበት ትክክለኛ መንፈሳዊ ትምህርት ከሚሰጥበት ወጥቶ ጥሎት ወደ ወጣው ሲመለስ ሌሎች የሱን መመለስ ሳይሆን ቃሉን ይዘው በቃሉ መነፅር ነው መመዘን ያለባቸው መመዘኛችን ታዋቂ ሰዎች መሆን የለባቸውም እምነታችን በእግዚአብሔር ቃል ላይ መመስረት አለበት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለብን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ካለ ሁሉ ቢክድ መንፈሱ ያለበት ሰው ፀንቶ ይቆማል ።
ብታምኑም ባታምኑም ቀድሞ መምህር ዘበነ ለማ ተናግረዋል ከዚች ክብርት የሆነችው የኦርቶዶክስ ሐይማኖት የሄዱ ሁሉም አንድ በአንድ ይመለሳሉ ብቻ ጠብቁ ብሎ ነበር እና እውነትም ቀስ በቀስ እየተመለሱ ናቸው ይገርማል የእግዚአብሔር ተአምር ድንቅ ነው ስራው 🤲❤️
😂😂😂😂😂
ዴማስ አልቀጠለም
አቅራቢው ቀላቀልክ ያዳነኝ አውቀዋለው የሞተልኝ ኢየሱስ ነው የቴውድሮስ ዮሴፍ ነው መዝሙሩ ቲዲ ከዘመራቸው መዝሙሮች ከ 90/ በ100 90/ፐርሰንቱ ስ ለ ኢ የ ሱ ስ እንደሆነ አታውቁም እነደገና ምርቴ ዳግም ቸርነት እዝራ አሸናፊ ሌሎችም ይልማ ምንዳዬ ዝማሬአቸው 90/ ስለ ኢየሱስ ነው የማርያም ልጅ ስሙ ይቀደስ አሜን
የየዉሀንስ ወንጌል 20:31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ህይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ወይ ጠጋ ብላችሁ አትማሩ ወይ ነውር መናገር አታቆሙም ቅዱሳንን ማክበር አምልኮ አይደለም ለመዳን እንኩዋን እድሜ እንዲሰጣችሁ ምናለ የብልግና ቃል በአፋችሁ ባታደርጉ
በእውነት አዝናለሁ
Bible ላይ ማን እንዳደረገው ነው ምታደርጉት???
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናው ያፅናን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሴጤን ሊያጠፋው ወሰደው የድንግል ማርያም ልጅ መለሰው ተመስገን።
እንኳን ደና መጠልህ ወንድሜ ወደ እም ዬ ቅድስት ቤተ ክርቲያን መተህልን
ዝም በል ያልገባው ሰአት ነው ቤተ ክርስቲያን ሁሌም ክርስቶስ ትሰብጳለች
ፍጻሜህን ያሥምርልህ ያጽናህ
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ
- ዮሐንስ 3፥16
“ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
- ማርቆስ 16፥16
ካላመንን ተፈርዶብናል
ዛሬ ብንሞት አያድርገውና
***የት ነው** አድራሻችን ያላመኑት ጋር
እንዘጋጅ እንወስን እንዳን???????
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
🥰🙏🥰🙏🥰🙏ዘማሪ ሐዋዝ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ከጌርጌሴኖን ከመቃብር ሰፈር ከሞት መንደር ከጨለማ ከሌባው የተሐድሶ ሕብረት ወደ ሕይወት ወደ ድህነት ወደሚገኝበት እውነትና መንገድ ወደ ሆነዉ ወደ ተዋህዶ ቤተ/ክ በሰላም በደህና መጣህ እሰይ እልልል🥰🥰🥰
እሰይ ግን አልታሳደበም ዋናው መፀፀቱ ነው ፈጣሪ ከጠራው እኛ ምን አገባን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደና መጣክ
እንባው ኡፍ አምላክ ይጠብቅህ። አይዞህ በርታ አምላክህ እኮ ተቀብሎህ እግሩንም እጠቡለት ካባውንም ደርቡለት ፈሪዳውንም እረዱለት ብሎህ በደስታ ተቀብሎሀል እሱ ቸር ነው ይቅርም ባይ ነው እም አምላክም ከልጅዋ ጋር እረድታካለች በጣም ደስ ይላል እግዘብሔርን ይመስገን 🎉🎉🎉❤❤❤
መምጣቱ መልካም ነዉ ግን እንደዚህ ማጫጯሁ አግባብ አይደለም እዬኝ እዬኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል በድብቅ በንስሀ መመለስ እንጅ ዛሬ መጥቻለሁ አጨብጭብልኝ አያስኬድም ብትመለስ ትጠቀማለህ ብትወጣ የምትጐዳዉ እራስህ ነህ
የጠፋው ልጅ ወደቤቱ ሲመለስ አባቱ ለጣቱ ቀለበት አድርጎለታል ደግሶለታል
መፅሃፍቅዱስ ላይ አለ
በጣም የተጋነነው ግን ሌሎች እምነት ተከታዮች ስለተናደዱ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ግን ወደ እውነት ተመልሷል🥰
Easy eyugn eyugn alalem yetenchachut ena negerun garage ut menafekan nachew@@netsiart
ገና የጠፉ በጎች ሁሉ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ይገባሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይቆማሉ ስለእነሱም እንፀልያለን በፀሎት ሀይል እናምናለንና የጠፉ በጎች ሲመለሱ ሁላችንም ደስ ይለናል በሰማይም ደስታ ይሆናልና።
ድሮም አልገባውም ሀይማኖትና ህይወት ተደበላልቆበታል በሰው ፊት የካደው ጌታ በመላእክትና በአባቴ ፊት እክደዋለው ያለው ቃል ተፈፀመበት ጌታ ይርዳው።
የምንወደው ወንድማችን ሐዋዝ መርምሮ ገብቶት ነው ወደ አባቱ እውነተኛይቱ የጌታችን ኢየሱስ ሕብረት (ቤተክርስቲያን)ተመልሷል እህታችን እባክሽ አትሳሳች ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት ማመን እግዚአብሔርን እንዲሁም እምነት ማለት ነው ወንድማችን እንኳንስ ሊክደው ቀርቶ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ነው የመጣው በማመቅም ይሁን ባለማወቅ የተሳሳቱ ትምህርቶችን ከሚያስተምሩ ሰዎች የነገሩሽን ብቻ ሳይሆን ለመመርመር ሞክሪ እራስሽን ጠብቂ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (ሙሉውን Janderebaw Media ላይ ተመልከች)
ግም መናፍቅ ከሳጥናኤል ቤት ነዉ ወደ ክርሰቶሰ የመጣዉ ተኩላ ሳይበላዉ በሰላም መጥቶልናል ሀዋዝ
በንንግግር ውስጥ ቁጣና ክፋት እንጂ ርህራሄ አይነብበትም
ሀሌታ እያረራችሁ ዘግቡት😊😊😊😊
አንድ ግለሰብ ወጣ ተመለሰ ለቤተክርስቲያን ምንም ለውጥ አያመጣም።
ሰው ስለ አንድ ሰው ላይገደው ይችላል ቤተክርስትያን ግን የአንድ ነፍስ ይገዳታል
Awo gin ymiytrfaw gelsabu new
ጉሮሮህን ስለምን ምላስህ ታዛታለች
ሽ ተባረኪ
በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ደስታ እንደሚደረግ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ዘጠና ዘጠኙን በጎች ትቶ አንዱን በግ ሊፈልግ መጥቷል
ኢየሱስ ያዋጣኛል ለዘላለም
ሀዋዝ የሰጠው ሀሳብ ሁሉ ያልበሰለ ነው ገና ወተት እየተጋተ ነው ያለው እኔስ አጥንት ወደ መቆርጠም የደረሰ መስሎኝ ነበር
Mejemeriya erasesh atentiun kortemi😅
እንኳን የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ለማለት አበቃህ እንቁ ዘማሪያችን
ታጥቦ ጭቃ ከመሆን ይሰውረን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አለች አያቴ
😂😂😂😂 ኮሚክ
አንኳን ተመለስክ ደስ ብሎናል እልል እልል እልል
" የሚሰማ ጆሮ ያለ ይስማ" የእግዚአብሔር ድንቅ ማዳን በወንድማችን ታይቷል እግዚአብሔር በሰዎች ሲሰራ ማስተዋል የኔ እና ያንተ ፈንታ ነው እንጂ በአንተ summerize. የሚደረግ ፖለቲካ አደለም
እግዚአብሔር ይመስገን
We are happy that he is back.
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
The more you read about church history and bible in depth, the more you understand about the truth of Orthodox Church. The church reveal the Lord our savior Jesus Christ.
ሁሉም ሰው ወደ እውነት ቢያመራ ደስ ይለናል ።ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
በኢየሱስ ስም የሌላ እምነት ሰዎች ይህ ነው ስድባችሁ። ከእግዚአብሔር ጋር እንደዚህ የምትጣሉ ከሰው ጋርማ ቢሆን እንዴት ልትሆኑ ነው። የፕሮቴስታንት ተከታይ ምቀኞች በእውነት ብልግናን በእናንተ አየው። ለአፋችው ነውር እወቁ።
ይገርማል የዳዊትን ህይወት፣ የዮሴፍን ህይወት፣ የሳምሶን ውድቀት....ሲያነብ የሚያለቅስ ይኖራል ደግሞም አለ። ኢየሲስ ግን ብቸኛ የነፍስ መዳን ነው። በዚህ እውነት ስደት... ሞት አለ። አትወላውሉ!!!
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ❤
ኑ በብርሀን ተመላለሱ
አልጋባኚም አሁንስ ስላ እየሱስ ዝም ላማላት ነው እናንተ ያማሳላቹትን አምላክ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናማልካሌን ብሎውል መፅሐፍ ለእኔ መሠርት እግዚአብሔር ቃል ብቻና ብቻ ነው
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስም ደቀመዛሙርቱን ብዙወች ወደኋላ ተመልሷል ፤እናንተስ ልትሄዱ ትወዳላችሁኒ ?አላቸው፤ ስምኦን ጴጥሮስም " ጌታ ሆይ ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን?"አለ😭😭።የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6.66--68.
Enkuan wde enat betekrstian beselam egziabher mlesek kzim belay betekrstianen emtagegelebet edmen ystek 🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ebakachu ene zemari ashenafin Gemedanim melisulin
እኔ በቅርብ አውቃለሁ እነ በጋአሻውም ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የወጡት ተገፍተውነው እንጂ አምነውበት አይደለም አሁንም ጠጋ ብሎ ሚያናግራቸው ቢኖር ሁሉም ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል የጠፋው ልጅ በመጎሳቆል ኖሮ ምነው በአባቴ ቤት ባሪያ ሆኜ እሪያዎችን እየጠበቅኩ በኖርኩ ያለው ልጅ ወደ እምዬ ተዋህዶ ተመልሷል።ለማንኛውም ባለማወቅ የገባችሁበት የተሳፈራችሁበት ባቡር ርቆ ሳይጓዝ ባወቃችሁ ጊዜ ቶሎ ውረዱ ሲርቅ ዋጋም ህይወትም ያስከፍላልና። ጋይስ ቅርብ ወርጅ ነፍፍፍፍ ነው። ንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ።
ሲጀመር አየስስ አልገበህም አላወቅህም አልገባህም ቢገባህ አየሱስ ያዋጣል ያስመልጣል አትሸወድ በመጨረሻው ዘመን ለአጋንንት ገቢ አትሁን ለፈጣሪ እንጂ ለፈጠረው አትስገድ አታስመልስ የእግዚአብሔር ን ክብር አሳልፈህ አትስጥ የወንጌሌ እንቅፋት ስለሆነ ተመለስ
ይመለስ ብዙዎች እኮ እንጀራ በልተው ሲመልሱ እናንተስ ልትሔዱ ትወዳላችሁ አላቸው ከአንተ ወዴት እንሔዳለን ብለውታል ደቀመዛሙርት ።
Nu beberhanu temelalesu❤❤❤
እልልልልልልልልል ሃዋዝያ እንኳን ወደ እናትህ ቅድስት በቴክርስትያን ተመለስክ
እና ምን ይጠበስ እንኳንም ያለ መልካም የመቃጠል ዘመን የመጥቆራ ልጆች
ከአጋንት ወደእየሰለስ እንካን ደህና መጣህ ዳይ አጋንትና ሰራዊቱ ተጫጬ
Ortodokasa.kalasadab.atawekiom.labona.yasatatu
Kelal tenchachu eko hooo😅
From Jesus to Metikora yasasinal it is purely demonic
GOD BLESSED YOU MERCY UP ON YOU.
ኢየሱስ ክርስቶስ መዓዛ ያለው ሽቶ ነው ኑ! እንስገድለት ትእዛዞቹንሞ እንጠብቅ ኃጢአታችንንሞ ያስተሠርይልን ዘንድ፡ እንለምን ነው እሱ የአለም መደሀኒት ነው ፡፡እንመስክርለታለን ኢየሰሱ ክርስቱ የጌቱች ጌታ የሆነ እውነተኛ ፈራጅ አምላካችን ነው ፡፡ ይሄን ዘፈን የመሰለ መዝሙር ያለከው ቲቄል አድርገህ በኦርቱዶክስ ውድቅ ሆናል በኦርቱዶክስ ኢዲት ይደረግ
ለምን ታንቃቹ አሞቱም በቃ እሱ አምላጧል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ ደሞ መልካም የመቃጠል ጊዜ
😂😂😂tikikil
😂😂😂😂😂😂ያስብላል
አንድ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት ከተቀበለ፣አዳኝነቱን እና ቤዛነቱን አምኖ ኢየሱስን የህይወት ልብስ አድሮጎ በፀጋው ተደግፎ የሚኖር አማኝ፣አዳኝ ከሆነው ጌታ ወደ ፍጡራን ማመን መኮብለል የመጨረሻ ውድቀት ነው።እርግጥ በመፅሐፍ ቅዱስ እንደምናነበው ከእውነት ቃል ወደ ተረታተረት ዓለም የተመለሱ አሉ ይለናል።ዴማስ ተሰለንቄን ወዶ እንደሄደ፣ሐዋዝም የኦርቶዎችን እንደፈለጉ መጨፈር፣እንደፈለጉ መስከር፣ዝና ፍለጋ እነዚህ ነገሮች ፍለጋ ይመስለኛል በፅዋ ማህበር መጠጥ መቀመስ ተጀምሮ እስከ መስከር እንዲደርሱ እንደሚያደርግ ሆኖበት ይመስለኛል።ሰይጣን አደገኛ ነው በክርስቶስ ያገኘኸውን ፅድቅ አስጥሎ በራስ ሥራ እንድትደገፍ ማድረግ ነው።ኢትዮጲያዊ ወገኔ ንቃ ወደ እግዚአብሔር ፅድቅ ፈጥነ ግባና ከቁጣው አምልጥ።
ከምንፍቅና እንካን ተመለስክ
ምን እንጫጫችሁ መናፍቃን ይህ የግሉ ጉዳይ ነውኮ
እግዚአብሔር ይርዳው
አያስፈርጅም የሚያስፈርጀዉ ፈራጅን እንደ አማላጅ ሲቀነቀን ዝማሬዉን ወደ ዘፈን ሲወሰድ ቅዱሳን አማላጆችን ማጥላላት ያስወግዛል ለግለሰብ ተብሎ የሚቀየር ዶክትሪን ኦርቶዶክስ የላትም
እረ ጉድ ምንድነው እስኪ ተዉት ልጁን እግዚአብሄር በሰጠው ነፃ ፈቃዱ ይኑር ምንድነው ከዚም ከዚያም አትጨቃጨቁ እራሳችሁን ጠብቁ እዩ
በመጀመሪያ ያነበብከው ጽሑፍ የማን ነው።ሲቀጥል ሰው የፈለገውን እምነት መከተል አይችልምን? ቃሉም እኮ እንዲህ ይላል 'አቅረብኩ ለከ እሳተ ወማይ ደይ እዴከ ኀበ ዘፈቀድከ"።
ለሆዱ ብሎ የሄደ ሁሉ ኑሮ ሲፈትነው ወደ እውነተኛው እምነት መምጣቱ አይቀርም። በካበተ ሀብት አለም የተመቸች ትመስል ይሆናል እንጂ ምቾት የሚገኘው በቅዱስ መንፈስ ብቻ ነው።
ሀዋዝ እንደ ዴማስ።
አልልልልልልል
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኢየሱስ ያዋጣሃል
ከዛ ክፉ አምልኮ እንኳን በሰላም መጣ
በፕሮቴስታንት ቅራቅንቦ የተባሉት ተሀድሶዎች ወይስ አዳዲስ ፕሮቴስታንቶችን ነው? እኛ ሁሌም እንወዳቸዋለን እንናፍቃቸዋለን
ኢየሱስ ያዋጣኛል
እንኳን ወደ ቤቱ በሰላም ተመለሰ። ምን አንጫጫችሁ
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ የተሰጠ ስም የለምና።።የሞተልህ ኢየሱስ ነው ።።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።።አትቀላቅል አባቴ።።
ያለኢየሱስመዳንየለምእንካንሐዋዝይሑዳምክዶታል
ሀይ በኢየሱስ ስም ማርያም ናፈቀችህ
Kikikikiki
ישוע הוא המשיח::🙏🏻
የኔሀሳብ ኑና ቤተክሪሴቲን ለአንድ ቀን አዳር ቅዳሴውን ታዴያ ማንቀላፉት መቀመጥ መተኛት አያኖርም እሽ ከዚያ እንዲት ኢየሱስ እንደሚከበር ታያላችሁ
ከመላእክቱ ጋም በጋራ ታመስግናላችሁ
ኦ ለካ መላክት አያስፈልጉም ብላችሁ
ስትሞቱ እንዲት ልትሁኑ ነው በስማያ የእግዚአብሔር መላእት አሉ ፅድቃንም ከሆናችሁ እናሱነችው የሚወሱዳችሁ
ስለዚህ ከአሁኑ ህብርቱ ብትቀላቀሉ ያሻላችሁል
ግን በቅዳሴ ስዓት እንዳትተኛ እሽ ነቅታችሁ ፀልዩ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤
አው ብዙ እሚያስኬድ ነገር አለ ቤተክርስቲያን ለልጆቿን እምትይዝበት አያያዝ ከ መቶ ኦርቶዶክስ 20 ስለሃይማኖት እሚያውቅ አይገኝም ብዙ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቀይሮ ጌታን ተቀበልኩ እሚለው ከ ቤተክርስቲያን ደካማ አስተምሮ ነው
ጋዜጠኛው አንተም ና የ ኢየሱስ ቤት ለሁላችንም ይበቃል ሰው እንዴት ቤቱን አያውቅም አንዲት ሀይማኖት አንዲት ቤተክርስትያን አንዲት ጥምቀት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘለለም ትኑር አሜን
እኔ ደግሞ መመለሱን እራሱ አላሳመነኝም ተመልሶ ተመሳስሎ የተህድሶን ስራ ውስጥ ሆኖ ለመስራት እያመቻቸ ነው ብየ ነው የማስበው
እግዚአብሔር ይወቅ
በትክክል እኔም አላምነውም መጠንቀቅ ያስፈልጋል
ሰው ቤተ ክርስትያኑን ሊመስልም ላይመስል ይችላል።መዝሙሩ ስብከቱ አየሱስ እየሱስ የሚል በዝቶበታል ስለዚህ የመናፍቅ ነው የሚሉ ካሉ ስለ እየሱስ ያልገባቸው ወይም በቤተ ክርስትያን ውስጥ ያሉ ማንነታቸውም ሆነ ምንነታቸው ሊጠየቅ የሚገባ አካላት መሆን አለባቸው እንጂ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን መገለጫ ሊሆን አይገባም።ቤተ ክርስትያን ውስጥ ስንዴውም ሆነ እንክርዳዱ ሊኖር የሚችል ሲሆን ሰው የፈለገውን ቢል የቤተ ክርስትያኗ እምነት እየሱስን በተመለከተ ምን ይመስላል የሚለውን ይበልጥ ማየት ነው ተገቢ።ስላሴን አምና የምትቀበል ቤ/ክርስትያን፣በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የምታጠምቅ ቤ/ክርስትያን፣በእየሱስ ስም ቤ/ክርስትያን አንፃ የምትቀድስ ቤ/ክርስትያን በመዝሙሯም ሆነ በስብከቷ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ እየሱስ እየሱስ ብትል ሊደንቅ ነው እንዴ እንደውም ከተባለው የበለጠ ይባላል መባልም አለበት።ሰው የፈለገውን ቢል ጥያቄ ካለን የቤተ ክርስትያኗ እምነት እና መሰረት ምን ይመስላል ብለን ስለ እምነቷ ቤተ ክርስትያንን ማወቅ እና ማየት ይጠበቅብናል እንጂ አንዳንድ ሰዎችን ካየን ጥሩ ላይሆን ይችላል።ቤተ ክርስትያንን ወይም እምነቷን የሚመስሉም ብዙዎች አሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ፀጋውንም አብዝቶ ይጨምርላቸው።ሰው ነን ጉድለት ቢኖርብንም ሰው ሲያገለግል መምሰል ያለበት ቤተ ክርስትያንን ወይም ጌታን ነው።ሀዋርያው ጻውሎስ እኔ ጌታን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ያለውን ቃል አንርሳ።እናስተውል በጎ ህሊና ይኑረን።እውነትን መሰረት ያደረጉ እወቀቶች እና ትምህርቶችን ይኑሩን።
ይሄ ሚዲያ ምንድነው ቆይ የፕሮቴስታንት እንደሆነ እናቃለን 🤔
መምህር አእመረ ከኦርቶደክስ በላይ ወንጌል የሰበከ የለም ላሉት ክርስትና የየእለቱን መኖር አነጂ ድሮ ተብሎ የሚኖር አይደለም።
Weye weye weye wendeme tseleulete mejemeriyame alegebaweme nebere enji eyesuse bigebawe noro wedete yimelesale ? 😭😭😭😭😭😭
ተሳስተሃል ልዩነቱ አስተምህሮ ላይ ነው ኢየሱስን አማላጅ ማለትና ኢየሱስን ፈራጅ ማለት በፍፁም አይገናኝም ስለዚህ አትሳሳቱ ጴንጤ ዝባዝንኪ ነው ስለምድራዊ ህይወት የሚያወሩ አንድም ቦታ ወንጌል የማይሰብኩ ኦርቶዶክስን መተቸትና ኢየሱስ እያሉ በአደባባይ መጮህ ነው እኛ ግን በተግባር እንኖረዋለን ኢየሱስ ዛሬም ነገም ዘለአለምም የጌቶች ጌታ ነው
ጳውሎስ ዴማስ የአሁኑን አለም ወዶ ትቶኛልና ወደ ተሰሎንቄ ሔደ ነበር ያለው 2 ጢሞ 4 10
ምን ይጠበስ
ገላትያ 4 (Galatians)
8፤ ነገር ግን በዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን ሳታውቁ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ተገዛችሁ፤
9፤ አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?