ብቸኛ የሆነው የዘለአለም ሕይወት ማግኛ (ጀነት መግቢያ) መንገድ እና የእስልምናው ነቢይ ሙሃመድ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  10 หลายเดือนก่อน +5

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir 5 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ወድሜ ጸጋውን ያብዛልክ❤

    • @tityiatube5548
      @tityiatube5548 4 หลายเดือนก่อน

      የፈለከውን ብትቀባጥር አይሳካልህም እውንተኛው ወይም ቀጥተኛው መንግድ እስልምና ብቻ ነው

    • @ةةت-د7و
      @ةةت-د7و 4 หลายเดือนก่อน +1

      ስትወለዱ ሙስሊም ናችሁ ከዛ ክርስትና ለምን ትነሳችሁ መጀመራ። ስለዚህ ትክክለኛው ሀይማኖት እስልምናነው አልሀም ዱሊላ እስልምና ለሰጠሀኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +4

    የኦሮምኛና የእንግሊዝኛ ቻናልም ተከፍቷል። በተጨማሪም ከዚህ በታች ያሉትን ለሙስሊሞች ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት የተቋቋሙ ቻናሎች SUBSCRIBE በማድረግ አበረታቱ።
    👇👇👇
    th-cam.com/users/GospelforMuslims
    በኦሮምኛ (OROMIFAN)
    th-cam.com/channels/AaUvq5WiasDsgD8jCPE_AQ.html
    በእንግሊዝኛ (by ENGLISH)
    th-cam.com/channels/4dlG3LpFYVZu5an263WyOg.html

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 5 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ኢስላም ነበርኩ፣ በ ዚህ channel የሚለቀቁ ቪድዮ አይቼ ወደ ትክክለኛ የመዳን የእየሱስን መንገድ መርጫለሁ ! 🙏 ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!!!🥰

    • @MastewalTeferi-n4n
      @MastewalTeferi-n4n 5 หลายเดือนก่อน

      Amen enkuan geta redash or redahe

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 3 หลายเดือนก่อน

    • @amanahmed8838
      @amanahmed8838 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደስ አለህ(ሽ)

    • @Sdfa-mn6mc
      @Sdfa-mn6mc 2 หลายเดือนก่อน

      ورِدٌ انِلْ ءسْلم اعذن الله فيه. اُنالِلّٓهِ وأنا اليه رجءن

  • @AbukiMajid
    @AbukiMajid 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እናመሰግናለን ሽኩረን በርታ ክርስቲያኖች ወገኖቼን እንዲ ጠይቁ እያረክልነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  8 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ደሞ አሁን የለጠፍኩት ስለሚጠቅምሽ እዪው።🙏

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሙስሊሞች ንቁ ቁርአን የተወዘጋገበ ነው ። ኢየሱስ ያድናል ዮሐ 3:16

  • @eexx5392
    @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድሜ ተመስገን

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @zehrabogale8102
    @zehrabogale8102 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ሙስሊም ላደረገኝ በዚሁ ሀይማኖቴ አፅናኝ ያአሏህ ሙስሊም ሳትሆኑ በአሏህ ብቸኝነት ሳታምኑ ሞት እንዳይቀድማቹ ሞት ከቀደማቹ ወሏሂ በአሏህ እምላለው ነገ ታፍራላቹ ትዋረዳላችሁ
    ካፊርና ሌላም ከእስልምና ውጭ ያለ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ በዛው በውሸታቹ
    ከሞታቹ ጉዳቹ ጉዳቹ ጉዳቹ አላህ ወደ ሀቁ ይምራቹ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +3

      በመጀመሪያ ካፊር ማለት ምን ማለት እንደሆነ እወቂ። ካፊር ማለት ከእስልምና ውጪ የሆነ ሁሉ ነው፤ ምክንያቱም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ይወለድና ይክዳል የሚል ልብወለዳዊ ትርክት ስላለ (ቁርአንና ሃዲሳት)። አንቺ መጨረሻሽ የት እንደሆነ እርግጠኛ ሳትሆኚ አምልጡ ማለት አይከብድም?🤔 እኛ ክርስቲያኖችኮ መጨረሻችንን ስለምናውቅ ነው ምንመሰክረው። ያንቺ ጥሪ ከጊቢ ውጪ መሆንሽን ሳታውቂ ኑ ወደ እቤት ግቡ ብለሽ እንደመጣራት ነው።

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      እህቴ አስተውሉ እባካችሁ እምመጣው ወደ ጨለማ ነው

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@ewnetyasarfalካፊር ማለትእንደአንተ አይነቱ ከሀድ ፈጣሪውን ትቶ ለፍጡርወይም ለእየሱስ የሚሠግድ ማለት ነው ደግሞ ሠው ሲወለድ ሙስሊም መሆኑን ታምናላችሁ በአርባ ቀን ዉሀ ወይም ፀበል ረጭታች ነዉ ካፊር የምታረጉት ወንድ ከሆንክ ለምን ላይቭ ላይ ከኡስታዞች ጋር ንፅፅር አታረግም ውሸትህ ለላይክ ከምትቀባጥር እየዞርክ እርድኝ በል ከልመንና አትዉጣና

    • @eyobkassaye
      @eyobkassaye ปีที่แล้ว +1

      Seyetane erasu be keresetuse new yemewetawe be muhamede weta betelew erasu ayewetame

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      የእስልምና ምርቃት 😁 ሰው ሲወለድ ሙስሊም እንደሆነ ብቻ ሳይሆን ቡድሂስት ወይም ሌላ ሊሆን እንደሚችል የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። ሰው ሲወለድ ሃጢአተኛ ሆኖ ይወለዳል ብሎ ይዘጋዋል። መፍትሄው ደሞ ከተወለደ በኋላ ከአምላኩ ጋር መታረቅ ነው። ስለዚ በህጻንነቱ በተለያየ መንገድ በወላጆቹ በኩል ለጌታ (ለፈጣሪው) ይሰጣል፣ እድሜያቸው ሲደርስና ራሳቸውን ሲያውቁ ደሞ ምርጫቸውን ይወስናሉ። እንደ እስልምና ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ግድያ የለም።

  • @mahi5692
    @mahi5692 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ያሳርፋል ቀጥተኛውን መንግድ መራሀኝ ያርቢ ጥራት ይገባህ አልሀምዱሊላህ

  • @andualemabera1123
    @andualemabera1123 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ያሳርፋል ተመችተኸኛል በርታ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው🙏 ከቻልክ ለጓደኞችህ share አድርገው

  • @dinkutasew
    @dinkutasew 3 หลายเดือนก่อน

    Waaaaw እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhvftTjgy
    @DhvftTjgy ปีที่แล้ว +1

    እሚጎርፈውጭራሽ አላለችም እየተመለሱነው ለማንኛውም እመይ ተመስገንፈጣሪ ወደሀይማኖቴ የመለስከኝ የድንግል ማርያም ልጅ😢❤❤❤

  • @mars-t3i
    @mars-t3i ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @minayehuabera2739
    @minayehuabera2739 ปีที่แล้ว +10

    ስንት የመዳኛ መንገድ ነው ያለው ለመዳን በእስላም ያው በእስላም ራሱ ጀነት የዝሙት መንደር የባሪያዎች መሸጫና መግዢያ ቦታ ነው ስለዚህ ይህ አላህ መሐመድ የተምታታ ሀሳብ ያወራል ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ያለ ጥርጥር በኢየሱስ ክርስቶስ ቀማመን ፀድቀናል።ሀሌሉያ

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl 5 หลายเดือนก่อน

      iyesus.yale.muhamed.yelem.mohamed.yale.iyesus.yelem.bealem.zuriya.tederajitewu.ilumnati.woch.hayimanotin.lematifat.tegitewu.iyeserunewu.sileziya.fetarin.bemematen.layi.tigu.kal.hone.betam.kesari.tihonalachihu.inesu.bemetet.bedebitera.begenzeb.betam.iyeseru.yigeniyalu.mejemeriya.alem.diha.indit.hon.iyaregu.habitu.hula.seyitan.wode.inesu.iyewosede.hayimanot.yalachewun.bediyinet.kamarere.behuwala.ilum.natin.indiyaminu.bemadireg.betam.iyetesera.newu.yihe.indemihon.wudu.nebiyachin.aleyihi.woselam.tenagirewutal.mechereshawu.zemen.sikareb.hayimanot.yitefal.zimut.yisfafal.alah.yemil.and.inkuwan.yitefal.iyesus.yemilut.inesu.yeniya.nebi.isa.aleyihi.woselam.meto.isiki.gelet.haseteniyawun.mesih.iskemigel.hayimanot.yitefal.bilowal.sileza.inezih.indih.yemiyaworut.wode.mehaberu.gebitewu.mehonu.gilt.newu.kenigigiru.yastawukal..masamen.ayichalim.lemin.yakalu.tikikileniyawu.hayimanot.islam.mehonun.tenkikewu.yakalu.neger.gin.bemidir.michot.feligewu.newu.isilimina.degimo.bemidir.yelewum.bilewu.yaminalu.isu.betikikil.leyazewu.bemidirim.isilimina.selam.alewu.seyitan.gin.genet.yemiyas.geba.wunetniya.hayimanot.silehone.betam.yifetatenawal.

    • @AsnBez-cg2ld
      @AsnBez-cg2ld 4 หลายเดือนก่อน

      አንታ

  • @seid6302
    @seid6302 2 ปีที่แล้ว +4

    አመሰግናለሁኝ እስላም እንድሆን መንገዱን ስላሳየከኝ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      😁 በሚገባ ስለተረዳከኝ አመሰግናለው¡

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      እሰላም ትክክል ነው እህንግዜ አምልጡ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +2

      ጀነት ለመግባት እርግጠኛ የማያደርገው እስልምና ወይስ እርግጠኛ የሚያደርገው ክርስትና (መጽሐፍ ቅዱስ)? አንቺ አሁን ብትሞቺ ጀነት መግባትሽን እርግጠኛ ወዳልሆንሽበት መጣራት ምን አይነት ከንቱ ነው። እኔ የምጠራሽ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው።

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ከእሰልምና ውጭ ጀነት የማሰገባ እምነት የለም እረሱላችንም ያሉት እንደዛው ነው እሳቸው እንዴኔና እንዳተ በግምት የሚናገሩ አይደሉም ነገር ግን ጀነት እንደምንገባ በፈጣራችን እዝነትና እራህመት ነው ብለዋል እንጂ እኛ በአላህ ሰልጣን ገብተን እኔ ጀነት ነኝ ልትል አይፈቀድልህም ጌታህ ብቻ ነው ፈርድ የሚሰጠን ጀነት የማሰገባንንም ሰራ ደሞ መመሪያ አውርዶልናል ነግሮናልም ዝም ብለህ በጥላቻ የረሱላችንን ሰም እንዴተራ ሰው አትጥራቸወ ሙሰሊሞች ነብያቶችን በሙሉ እንደማከብሯቸው ታውቃላችሁ ሰለዚህ የአላህ ነብይ አይሰደብም አንተ ብታዋርዳቸው የአለማቱ ጌታ አልቋቸዋል ወዳጄ መሰሎህ ነውንጂ የናተም ተከታዬች በረሱል መልክተኝነት ተሸንፈው ወዴ እረሱል እምነት እዬመጡ ነው እራሰህም አምልጥ ክርሰታን እሚል እምነት የፈጠራችሁት እናንተ ናችሁ እዬሱሰ አልተጠመቀም በራሳችሁ መንገድ በወሃ እዬተነከራችሁ ፀደቅን አትበል ወዳጄ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +5

      ተረት ተረት አታውሪ... ጀነት ለመግባት በእስልምና ምንም ማረጋገጫ የለም። ምንም ያህል መልካም ስራ ብትሪ እገባለው ብለሽ በእምነት ደፍረሽ መናገር አትችዪም። አላህ ይፍቀድ አይፍቀድ አታውቂም። እራስሽን አታታዪ፣ ልብሽ ያውቀዋል። ሲጀመር የቁርአኑ አላህ ለራሱም አያውቅም..

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወድም አለም ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 หลายเดือนก่อน

    Yeselam alqa yenazretu eysuse teqeblu selamtagenalachu

  • @amaukidsmercymercykidsamau7494
    @amaukidsmercymercykidsamau7494 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek gata awunm tsegawn yabzaleh yechemrlh.lebzu sew misala neh tebareku.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው!!😍 ለቅርብ ጓደኛችሁ Share በማድረግ ደሞ አግዙኝ🙏

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 5 หลายเดือนก่อน

    ያለክርሰቶሰ መዳን የለም ብዙኦች እየነቁ ነው ከትርክት ከባርነት ወደ ክርሰቶሰ ልጅነት እየመጡ ነው ይኤንን ዘመን የገለፀ አምላክ ኤልሻዳይ ይመሰገን

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስንን ያመነ ካመነበት ግዜ ጀምሮ መንግስተሠማያት ገብቷል

    • @ziyadashifa9825
      @ziyadashifa9825 ปีที่แล้ว

      Endi qelale new mengest semayat megebat

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ ገና ከእናንተ ብዙ እውቀት እንጠይቃለን ። በተለይም የቁራን ጥቅሶችን ጥቀሱ ውሸቶች አጋልጡ ።

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 5 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያስቃሉ ጌታን ምስኪኖች ሞሀመድ የሚኤድበት ቦታ አላውቅም እያለ አተ ማፈርያ ጀነት ትገባላችሁ ትላለ ጌታ ይድረስላችሁ

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በማርያም በርታ ቀጥልበት

  • @adisu378
    @adisu378 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻ አላህ አንዲቀን ውነቱንይመረሀል

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      በለው

    • @AddisGumata
      @AddisGumata 8 หลายเดือนก่อน

      ስማት በጊቱን

  • @abdekasim1577
    @abdekasim1577 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ጌታ ነው እያልክ እየጨፈርክ
    ኦኦኦኦኦ እያልክ ነዋ ገነት የምትገባው
    ከ 1 አምላክ ውጪ የሚመለክ ሁሉ ጣኦት ነው
    አንተ ራስህ ንቃ
    እንዴት ሰውን ሰው ያመልካል
    ሴጣን አመሳሰለብህ
    ጎበዝ እየሱስ ለ አንተ ብሎ ነው ደሙን ያፈሰሰው

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ አስተውል

    • @abdekasim1577
      @abdekasim1577 ปีที่แล้ว

      @@Israel9563
      እያስተዋልን

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

  • @salaamselaam8467
    @salaamselaam8467 ปีที่แล้ว +1

    egzehabher yebarkhi wndemachen

  • @tesfasibatu-bj5mm
    @tesfasibatu-bj5mm 7 หลายเดือนก่อน

    Geta yiridachwu wede eyesus birhan endimetu ❤❤❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት መንገድ ህይወትም ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆና ብትመሰኪር እግዝአብሔርም ከሞት እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህ

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድሜ ❤❤❤

  • @Klwh_1
    @Klwh_1 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ አቦ👍

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani 5 หลายเดือนก่อน

    የማን ድርሰት ነው እደሆነ እስልምና ብቻና ብቻ ነው እምነት እትድከሙ አላህ ይምራቹ

  • @lukasmekuria8359
    @lukasmekuria8359 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 ปีที่แล้ว +4

    አስገራሚ ትምህርት ብዙ ነገር አተረፍኩ 👍👍

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው!!😍 ከቻልክ ለጓደኞችህ share አድርገው።

    • @ሙስሊምነኝ-ሐ7ሠ
      @ሙስሊምነኝ-ሐ7ሠ 2 ปีที่แล้ว

      አሁን የሰማሁት ነገር በሀዲስም በቁርኣንም የለም ወሸቱ ነው ወላሂ ወላሂ ወላሂ ወሸቱነው በራሡ ፈጥሮነው ያወረው ሰዎችን ለማጥመም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      በራሴ እንዲ መፍጠር ከቻልኩማ መሃመድን ሆኛለው ማለት ነው። አንተ ወይም አንቺ የሃዲስ አወጣጡን ካልቻልክ ለሌሎች አስወጣ። ጥቅሱን ሰጥቻለው። ለመሆኑ ግን የቱ ነው የሌለው?

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@ewnetyasarfalአንተ ጥንብ ገታች ይሄየቀባጠርገው ሁሉ አንድ የለም ድሀ ከቸገረህ እርዱኝ አትል ማርተኛ666 ለፍጡርና ለስእል እኮነው የምትሰግደው መሀይም ቡሽቲ

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 ปีที่แล้ว

      ​@@ሙስሊምነኝ-ሐ7ሠ በየ አዳራሹና በየ ጎዳናው መጮህ የለመዱት በዩቱብ ላይም እየ ጮሁ ነው ከነሱ በላይ ሙሰሊሙ ነው የራሳቸውን መፅሐፍ ቅዱስ ያነበበው
      ዬሀንሰ 5 26 እኔ ፍጡር ነኝ
      ዬሀንሰ 12 44 እኔ አምላክ አይደለሁም
      ዬሀንሰ 20 17 እኔ አምላክ አለኝ
      ዬሀንሰ 12 49 7 10 እኔ የተላኩ መልእክተኛ ነኝ
      ማርቆሰ 6 4 እኔ ነብይ ነኝ
      ማርቆሰ 12 29 አምላክ አንድ ብቻ ነው ማትዬሰ 20 23 እኔ ገነት ማሰገባት አልችልም ብሎ በግልፅ እየነገራቸው አምላክ ነህ ብለው ድርቅ ይላሉ

  • @yohanaabigiya680
    @yohanaabigiya680 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘንድሜ

  • @እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ2ወ
    @እግዚአብሔርይመሰገን-ኈ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    በረታ

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን. የነብዩ ሙሀመዲ ሱለሏሁ አለይሒ ወሰለም ቁረአናቸዉእና ሀዲሳቸዉ ነዉጂ ያለዉ ዲምፃቸዉን ከየት አመጣሀዉ. እ ጥያቄ. አና ደሞ ወስታዞቹየተናገሩት ሰሂህ አሏህን በብቸኝነት ማምለክ ኢሳ አለይሒ ሰላም የአሏህ መለክተኛ መሆናቸዉን መመሥከር ነብዪ መሀመድ ሱለሏ አለይሒ ወሠላም መለክተኛዉ መሆናቸዉን መመሥከር ወ ዘ ተ ያኔ ከፈለክ ለምን ሙስሊምች ጋር ያለዉን ነገር አትወያዩም. እ.

  • @ብሬጓልጊወርግስ
    @ብሬጓልጊወርግስ 2 ปีที่แล้ว

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤💪💪💪🤲🤲🤲🙏🙏

  • @እንዴገና
    @እንዴገና ปีที่แล้ว

    ባርታ 👍👍👍💐💐

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +4

    ያንተን መፀሀፈ ቅዱሰ ትራሰ አርገህ ማን ላሰተምርልህ ነው ታዳ የኛን እምታሰተምረው ሚሰኪን ሰታሳዝን እሰላምን በመተቸታችሁ ቤተ ክርሰታናችሁ ባዶ ሆነ ወደሙሰሊሙ እዬጎረፈ እዬመጣ ነው ሰታሳዝን ከንቱ ልፈት መልፈትህ አሳዘንከኝ እዬሱሰንኮ እናንተ ሳቶኑ እኛ ነን እዬተገዛነው ያለነው እዬሱስኮ ነገ የፈርዱ ቀን እናንተን ካሀዲወች ናችሁ ሲላችሁ ታሳዝናላችሁ አሳዘንከኝ ለራሰህ አምልጥ ወዳጄ እኛ አልሀምዱሊላህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +2

      አትሳሳቺ። የቀደሙትን ነቢያት እመኑ እንጂ የተባለው ታዘዙ የሚል ነገር የለም፣ ብሎ ኡስታዝሽ አቡሃይደር ተናግሯል፣ እኔን ባትሰሚ ኡስታዝሽን ስሚ። ኢየሱስን እኛ ነን የምናመልከው አትበዪ አታውቂውም።
      ዮሐንስ 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።
      ²⁵ እንግዲህ፦ አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፦ ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ።
      ከመጀመሪያ ለእስራኤል ሲናገር የነበረው ደሞ እግዚአብሔር ነው። ስለዚ እኛ የምናመልከው እግዚአብሔር አምላክ የሆነውን ኢየሱስን ነው። የቁርአኑ ዒሳ ሌላ ነው (ጣኦት ነው)።

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

  • @AsnBez-cg2ld
    @AsnBez-cg2ld 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኮራጅ እውነት ድንዙዝ ናቹሁ ምንም አልገባቹህም የገባቹህ አታስመስሉ እንኳን ስለ እስልምና ይቅርና የተምታታው ሃይማኖታቹሁን እንኳ በቅጡ አታውቁም

  • @mengistuabebe6603
    @mengistuabebe6603 5 หลายเดือนก่อน

    ገነት ይቅርና የወይዘሮ ገነት ሆቴል አትገባም በለው

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 6 หลายเดือนก่อน +2

    የስልምና ሀይማኖት እንኳን ከዘላለም ጀሀነም ሊያድን ይቅርና ከዲያብሎስ እስራት አያድንም የሚያድን ቢሆን እኔ ከስልምና አሎጣም ነበር

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg ปีที่แล้ว +3

    ድሮ ድሮ እስላም ሲባል የራሳቸው የሆነ የእውነት አምለክ ያላቸው ይመስለኝ ነበር ግን አሁን እስላም ሳይ በተለይ የተማሩ ምን የህል ዘገምተኛ እንደሆኑ ነው እሚገርመኝ ሰው እንደት እስላም ይሆናል??

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐈🐈🐈

    • @umumahirእሙሙአዝ
      @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ሲፈጥርህኮ ሙስሊም ነህ ተውጅ ከዛም ትክዳላቹህ ካልተጠመቃችሁ አትድኑም ትባላችሁ አየህ እናማ ፈጣሪ መርጦ የሰጠን እምነት ነው

    • @AmanuelAyele-k3y
      @AmanuelAyele-k3y 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ነው ​@@umumahirእሙሙአዝ

    • @አጸደማርያም-ፀ4ረ
      @አጸደማርያም-ፀ4ረ 3 หลายเดือนก่อน

      @@umumahirእሙሙአዝ አላህ የሚባል ነገር የለም

    • @አጸደማርያም-ፀ4ረ
      @አጸደማርያም-ፀ4ረ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳቺው ቁርአን ለራሱ ወርዶ ሲሉኝ አምን ነበር እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸው😢😢😢

  • @KmnZcn-rq3yo
    @KmnZcn-rq3yo ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 หลายเดือนก่อน

    Ena kamenachu endegena mwoledalebachu

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 หลายเดือนก่อน

    Selam mengenaw eysuse sensible becha naw

  • @shifatayibabdullah8725
    @shifatayibabdullah8725 2 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል ሳታቆራሪጥ መለጠፊህ ግን ለምን አንቴ እውቀት አለህ ከአቡሃይደር ጋር ላገናኝይ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      እነ ኡስታዝ ስላልሆንኩ አላቆራርጥም። ሙሉ መልእክት ሳይለጥፉ የሚተቹት ኡስታዞች ናቸው። ለምን ከተባለ እውነት እንደሌላቸው ልባቸው ስለሚያውቅ እና ህዝቡም አብሯቸው እንዲወዛገብ። ይሄ ሁሉ ህዝቡ እንዳያመልጣቸው ነው። የዚህን ዘመን ወጣት ግን መያዝ አይችሉም፤ ምክንያቱም ጠያቂ ነው። ለምን? መቼ? እንዴት? እና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ያቀርባል። ለምን አትገናኙም ላልከው ኡስታዞቻችሁ ሰው መርጠው ነው ሚገናኙት። ብልጥ ናቸው። ጋብዘናቸው ለምነን አቅቶን ነው የተውነው። አሁንም እሺ ካሉህ። ሊንክ እለሰክልህና ርእስ መርጠን በዛ እንወያያለን።

    • @AlexAlex-dk7ez
      @AlexAlex-dk7ez 2 ปีที่แล้ว +1

      ልብ ካለው ይምጣ።

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@ewnetyasarfal እነሱንማ ይፈራቸዋል እውነትን ነው የሚያወሩት እዚህ ውሸቱን ይቀባጥርጅ ለልመና

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 หลายเดือนก่อน

    Enabefratena besgate atemulu

  • @NEJMUDINAWOL
    @NEJMUDINAWOL 5 หลายเดือนก่อน

    weshetam zembelake

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 หลายเดือนก่อน

    ሴጣን ሴጣን ንያመልከዋል

  • @Beakred
    @Beakred 4 หลายเดือนก่อน

    መስጠት ጀነት እንደሚያስገባ ቢያምኑ የአረብ ከበርቴ ሙስሊሞች ለአፍሪካ ይሰጡ ነበር😂

  • @seidkebede4116
    @seidkebede4116 2 หลายเดือนก่อน

    ፍጡር፣እና ነብይ አስተማሪ፣ጌታ ፈጣሪ ብለን ፣ራሳችንን ሸውደን፣ከምንቀጣ፣ነብይ ብለን ብንሳ ሳት ይሻ ላል!! ነብይ ፈጣሪ ሊሆን አይችልም ፣ከወንጌላችሁ ብዙ መረጄ ስላ ለን አያስጨንቀንም፣ግን ነብዩን መስደብ፣የ የ ሱስን ፈጣሪ ጌታ መሆኑን ፣አያረጋግጥላችሁም፣ድንገት ጭፍን ተከታይ ልታገኙ ትችሉ ይሆንደሁ እንጅ እውነትን መቀየር አትችሉም!!ይልቅ ኢስላምን ተወት አድርጋችሁት፣እስኪ ስለ፣መጽሀፍቶቻ ችሁ ልዩነት፣ስለ አስተምሮቶች፣መከፍ ፈል ፣በክርስትና ስም፣የቱ ነው ትክክለኛው ክርስትና?ይህ መልስ ሳያገኝ፣የራሳችሁ እያሪ ረ፣የሙስሊሞችን ማ ማስል፣ጽድቅን ወይም ገነትን አያስገኝም።እኛ ሙስሊሞች፣እንደ ተረገሙ የሁዶች፣እየሱስ፣ድቃላ እናቱም ድቃላ ወላጅ ብለን፣አናምንም።እንደክርስቲያኖችም እየሱስ ፈጣሪጌታ፣የፈጣሪ ልጅ ብለን ስለወደ ድነው፣ከእርሱ ያልተረጋገጠን መርጃ እየጠቀስን፣በግድ ፈጣሪ ብለን. አናምንም፣አላ ለምም፣እኛ የምናምነው፣እየሱስ የመሬም ልጅ፣እናቱም፣ንጹህ፣እርሱም ነብይ፣እና እስተማሪ መሆኑን እያንዳንዱ ሙስሊም ፣ያምናል ይቀበላልም።ከዚህ ውጭ ያለው መጋ ጋጥ ምንም አይጨምርም ፣ተራ ብሽሽቅ ካልሆነ በስተቀር፪ሽህ አመት አለፈ እኮ፣አሁን ሶሻል ሚድያው ስለተመቸህ፣መሳደብ ትችል ይሆናል ግን ሀቅን መቀየር ማንም አይችልም።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 4 หลายเดือนก่อน

    Who is ALLAH?

  • @lubabakelil93
    @lubabakelil93 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ጀነት መግቢያው ኢየሱስ ብቻ ነዉ መንገዱ ኢየሱስ ነዉ ያለ ኢየሱስ መዳን የለም ካስፈሪው ጋሀነም በኢየሱስ አምልጡ።

  • @mohammedabdosh9678
    @mohammedabdosh9678 ปีที่แล้ว +1

    You are not matured enough to explain about Islam, I advise you to understand what does Islam mean and don't be like people with little knowledge and close minded . Little knowledge is toxic to your life. Because our life has no reserve. Keep reading all religions and choose your best one . don't forget you are responsible for your own life.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      I know that I am better than Islam teachers. Because I only speak with evidence that I have read well and am sure of. But I know I have to read more and learn more. I'm still doing that.‌‌

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 หลายเดือนก่อน

    የተምታታባቸዉ ሃይማኖት ነው

  • @amantemam7576
    @amantemam7576 ปีที่แล้ว

    This shows belief without work is nothing. So what prophit said is no body know what person do. Only God knows your work. So no body should say this is for heaven that is for hell. Do your best.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      Ephesians 2 (WEB)
      ⁸ for by grace you have been saved through faith, and that not of yourselves; it is the gift of God,
      ⁹ not of works, that no one would boast.
      ¹⁰ For we are his workmanship, created in Christ Jesus for good works, which God prepared before that we would walk in them.
      ----------------___---_---__---
      “yet knowing that a man is not justified by the works of the law but through faith in Jesus Christ, even we believed in Christ Jesus, that we might be justified by faith in Christ, and not by the works of the law, because no flesh will be justified by the works of the law.”
      - Galatians 2:16 (WEB)

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 หลายเดือนก่อน

    Sexan mesa segebna aywodnem

  • @amantemam7576
    @amantemam7576 ปีที่แล้ว

    What all you said is not the word of God. Follow the right path Quran. Do not lie

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      I will not follow a book that does not assure me of eternal life. Storybook is use for entertainment purposes only.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      Frankly speaking, fiction books are better than Quran. Because they can explain their ideas perfectly. But the Qur'an is meaningless without Hadith.

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን ปีที่แล้ว

    ሙሀመድ ግን ጀነት ገብቷል 🤔😁

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว +2

      አልገባም

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq ปีที่แล้ว +2

      ሙሀመድ ሸርሙጣዉማ ሲኦል ዉሰጥ ነዉ ያለዉ በህልሜ አይቸዋለዉ

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@Israel9563🐈🐈🐈🐕🐕🐕🐕

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@efratatinsae-cl9oq🐕🐕🐕🐕🐕🐈🐈🐈🐈🐈

    • @AddisGumata
      @AddisGumata 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሙሀመድ ግን ሸርሙጣነዉ ቁራኑ እንደሚለዉ ከምር በጣም ሸርሙጣነዉ❤❤

  • @abduahmed5477
    @abduahmed5477 ปีที่แล้ว

    አንተ ቡሸቲ ጴንጤ የውሸት ፕሮግራማ እየሰራህ እድሜህን ከምትጨርሰ በተደጋጋሚ የጠየቅኩህን ከራህ መፅሐፍ ቅዱስ ለምን አትመልሰም ለነገሩ ነብይ ነኝ እያሉ በየአዳራሹ አሜን ከሚያሰብላቹ ፖሰተሮች ገር እየዋል ከደቡብ አፍሪካ ከሚያመጡት የተደገመበት ዘይትና እጣን እየተቀባህ እያታጠንክ አጭበርባሪው ፖሰተሩ ፊቱን የጠረገበትን ሶፍት እየበላህ ደንዝዘሀል አሁንም አልቅህም
    ማትዬሰ ወንጌል
    በዚያች ቀን ቡዙዎች ጌታዬ ሆይ ጌታዬ ሆይ በሰምህ ትንቢቶች አልተናገርክምን በሰምህ አጋንንት አላወጣህምን በሰምህ ቡዙ ታአምራቶችን አላደረክምን ይሉኛል የዚያን ግዜ ከቶ አላቃቹም ከኔ ራቁ እናንተ ወንጀለኞች ብዬ እመሰክራለው ይለሀል
    ማርቆሰ 13 32
    ሰለዛች ቀን ወይም ሰለዛች ሰአት ከአብ በቀር የሰማይ መልአክትም ቢሆኑ ወልድም ቢሆን ማንም አያቅም ሰለዛች ሰአት ይለሀል አላቅም እኔ ነብይ ነኝ እያለህ እንዴት አምላክ ነው ትላለህ
    ለነገሩ በማትዬሰ 7 22 23 በግልፅ እኔን አምላክ ነህ ለሚሉኝ ሐጥያቶኞች ናቹ ሰላለህ ሐጥያተኛ መሆንህን አውቀህ ተቀመጥ

  • @محمدسويد-ح2ح
    @محمدسويد-ح2ح 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ዉሸታሜ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +2

      ከመሳደብ የዋሸውትን ማሳየት😍

    • @AlexAlex-dk7ez
      @AlexAlex-dk7ez 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሸቱ ምኑ ላይ ነው??

    • @mars-t3i
      @mars-t3i ปีที่แล้ว +1

      ኢየሱስ ያድናል

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​አንድ እውነት የለውም🐕🐕🐕🐕🐈🐈🐈🐈

    • @SameraBanshalim
      @SameraBanshalim ปีที่แล้ว

      ​@@mars-t3i🐈🐈🐈🐈

  • @yohaniszallaqee7943
    @yohaniszallaqee7943 2 ปีที่แล้ว

    ዉሸት

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤💪💪💪🤲🤲🤲🙏🙏