ሼኪው ከክርስትና ወደ እስልምና ለምን ተመለሱ? የአቡሃይደር ማስፈራሪያና የሙሃመድ ከድር ውሸት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  10 หลายเดือนก่อน +6

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ቸርነትህና ምህረት ይብዛልን
    ለእስልምና ህብረተሰብ ኢየሱስ ይብራላቸው።ኢየሲስ ያድናል ይታደጋል።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙስሊሞች ኢየሱስ ከብቸኛው አምላክ ዘንድ እንደተላከ ያምናሉ መጽሐፍ ቅዱስም የሚለው ይሄንኑ ነው! “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
      - ዮሐንስ 17፥3

    • @GospelforMuslims
      @GospelforMuslims 2 ปีที่แล้ว

      😍

    • @GospelforMuslims
      @GospelforMuslims 2 ปีที่แล้ว

      😍

    • @samuelfiga
      @samuelfiga 6 หลายเดือนก่อน

      @@ukua3088 እንደዚህ ካልክ ቁራናችሁ ዉሸት ይሆናል ማለት ነዉ ሚክንያቱም አላህ ልጅ የለዉም ይላል

    • @MuneeraFathima-uo5pv
      @MuneeraFathima-uo5pv 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ የአላህ መልክተኛ እንጂ መላክ እንዳልሆነማ እናምናለን የኛ ፈጣሪ አንድ ነዉ አይወልድም አይወለድም

  • @nathanteshome8730
    @nathanteshome8730 2 ปีที่แล้ว +13

    አኢየሱስ አለምን በፍቅር ሲገዛ ሌቦው ግን ሊገድል ሊያርድ ይመጣል

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 ปีที่แล้ว +16

    ከጨለማ ያወጣን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ለሌሎችም ይድረስላቸው🙏🙏🙏

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ የግዳጅ ሐይማኖት የለንም መግደል አናውቅም ሰለ ስሙ መሞት እንጅ የሙሀመድ ቅዠት ግደሉ ነው የሚለው ተመስገን ክርስቲያን ላደረከኝ

    • @EbrahimAkmel-qg2bm
      @EbrahimAkmel-qg2bm 4 หลายเดือนก่อน +2

      ለውሻትናለካሃዲያን ቦታ ያላንም ለራስ ብላህ ደን

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ እግዚአብሔር እንዴት ያለሕ ፍቅር ነሕ አዛኝ ነሕ የአለማት ጌታ ትግስትሕ እንዴት ድንቅ ነሕ ቃል የለኝም
    የሌላው ስል የኛ ብለው የጠሩት ግን ገዳይ ነው የማይራራ ጨካኝ የማይታገስ አስጨናቂ ነው

  • @AddisGumata
    @AddisGumata 9 หลายเดือนก่อน +6

    እንደዉ በግደታ አሰለሙት በቃ አይዞህአባቴ የልብህን ኢየሱስ ያዉቀዋል ኑሮ መግደልነዉ የሚለዉ መፅሀፋቸዉ በቃ እህትወቸ ወንድሞቸ እና ግደሉ እረዱ የሚልኮ አያድንም ገድሎ ያጋድላንጅ ተመስገን ጌታየ እናትናባቴን ኦርቶዶክስ ያረክልኝ እየሱስ ክርስቶስ እነሱ ሙስሊም ቢሆኑ እኔም ሙስሊም እሆን ነበር ኑሮ ኑሮ😭😭

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ ወንድም መሐመድ ሰውዬው ግን ሰላማቸውን እንደነጠቃቸው ያስታውቃል በምን ይገኙ ይሆን ጌታ ባሉበት ቦታ እንዲያስባቸው እንጸልይ በእውነት

  • @lubabakelil93
    @lubabakelil93 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሞት ያስመለጠን ኢየሱስ ይባረክ ኢየሱስ ያድናል መዳን በማንም የለም መግቢያው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @adoniyastasew2582
    @adoniyastasew2582 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔንና ግንደኞቼን ከእሳት ነጥቆ ያወጣን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክ ቃል ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @tesefeneshyegetalij2534
    @tesefeneshyegetalij2534 2 ปีที่แล้ว +10

    ከጨላማ የውጣን ክርስቶስ ይማስገን

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል
    @ኢየሱስዛሬምያድናል 2 ปีที่แล้ว +6

    ሓይማኖትን መተው ወንጀል አይደለም አንድ የሃይማኖት ሰው ሊል የሚችለው ሓጥያት ነው ብቻ ነው! ወንጀል የምድራዊ ሰው ህግ ሲጣስ የሚመዘንበት ሚዛን ሲሆን መንፈሳዊው ደግሞ ሓጥያት ነው በርግጥ ብዙ ሓጥያቶች ውንጀልም ናቸው ለምሳሌ ስርቆት ግድያ... ሌሎችም! ሃይማኖትን መተው ግን በምንም መልኩ ወንጀል ሊሆን አይችልም በሳውዲ ሃገር ህግ ካልሆነ በቀር!

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ነፍሰ ገዳይ ነዉ በስእል በስተ ጀርባ ሆኖ ስግደትን የሚቀብል አዉሬ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ስራዉም ነፍስን መግደል ነዉ እየተከተሉት ያሉት አምላክ 666 አዉሬዉ እንደሆነ ስላላወቁ ነዉ ይህንን ትዉልድ ክርስቶስን እንዳይረዱት በጣእትና ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጀ አደለም ብሎ ያስካዳቸዉ የጨረቃ መንፈስ ነዉ ሃገሬ ኢትዮጵያ የተቀመጠ አዉሬ ነዉ በወንጌል እዉነት ትዉልድን እናስመልጣለን በእግዚአብሔር ቃል ሰይፍ እንዋጋዋለን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much brother 💕🙏🇪🇹

  • @tesefeneshyegetalij2534
    @tesefeneshyegetalij2534 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ለነቢሴ ከኔ በላይ የምያዎቆ መንነው

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሼኪ መሀመድ ከድር ከሃያ አመት በፊት ናዝሬት የነበሩ ሰው ከሆነ አውቃቸዋለሁ ማለት ነው
    ለሶስት ቀን በ4 ርእስ ተወያይተን በመጨረሻ ኢየሱስ ዛሬም ያው ነውይሰራል እናንተ ዘንድ በአጋንንት የታሰረ ካለ መጀመሪያ እናንተ ፀልዩ ቀጥለን እኛ እንፀልያለን ኢየሱስ ነፃ ሲያወጣው ታያላችሁ ተባባልን ነገርግን እኛ ቁራን እንቀራለን ፈውስ የለም ብለውን ከእኛ ራቁ በወቅቱ የተወያየነው
    1ኛ ኢየሱስ ጌታና አምላክ ነው
    2ኛ ነብዩ መሀመድ ነብይ አይደለም
    3ኛ የሀጠአት ስርየት በእስልምና አለ ወይ እና
    በእስልሞና ፈውስ የለም በሚል ነበር

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +1

      መሰረታዊ ነጥቦች ላይ ነው የተወያያችሁት፣ ደስ ይላል። ተባረኩ!!🥰🥰

  • @AddisGumata
    @AddisGumata 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ኦርቶዶክስወች ሽቄስ ቢሰልም አንጨናነቅም የገባይግባ የወጣይዉጣ አንገልም ተመስገን መፅሀፋችን ትክክለኛነኝ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው ይህን ተረት ተረት ትታችሁ ወደዚህ የምህረትና የፍቅር አምላክ ኑና ዳኑ አዳኙ ኢየሱስ የዘላለምን ህይወት ዋስትና ይሰጣቹኋል ። ፍቅርና ምህረት ከሌለው አላህ አምልጡ !!!!

  • @MekdelawitKebede-p7q
    @MekdelawitKebede-p7q 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል!ይሄ እምነት ሰው መግደል ደንቡ ከሆነ በጣም ይከብዳል!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 2 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ የተረገሙ ናቸው እስላም ሲባል በዚህ መገመት ይቻላል የውሸት እምነት መሆኑን እግዚኦ ካላመኑ መገዴልነው የነሱ እምነት እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላረከኝ ጌታ

  • @Twe989
    @Twe989 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝገርም እዩ ናይዚኦም እምነት ከመይ ግርም እዩ ዝብሉኒ ኣበየት እግዚኣብሄር ሰለ ህዝብካ ኢልካ ምሕርት ላኣክ ።

    • @nathanteshome8730
      @nathanteshome8730 2 ปีที่แล้ว +1

      አለህ እኮ አቅም የለውም አኡሰታዞች ናቸው የሚረ ዶቸው አይነብዮ መሀመድ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      😁

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@nathanteshome8730 አላህን የተሳደብሺው ባለማወቅ እንደሆነ ተረድቼሻለሁ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አላህ አለማትን የፈጠረ አምላክ መሆኑን ይናገራል እናንተ የሀገራችን ክርስቲያኖች በአማረኛው ባይብል ስለምትጠቀሙ እግዚአብሔር የሚል ትጠቀማላችሁ እንጂ የአረብ ክርስቲያኖች እንደ እናንተው ያሉት የሚጠቀሙበት ባይብል አላህ አምላክ እንደሆነ ይናገራል ነው ወይስ የዓረብኛው ባይብል የተሳሳተ ነው?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      የመጽሐፍ ቅዱሱ የቁርአኑ ብላ አልለየችም። መረዳት የተሳነህ ባትሆን ኖሮ የቁርአኑ አላህ ለማለት ፈልጋ እንደሆነ ትረዳ ነበረ። አላህ የስም መመሳሰል እንጂ ብዙ ነገሮቹ ከመጽሐፍ ቅዱሱ አላህ የተለዩ ናቸው።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal መረዳት የተሳነው ማን እንደሆነ በጋራ የምናየው ይሆናል! ለመሆኑ ሰዎች በሀይማኖት ቢለያዩም የፈጠራቸው አንድ አምላክ ነው አይደል? ሰዎች ለአምላክ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ሆነ ማለት ብዙ አምላክ አለ ማለትነው? ሙስሊሞችን የፈጠረው እና ክርስቲያኖችን የፈጠረ የተለያየ አምላክ ነው?🤔 አይደለም! ገና ለገና ሙስሊሞች አላህን ያመልካሉ በሚል እነሱን ያናደደች መስሏት አለማትን የፈጠረውን ብትሳደብ ጸቧ ከፈጠራት ጋር እንጂ ከእኛ ጋር አይደለም ያንዱን በመስደብ ሳይሆን እኛጋር አለ የምትሉትን እውነት ለሌሎች ሼር በማድረግ በማስረጃ እውነተኛነታችሁን ማረጋገጥ ነው

  • @lubabakelil93
    @lubabakelil93 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ የነፃነት አምላክ ነው

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም ላደረገኝ አምላኬ አለሀምድሊላህ

  • @HannahTeferi
    @HannahTeferi 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ ትንሽ ግን የሙዚቃውን ድምፅ ብትቀንሱት ጥሩ ነው😊😊

  • @MesfinFekadu-se5uk
    @MesfinFekadu-se5uk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ እኮ እስልምና ሀይማኖት ገዳይ የዳብሎስ ክፍለ ጦር ነው ስንል በምክንያት ነው።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yaszinalu 😭😭😭

  • @miftanasir1447
    @miftanasir1447 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት ነው ክርስቲያኖች እርማቹን አውጡ ማለት ከመጣ ራሱ ወደ ጌታ መጣ ሲሄድ ሄደ ወደ ቀደመው እምነቱ ተመለስ አኛ ምን አገባን

  • @የአሳምነዉልጅ
    @የአሳምነዉልጅ ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ እስልምና ወይም አላህ ቀራሱ አይተማመንም።

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 ปีที่แล้ว

    MAY GOD BLESS YOU BROTHER💚💛❤️💚💛❤️

  • @TemesgenYirga-tk1pk
    @TemesgenYirga-tk1pk 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ሠው ካልገደለለት እራሱ መግደል አይችልም?

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ በጉልበት ሙስሊሞች ለምን ታስፈራራላችሁ. ወደእምነቱ እንዳይመጡ ይከለክላል እክክክ እና እምነታችሁ ትክክለኛ ካልሆነ ቢወጣ ምን ችግር አለው አይ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድን በጉበት ነው ያስፋፋው አሁንም እናንተም በጉልበት እስልምናን ለማስፋፋት ጀመራችሁ። ሌላውን እምነት እስልምናን እንዲቀበል ጥሪ ለምን ታደርጋላችሁ ታዲያ ? ከእስልምና ከወጣችሁ እንችላለን ።አይይይይይ

  • @tina-lv4pz
    @tina-lv4pz 5 หลายเดือนก่อน +1

    Geta abizto yibarik

  • @azizadawed3431
    @azizadawed3431 2 ปีที่แล้ว +3

    Enekan ye Eyessuse honeku Eyessuse gata new endenbet zend ke semay betache yeteseten seme Eyessuse yblale semu yadenale ytadegemale Eyessuse kerestose yelalew hayemanote beresu gedaynew

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! ሃሌሉያ! እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @kenedi-ts9sc
    @kenedi-ts9sc 5 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ጠዋት A ሀይማኖትን ቀን B ሀይማኖትን ሁሉንም ቀምሶ አይቶ የተመቸውን ሀይማኖት ብከተል መብቱን ነው ከፈለጉ ደግሞ ሀይማኖትስ ባይኖራቸውስ ማን ይጎዳል? ማንስ ይጠቀማል? የሰው ልጅ ነፃ ይሁን

  • @Mercy-e8b
    @Mercy-e8b 2 หลายเดือนก่อน

    ሙስልሞች በጣም የሚገርሙ ናቸው።ሐይማኖቱ የጦርነት ሐይማኖት ነው።ፈጣሪ ሰውን ቢያስገድድ ኖሮ ሰው ሁሉ በዓለም በልኖረ ነበረ።ሐይማኖቱ ጨካኝና የፖለቲካ ሐይማኖት ነወ።አገራችን ኢትዮጵያ ሁለት መንግሥት የሚመራበት ሳይሆን አንድ መንግሥት የሚመራበት ነው።ስለዚህ መንግሥት ሊከታተላቸው ይገባል

  • @Jana-mn9xy
    @Jana-mn9xy ปีที่แล้ว

    Berta yfabilode mesheg beyesuse seme yfrse yehune !!amen !!

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ፋቅር ፋቅር ፋቅር !!!!!!!!!ነዉ ተነስቷል የመሀመድ አስተምሮ ነብስ መግደል ?????

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU more and more

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 28 วันที่ผ่านมา

    እና ካላመኑበት በግድ ነዉ አይ ብቻ መስገን ፈጣሪ ከረስታን ላረገኝ አምላክ

  • @semhartsehaye490
    @semhartsehaye490 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta Smu Ybarek Krxtna Mrcha New Getachen Ledekemezamurtu Yalew Kal Saneb Ygermegnal Enanentem Memeles Tfelgalachu

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani 5 หลายเดือนก่อน

    አበሳችን የካፊር መድሃኒት አቡ ሀይደር 1000አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 5 หลายเดือนก่อน +2

      Kkk be zacha ina gidiya yeqoye ye haset imnet

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 5 หลายเดือนก่อน

      @@tina-lv4pz ያስገደደህ አለ 🤣🤣🤣

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እስልምና በሸብር የተመሰረተ እምነት ነዉ ምንለዉ ለዚህ ነዉ ምድረ ቆሻሻ ሰዉ እዉነቱን ተረድቶ ትክክለኛዉን መንገድ እንዳይከተል የግድያ ታስፈራራላችሁ አይደል

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat 5 หลายเดือนก่อน +1

    አፉን ሞልቶ ግድያ ነው አላለም!! አሸባሪ አያሰኝም ???

  • @mulugetanaramo8435
    @mulugetanaramo8435 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ! ይግደልህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ!! አቡ ሀይደር? የሰውን ልጅ ልመግድል ምን ስልጣን አለህ? ስይጣንህ ዛሬ ትጋልጧል!! 🦇💯%

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    Igiziyabiher yibareki❤

  • @YeJf-xf2ky
    @YeJf-xf2ky 5 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ አሏህ ለዘላለም ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 ปีที่แล้ว +2

    My goodness Muslim honeye wede zelalem tefat kemehed Eyesusen ageneche be mot emert neber Muslim behon nero malet new

  • @Jana-mn9xy
    @Jana-mn9xy ปีที่แล้ว

    Geata ybarkh !! Ytbkh !!

  • @ራሕመትመሀመድአህመድ
    @ራሕመትመሀመድአህመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሀጂ የፍጣርን ፍርዲ ፍራጂነኝ አላሉምደ አስተውሉ ነው???

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ጥያቄው ግልጽ አይደለም።

  • @faithgem893
    @faithgem893 2 ปีที่แล้ว +1

    #ኦሪት_ዘዳግም13:6_9)
    ➋ ☞" አምላክህ እግዚአብሔር ልትኖርባት በሚሰጥህ በአንዲቱ ከተማህ። ክፋተኞች ሰዎች ከእናንተ ዘንድ ወጥተው። ሄደን የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ #የዚያችን_ከተማ_ሰዎች #በሰይፍ ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ እንስሳውንም በሰይፍ ስለት ታጠፋቸዋለህ" #ኦሪት_ዘዳግም13:12_15

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      ስለዚ መገደል አለባቸው ብለህ ትስማማለህ ማለት ነው?
      ከመጽሐፍ ቅዱስ ደሞ ጥቅስ እንዲሁ አይጠቀስም። መጽሐፉ ለምን ተጻፈ? ይህስ ነገር ለምን እንዲደረግ እግዚአብሔር ወደደ? እና ብዙ ጥያቄዎችን ጠይቀህ መረዳት ይጠይቃል። በብሉይ ኪዳን እንደዚህ አይነት ጥቅሶች ብዙ አሉ። ፍቺያቸው ላይ ወደፊት ስለምሰራ ጠብቀህ ስማ። እግዚአብሔር ቢረዳኝ በሁሉም ላይ ማብራሪያ እሰጣለው። ግን ከእስልምናው ግድያ ጋር በምንም አይገናኝም። ደሞ ዛሬላይ ያ ተግባራዊ አይሆንም። እግዚአብሔር አዲስን ኪዳን ከህዝቡ ጋር ገብቷል። እስልምና ግን ዛሬም የግድያ ፍርድን መኖር አለበት እያለ ነው። ነጻነትን መንፈግ ነው።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ፈለጠኝ ቆረጠኝ አታብዛ የተሰጠህን ማስረጃ በማስረጃ ውድቅ ለማድረግ ሞክር

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ፈለጠኝ ቆረጠኝ ማን አለ🤔 መረዳት የተሳነህ አትሁን።😍

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal የተለጠፈልህን ማስረጃ በማስረጃ አስተባብል በወሬ አይደለም! ምነው ከእግዚአብሔር የተሻልን ነን አላችሁ?🤔

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ኢየሱስ ህግን ለመሻር አልመጣሁም ብሎ ተናግሮ አንተ ደግሞ ህግን ልትሽርልን ነው?🤔 ጉድኮነው ከኢየሱስ በላይ ነን ማለታችሁ ነው? “እኔ #ሕግንና ነቢያትን #ለመሻር #የመጣሁ #አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”
      - ማቴዎስ 5፥17🤔

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go 4 หลายเดือนก่อน

    አላህን መካድ ወንጀል የሆነው በየትኛው የተፈጥሮ ህግ ነው? ይህንን የደነገገው አለህ የሚባል አምላክ ከሆነ ፍቅርን የማያውቅ ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ ነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው ነፃ ፈቃድና ምርጫ ሠጥቶ ነው። ኢየሱስንም ወደ ዓለም የላከው ሰውን አፍቃሪ ስለሆነ ነው። ማንም እንዲሞት ስለማይፈልግ።

  • @josephgatsobatto4112
    @josephgatsobatto4112 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ermiyasmulugeta5814
    @ermiyasmulugeta5814 2 ปีที่แล้ว

    hallelujah

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤iyesus

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +1

    ስያሰዝኑ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ወገን ውሸትይቅር ማንም የተገደለአላየንም

  • @mulukemalkamo3862
    @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว +2

    አተ እራሱኮ ስተሀል ወንድም እየሱስ ፈራጅ እኮ ነው ነብይ አድለም እስኪ ይችን ጥቅስ አብባት ዳዊት ምራፍ 50 ቁጥር 2:7 ከክብሩ ውበት እግዛቢሄር ግልፅ ሁኖ ይመጣል ይፈርዳልም ይላል ግልፅ ሁኖ የመጠው ይፈርዳል እያለ ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ በአምላክነቱ ፈራጅ ነው አዎ። ግን መጽሐፍ ቅዱስ በሰውነቱ ደሞ ነቢይ፣ ሊቀ ካህን፣ ሃዋርያ... እያለ ይጠራዋል። አባቶችም፣ ነቢያትም፣ መዝሙራትም የሚናገሩለት ኢየሱስ ነው። ኢየሱስ እራሱም ነቢይ እንደሆነ ተናግሯል። ደቀመዛሙርቱም በተደጋጋሚ መስክረዋል። መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ስታነብ ታገኘዋለህ። ሐዋርያት ስራን ብቻ እንኳን ከምእራፍ 1-10 ብታነብ ብዙ ጊዜ ታገኘዋለህ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      በተጨማሪ ደሞ የዘዳግም 18:18 ፍጻሜ ላይ በዚሁ ሳምንት የሰራኋቸው ስላሉ ስማቸው።

    • @mulukemalkamo3862
      @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ዘዳግም 18:18 ከወድሞችሁ እንደ አተ ያለ ነብይ አስነሳለሁ ቃሌንም በአፉ ለይ አደርጋለሁ በአጭሩ እኔ እበቀልለት አለሁ ይላል ይሂ ጥቅስ ለኢሳያስ ነው ለሙሀመድም አድለም ለክርስቶስም አይድለም ::

    • @mulukemalkamo3862
      @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ክርስቶስ ለአባቱ ክብር ብዙ ቦተወች ለይ እራሱን ዝቅ አርጓል ምክኒያቱም ልጅ አባቱን ያከብራልና ያም ሆነ ይሂ እየሱስ ፈራጅ አምላክ ነው አያማልድም እኔ ከአይሁድ እምነት ነው የወጠሁት ዳዊት 50:1:7 በስጋ የተገለፀ ፈራጅ እደሆነ ተጠቅሷል ኢሳያስም ሀያል አምላክ ብሎታል 9:6 የሰላም ሉዑል እደሆ ተናግሯል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      @@mulukemalkamo3862 መጀመሪያ እንደ ሙሴ ያለው ነቢይ በምን እንደሚታወቅ እወቅ። ለዚህ በቂ መለስ ሁለት ክፍል ከጥሩ ማብራሪያና መረጃ ጋር ሰርቻለው ስማወሰ ብዬክ ነበረ። የመጨረሻውን አርብ ስለምለቀው ሁለቱን ሰምተህ ጨርስ።

  • @AbdulhadiHayradin
    @AbdulhadiHayradin 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ስለሌህ በመሳደብ ለመታወቅ ሙክረሃል ጀግናነህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +1

      መታወቄን ማወቅህ ጥሩ ነው። ቀጥሎ ደሞ ማወቄን ታውቃለህ🥰 መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ብቻ ነው።

    • @AbdulhadiHayradin
      @AbdulhadiHayradin 5 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal እዉነት የምታዉቅ ከሆነ አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ እናንተ 1 እንደ ምትሉት እየሱስ አምክ ከሆነ እንዴት አምላክን የሚያክል ግዙፍ ነገር አይሁዶች አሸንፈዉ ሰቀሉት?
      ጥያቄ ቁጥር ሁለት
      እየሱስ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ ተመለሰ ነዉ የምትሉት አስኪመለስ ግዜ እንደ ሚያስፈልገዉ ግልጽ ነዉ ።
      ጥያቄዬ በዛ ግዜ መሃል ማን ነበር አምላክ የሆነዉ ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน +1

      ከጥያቄዎችህ የተረዳሁት አንተ ከክርስትና የእምነት አስተምህሮዎች በጣም በጣም... የራቅክ እንደሆነ ነው። ግን ባጭሩ ልመልስልህና እኔም ልጠይቅህ።
      1ኛ አምላክን የሚያክል ግዙፍ ነገር እንዴት ሰቀሉት ላልከው። ኢየሱስ የተሰቀለው በአምላክነቱ አይደለም። አምላክ የሆነው ኢየሱስ ሰው መሆን ስለነበረበት በማርያም ማህጸን ውስጥ ያለ ወንንድ ተጸንሶ ሰው ሆኖ ተወልዷል። የተሰቀለውም በዚህ እንደ እኛ በሆነው ሰውነቱ እንጂ በመለኮትነቱ አይደለም። የተሰቀለውም አይሁዶች አሸንፈውት ሳይሆን፣ ሰው ከመሆኑ አስቀድሞ በነቢያት በኩል በተናገረውና እሱም ምድር ላይ በቆየበት ጊዜ በተናገረው መሰረት እራሱ ወዶ ነው የተሰቀለው። አስቀድሞ ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር፦
      “ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጥላቸው ጀመር።”
      - ማቴዎስ 16፥21
      ዮሐንስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።
      ²⁰ ስለዚህ አይሁድ፦ ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት።
      ²¹ እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር።
      ስለዚ ኢየሱስ ተሸንፎ ሳይሆን ፈልጎ ነው የሞተው። በዚህ ጊዜ ግን ሰው ስለሆነ እንደ ሰው ተጨንቋል፣ ሲገረፍ ህመሙ ተሰምቶታል፣ ሌላም ሌላም...
      ሁለተኛው ጥያቄህ ግን የሞኝ ጥያቄ ነው የሆነብኝ፣ ግን አለማውቅህ ስለሆነ ልመልስልህ። አስቀድሜ እንዳልኩህ ኢየሱስ የሞተው ሰው በሆነው ማንነቱ እንጂ በመለኮትነቱ አይደለም። ሌላው ደሞ ሰው (እኛ) እንኳን ስንሞት ህልውናችን ያከትማል ማለት አይደለም። ከስጋችን እንለያለን ማለት እንጂ። ይሁን ብንልና ኢየሱስ ህልውናው አክትሞ ነበር ብንል እንኳን ደሞ ሁለቱ የስላሴ አካላት (አብ እና መንፈስ ቅዱስ) አሉ። ስለዚ አምላክ አለ ማለት ነው። ነገርግን ኢየሱስ በመንፈስ ህያው ስለሆነ ኢየሱስ በዛን ጊዜም ቢሆን አምላክ ነበረ (አምላክነቱን አላጣም ነበር)።
      እኔ ግን የምመክርህ፣ ቀስ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ሞክር። የማያሳፍሩ ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንድትችል። እወድሃለው።

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም አስፈራርተው ነው የመለሱት

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      አቤት ውሸታችሁ😂 ውሸትኮ ተወጋጅ ነው ሰው ሰውን በማስፈራራት ሀይማኖት ቢቀይር ኖሮ ወደ ኢስላም የመጡ ክርስቲያኖች በተመለሱ ነበር ግን በሀቅላይ ያጸናቸው ብቸኛው አምላክ ነው ሌላም ብስራት አለ ሰውዬው መስጂድ ሊገነቡ ነው አላህ ያሳካላቸው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ወዳጄ UK በሃቅ ላይ ስለጸኑ ሳይሆን እንደሰማከው ግድያም ስላለበት ነው። ጆሮህ ይገደላሉ የሚል ነገር እየሰማ ውሸት ነው ማለት አንተ ራሱ ሙስሊም አለመሆንህን ያሳያል። እኔ አልጨመርኩም አልቀነስኩም፤ የተናገሩትን ቀጥታ ከማሰማት ውጪ። ምን ነካህ ስማው በደንብ የማታውቅ ከሆነ። አንተም እውነቱ ገብቶኛል ብለህ እስልምናን ብትለቅ የሚጠብቅህ ይሄ ነው። ስለዚ ወይ ባርያ ሆኖ መኖርን መርጠህ እዛው ትቀጥላለህ፤ ወይ ደሞ ልጅ በመሆን መኖርን መርጠህ ለስጋ ሞትም ዝግጁ ትሆናለህ። ይሄ ነው ወዳጄ UK

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ለአምላክ ባርያ መሆንን እንደ ውርደት ካያችሁት ለፍጡራን ባርያ መሆን ምን ሊባል ነው?🤔 አንተ የወላጆችህ ልጅ ነህ ወላጆችህን መካድህ አንሶ ለአምላክ ለጌታህ ለፈጠረህ ባርያ አልሆንም ብለህ ትኮራለህ እንዴ?🤔 ለአምላክ ራስህን ዝቅ ያላደረግክ ለማን ልታደርግ ነው? ይገርማልኮ ትዕቢተኞች ናችሁ ለጌታ ባርያ መሆንን እንደ ውርደት የምትቆጥሩ!

    • @sikosilo6489
      @sikosilo6489 2 ปีที่แล้ว

      ፈልጎነውየመጣ

    • @miftanasir1447
      @miftanasir1447 6 หลายเดือนก่อน

      ሰውየው ለሂላህ ሂለላ መሀመድ ረሱለላህ ማለት አልፈለጉም በአማርኛ ማለት አልፈለጉም በግድ ነው ማለት

  • @AddisGumata
    @AddisGumata 9 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስመሆን መታደልነዉ አሁን አንተ ክርክር ትገባነበር አሁን አንድ ሽማግሌ ቄስ ከማስተማርበቀር ክርክር ገብተዉ አይታችሁ ታቃላችሁ?

  • @alemayhukendu1174
    @alemayhukendu1174 2 ปีที่แล้ว

    Weye guede shekiyeu or paster nachuew?

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 2 หลายเดือนก่อน

    Miskn

  • @alemayhukendu1174
    @alemayhukendu1174 2 ปีที่แล้ว

    Ena egziyabear nw enjiye emikoneneme emiferedeme keyerena gedeleu emiele ale enda

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ማንም የወደደው ማምለክ መብትአለ⁉️⁉️ሙስሊም ገዳይናችሁ

  • @keymuslim4018
    @keymuslim4018 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ የተብቃቃ ነው ብትክዱ አላህ ከእናንተ የጠራ ነው ግን አላህ ለባሮቹ ክህደትን አይወድም ይላል አላህ አላህ ይምራህ

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 5 หลายเดือนก่อน

      Kkk minew aqim kalew erasu eyigelegnim yemin besew masigedel new

  • @josephbiruk
    @josephbiruk หลายเดือนก่อน

    eyesus lezelealem weder yelewim

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 หลายเดือนก่อน

    eyesus ya ale iko kel literally ke enasu ga match yeragel iko ene endet edilagna negn be geta mahone

  • @miftanasir1447
    @miftanasir1447 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ ማን ነህ በእኔ ላይ ሞት የምትፈርደው ጥጋብ አይመስልህም እኔን ናና ግደለኝ

  • @AbeKebe-m2l
    @AbeKebe-m2l 5 หลายเดือนก่อน

    Fobia miasadr emnet! 🤗 Ybrabn! Bergitegnet ketayu generation arada ena anbabi slemihon, ye mohamed fetera lslmna ywedkal 👎. Logically erasuko wuha ayanesam! Social media na, egna temariwoch eskalen ewnetu yigaletal🤔.

  • @MessiKali
    @MessiKali 10 หลายเดือนก่อน

    Sirachau yifirs 😢

  • @berhanezelelew3365
    @berhanezelelew3365 ปีที่แล้ว

    ጌት ሆይ

  • @anwerkasim4215
    @anwerkasim4215 ปีที่แล้ว

    Lemintiwashalhi matewos7.21anbibi

  • @EbrahimAkmel-qg2bm
    @EbrahimAkmel-qg2bm 4 หลายเดือนก่อน

    ጨላማ አይታንም

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 2 หลายเดือนก่อน

    Asgededut.iyesus.yadnal

  • @keymuslim4018
    @keymuslim4018 2 ปีที่แล้ว +1

    ተኩላ ነህ ምንም አልዘበረቀም የእሥልምና ህጉን ተናገረ እንጅ ማንም አያሥገድድም ሥለም ብሎ ምክንያቱም በቁርአን ማሥገደድ የለም ብሏል ቁርአንን ጥሠው አሥገደዱ ብትል በጭፍን ሚረዱህ ሠወች ብቻ ናቸው ሚሠሙህ

    • @miftanasir1447
      @miftanasir1447 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ነው የምትሰማው ግደል እያለ እየሰማህ ትከራከራለህ ለምን ይገደሉ ብለህ ጠይቅ

  • @teddyaba122
    @teddyaba122 ปีที่แล้ว

    ፍርድ ለሰው ልጅ ተሰጠ

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 2 ปีที่แล้ว

    ክላዘብዛባነህ

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 7 หลายเดือนก่อน

    ገደል ግቡ ካፊሮች የጀሀነም መሆነችሁን ርሳችሁ አላህ አይወልድም አይወለድም ብጤ የለውም

  • @keymuslim4018
    @keymuslim4018 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ውሸታም ነህ ወላሂ ማን ነው ያሥገደደው አቡ ሀይደር ህጉን ተናገሩ እንጅ አላሥገደዱትም

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሪያምን እስላሞች ምንም አላህ ጣወትነኝ አታምልኩኝ ቢላችሁኳን በአካል መቶ አታምንም ቤቸሰባችሁ ስለሆነ ብቻ እናተም እስላም ትሆናላችሁ እጂ አውቃችሁ አይዴለም

  • @danitesfa502
    @danitesfa502 2 ปีที่แล้ว +2

    አስቀያሚ መጀመሪያ ይሄ መወልወያ የመሰለ ፂምክን አፅዳ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      እዚ ቻናል ላይ ስድብ አይፈቀድም። ተሳዳቢዎች ደሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም። አንተ በክርስቶስ አምነህ የዳንክ ከሆነ ንስሃ ግባና ተመለስ።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal ከሱ ስድብ ያንተ ቅጥፈት ይብሳል ውሸት አቅም የለውም ወገኔ አትፈራገጥ

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 2 ปีที่แล้ว +1

    Big weshet

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      በመረጃ ነው ወዳጄ!! ውሸቱ የቱጋር ነው? ሙሉውን አልሰማከውም መሰለኝ። እነሱ ያሉትን ነው የደገምኩት። እውነቱን ውሸት ማለት አይከብድም?🤔 ወይ ደሞ እውነቱን ንገረኝ።

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal አዎ በጣም ዋሽተሃል ለመሆኑ ሰዎች ወደ ኢስላም ሲመጡ ለወንድ ብላ ለሴቶ ብሎ ለብር ብሎ ተገዶ ወዘተ እያላችሁ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ከማብዛት ለምን ስለ አምላክ ማንነትና ምንነት አታስተምሩም? ይቺ የምትፈራገጧት ሰዎችን ወደ ኢስላም ከመምጣት ያግዳቸዋል? ለመሆኑ እኛ የሰዎችን ልብ ማስገደድ እንችላለን? ኢስላም በልብ አምነህ በመላስህ መስክረህ የምትተገብረው ሀይማኖት ነው ታዲያ እኛ የሰውን ልብ በምን አቅማችን እናስገድዳለን?🤔 አስገድደዋቸው አስፈራርቷቸው ወዘተ ሀይማኖት በተራ ጉዳይ የሚቀየር ቀላል ነገር ነው እንዴ?🤔

  • @godislove3106
    @godislove3106 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸሪያ ሳውዲ ቀረ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +2

      ወንጌልን በትጋት ካልሰበክናቸውና ካልዳኑ እዚም አይቀርም። ጸልዩ እንዲሁም መስክሩላቸው። እናንተ ጋር ካለ ብርሃንን አብሩላቸው። እኔም እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እያበራሁ ጨለማቸው እንዲገፈፍ ጥረት እያደረኩ ነው። እግዚአብሔር ደሞ አብሮን ስላለ ይረዳናል።