አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @seadaseada3809
    @seadaseada3809 6 ปีที่แล้ว +362

    እስኪ የአለምሰገድ አድናቂ በላይክ አሳዩ ፊይጭ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      Seada Seada please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
    @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 ปีที่แล้ว +161

    😭😭😭😭እስኪ ከ እምወዳት እናቴ ጋር ሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ??እ በ ላይክ

    • @baderjemal2748
      @baderjemal2748 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህይገናኝሽ

    • @hannyhana1090
      @hannyhana1090 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @dgst137
      @dgst137 4 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ከልጇ ጋር እቅፍ ድግፍ አድጋ ታገናኝሽ በመገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ገብተሽም አስቢን በፀሎትሽ

    • @efremdubai8603
      @efremdubai8603 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet382 6 ปีที่แล้ว +984

    ከ 1ወር በኃላ ሀገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁን በላይክ ግለፁልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @web3657
      @web3657 6 ปีที่แล้ว +7

      Nardos Shumet
      እኔም ልገባ ነው እህት ማር አብርን እንሄዳለን

    • @salamsweetgaril1091
      @salamsweetgaril1091 6 ปีที่แล้ว +1

      Nardos Shumet ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቆንጆ

    • @nardosshumet382
      @nardosshumet382 6 ปีที่แล้ว +1

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር
      እሽ ውዴ ደስ ይለኛል😘

    • @nardosshumet382
      @nardosshumet382 6 ปีที่แล้ว

      Salam Sweetgaril
      አሜን ማሬ😘

    • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
      @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 6 ปีที่แล้ว

      Nardos Shumet ስላም ግቢ ማርር

  • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ
    @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ 6 ปีที่แล้ว +79

    ውይ አለም ሰገድዬ ያለበት ፊልም ጥርስ ሳያስከድን ነው የሚልቀው በሳቅ ገደለኝ

  • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
    @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 6 ปีที่แล้ว +264

    አዲስ ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናዮች የሚተውኑበት እስኪ እድለ ወርቅ አድናቂዎች #like ግጩኝ

    • @helinahelina9387
      @helinahelina9387 6 ปีที่แล้ว +2

      በተዋናይዎች ስም ላይክ መጠየቅ ጀመራቹ ውይ ላይክ

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 6 ปีที่แล้ว

      ተመስገን አምላኬ ዋው

    • @batoolshehade2674
      @batoolshehade2674 6 ปีที่แล้ว

      ተመስገን አምላኬ

    • @lemlemlulu6081
      @lemlemlulu6081 6 ปีที่แล้ว +2

      Yemigera new edeli weraki mirate sew yemiseraw sira tasidemimal alemi segedemi endazaw

    • @eshetuasfaw8325
      @eshetuasfaw8325 6 ปีที่แล้ว

      ተመስገን አምላኬ
      የሚገጭ ይግጭሽ

  • @miftahhawi
    @miftahhawi 6 ปีที่แล้ว +120

    እድለ ወርቅ ከልብ ነብስ ያላት አክትረስ ናት ።

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 ปีที่แล้ว +279

    በጣም ያናዳል ደራሲው የአረብ ሀገር ሴት ሁሉ የሺሻ ሱሰኛ ናት ያለው ማን ነው ስማችን አታጥፉ ስማቹ ይጥፉ ለብራቹ እያላቹ የኛ ስም ሁሌ የነተ የፊልም መጣፈጪያ አይደለም ሁሉም አንድ አይደልም ለራሷ እንደ ሻማ ቀልጣ ቤተሰቧን የምትራዳ ምስኪን ናት😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ
    @ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ 6 ปีที่แล้ว +290

    ከስደት ሳልመለስ የበተሰቦቼን ክፉ ነገር አልስማ
    እንደኔ ስደተኛ የሆናቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @bilisumatube9871
    @bilisumatube9871 6 ปีที่แล้ว +75

    እድለወርቅ አንደኛ!!!
    ኮከብ የሆነች ልጅ 💎💎🔝
    እስቲ እንደ እድለወርቅ ነኝ የሚትል ሴት?

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 ปีที่แล้ว +25

    እድልየ ስወድሽ እድለወርቅ ጣሰውን የምታደንቁ ላይክ በሉኝ

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 6 ปีที่แล้ว +167

    እናመሰግናለን አራዳወች
    እስኪ አለም ሰገድን እና እድለ ወርቅ ጣሰውን♥ ሚወዳቸው like me
    እኔ ውስጤ ናቸው ♥

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 ปีที่แล้ว +42

    ዋው ይህን የመስለ ፊልም አመለጠኝ የአረብን ሮዝ ስቀቅል መቼ ይሆን እፎይ የምንለው

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 ปีที่แล้ว +168

    እድሜ ለሌቦች ካየውት ወር አልፎኛል ግን ደራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም
    ብዙ ፊልም _ስለ_አረብ_ሀገር ይሰራል ግን ይህ ለየት ያለ እውነትን የተላበሰ ፊልም ነው እኛ አንገታችን ደፍተን የሰው ፊት ገርፎን እየኖርን ለሌሎች ግን ብርሃን ነን ።
    #እድለ_ወርቅ_ጣሰው እናመሰግናለን ገፀ ባህሪውን ሁነሽ ነው የተወንሽው ።ምርጥ ፊልም ነው እንዳያመልጣችሁ እዩት ኮመንታሮች

    • @monalele5479
      @monalele5479 6 ปีที่แล้ว

      Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati ያምራል

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 ปีที่แล้ว

      Mona Lele በጣም

    • @batoolshehade2674
      @batoolshehade2674 6 ปีที่แล้ว

      Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati

    • @meazaneguesa5082
      @meazaneguesa5082 6 ปีที่แล้ว +1

      Awo arfi film new gn arbi heger yehadechi sat hulu shisha tachesalchi malet ayedelm betrf mert new hulum

    • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
      @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 ปีที่แล้ว

      Masa Neguesa እኮ ማሬ እሲ ንገሬልኝ የኔ ውድ

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
    @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 6 ปีที่แล้ว +18

    ዋውውውው ምርጥ ደራሲ ነው በእውነት ትንሽ ስህተትህን የአረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እባካችሁ ስንቱ ነው እሱን ቀልጦ ለቤተሰቡ ብርሀን የሆነ አንዷ ሴት መጥፎ ከሆነች ሁሉንም ሴት እኩል ታዩታላችሁ ለምን ባለጌም እንዳለ ጨዋም ብዙ ነው እባካችሁ ያረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እሺ አስቡበት በተረፈ መልካም ነው ሁላችሁም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አለው ♥

    • @rhelmamo5078
      @rhelmamo5078 ปีที่แล้ว +1

      Menem sehtet ylewm arebe hger ylesh sate bezu bedele yderesebachwle

  • @hayutube6953
    @hayutube6953 6 ปีที่แล้ว +44

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሀይለማሪም በቴስታ ይግጫችሁ

  • @fikersuse4936
    @fikersuse4936 6 ปีที่แล้ว +94

    be Good do Good:nice nbr👏
    አንዱ ጀለሴ ሚስቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና....
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦>ብሏት እቅፍ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hhsfhshsdhshshshsh7372
    @hhsfhshsdhshshshsh7372 6 ปีที่แล้ว +37

    አለም ስገድና እድለ ወርቅ ውስጤ ናችህ

  • @እኔመሮርየማልችለውያላንተ
    @እኔመሮርየማልችለውያላንተ 6 ปีที่แล้ว +32

    እድለ ወርቅ -እድለ ወርቅ ውይይይይይይ በቃ ልዮነሽ በጣምምምምምምምም

    • @susuuyazaynab8894
      @susuuyazaynab8894 6 ปีที่แล้ว

      እኔ መሮር የማልችለው ያላንተ ነው ጌታ። batamm techelalech aygalsawemm

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 ปีที่แล้ว +224

    አለምሰገድ ውስጤ ነህ ይመችህ

  • @robieltesfay2146
    @robieltesfay2146 6 ปีที่แล้ว +20

    ብዙ ደስታ ብዙ ሳቅ ብዙ ፈጠራ ብዙ ርሕራሄ ብዙ እንባ የሚኣፈስ ጥበብ እጅ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 ปีที่แล้ว +131

    እድዬ ስወድሽ♡♡♡ እስኪ ማነዉ እንደኔ እድልን የሚወዳት♡

    • @abufares9360
      @abufares9360 6 ปีที่แล้ว

      Edlewerk the Best actor in Ethiopia but why not take award
      She is bestttttttttttttt

    • @abufares9360
      @abufares9360 6 ปีที่แล้ว

      Edlewerk the best actores un Ethiopia besttttttt

  • @udddyydygdffggfufuhyf2374
    @udddyydygdffggfufuhyf2374 6 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ፈልም ነው በጣም አስተማሪ የአረብ ሀገር ሴት ለእራሷ ሳትሆን ለቤተስቦች ዋጋ ትከፍላለች ሙሉአለም ጌታቸው አላህ ይጨምርልክ

  • @web3657
    @web3657 6 ปีที่แล้ว +81

    እግዚአብሔር ይመስገን ከ6 አመት በኃላ ውድ ቅድስት አገሬ ልገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እና ብርቅ የሆናችሁ ልጆች ለናንተም ሰላሙን ተመኝውላችሁ ውድድድድድድድ እያደርግኳችሁ

    • @kedisthelil2805
      @kedisthelil2805 6 ปีที่แล้ว +1

      selam gebi konjo

    • @zain12zain77
      @zain12zain77 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር በሠላም ለሀገርሽ መሬት ያግባሽ

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 6 ปีที่แล้ว +1

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር ሰላም ግቢልን እህት

    • @سعيدامام-ت3ن
      @سعيدامام-ت3ن 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንችው ነኝ አብረን እንሄዳለን የኔ ቆንጆ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ 5 ปีที่แล้ว

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር egizabher beselam yesegebashi mareee

  • @hayuna10
    @hayuna10 6 ปีที่แล้ว +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ምን ሲበረክት እንዳየሁ ታቃላቹ አዲስ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ከባሌ ተጣላሁ እስኪ አይዞሽ በሉኝ እከሌን ምትወዱት ከሆነ በላይክ ግለፁ አቦ ደበረባቹ በቃ ተበላበት ሁሌም ላይክ ላይክ አትበሉ ስላያቹት ነገር ኮምቱ እስኪ

  • @sabikonjo6657
    @sabikonjo6657 6 ปีที่แล้ว +19

    ሰላም እግዚአብሔር። በሠተሰባች ለታመመ ምህርትን ለተከፋ። ደስታን ለቸኩለ ትግስትን አድለን ሰላም ብያለው ፉልሙ አይቸ እናገራለዘየው

    • @tigitigi1484
      @tigitigi1484 6 ปีที่แล้ว

      Sabi Konjo አሜን ንንንንንንን

    • @sarakurfa5695
      @sarakurfa5695 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 6 ปีที่แล้ว +28

    እድል ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ ምርጥ አክተርስ

  • @ስለወጣት.እኔማንነኝ
    @ስለወጣት.እኔማንነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ያልገባኝ ነገር እሷ ያጣችሁ አንድ አይኗን እሱ የሰጣት ሁለት አይኑን እንዴት ነው ይህ ነገር ግር ብሎብኛል??? ብያንስ ኮ እንድዱን እንኳን ቢሰጣት እሱም አንድ ይኖረው ነበር።
    በተረፈ ፊልሙ #1

  • @ወለላየወለላ
    @ወለላየወለላ 6 ปีที่แล้ว +61

    8አመት ሙሉ ባሰሪወቿ ታግታ በነፃ ሰታገለግል የቆየች ሰራተኛ ሺሻውን ከየት ለመደችው እሄን እሚያብ ራራልኝ ሰው ይኖራል???

    • @mesimesi8694
      @mesimesi8694 6 ปีที่แล้ว +4

      Aseriwechiwa shisha tetekami khonu enesu siwetu Ltlemdi tchilalechi

    • @andiyejoni8906
      @andiyejoni8906 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkk lititerez stweta new

    • @wayenimersha667
      @wayenimersha667 6 ปีที่แล้ว +1

      wihdan w ብዙ ልጆኦች አሉ ሳይወዱ በግድ ባሰሪ ቤታቸው ብዙ ነገር የሚለምዱ አለ አያድከርስ ነው

    • @trusttubepeace6684
      @trusttubepeace6684 6 ปีที่แล้ว

      wihdan w yenam teyaka naber gen bemehal esewa tefeta teterza arabun lemabakel ager endegebach tenageralech beza saat lemeda naw enebalew

    • @mytigraylove9621
      @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว +2

      ሺሻ ቤት ያላቸው አሰሪዎች አሉ የኔ ጓደኛ ነበረች ሌልት ሙሉ እንቅልፍ ሳይኖራት ከሰል ማቀጣጠል ነበር ስራዋ በዛ ላይ ራስ ምታት ያስይዛል አለችኝ እና ስንት ችግር አለ!

  • @ከመዳምጓዳ
    @ከመዳምጓዳ 6 ปีที่แล้ว +11

    ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢድየ &አለም ሠገዲ መስለዉ ሳይሆን ሁነዉ ተዉነዉታል እና ደራሲዉ አዲናቂህ ነኝ

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal 6 ปีที่แล้ว +18

    ''ሱሪ በቀሚስ በሚለበስበት ዘመን ከሀገር ወተሽ''🤣🤣🤣🤣

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 ปีที่แล้ว +22

    ሰሞኑን እንዴ ነው እናመሰግናለን አለም ሰገድ ውድድ❤️❤️❤️ ላይክ ሚ😜 እድለወርቅ አንቺ ብቻ ተውኚ😘😘

  • @natirastamanrastanatirasta6744
    @natirastamanrastanatirasta6744 6 ปีที่แล้ว +14

    ለፍቅር ብዙ መሰዋትነት ይከፈላል
    በጣም አሪፍ ነው

  • @የማይለወጥፍቅርናፈቀኝ
    @የማይለወጥፍቅርናፈቀኝ 6 ปีที่แล้ว +21

    ውይ ደስ ሲል ላይክ ግጩኝ እሚሉት ሳይመጡ ልሹፈው

    • @astermengistu9849
      @astermengistu9849 6 ปีที่แล้ว

      kkkk ewntesen new ename selcete bilwenale

  • @ስለሁሎምነገርእግዚአብሔር
    @ስለሁሎምነገርእግዚአብሔር 6 ปีที่แล้ว +10

    እእእእ አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ይመቸኛን ስራም አልሰራ መዳም እዳጠረኝ አደራሽን

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 6 ปีที่แล้ว +38

    እንዴ አረብ ሀገር ሲባል ሁሉንም አድ አታድርጉት ሽሻ እኔስ ሲሸተኝ እራሱ ያመኛል ደግሞም መስራት ከፈለጋችሁ ስለ አረብ ሀገር ሴቶች በደብ ጥልቅ ብላችሁ መሆን አለበት

  • @እናቴመኖርሽያኖረኛል-ጸ5ነ
    @እናቴመኖርሽያኖረኛል-ጸ5ነ 6 ปีที่แล้ว +21

    እድልዬ ሁሌም ብቃትሽ ይገርመኛል በቃ አንች ለአርት የተፈጠርሽ ድንቅ ልጂ ነሽ በርች ። አለም ሰገድ ♥

  • @ፍቅርየቅዱስገብርኤል-ቸ7ሸ
    @ፍቅርየቅዱስገብርኤል-ቸ7ሸ 6 ปีที่แล้ว +45

    እናመሰግናለን ስለጥራቱም ውድ ኮመንታተሮች እንኳን ለቸሩ መድኃኒዓለም ወራዊ በዓል አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ውዶች ♥♥

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንና

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ፍቅርቅርርርር

    • @sara.gonderethiopia2905
      @sara.gonderethiopia2905 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ Amen fkirrr

    • @addesmakdies7233
      @addesmakdies7233 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን አሜን አሜን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 6 ปีที่แล้ว +38

    እኔ ግን ፊልም ላይ ኮሜንት መስጠት ብዙም ደስ አይለኝም
    #አለምየ ግን በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነህ እውነትህ ነው #ሆስፒታል መሄድ አያስፈልግም #ፀበል ነው ሚሻለው #ኢትዮጵያዊ የሚድነው በእምነቱ ነው ተመቸኝ መልስህ

  • @hawahawaa4738
    @hawahawaa4738 6 ปีที่แล้ว +23

    የማየው አጥቼ ዪትዩብ ዘበኛ ሁኜ ነበር እናመሰግናለን

    • @tsehaytekalign6989
      @tsehaytekalign6989 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Hawaa kkkk woi gudd

    • @mahertaseras1869
      @mahertaseras1869 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Hawaa kkkkkkk

    • @eyobking8673
      @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Hawaa ሀሀሀሀሀሀ ይመችሽ ዛባዋ

    • @eyobking8673
      @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Hawaa በዘበኛነት ዩትዩብ ላይ CVሽን አስገቢ

    • @zedlove7953
      @zedlove7953 6 ปีที่แล้ว

      Hawa Hawaa ክክክክክ

  • @ሃይረላህቢንትኢስላምሃይረ
    @ሃይረላህቢንትኢስላምሃይረ 6 ปีที่แล้ว +33

    እንድዚህ መስዋትነት የበዛ ፍቅር በዚህ ዘመን የለም ለምን ይዋሻል

    • @ሀያትአብዲ
      @ሀያትአብዲ 6 ปีที่แล้ว +1

      ሃይረላህ ቢንት ኢስላም ሃይረላህ ቢንት ሴፉ Awo weishettttt nawe

    • @niema.ahmedenmahbubaaman7195
      @niema.ahmedenmahbubaaman7195 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅርን በፊልም እያዩ መፅናናት ብቻ ነው

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 ปีที่แล้ว +6

    አስተያየት አለኝ 8 አመት አረብ ቤት ሠርታ ደሞዝ ያልተሰጠች እንኳን ሽሻ ልታጨስ ይቅርታ የፀሐይ ብረሀን አታውቅም ማለቴ ከሠውም አትገናኝም

  • @ማጣትክፉ
    @ማጣትክፉ 6 ปีที่แล้ว +12

    እውነት በዚ ሰአት ሰው እርስበርሱ እዲ ይዋደዳል ብሎ ማሰብ ትንሽ ይከብዳል

  • @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ
    @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ 6 ปีที่แล้ว +5

    ፐ እንቅልፌን አጥቼ ተመሰጥኩበት ኡፍ ኤጭ ጠዋት እንዴት ልነሳ ነው ተኝ ተሽ አርፍጂ አይሆንማ ስለማይሆን እኮነው

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስዬ ስዩሜ ስዩሜ እያሉ የሚቀባጥሩ ውሾች ቦታ አትስጣቸው አይችሉም አይመጥኑም የተርፉ አጎት አላቸው እነሱን ይገብራሉ ላይቀርላቸው መንቀልቀላቸው 👌👌we are ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያባቶቻችን ልጆች ነን 💪

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 6 ปีที่แล้ว +24

    እድል ወርቅ የእኔ ልዩ ምን ላድርግሽ ኡፍ ስትችይ የእኔዋ 💋💋💋

  • @qoomonwal-argee2962
    @qoomonwal-argee2962 5 ปีที่แล้ว +6

    Baay'ee Nama Ajabsisa.
    Xumuraa isaa irratti imimman
    Qabachuu Dadhabee.
    Alam Sagad Heddu Sii Jalaadha.
    Akkasumas idilWarqii Sii Jalaadha.
    Galatomaa

  • @mylifeismywifefozi7256
    @mylifeismywifefozi7256 6 ปีที่แล้ว +33

    ገንዘብ ብዙነገርን ያሳጣል
    አምላኬ ሆይ መታገት የሚባለውን ነገር በማንኛው ሰው አይድረስ ።
    ወንድ ሆነህ ወንድነትህን የሚፈታተን ነገር ቢኖር የቤተሰብ መታገት ነው

    • @raheltesfaslassie6654
      @raheltesfaslassie6654 6 ปีที่แล้ว +1

      John 21 በጣም ነፃ ሆኖ መታመም ይሻላል ጤነኛ ሆኖ ከመታሰር

    • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
      @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 6 ปีที่แล้ว +1

      እረ ለሴትም ችግር ነው መታገት ምን ለወንድ ብቻ

    • @mylifeismywifefozi7256
      @mylifeismywifefozi7256 6 ปีที่แล้ว +2

      ሀበሻዊት ነኝ መታገት ባጠቃላይ ለቀሪው ቤተሰብ ብዙ ነገርን ያሳጣል
      ከቤት ውስጥ አንድ ሰው ታግቶ ልንገለው ነው ብር አምጡ ሲባል ለማግኘት ስትሯጥ የታገተውን ሰው ሥቃይ ሲታሰብ እኔ የጥላቴ ቤተሰብ ቀርቶ ጥላቴ አይታገት

    • @moatimoati655
      @moatimoati655 6 ปีที่แล้ว

      off cors

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 6 ปีที่แล้ว +4

    ግን ለምንድነው አለም ሰገድን interview የማያቀርቡልን ስወደው እኮ

  • @የማነሽይሉኛል-በ9አ
    @የማነሽይሉኛል-በ9አ 6 ปีที่แล้ว +5

    Woooooooooooooooooooow
    ምርጥ ነው በጣም ሰላማቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆ ለክርስትና እምነት ተከታዩችም መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን ።

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 6 ปีที่แล้ว +35

    ሙሉአለም ጌታቸው ምርጥ ደራሲ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥የአመቱ ምርጥ አባባል #ህግም በህግ ይሻራል እናት ግን በምንም አትተካም 100%እውነት ነው እናት አባትን የሚተካ በዚህ ምድር ላይ ምንም የለም ♥እናመሰግናለን

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 ปีที่แล้ว +60

    አለም ሰገድ ስወድህ!!

    • @MekdelawitdebebeMekdelawitdebe
      @MekdelawitdebebeMekdelawitdebe 6 ปีที่แล้ว +2

      ትግስት ከናዝሬት ena demo anchin siwedshe

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 ปีที่แล้ว

      Mekdelawit.debebe Mekdelawit.debebe
      መቅዲ እኔም ውድድድድድ!!

    • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ
      @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ 6 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት ከናዝሬት ከኔ አትበልጭም

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 ปีที่แล้ว

      ርስቴ ጂሩዬዋ የግሩም ኢርመያስ አድናቂ
      ርስትዬ ተይ የኔ ይብሳል አለምዬን ሳየው በቃ ምንልበልሽ ያቁነጠንጠኛል

    • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ
      @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ 6 ปีที่แล้ว

      ትግስት ከናዝሬት አይዞሺ ማር ለኛ ያለው የትም አይሄድ በተስፋ መጠበቅ ነው ይመችሺ ነፍሴ

  • @sifanmamo3300
    @sifanmamo3300 6 ปีที่แล้ว +9

    አለም አሰገድ ስዌዲ እኮ
    እድለወርቅዬ ሥወድሽ😍😍😍😍😍

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 6 ปีที่แล้ว +7

    *አሪፍ ነው ። ግን ፖሊሶች በፊልም ላይ ወጀለኛን እደያዛችሁት ትገድላላችሁ ለምን ለተመልካች ምን እያስተማራችሁ ነው???አለምሰገድ ውስጤ ነህ። [ ፍጭ ] ተመቸኝ*

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 4 ปีที่แล้ว

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ !
      Wedimewu bagelut noro isu yigelachewu neber . So they did the right thing to shot him since he has a gun himself . It’s legal to shot any criminal with guns/ knifes who going to take an action . So it’s right teaching on the movie 🙄

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 4 ปีที่แล้ว

      K

  • @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
    @ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ትንሽ ጥፍት ትልቅ መስዋት ታስከፍላለች

  • @feefee3959
    @feefee3959 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንደዚህ አልጠበኩምነበው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ያስተምራል። እኛ ከአረብሀገር ስንመለስ ማንምጆሮሰቶን የሚያዳምጠን የለም በዚህን ሰአት አለሁልሽ የሚለንና ጆሮ የሚሰጠን ስናገኝ ደስታችን ወሰን የለውም እኛ ግን ከሀገር ስንወጣ። ሁሉንም ቤተሰብ ለመርዳት ነውግን ሁሉም ከተጠቀመብን በሀላ ብራችንም እድሚያ ሲያልቅ ስድብ ከቤተሰብ ይጀምራል እኔ ደርሶብኛል አሁን እንደገና መጥቼ እየሰራሁነው ግን ስሙኒ አላቀምስም ያለፈውግዜ ብዙ አስተምሮኛል አከተመ8ነጥብ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል እማ ሲኖር ነው ኖር

  • @galraya6501
    @galraya6501 6 ปีที่แล้ว +6

    Wayna seymere elame sagede yelahbate felme huleme yemacagele baterka💘💘edela warke yen mer sewdse ko💘💘😍😍😍ebo yemacecu merte felme naw❤👈

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 ปีที่แล้ว +7

    ለኔ ሁለቱም ምርጥ አክተሮች ናቸው አለም ሰገድ እና እደለወርቅ ❤ነይ ሸጊቱ ጡሩባውን ንፊ ጎሽ ገባ ገባ በሉ ጋይስ አብረን እንሹፈው 😂

  • @rahelayele48
    @rahelayele48 6 ปีที่แล้ว +9

    Edilework the best female actress in Ethiopia. She is # 1 🤗

  • @ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ
    @ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ 6 ปีที่แล้ว +5

    በጥራቃ ሁሉ ሁሉም ትንስቱ የአርብ ሀገር ሴት ምን እንርጋችሁ ድሙም የአርብ ሀገር ሴት ማነው ሱስኛ የርጋት

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 6 ปีที่แล้ว +7

    ወንዶቹ እቃቸው ተጎዳ እንጂህ አርፍ እርግጫ ነው ተመችቶኛል እዱ

  • @መታገስዋጋአለው-ቘ8ደ
    @መታገስዋጋአለው-ቘ8ደ 6 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ሆይ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ለመገናኘት አብቃን ክፏቸውን እዳታሰማን በጣም ያሳዝናል ፊልሙ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 4 ปีที่แล้ว +1

    መቸም ጫዉምግብን እንደሚያጣፍጥው ሁሉ የሀረብሀገርምሴት የፈልም ማጣፈጫ ማድርግ ለመደባችሁ አይደል የአርብሀገር ሴት ማለት እንቁ በጣም ጠንካራ ናት እንደማንኛውም ርካሽ ሴት አትዋት

  • @abdulmejid3478
    @abdulmejid3478 6 ปีที่แล้ว +43

    በስንት ጊዜያችሁ እምጠብቀውን ፊልም ለቀቃችሁልን የአለምየ እና የእድል በጣም አድናቂ ነኝ

  • @nnkmmmk6895
    @nnkmmmk6895 6 ปีที่แล้ว +16

    በናታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ የቤተሰብ የላኩት ሰብስባ ቤት ገዛችልኝ ምን ልበላቹበጣም ደስ ብሎኛል

  • @diamondmedia5297
    @diamondmedia5297 6 ปีที่แล้ว +13

    Endet new yetay weys ለነገሩ አለም ሰግድ ስላለ ማየት ግድ ነው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +2

      mihret zewdu ቆንጆ ፊልም ነው የ አለምሰገድ አድናቂዎች ወዳጆች እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @diamondmedia5297
      @diamondmedia5297 6 ปีที่แล้ว +1

      እሽ እንገጫጭ ሁላችንም አለምሰገድማ ፎንቃየ ነው

  • @fishalemu2315
    @fishalemu2315 6 ปีที่แล้ว +2

    እድለወርቅ የኢትዮጵያ የጥበብ ንጉስ ነሽ ከምሬ ነው ተራ ፊልም አይቼልሽ አላውቅም የጥበብ እናት ብዬሻለው ጀግና

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ
    @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ 6 ปีที่แล้ว +7

    ጋይስ ተከሰቱ አድስ ፊልም መርሸውልናል ያለናንተ እኮ እኔ አይሾፈኝም ባይሆን አትጫጩ የምታረፍዱ ደግሞ ትቆነጠጣላቹሁ የእጅ ምልክቷን አሻራ እየተዋቹሁ 👍🤙👌ንኩት😋😉

  • @netsinetsi2956
    @netsinetsi2956 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝም አሳዛኝ ምርጥ ስራ አለምሰገድ ውስጤ ነህ

  • @happylifetube5513
    @happylifetube5513 6 ปีที่แล้ว +32

    ቲሽ ብሽቆች እኛ ሥደተኞችን ማበረታታት ሢገባችሁ ገና በኛ ላይ ተሣልቃችሁ ፊልም ትሠራላችሁ አቦ የኛን ይሥጣችሁ ወደን አደለም ወደ ሀረብ ሀገር የተሠደድነው😢

  • @ልጅጥቅሹ
    @ልጅጥቅሹ 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንሽ ስሬ አላለም ወይኔ አለም ሰገዲ ስወደው🤣🤣🤣

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 ปีที่แล้ว +5

    አለቀስኩ

  • @masemynigga9720
    @masemynigga9720 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከፈተኛና እና ከፈተና ይጠብቀን ። አሪፍ ፍልም

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 ปีที่แล้ว +54

    አለምሰገድ ካለበትማ ምርጥ ነው የምሆነው 👌👍

  • @fifififi3591
    @fifififi3591 6 ปีที่แล้ว +2

    እድልዬ እንደምወድሽ በቃ ሆነሽ ነው የምትገኚው አለም ሰገድም እንደዛው ሽማግሌው ዶክተር አድናቂህ ነኝ ምርጥ ፊልም ነው

  • @ማርያምእናቴክርሥቶሥአባቴ
    @ማርያምእናቴክርሥቶሥአባቴ 6 ปีที่แล้ว +18

    ኑ ያገሬ ልጆች ደሞ በጸሎት አሥቡኝ ቈደብሮኛል

    • @netsanetabate2773
      @netsanetabate2773 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ ክርሥቶሥ አባቴ አይዞሽ እማ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ፊልም ነው የ አለምሰገድ አድናቂዎች ወዳጆች እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ማርያም እናቴ ክርሥቶሥ አባቴ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว

      ማርያም እናቴ ክርሥቶሥ አባቴ eshi

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว

      Ayezoshi enata

  • @yeshiyeshi5520
    @yeshiyeshi5520 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለው ስለፊልሙ ኮሜንት ስጡ ተባላችሁ እንጂ ስለራሳችሁ ህይዘት ማን ጠየቃችሁ ሀረብ ማዳም ምናምን ብርቅ መሰላችሁ እንዴ

  • @ሰላማዊትጌቶQ
    @ሰላማዊትጌቶQ 6 ปีที่แล้ว +18

    አለም ሰገድ አለምዬ ወድጄሀለሁ እንዴት ነው ጋይስ የማገኘው ኡፍፍ በፍቅሩ ክንፌን ከጣልኩኝ ቆየሁ ሰይፋም ያጣላኛል ብየ አልነገርኩትም

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      ሰላማዊት ጌቶ Q ተዋናይ አፍቅርን ማንም የተሳካለት አልሰማሁም እድልሽን ሞክሪ

    • @ሰላማዊትጌቶQ
      @ሰላማዊትጌቶQ 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክ የኔማር ፍቅሬ በልቤ ይሁን ብየ ዝም አልኩኝ ትርፋ ወሬ ነው ብየ ማሬ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      ሰላማዊት ጌቶ Q ይሻለል በልብ የያዙት አንድ ቀን ገንፍሎ እንዳይወጣ

    • @ሰላማዊትጌቶQ
      @ሰላማዊትጌቶQ 6 ปีที่แล้ว

      እኮ ብየ ነው እኮ ስደት ተቀምጦ ያሰቡት መች ይሳካል

    • @huaweiy3585
      @huaweiy3585 6 ปีที่แล้ว

      ሃሃሃሃሃ ደግ አረግሽ የአሁን ስው አይታመንም እንዳትናገሪ ... ፊልሙ ግን ያምራል ሽክ በይኝ

  • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ
    @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ 6 ปีที่แล้ว +2

    የውነት እደ እናት የሚለው ነው ውይ አለም ሰገድዬ ስወድህ ሰይፉን አቅርብልኝ ብዬ ስንት ግዜ ለመንኩት ግን እስካሁን አላቀረበህም ይሄ ምቀኛ

  • @ሓውኩምነሽነሽ
    @ሓውኩምነሽነሽ 6 ปีที่แล้ว +10

    Alemseged is best , i like

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 ปีที่แล้ว +1

      ሓውኩም ነሽነሽ ነሽ ነሽ ውስጤ ነህ እኮ

    • @keroslove3120
      @keroslove3120 6 ปีที่แล้ว +2

      ነሽነሽ.ውድ.በጣም.የምወድህ.የማከብርህ.እህትህ.የትግራይ.ልጅ

  • @hagagiyaloposta89
    @hagagiyaloposta89 6 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ተረዱን እኛ በስደት ያለን በተለይ አረብ ሀገር ላይ የሚርበን የሚቸግረን ሰው ነው ሰውውው አትጉዱን ስናምናቹ አትክዱን 😢😢😢

  • @martakonjo8781
    @martakonjo8781 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ትወና ትምርታዊ ታሪክ ሁላቹንም እናመሰግናለን

  • @biniamtsegaye889
    @biniamtsegaye889 6 ปีที่แล้ว +2

    አረበኛ የሚያወራ ሰይጣን እንዴት ግዕዝ ከሚያወራ ቄስ ጋር ይስማማል

  • @ቤዛነኝድንግልእናቴነሽሚካ
    @ቤዛነኝድንግልእናቴነሽሚካ 6 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዬጵያውይ በእምነቱ ሲድን ነው የሚያምርበት ተመቸኸኝ አላዛር

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 6 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮፕያዊ በእምነቱ ነዉ የሚድነዉ ) የሚገርም አባባል ነዉ

    • @malikaalanzi4898
      @malikaalanzi4898 4 ปีที่แล้ว

      ምንማለትነዉ

    • @MehariTeka-nh5sk
      @MehariTeka-nh5sk 8 หลายเดือนก่อน

      ለኦርቶዶክስ ይመለከታል

  • @ሙሉፍቅር
    @ሙሉፍቅር 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደከመኝ በስደት ህይወት እግዚአብሔር ከስደት ፈጣሪ ያውጣን አሜን

  • @asuyes6456
    @asuyes6456 6 ปีที่แล้ว +4

    እድለወርቅ ....amazing acteresse ever, look at her in differnt film ....she is one of the best

  • @rozatesfaye877
    @rozatesfaye877 5 ปีที่แล้ว +3

    እድልቆንጆሥወድሽእኮደሞትወናብቃትአለሽአድናቂሽነኝ

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሁለት ምወዳቸው ምርጦች #እድል እና #አለምሰገድ በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ምናለ ሁለም እንደዚ የሰራበትን ገንዘብ መመለስ ቢችል

  • @selam9713
    @selam9713 6 ปีที่แล้ว +7

    ዘወትር ካይኔ ማጠፋው መከታ ክብሬ የሆንከው ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን ጠዋትም ማታ ይሄ ድራማ ለምወደውና ለምሳሳለት ወንድሜ ወንድማለም ውድድድድድድድድ

  • @tesnimaroba2886
    @tesnimaroba2886 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ወድ አቦ ወደዛ ጨካኝ አረመኔ ለብርሲሎ እሚገሉን ቡዳ ወዶች እዳትናገሩኝ አፈር ገገማ ሰገጤ ዥልጥ ደደብ

  • @rakiraki616
    @rakiraki616 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ አለምሰገድ በቃ ሰወድህ መጠን የለኝም ውሰጤ ነህ

  • @destajosee9940
    @destajosee9940 6 ปีที่แล้ว +1

    የ ሺ ማርት ማስታወቂያ ዉስጤ ነው እንደነ የሚመቻችሁ ላይ ዛሬ ብቻ እኔም ላይክ አልወድም ነበር ዛሬ አምሮኛል

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና
    @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ለሌቦች ጌታ ይስጣችሁ ደብሮኝ ነበር ልክ ማያን አይቼው ስጨርስ ከች አላችሁልኝ

    • @tigitigi1484
      @tigitigi1484 6 ปีที่แล้ว +1

      ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በቃ ፊልም አያማልጥሽም አይደል አማዶ

    • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና
      @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያመልጠኛል ባይዘዌ እኔ ነኝ ለፍሬንዶቼ ምልክላቸው እንጂ አንደኛዬን ዮቲብ በይኝ ማምዬ ቲጂ አውቅሻለው ግን ሆድ

    • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና
      @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว

      ቲጂ 😜😜😜😜😜😜አይመልጠኝም እኔን ካመለጠኝ ዘበት ነው

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 6 ปีที่แล้ว +1

      ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና አልተሰረቀም ተለቆ ነው

    • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና
      @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว

      እሺ ማማዬ ተለቆ ነው እንዴ እኔኮ የተስረቀ ነገር ይጥመኛል ለዛ ነው

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 6 ปีที่แล้ว +1

    እኒክ 2ለት አርቲስቶች Alem seged &edel werk😍💞💝💘ግን በጣም😍 የተዋጣላቸው ሆኑ 😍😘እማስለቅስ😓😭😭 እማስተምር👍✌ ደስስ 😂😀እሚልና አስተማሪ 😒😒ፊልም ነው😢😢 መጨረሻው ያስለቅሳል 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
    @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 6 ปีที่แล้ว +13

    ምነው ባደረገኝ የደጂህን አፈር ስሄድ ስተመጣ እንደፈራፈር አለ. አለምሰገድ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @georgesazzi6474
      @georgesazzi6474 6 ปีที่แล้ว

      ላተ ስል እኖራለሁ wowowo❤💘💋👄💚💙💗💖💕💔💓💌❣💟💞💝💜💛👙👗👛👠💄💍

  • @ሁሉባገርያምራል
    @ሁሉባገርያምራል 6 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ uffffff እኔም አልቀበርካትም እምውዳት እናቴን በስድት። ሞተችልሽ አሉኝ። ሁልየም። አይወጣልኝ። እናቴ እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ ነብስሽን በገነት። ያኑርልኝ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው እናመሠግናለን ምርጦቼ አለምሰገድዬ የኔ ምርጥ

  • @መልካምነትበኪሎአይለካም
    @መልካምነትበኪሎአይለካም 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ አረበኛ የሚያወራ ሰይጣን ግእዝ ከሚያወራ ቄስ ጋ በምን ይግባባል አለ ሀሀሀሀሀሀ

    • @dgst137
      @dgst137 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጣም ነው የሳኩት እንደት እንደምወደው በቃ መልስ በኪሳቸው ነው

  • @rhbhgjugjyghgdd4022
    @rhbhgjugjyghgdd4022 6 ปีที่แล้ว +7

    Edelwerk yena liyu 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @foziyaendris3183
    @foziyaendris3183 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚል በውነተኛ ታሪክ ነው የተሰራው እድለ ወርቅ የኔ ውድ ስትችይ አለም ሰገድየ አድናቂህ ነኝ ከሁሉም ሙሉአለም ጌታቸው የፃፈው ፊልም መቼም አያስጠላ ቆንጆ ደራሲ እናመሰግናለን ያዋርዱ ሽልማት ላንተ ይድረስህ ብያለሁ