⭕ነጭ ነጯን አንፋታም ተብሏል❗ ቅድስተ ማርያም ፊት ለፊት የታየው ተአምር | ለመናፍቃን እና ለአህዛብ ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • እኔን ለማገዝ ከፈለጋችሁ እና ከቻላችሁ VPN አብርታችሁ ተመልከቱልኝ
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

ความคิดเห็น • 65

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 5 วันที่ผ่านมา +3

    ለእፎይ ረጅም እድሜን ይስጥልን እውነትም የሙስሊሞች ድሮን አሉ ኮመንታተሮች😅😅እኔ አላልኩም ጀግና ነው 👍👍👍

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 5 วันที่ผ่านมา +2

    ነይ ነይ እምእዩ ሠማርያም ነአይ ነአይ ቤዛአዊኤተ ማርያም እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i 5 วันที่ผ่านมา

    እፍኝ ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ ስንቱን ከሳት አዳከው ከእግዚአብሄር ጋር❤❤❤❤

  • @Habere460
    @Habere460 5 วันที่ผ่านมา +5

    ጀርመን ጸበል የለም እንዴ ዘመድኩን 3 ሰባት ያስፈልገዋል

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @SmartTalksSmartTalks
    @SmartTalksSmartTalks 6 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን. ውጣ. አሰቀያሜ

  • @eg3549
    @eg3549 5 วันที่ผ่านมา

    Zemedkun selam yemaywed kefafay betam metfo sew new

  • @The110303
    @The110303 5 วันที่ผ่านมา +3

    ተአምር ካላየ የማያምን ክርስቲያን
    ተአምር ከክርስቶስ ሰው ሆኖ ከመወለድ በላይ ከእመቤታችን በድንግልና ከመውለድ በላይ ምን ተአምር ሊኖር ይገባል
    መዝሙራችን እምነታችን ጸሎታችንን ሁሉ ሰማያዊውን መንግስት ሳይሆን ምድራዊና ስጋዊ ፈውስን የሚያሳይ እየሆነ መጥቷል

    • @mahitaTefera-s1h
      @mahitaTefera-s1h 5 วันที่ผ่านมา

      @@The110303 በጣም ትክክል

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 5 วันที่ผ่านมา

    ዛሬስለኬሀኑ 2ልጆች የሰሩት ዘናዐድርጎኛ እናመሰግናለን💜💜💜💘💘💘💘💘💕

  • @ኃኢየሱስ
    @ኃኢየሱስ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመድኩ ከአኬ እረስ ውርድ እዘ ፖሎትከን በስመ አብ ብሌ ፈትፍት አሰደጂ እግዚአብሔር ልብ ይሰጣው❤

    • @kalkidanhaile-xq3bf
      @kalkidanhaile-xq3bf 5 วันที่ผ่านมา +1

      መጀመሪያ አማርኛ መጻፍን ልመድ እሺ

  • @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ
    @የድንግልስጦታ-ዀ5ተ 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜፀግሽእግዚአብሔርይስጥልእናወደሐሳባስመለስየጴጤዎችስብስብማለትየደቆሮችካፕማለትነውየሆነሆኖእኛግንበእምነታችንመፅናትእናበፀሎትመበርታትአለብን

  • @eyob9654
    @eyob9654 5 วันที่ผ่านมา +4

    እባካቹ ከነ አኬ መረዝ ከሆነዉ ሥዉር ምንፍቅና ተጠበቁ።አትቸኩሉ የ አኬ ጉዳይ ግዜ ይፈታዋል ያኔ ዋይ ዋይ ብትል ምንም አይጠቅምህም።

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 5 วันที่ผ่านมา

    Fooo... erso degemo leyat yalu not Orthodox negn bilo... becha Egziabiher lebona yestote yesten!!!!❤️🙏❤️

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 5 วันที่ผ่านมา

    አኬ አትንካ (አይንክ ይጥፋ)

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 5 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ ኦርቶዶክሶች ችግራችን ታአምር ፍለጋ ነን እስከዛሬ የሆነ ነገር ሲፈጠር እደዚህ ነው እደዛ እያልን መደናገር እኛ ኦርቶዶክሶች ለዚህ አላማ አደለም እኮ ወደዚህ ምድር የመጣ ነው እምነት ካላቹሁ እኮ ቤተክርስትያን ግቢ ሂዳቹሁ አፍሩን ብትቀምሱ ተፈውሳቹሁ ትሄዳላቹሁ ግን በየ ሀገሩ በየወርዳው በቃ እደዚህ ታምር ማለት በየቧታው ቆም ብላቹሁ አስቡ

  • @DagimawiKebere
    @DagimawiKebere 5 วันที่ผ่านมา +1

    Manafiqan ahun chigir wusxi nachew Mela xefachew

  • @aemi576
    @aemi576 5 วันที่ผ่านมา

    Benath yhenn mehaym ataqrbew Endalk eko doma new

  • @ShimInsights1814
    @ShimInsights1814 5 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ሬንቦ የተነተነው ወንድም ወድጀለታለሁ፡፡ ግን የቃና ዘገሊላ ምንም ደመና በሌለበት ጸሀዩዋን ከቦ የነበረው ሬንቦ ክስተት ምክንያቱ ቢተነተን መልካም ነበር፡፡

  • @DagimawiKebere
    @DagimawiKebere 5 วันที่ผ่านมา

    Indalik iko kaiwiqati yenetsa KO naw atifredubati.

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ይሄን እንዳልክ የሚባለውን ሰውዬ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ማየት አስጠልቶታል ታዲያ ለምንድነው የምትደጋግሙት??? እሱ እኮ ነገ ሌላ የሚያበላ ነገር ከተገኘ እንደ እስስት ቆዳውን ቀይሮ ይመጣል!!!

  • @AbiWase-b4s
    @AbiWase-b4s 5 วันที่ผ่านมา

    በቃ በእናንተ መቀናናት የቅዱሣኑን ስም ቅዱሣን ሥዕላት መቀደድ በሚዲያ ላይ ማውጣት ጀማሪያንን ክርስቲያን እጅግ የሚጎዳ መሆኑን ብትገነዘቡ ያዋጣችኋል ፤ የሚዲያ ሽቀላ ብትተው ይሻላችኋል ፤ እምነታችንን አታሠደቡን 😭😭

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 5 วันที่ผ่านมา

    Ena getane yestche iko.kebzame.beza.nate.setane.errrrr

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 5 วันที่ผ่านมา

    yehan endalk yemebal zengro fet lemne bota endemtstut algbanem ,bawrchu kuter kefta eystachut new

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ ነገር፤ ለዚህ ደካማ እንዳልክ ለሚባል ግልብ ቦታ ተሰጥቶት በየጊዜው ለሚያቀርበው ከንቱ ሥራና ንግግር የምታቀርቡት? መልስ በመስጠት ጊዜያችሁን ባታባክኑ፣ ቢዘጋስ ቢረሳ አይሻልም?

  • @TemesgenAlemayeu-kf7hw
    @TemesgenAlemayeu-kf7hw 5 วันที่ผ่านมา

    aklilen ftaw bka mndnew ,myanitsi ngr mtastelalifew

  • @AbiWase-b4s
    @AbiWase-b4s 5 วันที่ผ่านมา

    የድፍረት ኃጢአትን ሚዲያ ላይ ማቅረብ ጥቅሙ ሊገባኝ አልቻለም ፤ ጀማሪ ኦርቶዶክሰ ክርስቲያኖች ይህን ሚዲያ ሲያዩ እንደሚናወጡ አልገመታችሁም ፤ እስቲ ማቲዎስ 12:36 ብታስተምሩ ምናለ 😭 ?

  • @ZenasUp
    @ZenasUp 5 วันที่ผ่านมา

    ቀርብህ ዶርዜ ትመጣልህ ነበር ቀርብህ እጂ ማርያም ምንም አልቀርባትም ምን ይመሰላል ይቅር ይበልህ ከቱ

  • @mamyene
    @mamyene 5 วันที่ผ่านมา

    Dikuna endezih kelid new endie !!!
    Enkuan dikuna linorew yikirna timihirtun erasu altemarem!!!
    Yeluter chimaki new!!!

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ማለት ባለው ጊዜ ልጠቀም ማለት ይህን ልጅ እናተ ፈይመስ አደረጋችሁት ልቦና ይስጠው

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በመድኃኔ አለምን የደንበር ስብስብ ናቸው መቸም አይገባቸውም።

  • @natichernet3935
    @natichernet3935 5 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን በቃ ይሄው ነው በነገራችን ላይ አንተ እራሱ ነገ ብትንቀሳቀስ አንተ ላይ መነሳቱ አይቀርም ሲጀመር በ ፖለቲካው እራሱ እየከሸፈበት ነው ሁሉንም በአጠገቡ ያሉትን ወቅሶ ወቅሶ ከራስ አራቃቸው ማስተዋልን ይስጠን

  • @ZenasUp
    @ZenasUp 5 วันที่ผ่านมา

    ዶርዜ እኳን ጼጤ ለምን ገደል አትገባም ከልብ

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 5 วันที่ผ่านมา

      Iyebalem. Sewu bebeheru iyesedebem dorze serat yalewu mehaberseb nw ye berber Mariam megegna ke orit jemerero... bicha indalek erasun nw yemiwakelew.

  • @DagimawiKebere
    @DagimawiKebere 5 วันที่ผ่านมา

    Ante shimagille ka akkee ras wuradi irasishin chaal izaw

  • @johntemesgen2858
    @johntemesgen2858 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከ 2ቀን በፊት የተላለፈ ቃል ቲዩበ ላይ ያንተ ቲዩብ ላይ የተላለፈውን የናንተነ ማለት የምታስተላልፉትን አጣም ነው ያቀረበበው እና. መልስ ስጥበበት

  • @eg3549
    @eg3549 5 วันที่ผ่านมา

    Yihe sewye Isliminan mesadeb yelebetim yihe hizb yagaccal, yasagedilal. Orthodox yibas endiitared new yenitaregut. Ebakachihu le hizbu assibu . Le erasachihu yematiwedutinim lelaw lay atargu

  • @EyobHabte-pf3wn
    @EyobHabte-pf3wn 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፀግሽ መጀመሪያ ስለ ፕሮግራምህ ይዘት ሳታዳላ ስለ እውነት ብለህ ምታቀርበው አቀራረብ ላመሰግንህ እወዳለሁ ስቀጥል ፕሮግራምህ ላይ መቅረብ የሌለባቸው ሰዎችን በተደጋጋሚ ታቀርባቸዋለህ ለምሳሌ እንዳልክን ቦታ ሰጥተሀው ማቅረብህ አልተመቸኝም ለምን ቢባል ጭራሽ ለሱ እውቅና መስጠት ነው እንዳልክ ትልቅ ሚዲያ እና እውቀት ያለው ሰው ጋር መቅረብ የለበትም ለምን ሁሌ መዋሸት እና ለራሱ ክብር የለውም።

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 5 วันที่ผ่านมา

    ላይክ የሚያደርጉ ደንቆሮ ናቸው!!!!!!;

  • @tsik914
    @tsik914 6 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ጉዱ ጋሼ ደቡቡ የተፈህው ምራቅ አይድረቅ😢😢

  • @MichaelTsegaye-ih1dm
    @MichaelTsegaye-ih1dm 5 วันที่ผ่านมา +1

    እፎያችን የሙስሊም ድሮን😂😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 5 วันที่ผ่านมา

      ተምች ኮመንት😂😂😂😂

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 วันที่ผ่านมา

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሑ ኦርቶዶክሳውያን ማርያም የሰውን ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአስራ ሑለት አመቱ ቤተ መቅደስ ቀርቶ ጠፍቶባት አንድ ቀን ሙሉ ስትፈልገው ነበር እንዴት የት እንዳለ ማወቅ አቃታት ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ጥያቄ ለኦርቶዶክሶች ???

    • @GrmaMan-nk5ir
      @GrmaMan-nk5ir 5 วันที่ผ่านมา

      ጥያቆውን አተው መመለስ ትችል ነበር ከማሪያም ጋር ነገር ከሌለህ እሶ ያላወቀችው አንደኛ ገና ከዚህ አለም አልተለየችም ነበር ሁለተኛ እግዚአብሔር አልገለጠላትም ነበር ካልገለጠላት የእግዚአብሔር መንፈስ እንዴት ልታቅ ትችላለች ማሪያም እንደኛ ሰው ናት ግን የጌታችን የመድኃኒት አችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ናት ፀጋን የሞላባት ናት 🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 5 วันที่ผ่านมา

      @GrmaMan-nk5ir በሕይወት እያለ ች ያላወቀች ታድያ ስትሞት ነው ታድያ ሑሉም ቦታ ተገኝታ ፀሎት የምትሰማ ው ? አይ ኦርቶዶክሥ ውሸት ብቻ

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ewunetinማወቅ ለመንፈስ እንጂ ለስጋ አይደለም።ደግሞ ስለ እመቤታችን ስትናገሩ ስርዓት ይኑራችሁ።ስለ ተራ ሴት አይደለም የምታወሩት።የፀጋ ስጦታ በሙላት የተሰጣት ናት።ጌታን የማያከብር ትውልድ ሆነን ነው እንዲ መከራ የምንበላው።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 6 วันที่ผ่านมา

    እንዳልክ ብልጥ ሆነ እባክህ፣እንጀራውን እያበሰለ ነው።ስልጣን ይጥሉለት ይሆናል።

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 5 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን በቃ የታወቁ ሰዎችን በመዘርጠጥ ይፌምስ 😂

  • @eyob9654
    @eyob9654 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዲን ያረጋል ለየለት ማለት ነዉ። ካላወክበት እና አያያዙን ከሳትከዉ እንደእዉቀት ምን ጠላት አለ። እንዴት 8ተኛዉ ሺ የለም እያለ በእርግጠኝነት ሊናገር ቻለ ደሞ እኮ አቶ አኬም ከዚዉ ነዉ እየቀዳች የምታመጣዉ።

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄንን እብድ ምን አለበት በየትኛውም ፕሮግራማችሁ ባታቀርቡት ምንድነው የሚባለው

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 5 วันที่ผ่านมา +4

    አይ እንዳልክ አትዋሽ ዲያቆን አልነበርክ ግን ብትሆንም ትክክል አይደለችም ብለህ መናፍቃን ቤት ሄደህ የለ የሄድክበትም የምታከብረው ኦርቶዶክስ በመሳደብ ነው ?ለነገሩ ኦርቶዶክስ ካልስደብክ የሚጥሉልህ ፍርፋሪ ይቀርብሀለ ለዛ ነው የማታቀውን አትዘባርቅ

  • @heremela-j8r
    @heremela-j8r 6 วันที่ผ่านมา

    Yemejemeryaw video😢... sle ake metfo ngr miyawerutm endezi aynet sewoch nachew

  • @DagimawiKebere
    @DagimawiKebere 5 วันที่ผ่านมา

    Yalewun wudiqati yamimenyi sexan bichaa naw libona yusxachew yamir yasazinali

  • @markachewbirru4705
    @markachewbirru4705 5 วันที่ผ่านมา

    አንተ እኮ በዚህ ሰዓት ሸቃላይ ነህ ወቅቱን እያየህ ከመሸቀል ውጪ ለቤ/ክ ምትጠቅማት ነገር የለም እና አኬን ማንም ቢናገረው እራሱ መናገር ይችላል እሳት አትጫር ንስሐ ግባ አባቴ

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ዘመድኩን ባለጌ የፅርፈት ጌታ የሆነ ሰው የሚወክላት ቤተክርስትያን ግን እውነት አለች?
    አንድ ቀን እንኳ ተሳስቶ ቃለ እግዚአብሄር አይወጣም ከአፉ?
    ነገሩ የፕራሚድ ስካመር ነጋዴ ከየት አምጥቶ ይናገራል

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን ቅናት አዙሮ ሊደፋው ነው።
    ለዘመድኩን አድርሱልኝ...
    አንተ እኩያህ ቅዳሜ ገበያ ነች፣ አኬ ይበዛብሃል በሉልኝ።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 วันที่ผ่านมา

    የምን ተአምር አይ ኦርቶዶክሥ ውሸት ብቻ

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን ማለት ምቀኛ ነው