ከአዲስ አበባ ጀርመን ግድያ ሙከራ / ስለሀገር ሚስጥር መከራ የተቀበለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ከአዲስ አበባ ጀርመን ግድያ ሙከራ / ስለሀገር ሚስጥር መከራ የተቀበለ #ethiotizita #ኢትዮትዝታ #ethiopianhistory #mekoya #mekoya #emperor #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #haileselassie #ethiopia #addisabeba #fetadaily #drabiy #tizita #shegerfm102 #shegerwerewoch #shgerfm #esheteassefa ​⁠

ความคิดเห็น • 32

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 10 หลายเดือนก่อน +4

    ተድላን አውቀዋለሁ በጨረፍታ በምስጢር ሲወራ የነበረውን በግምት 40 ዓመት የሞላውን ታሪክ እንደዚህ በታሪክ ሰንዳችሁ እንዳውቅ ስላደረጋችሁ ከልብ አመሠግናለሁ ። ተድላ ጀግና ከጀግናም ጀግና ነበር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሀዘኑን ምንስ ቃላት ይገልጸዋል?ልብ ሰባሪ ነው።እያንዳንዷ የደርግ ታሪክ።ከመንግሥት እስከ ግለሰብ ያለ ታሪካቸው ልብ ሰባሪና አሳዛኝ ነው።የሻምበል ተድላ ነብስ በአፀደ ገነት ትረፍ።ያንዳንዱ ሰው እጣ ፈንታ ልብ ይሰብራል።ያሳዝናል።

  • @zerihunzegeye
    @zerihunzegeye 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢ያማል !

  • @user-fj5nr4ss2z
    @user-fj5nr4ss2z 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow!

  • @tewodrostesfaye9450
    @tewodrostesfaye9450 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ታሪክ አባቴ ከተድላ አፍ የሰማውን ሙሉውን ነግሮኛል አባቴና ተድላ ጦር ሀይሎች ከተኛ በኋላ ለአባቴ የቅርብ ሰው ነበረ ስለዚህ የደረሰበትን ሙሉውን ታሪክ ለአባቴ ነግሮት ለኔ ነግሮኝ ነበር አሁን ይሄንን ትረካ ስሰማ አባቴ የነገረኝ ሳይዛባ ማቅረባችሁ ገረመኝ ተድላ ለሀገሩ የከፈለው መስዋትነት ከባድ ነው የሲጋራ ማጨሻ እንኳን ቸግሮት አባቴ ይሰጠው እንደነበር ባለስልጣኖቹ ሲመጡ እንዳያውቃቸው አብሮት ያለውን ሰው ያስጠነቅቁ እንደነበር ሁሉ ነግሮኛል ያሳዝናል

  • @nebilseya5393
    @nebilseya5393 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢

  • @kinfemichaelgebrehiwot7356
    @kinfemichaelgebrehiwot7356 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተድላን ከ1983 በኋላ ድሬዳዋ ላይ አይቸዋለሁ ታሪኩንም ከሞላ ጎደል ሰምቸአለሁ ጀነራል ካሳየ ጨመዳ የwfp አላፊ ሆነው ድሬ በነበሩበት ጊዜ ይረዱት እንደነበሩ እሰማ ነበር ታሪኩን እንደዚህ በተሟላ ስለቀረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል።

  • @user-yu6fg8zf6y
    @user-yu6fg8zf6y 11 หลายเดือนก่อน +2

    አገሬ ለዋለልሽ ይህ ነው ውለታሽ

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 11 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ በጣምጥሩነው በርታ ወንድሜ

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 11 หลายเดือนก่อน +2

    I heard in the past that the intended target was Lencho Leta. But I could not verify this rumor. Sad story.

  • @user-jh9hk7kr4u
    @user-jh9hk7kr4u 11 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል ! ነፍሱ በሰላም ትረፍ ::

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን 😢😢😢 !
    እጅግ በጣም ፣ በጣም ፣ በጣም ፣ ... የሚያሣዝን መሣጭ ታሪክ ነው ።
    እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1985 ይሄንን ልጅ ታሪክ በአንድ የግል መጽሔት ( ለግዜው የመጽሔቱን ስም አላስታውሰውም) ላይ ታሪኩን ሙሉውን ባይሆንም በከፊል ማንበቤን አስታውሰውኣለሁ 😢😢😢 ።
    በወቅቱ በጣም አሣዝኖኝም ነበር ።
    በዚሁ ታሪክ ላይ (በጀርመን ተልዕኮ ውስጥ) ታርጌት የተደረገው ግለሠብ የሻዕብያው መሪ ( የአሁኑ የኤርትራው መንግሥትና መሪ ኢሣያስ አፈወርቂ )እንደ ነበር በመጽሔቱ ላይ ተጠቅሶኣልለ ።

  • @HanaMeketeTsega-sp5ef
    @HanaMeketeTsega-sp5ef 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀገሩ ሲል የተሰዋ ጀግና ነው🌹
    እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት👏አሜን - ፫

    አንዳንዱ ሀገር ወዳድ መከላከያ ሰራዊት ግዳጁን በጥንቃቄና በሀላፊነት በሚያከናውኑበት ጊዜ፤ አንዳንድ አጠገባቸው ያሉ ግድ የለሾች፣ ችኩሎችና ስሜታቸውን መቆጣጠር የማይችሉ እራሳቸውንም ሆነ ጓደኞቻቸውን ከባድ አደጋ ላይ ይጥላሉ።
    እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😭😭😭

    ለዚህ ነው ፈላስፋው ሲጠየቅ፦
    ❓ጀግና ማነው? ቢሉት- ስሜቱን መቀጣጠር የሚችል፤
    ❓አዋቂስ ማን ነው? ቢሉት- አለማወቁን የሚያውቅ፣ ብሏል።

  • @gabrielcarlo9196
    @gabrielcarlo9196 11 หลายเดือนก่อน +1

    I remeber him on his wheel chair begging on the streets of dire dawa 30 or 31 years ago. Rest in peace

  • @rohafurniture
    @rohafurniture 10 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ጉዳይ ጀርመኖች በዚህ ጉዳይ ገዳይ ቡድን አዲሰ አበባ ገብተው ነበር

  • @user-ig2vb2uz2g
    @user-ig2vb2uz2g 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ጉድ አኔ እነግራለሀኝ ጊዱ እነው ጋ ነው በትልቅ ምስጥር ፈልገገኝ በጥንቃቄ ገና ጉድ የወጣል

    • @user-ig2vb2uz2g
      @user-ig2vb2uz2g 11 หลายเดือนก่อน +2

      ያልተነገረ ቢኖሮ ይሀ ነው ግዜ የለኝም ቶሎ ብለህ ፈልገኘ ብሞት እነኻ ን አይቆጨኝም መነሻው በኔ ነው ሁሉነ እነግራሀለሀኝ።ቻው

    • @user-ig2vb2uz2g
      @user-ig2vb2uz2g 11 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ig2vb2uz2gየምትገኝበትን አድራሻ ጠቁመኝ ።

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu 11 หลายเดือนก่อน

    Tedla Samuel

  • @OneEthiopia71117
    @OneEthiopia71117 11 หลายเดือนก่อน

    ሚገደለውም የሚረባ ሰው አልነበረም እሱም ለግዳጅ አይሆንም ግዳጅ ላይ ልጁ ሮጣ ስተታቅፈው ማርኩት ምናምን አይሰራም ከይቅርታ ጋር ወታደሮች ይገባቸዋል ነፍሱ በሰላም ትረፍ

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 11 หลายเดือนก่อน +6

    ያፈጠጠ ያገጠጠ ውሸት ነው
    አንደኛ። አንድ ሠው ለአገልግሎት ሆሥፒታል ገብቶ
    ከዓደጋ የተረፉትን እጅና እግሩን
    ከዚያም ሁለት እጁን በህክምና መሣሪያ ሣይሆን በመጋዝ ቆሪረጡት የምትለው
    ሁለታኛ ። ሁለት ዓይኑን በእሥኪርብቶ አወጡት
    ሥወሥተኛው። ዓይን ከሌለው እንዴት አየውና ነው
    ነርሷ አንድ ሰው ሊያነጋግሩህ ይፈልጋሉ ብለው የነገረችለት
    እመፅሀፍ ላይ እንኳ ቢፃፍ እንዲህ አይነት ውሽት አታቅርቡ

    • @superfun6082
      @superfun6082 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ መጀመሪያ በደምብ አዳምጥ ሀበሻ ሁልጊዜ ተቃራኒ ነው

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 5 หลายเดือนก่อน

      You need to know what torture mean. It was not hospital it was investigation by police

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ታሪክ ጄርመኒ አማርኛ ራዲያ ሁሉት ኢትዮጵያውያን ፈንጂ በወረቀት ሲጥቀለሉ ፈንድቶ ቆስለው ተያዙ ተብሎ በዜና ስነገር ስምቼለሁ ይህ እስዛኝ ታሪክ መሆኑ ነው ማለት ነው እረመኔ ጄርመኖች ጨካኝ ሥራ ግን ሰቅጣጭ ነው

  • @berhanegebre9813
    @berhanegebre9813 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good fiction 😂

    • @mesfinkidan-rg3io
      @mesfinkidan-rg3io 11 หลายเดือนก่อน

      From a son of a weyane nothing good is expected.

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 11 หลายเดือนก่อน

      @@mesfinkidan-rg3io I am from ERE (fesam)

    • @aberakura9580
      @aberakura9580 6 หลายเดือนก่อน

      እኔን ጨምሮ ተድላን በአካል የሚያውቁ፣ ታሪኩን ከአንደበቱ የሰሙ በርካታ ነባር የአየር ወለድ አባላት ህያው ምስክሮች በህይወት አለን።
      How you dare to say FICTION?

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 6 หลายเดือนก่อน

      @@aberakura9580 listen the story carefully i bet you it’s