ቀላል እና ፈጣን የቁርስ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @aklilnews
    @aklilnews 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮማንዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 หลายเดือนก่อน

    ሮማን ዋዉ ሞያ ዩ ነዉ በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ስላጋራሽ እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ ❤❤😮

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 4 หลายเดือนก่อน

    እጅጅ ይባረክ ዉዴ በጣም ባለሞያኮሽ አንቺን ያገባ ታደለ ❤❤❤

  • @akramgader3721
    @akramgader3721 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ማሻአላህ❤🎉🎉🎉

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ማሻአላህ በርቺ የኔውድ ሮማንዬ የምውድሽ❤🎉🎉

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @Relaxingsleepmeditationmusic
    @Relaxingsleepmeditationmusic 4 หลายเดือนก่อน +1

    맛있는 영상과 함께 즐거운 시간 시청하고 있습니다..소중하고 아름다운 요리 영상 감사합니다..오늘 하루도 행복하고 아름다운 시간 보내세요~~~~

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው ሮሚ🏃

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤ማሬ❤❤🎉🎉🎉

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብለናል እንካን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋዉዉዉ አሪፍ አሰራር ነው የኔ በላሞያ በርች ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሺ ዋው🎉🎉

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 4 หลายเดือนก่อน

    selam selamshi ybza romye enkuwan dehna metashi ychin sadushi ema lmekses mrt new yemr balemoya neshi egshi ybarek😘👌

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 4 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ የኔ ባለሙያ ያሚ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow 4 หลายเดือนก่อน

    Masha allah Masha allah Masha allah Masha allah jabadhuu Sister wow baay'ee namatti tolaa jabadhuu ❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 4 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር ሮሚዬ ቆንጆ አሰራር ነው ሲገለበጥ ከለሩ ቆንጆ ሁኖ በሰለ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሙያ አሮምየ ዋውውውው❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 4 หลายเดือนก่อน

    ሮሚቲሻ የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነው 😍👌👍

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮምዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የስራሽው የሚያምር ከፍሮ ዱቄት የተስራ ነው እጅሽ ይባርክ❤❤

  • @hanoomod24
    @hanoomod24 4 หลายเดือนก่อน

    looks absolutely delicious and tasty recipe ❤❤❤

  • @VLoG-eh3lz
    @VLoG-eh3lz 4 หลายเดือนก่อน

    Very good
    ❤🎉❤
    I'm new subscribed
    Many thanks

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ ቆንጆ ሰንዱች አሠራር ነው ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ 👌👌

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ባለሞያ😮😮😮😮

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም እሩበኛ ምግብ ሳይ የኔ ባለሞያ እጀሽ ይበረክልሽ በቸልኛ እሽ ከዚም የበለጠ እጠብቅ አለን 💚💛❤😍😍😍😍

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድድር የእውነት በጣም ነው ሚያምረው በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ ነሽ የተባረከ ይሁን❤

  • @sifen5
    @sifen5 4 หลายเดือนก่อน

    🌼🥀🥀🥀🌼

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸን ይብዛ እዴትነሸልኝ እህት ዋው ስያምር 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน

    LLike39 ❤welcome good night very good يسعدني ويشرفني وجودك معي يا غالية ❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሮማንዬ እኳን በሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ቀላል ሠድዊች አሠራርነው ያሣየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እሮሚየጨዋው የኔውድ እጆችሽ ይባረኩ ተባረኪ💚💛❤👍👍👍👍

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤ የኔ ዉድ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ😍😍😍😘🌹

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 4 หลายเดือนก่อน

    wooq❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam romaneye enkuan Dana metashi wow beta konjjjo sera new yasayeshini enameseginaleni❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮምዬ የኔ ባለሙያ የኔ ሴት በእውነት በጣም ያምራል ሲያዩት እራሱ❤❤❤እጅሽ ይባረክ

  • @rahmettube
    @rahmettube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውበጣም አሪፍ ልብ የሚከፍት የሰንዱች አሰራር ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮማንየ እጅሽን ይባርከው❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 หลายเดือนก่อน

    ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته‏أنت تبين الرشد وهم برشيد أنكري هلا حبيبتي

  • @gunelinmetbexi1
    @gunelinmetbexi1 4 หลายเดือนก่อน

    Salam əllərinə sağlıq canım Super lk 🪷🪷👍

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሼን የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን ሥላሣየሽን 👌።

  • @emukal
    @emukal 4 หลายเดือนก่อน

    ሮሚ እህት እንዴት ነሽልኝ የኔ ባለሞያ ማሻአሏህ እንዴት ያምራል የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ቀለል ያለ አሰራር

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ 4 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @abdluky
    @abdluky 4 หลายเดือนก่อน

    nice ቀላል እና ፈጣን የቁርስ አሰራ

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ ምርጥ ቁርስ👌👌እጅሽ ይበረክ

  • @zehara5
    @zehara5 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እሕቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ቀጥይበት ጠንክሪ እሕቴ 👍❤️❤️

  • @ሂሩትታደሰአስታጥቄ
    @ሂሩትታደሰአስታጥቄ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @20MF766
    @20MF766 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ላንች ይሁን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወወ በጣም አሪፍ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን❤😊😊❤❤😊😊❤😊❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 หลายเดือนก่อน

    Selam lezih beat selamsh ybza eromi arif aserar new egsh ybark ehts ahunm etebklen❤

  • @uaeuae333
    @uaeuae333 4 หลายเดือนก่อน

    Wowow Baxam Dasi Mil Nw Barchi Wed❤🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ባለሙዬ ❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 4 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ይሄን የመሰለ ስራሽን ወደከፍተኛ ምግብ ሼፍነት ተቀይሮ በሀገራችን እድትታወቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔውድ በርችልን ብዙ መስራት ትችያለሽ ውዴ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Romi Enkuwan Dehna Metashi Wow Liyu Yehone Aserar New Kelel Yale New Enameseginalen

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸን ይብዛልኝ👍👍

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሮሚ የኔ ባለሞያ አሪፍ አሰራር ነው በቃ ለባለቤቴ ጥዋት ጥዋት እንደዚህ እያረኩ አበለዋለሁ ጠንከራ እንዲሆን 😂😂 😂😂 ጎበዝ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ በአንድ እጅ ካሜራ ይዘሽ 👏👏👏

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ዋውው እንዴት ያምራል እንቁላል ብዙም አይመቸኝም ግን የአቺ አስራር አስጎመጅኝ ልዩ ነው የኔ ውዴ እህት ቀጥይበት እናመስግናለን ❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እሮሚዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ቁርስ ፈጣን እና ቀላል አሰራር ነው ቀለል ባለ ግብአት ለጤና ተስማሚ የሆነ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 4 หลายเดือนก่อน

    Selam lik❤

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውውውውው

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም በጣም ምርጥ የቁርስ አሠራር ነው የመጣሽው የኔ ባለሙያ እጅሽ በወርቅ አምባር በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል አሰራር ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሮምዬ ❤️🫶

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele migebi new barchelegn ehite

  • @Eminetn
    @Eminetn 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት እሮምየ የኔ መልካም እኔ ደህና ነኝ አለሁ ቁርስ አፍቃሪ አይደለሁም እኔ ግን ቁርስ እሄን ያክል ከበሉ ምሳ ምን ሊበሉ ነው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ውዴ ዋውውውውው እንደት ያምራል ነገ ሰራሁት ስልሽ 😂😂😂ግን ቅጠሉ ሽኩርት የለኝም እንጂ እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  4 หลายเดือนก่อน

      የኔዋ ችግር የለውም ቤት ውስጥ ስላለ ነው የጨመርኩት በሽንኩርት ስሪው

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 4 หลายเดือนก่อน

    Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo baxama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare barachi yene wed wowowow enamasagenal ❤❤❤❤

  • @saimaniazi6952
    @saimaniazi6952 4 หลายเดือนก่อน

    58 like looks very tasty ❤

  • @마음명상
    @마음명상 4 หลายเดือนก่อน

    My precious friend ~ I hope your day is happy ^^ Korea is heading towards 8 PM on Thursday evening. Your faithful friend. Korea’s ‘Mind Meditation’ ❤️

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 4 หลายเดือนก่อน

    woowwww👍👍👍

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 4 หลายเดือนก่อน

    Yymmmy 12:00

  • @SeluYouTubeSeluYouTube
    @SeluYouTubeSeluYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hananlafto9421
    @hananlafto9421 4 หลายเดือนก่อน

    Aslmalekumi woramatulye

  • @z-kw5uh
    @z-kw5uh 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ሰላምሽ ብዙ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የቁርስ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ እና ደስ የሚል አሰራር ነው በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻ ሰላምሽ ብዙ ትበልልኝ ሮምዬ 🥰

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 4 หลายเดือนก่อน +1

    በ እንግሊዘኛ ፃፊ❤