የበስንቱ ሲትኮም አንዱ ፀሀፊ | Muaz Jemal | ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @vintageEthiopia
    @vintageEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +282

    ፀዴ ጊዜ ነበረን Thank you ኦቼ ጉዶች✌️

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 3 หลายเดือนก่อน +6

      በራስህ account አትመጣም የሺንና ተስፍሽንም ጨምረህ ነው እንዴ ምታመሰግነው
      በነገርህ ላይ የበስንቱ ፀሀፊዎች ፌሚኒስት ነቸው እየተባላችሁ እየታማችሁ ነው
      ሴቶቹ ሂሩቴ የኔ የባቺረጌ የልጅ ልጅ (ጭራሽ እሳቸው በሴት አያታቸው ነው የሚኮሩት ለነገራችሁ)አሰለፈች ሙሉ ባቅሟ
      በተቃራኒው በስዬ ጋሽ ምንተስኖት ሄኒ ሙሌ ዝናቡ ሁላ ልፍስፍ ሰካራም የቤተሰብ ተጧሪ ሰነፍ ጅላጅል ቁማርተኛ ሆዳም ናቸው። ሌላ የwestern አጀንዳ አላቸው ፀሀፊዎቹ
      ተብላችሁ እየታማችሁ ነው።
      እኔም ሰው ብሎኝ ነው ያስተዋልኩት
      እኔግን በስዬን ስወደው fly ነች
      አንተ ራሱ fly ነህ
      ደሞ ተፍሽን አምጡት vintage ለሱም ብዮ ነበር የማየው
      He is missed

    • @kaleabeba5391
      @kaleabeba5391 3 หลายเดือนก่อน +3

      የረጲው ጀማ😂

    • @ኢስላማባድ
      @ኢስላማባድ 3 หลายเดือนก่อน +3

      ራስታው PS ቤት። አሁን እዛው ነኝ😅😅

    • @MubeMubeኪልኪል
      @MubeMubeኪልኪል 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዛ ነበርኩ😂

    • @rozitatube8460
      @rozitatube8460 3 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው ያጠረብኝ

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 3 หลายเดือนก่อน +89

    ታዋቂውን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪና ከባድ ሚዛን ፀሃፊውን ሙኣዝ ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን

  • @AwiAbudi
    @AwiAbudi 3 หลายเดือนก่อน +16

    ያ ሙሐዝ ሚስትህ ዕድለኛ ሴት ናት አንተም ምርጥ ሰው ነህ አንዲት አፍቃሪ ሴት ካፈቀረችው ሰው የምትፈልገው ይህንን ብቻ ነው ጎበዝ ነህ በርታ ኢንሻ አላህ በሚቀጥለው ሐጅ ያሰብከው ይሳካል አላህዬ ሰሚ ነው

  • @shayenina6027
    @shayenina6027 3 หลายเดือนก่อน +10

    በስመአብ ሰው ስለሚስቱ እንደዚህ አክብሮ ሲናገር Defination of Perfection ❤❤

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 3 หลายเดือนก่อน +50

    ማሂዬ ልዩን ቀጥቅጠው አሳቁቁሻ
    We love you both for who you really are unconditionally ዬኒን ከነምትደበድቢውና ከነምትንከባከቢው ነገር የሴት ልጅ የውክልና እይታ የምትሰጭን አንቺ ነሽ::
    ዛሬ ልክ አልነበርሽም 😢what happened ዝም ብሎ ከሆነ we donot mind ተሳቀሽ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቅመም❤❤

    • @husnetaju1628
      @husnetaju1628 หลายเดือนก่อน

      lmn atagebiyatm

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 3 หลายเดือนก่อน +21

    Muaz needs to come back and share more of what he said towards the end. This episode could have been one of the best, if not for the lighting issues. He has so much to share, and it was unfortunate that the lighting didn’t allow him to do so. Please bring him back! 🙏 I want to hear his stories!

  • @neba1034
    @neba1034 3 หลายเดือนก่อน +90

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @venome6914
      @venome6914 3 หลายเดือนก่อน +2

      Tenefa

    • @neba1034
      @neba1034 3 หลายเดือนก่อน

      @@venome6914 ekeke mayeme

    • @haileroo2
      @haileroo2 3 หลายเดือนก่อน

      😂​@@venome6914

    • @Destavich
      @Destavich 3 หลายเดือนก่อน

      Amin!

    • @NatanHabtamu-l4b
      @NatanHabtamu-l4b 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ere amen ❤❤

  • @fasicazewdie4046
    @fasicazewdie4046 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wow bro you just reminded me my childhood. All the ps, dvd game (contra) and mostly the politics talk. I used to have the same conversations and debates with my father. Most of the things you said seems my story. I felt so happy to hear that. You made me remember those good days. Thank you Muaz.

  • @mintesnotdenbu5451
    @mintesnotdenbu5451 3 หลายเดือนก่อน +27

    ፀዴ episode ነበር። ሙአዝ አሪፍ ነበር፣ ትንሽ ያጠረ መሰለኝ ሁላ። ማሂ ማሂ ምትሉ መጀመሪያ ሙሉውን እዩት

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 3 หลายเดือนก่อน +21

    ሙአዝ ከፌስቡክ ከላካቸው መካከል ነኝ 😅❤ ሙአዝ ፀዴ ነው!!
    ማሂዬ ትመቺኛለሽ በርግጥ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ ❤

  • @betanatube7321
    @betanatube7321 3 หลายเดือนก่อน +61

    ሙኣዝ አሽቃብጡኝ ብሎ ልኮን ነው 😋
    ይመቸናል በርግጥ👌👌

    • @rahmatemam1815
      @rahmatemam1815 3 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂 I swear enim kza nw ymtahut

    • @ThomasEngida
      @ThomasEngida 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኸረ አታስፎግሩ 😁

  • @Bete-tube-zs4fv
    @Bete-tube-zs4fv 3 หลายเดือนก่อน +32

    Ene mebrat sitefa ena be chelema sikerets muaz debrot aselchi were yaweral bye neber gn Arif neber Le guestu ande👏👏yime 👍

  • @rahmatemam1815
    @rahmatemam1815 3 หลายเดือนก่อน +5

    Beki thank you for your consistency 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @selam7643
    @selam7643 3 หลายเดือนก่อน +21

    Dear የወቸ ጉድ ተከታታዮች video ቢያንስ ግማሽ ሳታነቡ ኮመንት አትፃፉ Tanks

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 3 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you mahi for coming back 🙌🏽🙌🏽 Mus is an amazing guys… thanks ti his parents 👏🏽👏🏽👏🏽 u are wise and intellectual person for ur age!!!

  • @dawitagonafir19
    @dawitagonafir19 3 หลายเดือนก่อน +11

    ትመቹኛላቹ በርቱ ግን ትንሽ መደማመጥ ይጎድላቹአል በተለይ በረከት ማለት የእንግዳውን ሐሳብ በትትክክል ማዳመጥ አይቻልም ማሂ በጣም ተችያለሽ በተረፈ ይመቻቹ

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 3 หลายเดือนก่อน +47

    The first 10 minute አይታችሁ ነው adel comment ምታደርጉት 😄

  • @DerejeTamireDadi
    @DerejeTamireDadi 3 หลายเดือนก่อน +15

    Muaz mimechegn lij des bilognal betam 👍

  • @soccer_news9281
    @soccer_news9281 2 หลายเดือนก่อน

    ሙኣዝን እምደምታቀርቡት በተዠግብዳው እገምት ነበረ ። 👏👏👏👏አሪፍና ደስ የሚል ጊዜ ነበር።

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ደስ የሚል ግዜ ማነው ይሄ ደሞ ብዬ ጀምሬ ብዙ ግዜ የማቀው ሰው መስሎኝ ነው የጨረስኩት ማስረዳት ይቸለዋል ነው የምላቸሁ ወቸ ጉዶች ዋው ሁላቸሁም

  • @berhanmengistu1591
    @berhanmengistu1591 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀ..ፊ ሲሳይ መለሰ yiqrblen bantchu🙏🙏

  • @DagemBiruk
    @DagemBiruk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው good ያንስ ዛሬ ጥረታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም 😊 Muaz Jemal ፀዴ ሰው ነሽ

  • @yohanibelete6187
    @yohanibelete6187 3 หลายเดือนก่อน +4

    besentu betam andegna sitcom in Ethiopia, thank you muaz and the rest writers.

  • @Liwsebsebe947
    @Liwsebsebe947 3 หลายเดือนก่อน +11

    ye liyu best friend mahi tekrebbbbbbbbb

  • @jo_tech3871
    @jo_tech3871 3 หลายเดือนก่อน +6

    Vintage promotion sertoal👏👏👏👏.... Am one of the new subs

  • @bezag2065
    @bezag2065 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን .......በሚቀጥለው fera gc ቢቀርብ .... ትንሽ መደመም ሚፈልግ የለም😉✌️

  • @lidalex
    @lidalex 3 หลายเดือนก่อน +3

    muaz betam tsede sew nw des belot nw hasabun yakafelen enamesegenalen muaz another fav episode mahi beki yoni hulem tsede nachu beretu

  • @milla8558
    @milla8558 3 หลายเดือนก่อน +4

    It would be great if you allow the person behind the camera be the director. It will allow you to concentrate on the delivery.

  • @Fuaad_99
    @Fuaad_99 3 หลายเดือนก่อน +6

    Robel temchnalk bro keep it up 😊

  • @BesufekadMeseret
    @BesufekadMeseret 3 หลายเดือนก่อน +9

    ለስራው እና ለኛ ያለችሁን ክብር በሚገባ አሳይታቹዋል ይሜ ወቸዉ ጉድ ምችት ድልት ይበላቹ

  • @fatumammiftah1013
    @fatumammiftah1013 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ህልምህን ያሳካልህ ሙአዜ

  • @Infofiyori
    @Infofiyori 3 หลายเดือนก่อน +4

    Muaz wechew good lay bichemer bay negn🙌🙌🙌🙌

  • @LearnXane
    @LearnXane 3 หลายเดือนก่อน +151

    something is wrong mahi. 👀

    • @woubitekelemewerk
      @woubitekelemewerk 3 หลายเดือนก่อน +11

      Yes😏

    • @SalimNuru-u3c
      @SalimNuru-u3c 3 หลายเดือนก่อน +5

      Yaaa

    • @Nakibd
      @Nakibd 3 หลายเดือนก่อน +3

      Add with b/t wrong and mahi

    • @selumaethiopia7756
      @selumaethiopia7756 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Impartial1212 actually the first 15 minutes so crucial to maintain view attention that we don’t lose interest!!!

    • @djdondo5031
      @djdondo5031 3 หลายเดือนก่อน +1

      Enten laye neche

  • @Surur9829
    @Surur9829 3 หลายเดือนก่อน +2

    You guys are fantastic
    This is one of the best episode
    Thank you
    I like the candling part
    Keep up the good work

  • @amantage3472
    @amantage3472 3 หลายเดือนก่อน +3

    Such an interesting episode!
    ሙአዝ አሸብሽቡልኝ ብሎ ከላካቸው መንጋዎቹ መካከል ነኝ!

  • @emuti22
    @emuti22 3 หลายเดือนก่อน +4

    Mahi is really good at taking constructive criticism though, kudos to her.

    • @Sammy_328
      @Sammy_328 3 หลายเดือนก่อน

      She really isn’t. She replies to every comments here n calls out ppl. Shes insecure

    • @emuti22
      @emuti22 3 หลายเดือนก่อน

      ​@Sosi_127 I said constructive criticism, if it's a flat out insult she can react as she feels.

    • @Sammy_328
      @Sammy_328 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@emuti22 Why would someone insult her? That don’t make sense. Obviously it’s the criticism that I’m referring to and if you don’t understand that, don’t know what to tell u. Saw her commenting few times n being rude to every criticism! So yeah she’s flat out rude

  • @MahderDagnachew-y5w
    @MahderDagnachew-y5w 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ነዉ ፀዴ ነዉ
    ይሜ በቃ podcast nw
    ሙአዝ ይመችህ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 3 หลายเดือนก่อน +33

    Endi mahi u might as well stay home or something u killing the mood… and the camera man should have cut the show and tell them to bring back the expected vibe… if anyone is not feeling ok should have not been on the show…. !!!

    • @Selina-gj8zm
      @Selina-gj8zm 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yes 👍

    • @icehouse1687
      @icehouse1687 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናቴ ይሄኮ TH-cam ነው ምን አስጨነቀሽ የሚቀረፀው ራሱ ኮንዶ ውስጥ አይደለ እንዴ? ዝምብለሽ እይ ከደበረሽ ዝለይው

  • @kenat8314
    @kenat8314 3 หลายเดือนก่อน +50

    lemen muaz lay kezekezachu...... specially Mahi yidebral betam (yehone yemaymechish sew yetegaበዘ new mimselw)

    • @azariyadebebe
      @azariyadebebe 3 หลายเดือนก่อน

      tekkl

    • @YasinSeid-n2u
      @YasinSeid-n2u 3 หลายเดือนก่อน

      yeah bedeb mitay ngr nw des aylm yhe genbi melkt nw ytarem

    • @Abduy194
      @Abduy194 3 หลายเดือนก่อน +3

      እየስከመጨረሻ ሳያዩ አስተያየት አይስጡ

    • @yabsratezera3029
      @yabsratezera3029 3 หลายเดือนก่อน

      Ke hone seat buhala new mawrat yejmerchew mejemriya lay aynefam nbr enem debrog lweta nbr endazaw bketel eweta nbr

    • @Abduy194
      @Abduy194 3 หลายเดือนก่อน

      @@yabsratezera3029 PS አይመቻትም ለዛ ነው

  • @lelenaworku8654
    @lelenaworku8654 3 หลายเดือนก่อน +6

    "Tut new!" Beki tsede girtat.... almost dropped my phone!😅😅

  • @EthioCLIPS
    @EthioCLIPS 3 หลายเดือนก่อน +2

    This episode was so inspiring 2:18:25 ሙሉሁን እዩት

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እና የሚያድግ ልጅ ነዉ

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሙአዝ ማሻ አላህ ጀግና today's podcast 🔥🔥🔥

  • @nehemiah2223
    @nehemiah2223 3 หลายเดือนก่อน +5

    በሀይሉ ሙሉጌታ ፈታ ያለ የድሬ ሰው ነው እና ደራሲ ነው..✍️✍️ ተፈላሳፊ ነው 😅እስቲ እሱ ይጋበዝ.. Beha Mulugeta please

  • @amanueltsegaye1030
    @amanueltsegaye1030 3 หลายเดือนก่อน +2

    ene yetayegn edit yaregew lij gobez nw yemr technical ngr enawra kalin

  • @MubeMubeኪልኪል
    @MubeMubeኪልኪል 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዝ ስለመጣህ እናመሰግናለን

  • @fevenashebir4880
    @fevenashebir4880 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከእስከዛሬው አንደኛ ኤፒሶድ
    በእርግጥ ከፌስቡክ ተልኬ ነው😂

  • @LiyaDaniel-j7q
    @LiyaDaniel-j7q 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love you guys began you all have your parts in this podcast and if one of you miss one episode one thing is missing in the podcast. You all are making this podcast one the best podcasts I love u guys

  • @kumidaasfaw1921
    @kumidaasfaw1921 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮንዚማ በመሀ ምታወራት ነገር ይመየኛል
    ዮንዚማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynimekuria
    @weynimekuria 3 หลายเดือนก่อน

    Muazeye happy to see you here eshi. You are such humble and thoughtful person. Me love you dear.

  • @kiru_ethio
    @kiru_ethio 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enjoyed it as usual!! ለተሻለ generator ግዢ መዋጮ ይውል ዘንድ እነሆ ያቅሜን!!😂

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank youuuu!!!

  • @MeskiiMeski
    @MeskiiMeski 3 หลายเดือนก่อน +1

    B e f k e r yayehut episode muaz 👏🏽👏🏽🥰

  • @enderasu1670
    @enderasu1670 3 หลายเดือนก่อน

    ሙአዜ ትመቸናለህ ያበደ episode 👌

  • @Ethioli
    @Ethioli 3 หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም በሳል ልጅ ነህ። ማህ ቁምነገር ጥያቄ ትጠይቅ። የትዳርህ አከባቢ ደስ ይላል። ዮኒ አትቀልድ ተማር።ሴቶችም ተማሩ

  • @wasyhunegetachew6744
    @wasyhunegetachew6744 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙአዜ ኮምቱልኝ ባልከው መሠረት ይኸው😂😂😂😂

  • @tesfa9030
    @tesfa9030 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mahi killed the vibe

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 หลายเดือนก่อน +8

    በስንቱን ልክ እንደማያውቁ ሲያሽቆልጡ ሳይ ..😢 በረከትና ዲጄው ወፍ..እያየን እያነበብን እንጂ..free talk podcast ቢሆንም ትንሽዬ እውቀትና ኢንፎ ግድ ይለዋል..

  • @RihanaMare
    @RihanaMare 2 หลายเดือนก่อน

    Happy to see you here Muaz

  • @abdulmejidhussen1562
    @abdulmejidhussen1562 3 หลายเดือนก่อน

    Muaz kebad sew, thank you for bringing him❤

  • @brukzerabza5141
    @brukzerabza5141 2 หลายเดือนก่อน

    I love ወቸው ጉድ but i need another test if any ..i need recommendation ....

  • @BirukAsrat-ud8lz
    @BirukAsrat-ud8lz 3 หลายเดือนก่อน +9

    ere mahi anchiko timechinalesh zim atbey anchi ena leyu compare hula atideregum you'r so smart

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 3 หลายเดือนก่อน +3

      Come on ለምን ማወዳደር አስፈለገ ዝም ብለህ ማሂን ማድነቅ አትችልም

    • @HabMotion
      @HabMotion 3 หลายเดือนก่อน

      Jele Etsann nehe

  • @fekerteassefa4301
    @fekerteassefa4301 หลายเดือนก่อน

    መዝናኛዋቼ በጣም ትመቹኛላቹ

  • @girumabayneh6175
    @girumabayneh6175 หลายเดือนก่อน

    muaz አንደኛ 🤜🤛

  • @firemariamazene
    @firemariamazene 3 หลายเดือนก่อน +1

    happy to see you muaz😍😍

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 3 หลายเดือนก่อน +3

    I feel as though I'm observing Mr. Chocolate.

  • @orthotecture8431
    @orthotecture8431 3 หลายเดือนก่อน +3

    Next ዮሐና

  • @yeabsiratsegaye7888
    @yeabsiratsegaye7888 3 หลายเดือนก่อน +7

    No beki liyu really have a problem mestekakel alebat... mahi's case was not the same

  • @ifnusmedia
    @ifnusmedia 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ episode ነበር ❤❤❤ ይሜ

  • @aymenk11
    @aymenk11 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቤት ራሱ መብራት የጠፋ ነበር የመሰለኝ

  • @bereketworku2504
    @bereketworku2504 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሮቢ #1ኛ 👏👏👏

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 3 หลายเดือนก่อน +3

    I was not expecting this love stories አለቀስኩት ነው የምላችሁ
    ያስሚንዬ የኔ ከድጃ አላህ በረካ ያርግሽ የኔ ድምቡሽቡሽ
    ታስቀናላችሁ ማሻአላህ
    ያንቺን side of the story እስክሰማ እንጓጓሁ
    በቃ ፍቅር የሚኖር ነው 😢❤❤❤❤🎉
    U guys win in life 🎉

    • @selam7643
      @selam7643 3 หลายเดือนก่อน

      me too 😢

  • @natnaelkibru4417
    @natnaelkibru4417 3 หลายเดือนก่อน +4

    Muaz is the best

  • @faftube3878
    @faftube3878 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ በስንቱ ሣጠይቁት 😢😢

  • @beimnetgeremew162
    @beimnetgeremew162 3 หลายเดือนก่อน +4

    Please tell full description about the bank account, just for transparency.

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 3 หลายเดือนก่อน

    የወቹጉድ ፕሮግራም ማየት የጀመርኩት ማሄ ከመጣች በሀላ ነው ማሄ በርቼ

  • @SafiKerimo
    @SafiKerimo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዓዝ መሆንሽን እራሱ ዛሬ ነው ያወኩት ግን ትችላለክ

  • @antenehayalew2473
    @antenehayalew2473 3 หลายเดือนก่อน +26

    Mahi what's got in to you today???

    • @Hermela213
      @Hermela213 3 หลายเดือนก่อน

      She got headache

  • @MyidolCR
    @MyidolCR 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተም አሪፍ ናችሁ። ነገር ግን አቤልን ደረጃ ለመድረስ ብዙ ይቀራቹኣል። አቤል በጣም መካሪ ለወጣቶች አርአያ ነው። ወጣቶችን ተለውጠው እንዲያይ ለወጣቾች የሚሙጥኑ ጥያቀቄዎች ከምርጥ አስተማሪ ሰዎች ጋር እያቀረበልን ያለ ውዱ ወንድማችን ነው። በፖድካት ሆስት በማድረግ ከሁሉም ፖድካስቶች ከኢትዮጵያ ምርጥ አንደኛው ኤቤል ነው። ከብዙ ሰዎች የተሰጣቹ ኮሜንቶች ቢያንስ 50%ቱ ለመተግበር ሞክሩ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 หลายเดือนก่อน

      Eko abel binor sint tekami tiyake yiteykew neber !!!!!!!!!

  • @Zerituye
    @Zerituye 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like this guy and hope his podcast becomes more popular and I also wish to get listen to more of his materials. But the podcast hosts really need to work on their general knowledge 😂 No clue about Berehanemeskel Reda… 😂

  • @timumahlek5647
    @timumahlek5647 2 หลายเดือนก่อน

    sedew podcast nbr 👏

  • @robelbizuneh5622
    @robelbizuneh5622 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kevintage podcast new yemetawt yime wechew good yime muaz

  • @semiraabdi5897
    @semiraabdi5897 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yasakalh

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ቻናል መከታተል አልፈልግም ዩቱዩብ ግን አውቶማቲክ ያስገባኛል ተፋቱኝ 😂

  • @mahider
    @mahider 3 หลายเดือนก่อน

    "Hi, my name is Mahider, but you can call me tomorrow." pickup line for Mahider but actually I'M your ሞክሼ by "Male" Version.

  • @yunusshamil1388
    @yunusshamil1388 3 หลายเดือนก่อน

    ማሂ መታመምሽን ከሙአዝ ሰምቼ ነው የመጣሁት ምነው ምን አገኘሽ?

  • @minte-et
    @minte-et 3 หลายเดือนก่อน +4

    tsede nw ! ke muaz gar 2 hr is like 20 minute ....thanks i truly learned a lot and muaz yakedkew endisakaleh mignote nw✌

  • @Martha_Haileyesus
    @Martha_Haileyesus 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዛችን❤

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 3 หลายเดือนก่อน

    WHAT AN EPISODE👏👏👏 muaz yime ...ur dedication hule yigermegnal mndnew matseraw.....ena wechew good consistency💯 ....i really enjoy enjoy minute of it👌

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያልገባችሁ የአበሻ ፀባይ አለ አያነብም አይሰማም ከጥቂቶች በስተቀር ስለዚህ በራሳቸው አቋም የላቸውም አንዱ አለ መከተል ግርርር ነው ባህሪ የአብዛኛው ይኸ ያለማንበብ ያለማዳመጥ እውቀት ችግር ነው።

  • @dannyET
    @dannyET 3 หลายเดือนก่อน

    I think i am the only one who finished CONTRA. Nice Memory ❤❤❤

  • @YonaYon3m
    @YonaYon3m 3 หลายเดือนก่อน +2

    40:19 "anafechwu bezaw"😂😂😂

  • @rahelgmeskel-to9ec
    @rahelgmeskel-to9ec 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni gene መፀሀፍ አንብብ ።Please

  • @elizabethgirma8239
    @elizabethgirma8239 3 หลายเดือนก่อน +3

    I like Mahi the day one 🎉❤🎉🎉

  • @mikeadane8916
    @mikeadane8916 2 หลายเดือนก่อน

    The huge belo lash heg yewta part 😂😂

  • @Kineentertainment.
    @Kineentertainment. 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂን (ማህሌት ማስረሻን) አቅርቡልን please

  • @fekerteassefa4301
    @fekerteassefa4301 หลายเดือนก่อน

    እኔ በ19አመቴ ነው ያገባሁት ከተጋባን 18አመታችን ነው አሁን😊

  • @mikiyasalemu6078
    @mikiyasalemu6078 3 หลายเดือนก่อน +2

    Please allow Beki to be himself; some of you, especially Mahi, are judging him too harshly because of his humor.

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 3 หลายเดือนก่อน +1

    The taste of water is not coz of its because of its TDS (Total suspended solids) some sodium and calcium compounds and it’s needs to be less than 200.

  • @BetiTeme
    @BetiTeme 3 หลายเดือนก่อน

    U guys the way i lough loud in public watching u all is making people worried 😂😂🧠

  • @HannielBeza-x7c
    @HannielBeza-x7c 3 หลายเดือนก่อน

    @mahi u should read ዳኛው ማነው...