ቅኔ በታዳጊው ደቀመዝሙር ጎንደር ላይ በጦርነት ለሞቱት ደቀመዛሙርት የተደረገ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወንድሜ የሞቱት ወንድሞቻችን ደግሞ ፍሳቸውን ይማርልን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
- ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንደዚህ አይነቶች ደቀመዛሙርቶቻችን ልንከባከባቸው ይገባል ነገ ቤተክርስቲያንን የሚረከቡ እነዚህ ናቸው እና አሁን ላይ ተስፋ እየቆረጡ ብዙወች ደቀመዛሙርቶች ትምህርታቸው እየተው ስላለ ሁላችንም ከጎናቸው እንሁን
#ቅኔ
#ቅኔ