#አዳራሹም_ፀበሉም_ተመሳሰሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มิ.ย. 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 215

  • @moketekle2219
    @moketekle2219 6 วันที่ผ่านมา +49

    አርአያ እባክህ በደንብ አስተውል እስኪ ፀበል አካባቢ ተመላለስ ስለ መንፈስ በደንብ ሳታውቅ አታውራ ሚያወራው የደብተራው መንፈስ እንጂ ልጁ ምንም አያውቅም ደግሞ በእግዚአብሔር እጅ ስለተያዘ ነው ሚያወራው ሳይገባህ አታውራ ልጁ አይደለም የደፈረው አርአያ በደንብ እየተሳሳትክ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 วันที่ผ่านมา

      አርአያ እራሱ አንድ ሰሞን እኮ ሳድስ ላይ ጥበብ ቅብጥርስ እያለ የኮመት ተቃውሞ ነው እና ከአብይ ጋር ያለመስማማት ጉዳይ ነው ያስወጣው አብይ ስለ መናፍስት ሴራ እያወራ ከዛ ይሄ ደሞ መጥቶ ስለ ጥንቁልና ያወራል እና እንቃወመው ነበር ለአብይም በተደጋጋሚ ቴክስት አርገናል እና ደብተራ እና አስማተኞች ደጋፊ ናቸው ለራሳቸው መጸበል ቀርቶ መጀመሪያ መንፈስ ምን ያረጋል ምን ይላል ለማለት እራስ የጸበሉ ደጅ አፍ አይደርሱም መቃወም ብቻ ነው ስራቸው

    • @kidesttamiru4892
      @kidesttamiru4892 3 วันที่ผ่านมา

      Midnew arya tikikl nw ina adanw adel adebaayi awalw nigd nw mefesunm awichiw kesum tikl adelm abizagnaw atimak hasetegna iwnetgnochum idtawek ayifeligum inegny negade nachw

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w 6 วันที่ผ่านมา +24

    የሰውን ስቃይ የመናፍስት ሴራ ካላወክ እባክ ወንድሜ ወደ ፀበልቦታ ሂድና እራሱ የሚጮኸው መንፈስ ይነግር ኻል

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d 3 วันที่ผ่านมา +1

      የመናፍስት ሴራ ምን እንደሆነ አንቺ እራሱ አልገባሽም ።

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 6 วันที่ผ่านมา +11

    እባክህ ወንድሜ አርአያ መካሻ፦ ብዙ ነገሮችህን እየወደድኩልህ የመናፍስት ውጊያ ላይ ያለህን ዕውቀት ሳስብ ግን በእጅጉ አዝናለሁ። ከጓደኛህ ከወርቅአፈራሁ (ወርቅአፈራሁ ዩቲዩብ ቻናል) ጋር ተገናኝታችሁ ብታወሩበት እና ግንዛቤህን ብታሳድግ ደስ ይለኛለ። ይህንን የምልህ በቀናነት ወይም በበጎ መንፈስ ነው።

  • @user-co9ot8jr5l
    @user-co9ot8jr5l 5 วันที่ผ่านมา +6

    እባክ ወንድሜ ስለመንፈስ ብዙ እውቀት ስሌላችው ነው ዛሪ ላለንበት መከራ ያበቃችውን ይህን ስል ቤተክርስቴያናችን ትምህርት ስለ ቅዱስ መንፈስ እንጂ ስለ እርኩሳ መናፍስት መንም አይት ትምህርት አልተሰጠንም ስለዚህ በመጀመሪያ እናተ ተረድታችው እኛን ማሳወቅ ነበረባች

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 6 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለቀርን ❤ይህ ትውልድን የማዳን ጉዳይ ነው ግን ስለመንፈስም ሆነ መናፍስት አሰራር የማወቁ ነገር ለትውልዱ ይጠቅማል ላላመኑት የምስክርነት ቃል ነው ላመነው ፈጣሪውን ማመስገን ነው የሚችለው

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 6 วันที่ผ่านมา +16

    እኔኮ ግራ የገባኝ እናቴን ገድያለው ያለው ሰው ይህን ያክል ግራ ካጋባህ ሐምን ሙሉውንጨአትመለከትም ከዛ ገብቶህ ወደዚ መተህ አታብራራም ። ራስህ አቅርበህ ራስህ ትጠይቀናለህ ማነው ያወራው እያልክ ጉዳዩን ካለመረዳትህ ደግሞ አፍህን ሞልተህ ማውራትህ ምን ተሻልክ ታዲያ አንተም ደካማ ያቀረብካቸውም ደካማ ማን ማንን ይተች

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat 6 วันที่ผ่านมา +2

      እና እናቴን ገድያለው የሚለው ደውተራው ነው ብዙ ሚስቶች አሉኝ የሚለው ልጁማ ምን ያውቃል ደብተራው ነው ልጄን ደፍሪአለው የሚለው
      ይህ ሚስጥርና እውነት በእምነት አይን ካልሆነ አይገለጥልህም አንተ ተጠራጣሪ ነህ ቀረብ ብለህ ብትመለከት በእምነት አይን ብታይ ትረዳዋለህ የእምነት አይን የሚገኘው ራስን ደብቆ በመፀለይ በመስገድ ነዎ

    • @user-eq3ih4uh2n
      @user-eq3ih4uh2n 6 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ግን በሌሎች ሀገር ሴጣን አምላኬ ነው ፈጣሪዬም ሴጣን ነው እያሉ ምስክርነት ይሰጣሉ የእነሱን አይገረሙበትም ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው የምህመናን ግራ የሆኑትን የሴጣን ስራ የሚሰሩትን ደብተራ አይቃወሙ የጠላትን ስራ የሚያጋልጡትን አባቶች ይቃወማሉ ሀገራችን ውስጥ ስንት የሴጣን አምላኪ አሉ ህፃናትን እየገደሉ ለሴጣን እየገበሩ ያሉ ባለሀብቶች አሉ ጋዜጠኛች እራሱ ማን ማን እንደሆኑ ያውቋቸዋል ግን ማውጣት አይፈልጉም ምክንያቱን ይገደላሉ።ስለ ደብተራው ቢያወሩም ደብተራው ያለ ልፍት በእነሱ ላይ በፎቷቸው ብቻ ማቅበዝበዝ ይችላሉ።ምክንያቱም በእምነት ደካማ ስለሆንን።አርአያ ማመን አለማመን ያንተ ችግር ነው ምክንያቱም አልደረሰብክም።ሲደርስብ ወይም ሲገባ አንተ እራስ ትመሰክራለህ።

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u 6 วันที่ผ่านมา

      @@yosef_welde_hawareyat tebharkh 🙏

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t 5 วันที่ผ่านมา +1

      ሲያወሩ ላዉራ ነዉ ሰዉየዉ እዉቀት ያለዉ ይመስለኝ ነበር ግን ከእዉቀት ነፃ ነዉ አይይ ክርስትና 😢 ሰዉየዉ ነዉ ልጁ ነዉ ጠንቛዩ አላለም ይህንን ሳያዉቅ አባቶችን መተቸት አቅሙ የለህም ቅድሚያ አዉቅ በልተህ መተኛት አይሆን ስራህ ይገርማል

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 4 วันที่ผ่านมา

      @@yosef_welde_hawareyat ትክክል። ብዙ ሰው ስለ መናፍስት ስራ ሳያውቅ ያወራል

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h 6 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ ልጁ የሚናገረው መንፈሱ ነው እንጂ እራሱን እያወቀ አይደለም።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z 6 วันที่ผ่านมา +4

    በደንብ ይቻላል ምንድነው ችግሩ ባንድላይ ቢኖር ችግር ምንድነው ❓️ኢትዮጵያዊነት የት እየሄደ ነው

  • @abitybekele1150
    @abitybekele1150 5 วันที่ผ่านมา +4

    ወንዴሜ ስለመፈስ የማታውቅ ከሆነ ከጋደኛክ ወርቅ አፈራው ተማር ስለ መናፍስት የምትከራከሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 6 วันที่ผ่านมา +17

    በእግዚአብሔር ፊት መንፈስ አይዋሽም አራያ

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 6 วันที่ผ่านมา +1

      በመጀመሪያ በደንብ አዳምጪ እግዚአብሔር ይዋሻል እየተባልሽ ?
      በመፅሀፍ ቅዱስ ሐሰተኞች ነቢያቶች እንደሚመጡና ብዙ ሠዎችን እንደሚያስቱ አልተፃፈም ?
      አርያም እንድንጠነቀቅ ነው ቪዲዮ የሚያሳየን ?

    • @yidnekachewageza3244
      @yidnekachewageza3244 6 วันที่ผ่านมา +1

      ማመን አለማመን የግለሰቡ ነው አለማመን ይቻላል, ሙሉውን ፕሮግራም ማየቱ የተሻለ መሰለኝ, እ የቆረጡ ፕሮግራም መስራቱ ለማንም አይጠቅምም ,ግን ቆይ ተዋህዶ አትፈውስም እንዴ? ምድረ ደብተራ እየተጫወተብን አይደለም ወይ

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d 3 วันที่ผ่านมา

      ልጁ የተናገረው ዘግናኝ ነገር እውነት ነው እያልሽ ነው ? ለምሳሌ ይጠጣ ያጨስ የነበረ ሰው አስጠጣዋለሁ አስጨሰዋለሁ ብሎ ይለፈልፋል ይሄ ደሞ ይገድል ይደፍር ስለነበር እንዲገድል እንዲደፍር አስደርገዋለሁ ብሎ ለፈለፈ ማለት ነው ። ታዲያ እንዴት ታይዋለሽ ? መልሽልኝ ። አስለፍላፊው ይሄን ነገር እንዴት ያየዋል ?

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@yidnekachewageza3244፦ ልክ እንደ ቃና ድራማ ጣፍጦህ እያየህ ተመስጠህ እያዳመጥክ እንደሆነ ያስታውቅብሃል ። ይሄ ደብተራ እያልክ የምትለፈልፈው ከእውቀትህ ማነስ የመጣ ስለሆነ አይፈረድብህም የሳተ ሰውጋ ሄደህ ስትልከሰከስ አልሰራ ሲልህ ቤተክርስቲያን ለማውረድ አፍ መክፈት ነውር ነው ። እራስህን መርምር ። በደብተራ እየተሰቃየን ያልካት ንግግር እየተርመጠመጥክ አልሳካ ሲልህ የተፋሃት ቃል ነች ።

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984 6 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ገና ጥሬ መሆንህን ዛሬ አየሁ የማይወዳደረውን ከማይወዳደረው ስታወዳድር ምን ያክል ወደኋላ እንደቀረህ አየሁ የጴንጤዎቹ ይቅር እና የቀሲስን አገልግሎት ከ ንድራ ጋር ስታወዳድር በጣምም ገረመኝም በጣምም አዘንኩልህም ቶሎ ብለህ ንቃ እግረመንገዴ አንድ ነገር ልበልህ አንተም ወደሚድያ የመጣኸው ለፍልፈህ ልትሸቅል ነው ለማንኛውም ከመተቸትህ በፊት በደንብ ተመልከት በደንብ አስተውል

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዝም ብለን እየሰማን ነዉ መልሱን ግን የአለም ፍፃሜ ላይ እንመልሳለን

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ እና ሴት አብሮ መኖር ይቻላል ያለምንም ፅዎታዊ ግንኙነት ሁሉም ሰው አንድ አይነት አመለካከት የለውም

  • @user-sx6mj3zl6i
    @user-sx6mj3zl6i 6 วันที่ผ่านมา +12

    አርአያ ወንድሜ በመጀመሪያ ደረጃ አንድን ነገር ስታቀርብ ሰው ስለላከልህ ብቻ ሚዲያ ላይ ከማቅረብ ይልቅ ስለዛ ነገር ትንሽም ቢሆን ለማወቅ መጣር ያለብህ ይመስለኛል። መንፈሳዊ የሆነን ነገር በስጋ አይን ልትመዝነው አትችልም። እዚህ ጋር 35 ሚስት አለል የሚለው እንኳን ማን እያወራ እንዳለ እንኳን ግንዛቤው የለህም ። እስኪ ግድ የለህም ከማቅረብህ በፊት ቪድዮውን እንኳን ጨርሰህ አስተያየት ስጥበት። ስለዚህ ነገር ለማወቅ ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግህ የቀድሞው የስራ ባልደረባህ የነበረው ወርቅአፈራሁን እስኪ አማክረው ሚድያ ስላገኛችሁ ዝም ብላችሁ የምታውቁትንም የማታውቁትንም ባታቀርቡ ባይ ነኝ።

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛ፡መልስ፡ነው፡ወድሜ፡አርያ፡አልተረዳም፡ስለመንፈስ፡አልገባውም፡

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 6 วันที่ผ่านมา

      ተይዟል

    • @yidnekachewageza3244
      @yidnekachewageza3244 6 วันที่ผ่านมา

      አብሾው ነው,

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም የሚገርመኝ ስለ መንፈስ ሳያውቁ የሚያወሩት ነገር

  • @tarekegnzeleke7420
    @tarekegnzeleke7420 6 วันที่ผ่านมา +12

    ወንድም ማቅረብህ ቆንጆነው ግን ይሄ ሚለፈልፈው ደብተራው ነው ሙሉውን እየው የደብተራው ስራ ነው የልጁ የእምነት ጥንካሬ ነው ያጋለጠው አንተ ግን ፕሮግራም ከመስራት በፊት ፀልይ ለፕሮግራምህ ቆንጆነው ትውልድ ይጠቅማል ሁሉም ግን አጥማቂ እያለ አፉን ይከፍታል በየጠበሉ ሒድና ተመልከት ያሳፍራል የደብተራ ስራ አላየህም ሞጆ ከተማ ዶሮ አንገታቸውላይ አርገው ሲያዞራቸው ያማለት ለኔ ለተራው ምንመን በጣም ውርደት ነው ለቤተክርስቲያን ደሞ አንተ አስበው ክነተልብሱን እንደለበሱ ዶሮ በአንገት አድርገው ከተማ ሲዞሩ ብዙ አሉ እንዲሁ ምንመኑን የበግ ለምድ ለብሰው የሸጡ እኝን ካህኑንም ልጅንም ልታገኝ ትችላለህ

    • @user-gf7ev3yz6i
      @user-gf7ev3yz6i 4 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ ስለደብተራ የምታውቁት ነገር ያለ አይመስለኝም የደብተራን ትርጉም በቅድሚያ በደንብ እወቅ ደብተራ ማለት ጥንቁልና ነው እንዲ ደብተራው ነው የሚለፈልፈው የምትለው የደብተራን ክብር ባግባቡ ብታውቅ እንዲህ ደብተራን የሰይጣን መንፈስ አስመስለህ አታወራም

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ብለናል አርአያ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ አይዞን ብለናል

  • @Mesi971
    @Mesi971 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሃሊማ 8ግዜ መቅረቧ ምድነው ችግሩ?
    ለምድነው ሁልግዜ ስለመንፈስ አጀንዳ የምታደርጉት?
    ነው ወይንስ መንፈስ/ሴጣን የለም ነው?
    ዓለም በርኩስ መንፈስ በምትታመስበት በዚህ ዘመን እንዴት?
    እኔ ስለመንፈስ ሲነሳ የሚያማችሁ ሰዎች ፀበል ብትሄዱ ይሻላል ::

    • @dekebora
      @dekebora 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @geletawaka
    @geletawaka 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ሳይኮሎጂና እምነት አብሮ አይሄድም የሚናገረው መንፈሱ ነው ይህን ለማረጋገጥ የተፈፀመበት ቦታ ማረጋገጥ ነው ተረጋጋ ወንድሜ ላታውቅ እምትችላቸው ነገሮች መኖራቸውን ልታውቅም ይገባል

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 5 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም፣ መሐመድ አልአሩሲን ፈጣሪ ምህረት ይላክለት። ስለአባይ ያለው ተቆርቋሪነት ከልቡ በመሆኑ ከክፉ ይጠብቀው።የሀሊማ በሰይፉ ሾው በተደጋጋሚ መቅረብ ለምን ሰፊ ሰአት የያወ መነጋገሪያ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ። ሌላ ወሬ ያለቀብህ ያስመስላል።

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w 5 วันที่ผ่านมา +2

    ይገርማል እንዳተ ግራየገባው ሰው አይቼአላቅም ያልገባህ ነገርውስጥ ገብተህ አትዘባርቅ ምርምር ዝም ብለህ ተመቸኝ ብለህ ማውራት ጥሩ አይደለም እራስህን መዝን

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሐሊማ፡ የተባለች፡ ሴት፡ የብዙ፡ ሚሊዮን፡ ታሪክ ነው! ኑሮ፡ ላይ፡ ታች፡ ጤናዋ፡ የተናጋበት፡ ነች! ወንድና፡ ሴት፡ በኪራይ/ለመረዳዳት፡ በተለያየ ክፍል፡ ይኖራሉ!ጥሩ፡ ጋደኝነት፡ ያለስጋ፡ግኑኝነት!

  • @GanatGigi-wb7mp
    @GanatGigi-wb7mp 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መሐመድ አልአሩሲ እግዚአብሔር እንካን ማረህ አመአምላክ ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሳ እሰከመጨረሻው ሸፍና ታኑርህ ከፋ ነገር እስከመጨረሻው አይግጠምህ።

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n 6 วันที่ผ่านมา +7

    የጠላትን ሴጣን ስራ ስላላወቅን እኮ ነው አሁን እየደረሰብን ያለው ችግር ሲጀመር አርአያ በደንብ አድምጥ ዝም ብለህ ወሬ አታብዛ አባትየው ነው የደፈረው 35ሚስት ያለው የልጅ አባት ነው መጀመሪያ ቪዲዮውን በደንብ እየው ጨርሰው ለማውራት አትቸኩል።

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 6 วันที่ผ่านมา +3

    በማታውቀው መንፈሣዊነት አትዘላብድ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶሥ ውይ ጌታሖይ አረ ግራ አጋቡን ልቦና ሥጠን ወይኔ 💔💔💔

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ልነግርህ የምችለው እውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለ ሁሉ የሰውን ልጅ ብዙ ሀጥያት የሚያሰራ ክፋ መንፈስ አለ

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w 6 วันที่ผ่านมา +4

    የክርስቶስን ማዳን እየወሰናችሁ እናንተ ካልፈቀዳችሁ ሰው አይድንም ወደማለት እየሄዳችሁ ነው ለመሆኑ ስለደብተራ መተት ታውቃለህ

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምለው ውጭ ሀገር ለብዙ አመት ብዙ ቸርች ሄጃለሁ ግን አንድም ቀን ክፍ መናፍስት የሚባለውን ነገር ሲጮህ ሰምቼ አላውቅም እና ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ያለው ?

  • @user-zv8zs8yz1y
    @user-zv8zs8yz1y 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሎ አራያ ያንተ ፕሮግራም አምልጦኝ አያቅም አንዳንዴ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ንተ ግን አሁን በዚህ አመት እየተሳሳትክ ነዉ ከተሳሳትከዉ ዉስጥ አንዱ እንዴ ሀሊማ ለ8 ግዜ ቀርባለች እንዴ ምንድን ነዉ ጅግር ብትቀርብ እንዴ እባክህን ንገረኝ እስቲ

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamuTsegaye-yc9db
    @HabtamuTsegaye-yc9db 6 วันที่ผ่านมา

    You raised an important but often forgotten point. Thank you so much, Areya! Keep up the good work.

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ በዚህ ዘመን ሁሉም የሀይማኖቶ መሪ ተብየዎች ገራሚ ሆነዋል፡ ያለ ሀይማኖት ብንኖር የተሻለ ሳይሆን አይቀርም …. ምእመኑ መጫወቻ መሪዎቹ መበልፀጊያ….

  • @SelamGirma-je5zc
    @SelamGirma-je5zc 4 วันที่ผ่านมา +1

    መንፈሱ ነው በልጁ ላይ አድሮ የሚያናግረው

  • @SurprisedOstrich-zd4xu
    @SurprisedOstrich-zd4xu 6 วันที่ผ่านมา +4

    Le28 ጊዜም ያቅርባት ምን አገባን

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q 4 วันที่ผ่านมา

      የምታወራው ነገር አስተማሪ አይደለም

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 6 วันที่ผ่านมา +2

    wendma nafikachihugn neber eytah geraminew betam tru ena tenkara grup nachu tebareku gira eyetegabaw yeneberkubet yetemesakelkubet new ebakh besefiw akrbew abso sdet lalen yekasu guday ebakh tewezagbenal bzuwochachin

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 6 วันที่ผ่านมา +2

    ቢገባችሁ እናንተ ምትንቋቸው መምህር ግርማና ቤተሰቦቻቸውን ማክበር ነበረባችሁ ነገ የናንተ የሆነ በሙሉ የሚቀጣበትና የናቃችሁዋቸውን ማሩን ምትሉበት ቀን ይመጣል

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪዬ ሆይ ታረቀኝ ምን ጉድ ነው

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother!

  • @MALEDAMDIA2121
    @MALEDAMDIA2121 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አርያ ቁጥርህ ተውልኝ እና ልደውልልህ ስለ በዚህ ቪዲዮ ላይ ከሰራሃቸው ውስጥ በአንዱ ላወራህ እና ግንዛቤ ላስጨብጥህ ፈልጌ ነው ፤ ከዛ በእራስህ ታረጋግጣለህ ደሞ

  • @HabtamAshagrie
    @HabtamAshagrie 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ሳይኮሎጂና እምነት አብሮ አይሄድም መጀመርያ ስለ መንፈስ በደንብ እወቅ ልጅ ግን መንፈሱ ነው የሚያወራው

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 5 วันที่ผ่านมา +1

    የሀሊማ ነገር ታድያ ምን ችግር አለው? ይህ እኳ የግል ጉዳያዋ ነው

  • @user-is6dr2ko1q
    @user-is6dr2ko1q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማኔ ቴቄል ፋሬስ በልልኝ

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 6 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ተው አርአያ ሀይማኖታችንን አታሰድብ መንፈስ አታቅም

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን የአቀረብከው ቪዲዬ ያስተምራል ቆንጆ ነው ግን ፎቶውን ስትለቅ አቅርብልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 วันที่ผ่านมา +1

    ታናሼ፡ አርአያ! 1ኛ) ሁለት፡ አምላክ፡ አለ። 2ኛ) እግዜርም፡ ሰይጣንም፡ ተአምራት፡ ይሰራሉ! 3ኛ) መንፈሳዊ፡ ሚስትም፡ ባልም፡ አለ! 4ኛ) በአደባባይ፡ መነገሩ፡ አማኙ፡ የክፉ፡ መንፈስ፡ ምን፡ ያህል፡ ኃይል፡ እንዳለው፡ አውቀን፡ ጌታ፡ ኢየሱስ፡ የሞተልንን፡ ከቃሉ፡ ተጣብቀን፡ እንኑር!

  • @topviews1428
    @topviews1428 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ይህን ያህል እርግጥኛ ሆነህ ከማቅረብህ በፊት እስቲ እባክህን ወንድምህ ወርቅአፈራው እና መምህር ተስፋዬ አበራ ምን እየሰሩ እንዳለ ትንሽም ቢሆን ትምህርት ውሰድ።በጣም ነው ማከብርህና ምከተልህ አሁን ግን እየወረድክብኝ ነው።

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 6 วันที่ผ่านมา

    Al Arusi get well soon! We need you! Ethiopia needs you 🙏🏽

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 6 วันที่ผ่านมา +3

    አንተራስህ ተጠመቅ ታመሀል 😂😂😂😂😂

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 6 วันที่ผ่านมา

    ምፅ መናፍቃን አይናቹ እያየ ጆሮአቹ እየሰማ በእግዚአብሔር እያመፃቹ ነው

  • @AseTakele
    @AseTakele 4 วันที่ผ่านมา +1

    የማታቀውን አትናገር ።

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 6 วันที่ผ่านมา

    Bewnet betam asafari new! Egziabher libona yistachew! Min gud new ahunes Beza!!!

  • @SelamawitKetema-zx4cv
    @SelamawitKetema-zx4cv 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሚናገረዉ መንፈስ ነዉ

  • @bisrat8367
    @bisrat8367 6 วันที่ผ่านมา +1

    Asetewul wodemie ; meremire tetekimebetalhu aminalehu

  • @user-tm6mh3tu1h
    @user-tm6mh3tu1h 6 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን ኢትዮጵያዊነትና ኦርቶዶክሳዊነት ይለምልም
    ተባረክ አርአያ

  • @marshethailu
    @marshethailu 6 วันที่ผ่านมา +1

    እርግጠኛ ነኝ ሙሉውን ገብተህ አላየሀውም 35ሚስት ያለውን ገብተህ ብታይ ኖሮ ይገባህ ነበር ለማንኛውም ስለተላከልህ ብቻ አታቅርበው

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተው ወንድሜ የሚናገረው እኮ መንፈሱ ነው ግን የሚናገረው እኮ በእግዚአብሔር ተይዞ ነው ደግሞ የደፈረው በሱ ውስጥ ያለው የአጎቱ የደብተራ መንፈስ ነው እናስተውል እንጂ

    • @ettbirhanm5193
      @ettbirhanm5193 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም የሚያስፈራ ክፉ ደብተራ ነው

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ትክክለኛውን ነገር ተናገርክ መናፍስት በአስለፍላፊ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቸርነት በጸሎት ፣ በስግደት ፣ በጸበል የሚወጣ እንጂ በሰው በመቁጠሪያ በመደብደብ አይወጣም ። በትክክል ቤተክርስቲያን ሄደው ጸበል ሲገቡ አይተሃቸው ከሆነ ብዙ የጸበል ቦታ ለየብቻ ክፍል አለ እዛ ትገባለህ ልክ ስትገባ ማንም ሳይዝህ መንፈስ ካለብህ ማንም ሳይነካህ ትለፈልፋለህ ወይ ትጮሃለህ ፀበሉ ሲቀጠቅጠው ጸያፍ ቃል ሳታወጣ ከላይህ ላይ ይሄዳል እዛ አባቶች ከየት ነህ ምንድነህ እያሉ አያስለፈልፉህም የነሱ ስራ መጸለይ እጣን ማጠን እርግት ብለው ህዝበ ክርስትያንን ማስተናገድ መስቀል ማሳለም በመስቀል ጀርባህን ዳበስ ማድረግ ብቻ ነው ሴጣንን ቀጥቅጦ ማውጣት የክርስቶስ ስራ ብቻ ነው ከሱ ሌላ አዳኝ የለም ። በቤተክርስቲያናችን እንዲህ ከመንፈስ ጋር ጸያፍ ንግግር የሚያደርግ አባት የለንም ነውርም ነው እኔ በአይኔ ስላየሁ ነው ምንም ከማያቁ ጎረቤታሞች እየተጣሉ ነው እሄ ማስለፍለፍ ከመጣ ብዙ ሰዎች ተጠራጣሪ እዩሄኑ ነው አሁን እዚህ ቪዲዮህ ላይ የተሰጠህን አስተያየት ተመልከት የነዚህ አስለፍላፊ ፍሬዎች ብዙ እያሉህ ነው እነዚህ ሰዎች የመንፈስ አስለፍላፊ እና ለፍላፊ ሱስ የተያዙ ናቸው ። ለአፋቸው ጸበል ይላሉ እንጂ የጸበልን አዳኝነት የእግዚአብሔርን ቸርነት አያቁትም ። እስቲ አንድ ቀን መንፈስ የሚያስለፈልፈውን ሰው ጠጋ በል እና ጠይቀው ለአንተም የባጥ የቆጡን ይለፈልፍልሃል ይሄ ተገቢ አይደለም ሰው ለሰው በሚተራረድበት ዘመን ይሄ ሲጨመርበት የባሰ ነገር ይመጣል ። እኔ እንዲህ ያመኝ ነበር ጸበል እሄዳለሁ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ በይበልጥ የሚያመኝ ቅዳሴ ላይ እና ጸበል ጸዲቅ በሚቀመስበት ጸሎት በሚደረግበት ቦታ ላይ ነው ለምሳሌ ኪዳነምህረት ጸበል ስሄድ ጸሎት ቤት አለ እዛ ጸሎት ቦታ ላይ ያመኛል እጮሃለሁ ግን ማንም ማነህ ምንድነህ ከየት ነህ እያሉ የመንፈስን አመጣጡን እና የዘር ሃረጉን የሚጠይቅ የለም ዝም ብሎ ጸሎት ብቻ ነው ጸሎቱ ብቻ ያንገበግበዋል አፍ እላፊ ሳይናገር እዛው ተቀጥቅጦ ይወጣል ይሄን ነው የክርስትና ደንቡ ። ደሞ ይሄ ሁሉ የሚለፈልፍ ህዝብ መዳኒት ተደርጎበት ወይ ዛር ምናምን ሳይሆን ልባችን ሙሉ ለሙሉ ወደ እግዚአብሔር ሲሄድ ሴጣን ይቀናል ስለዚህ በርትቶ መታገል ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠን ። እግዚአብሔርን እናምልክ ፣ ለእምነታችን እንገዛ ፣ የቤተክርስቲያን አባቶችን እናክብር ። ይሄ መንፈስ አለብህ ደብተራ መተት መትቶብህ ነው የሚሉ ህዝብን ከቤተክርስቲያን የሚነጥሉ ተኩላዎች ናቸው ። እንደውም ሰምተን የማናውቀውን የመንፈስ ስም እየጠሩ ህዝቡ ሁሉ ፈሪ ሆነ ከፍርሃቱ የተነሳ ለፍላፊ ሆነ ።

  • @godislove5271
    @godislove5271 6 วันที่ผ่านมา +1

    Antem degemekew eko tesasetew more enditayu adereke eko 😢😢😢

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 6 วันที่ผ่านมา

    እኛን እግዚኣብሔር ለምን ፈጠርን ብለን እራሳችንን ጠይቀን እናውቃለን? ለምን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ደንግል ማሬያም ተወልዳ ወደ ምድር መጣ? ስለምን አስተማርን? ለምን ተሰቀለ? ይሄንን ስናቅ መኖር እንጀምራለን አለዚያ የተከፈለልንን ዋጋ ውድቅ እናደርገዋለን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 6 วันที่ผ่านมา

    የቀረበችው አሊማ ወንድም ምክንያት አዲስ ዘፈን ከጃሉድ ጋር፥ የሙስሊም በዓል፥ በጣም ታማ ሁስፕታል፥ከዶክተር ጋር ሰው ለተባበራት ምሥጋና ፥ተሽሉት በደረሰባት በሽታ የወንድ ጉደኛዋ ወንድማዊ አባት ሁኑ ለሃያ አመት የኑሩት ለዛ ነውያቀረበው ችግር የለውም የሲፉ ፕሩግራም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 6 วันที่ผ่านมา

      It is true! What is the problem then!

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 6 วันที่ผ่านมา +5

    አርአያ በርታ ጠንክር ከጎንህ ነን

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ትክክል ነህ ።
    በመፅሀፍ ቅዱስ ሳንማር ቀርተን ሳይሆን ይሄ ዘመን እንደሚመጣ የማቴ . ወን. ፳፬ (24) ላይ ተጠንቀቁ ተብለናል ግን ማስተዋል አጣን ለሁላችንም ልብ ይስጠን አሜን ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ አምኛታለሁ

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 6 วันที่ผ่านมา

    አርአያ እንዴት ዋልክ እግዚአብሔር ይርዳህ ለምታቀርበው ፕሮግራም እጅግ ደስ ይላል እንድጠነቀቅ እንዲሁም ለልጆቼ ጠቃሚ ነው ክ7 ቀን በፊት የቀረበ በመንግስት ሚዲያ ዛራ እኔ በዩቲብ ነው ያየሁት ወደሰማንያ አራት ትምህርት ቤቶች ይዘጋሉ መስፈርት ስላላሟሉ አሉ የምንላቸው እውነት ነው ዜናውን ከሰማህ ንገረኝ እባክህ የት ልናስተምር ነው።

  • @ennka21
    @ennka21 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሳይረዱ መተቼት?

  • @worekaferahusimur3497
    @worekaferahusimur3497 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድሮ ፀበል ቦታ መንፈስ ሲለፈልፍ እውነተኞቹ አባቶቻችን ዝምበል ብለው ገዝተው(ይገዘታል ዉሸት ስለሚያወራ) ከሰውየው ያስለቅቁታል አሁን ላይ ካሜራ ደቅነው ቀርፀው ለገበያ ያቀርቡታል ሰውም ቁጭ ብሎ የሰይጣን ምስክርነት እየሰማ እከሌ ነው እንዲህ ያደረገብህ ሲለው እሺ ብሎ ልክ እግዚአብሔር የነገረው ይመስል ተቀብሎ እንዲህ ሲያወራ ይሰማል ግን ከመቼ ወዲ ነው ሰይጣን እውነት የሚያወራው የሀሰት አባት መሆኑን እየዘነጋነው እንዳይሆን

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j 6 วันที่ผ่านมา

      ጎሽ ያግዜ ይምጣ

    • @ettbirhanm5193
      @ettbirhanm5193 4 วันที่ผ่านมา

      በተቃራኒው ነው የተረዳችሁት መንፈሱ ሚስጥሩ ባይወጣ ባይናገር ይመርጣል። ስለ ወዳጃችን ስለእግዚአብሔር ስንማር እየኖርን የኦርቶዶክስ ወጣት ትውልድ የጭፈራቤት አሟቂ ዘፋኝ ሰካራም መለያው እስኪሆን ጠፍቶነው ያለው ምን እንዲ እንዲሆን አደረገው ስንል ስራው ክፉ ስለሆነ ክፉ መንፈስ ነው ስለዚህ ስለወዳጁ ብቻ ሳይሆን ስለጠላቱ ሰይጣን መማር ማወቅ አለበት ከማወቂያ መንገዱ አንዱ በእግዚአብሔር ሀይል ተይዞ ሳይወድ በግዱ ሚስጥሩን ያወጣል። እነዚህ አባቶች ሰይጣንን አዋርደው, ንቀውት, ጥለውት እንድንጥለው ነው የሚያስተምሩን። ሰይጣን ባሳጣን ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን እያማረርን አንኑር።

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም፣ እናቴን ገድያለሁ፣ ብዙ ልጆች ደፍሬያለሁ ያለው ሰው በከፍተኛ ወንጀል ሊጠየቅ የሚገባውና ውጤቱንም በዚሁ ሚዲያ ተከታትለህ ልታሳውቅ ይገባል።

    • @ettbirhanm5193
      @ettbirhanm5193 4 วันที่ผ่านมา

      አራስህ ቪዲዮውን ፈልገህ እየውና መልስ ታገኛለህ። እሱም ሙሉውን ስለላየው ነው

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 6 วันที่ผ่านมา +1

    እመን አልተባልክም እስኪ ልክ ከሆንክ ቀርበህ ለምን አታወራም ቀሲስ ሄኖክን ቀርበህ ጠይቅ

  • @ruthwondaferaw310
    @ruthwondaferaw310 6 วันที่ผ่านมา +1

    Areya gen zarey btm new yaferekubehe

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 3 วันที่ผ่านมา +1

    በነገራችን ላይ ፓስተር ተብዬዎቹ ማፈያዎች ናቸዉ !!

  • @user-mg9mm4ls1w
    @user-mg9mm4ls1w 6 วันที่ผ่านมา +1

    1. ልጁ አይደለም እኔ የሚለው መንፈስ ነው
    2. በግዛብሔር የታሰረ. መንፈስ. አይዋሸም

  • @ABCXYZ-vz8cm
    @ABCXYZ-vz8cm 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከሃሊማ ይልቅ ሃይሌ ገ/ስላሴ ብዙ ጊዜ ቀርቧል

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @beeeeef-jw6yq
    @beeeeef-jw6yq 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ይህ በእግዚአብሔር ሀይል ሰይጣን ሲያዝ ነዉ። ሲጀመር በልጁ አንደበት የሚናገረው የመተተዉን ደብተራ ወክሎ ሰይጣን ነው።ባልገባህ ነገር ማብራሪያ ባትሰጥ።

  • @soltibeb590
    @soltibeb590 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ መንፈስ አሰራር ያላወከውን አታውራ ዝም በል

  • @Davidm127
    @Davidm127 6 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ጉድ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 6 วันที่ผ่านมา

    beTam yasaznl Egzio 😢😢😢😢😢

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 6 วันที่ผ่านมา +1

    አርአያ እኔ ዋና ተከታታይህ ነኝ። እባክህ አንድ ነገር ልጠይቅህ፤ እነዚህን አጭበርባሪ ሰዎች ነብይ ብለህ አትጥራብን። "ሀሳዊ ነብይ" ወይም "ነብይ ነን ባዮች" ብለህ ብለህ ጥራልን። አሁን እዩ ጩፋ ነብይ ነው ? አቤት ድፍረት።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አርያ ሥለዚህ ከመተንተንህ በፊት ሥለእርኩሥ መንፈሥ እዉቀትና ግንዛቤዉ ሊኖርህ ይገባል በተለይ ፀበል ቦታ ተከታተል

  • @melakubekeleadane2209
    @melakubekeleadane2209 4 วันที่ผ่านมา

    ሰይፉ እኮ በጣም ቀልደኛ ስለሆነች ይሸቅልባታል

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 2 วันที่ผ่านมา

    ልጁ አይደለም የደብተራው መንፈስ ነው የሚያወራው የታሰረ መንፈስ ይለፈልፋል ከላወክ አታውራ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 4 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በዚህ ዘመንማ ጴንጤም ነን ኦርቶዶክስም ነን እያሉ ሕዝብን የሚጋልቡ አጋንንቶች ተበትነዋል .....እግዚኦ ማረን ....

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 6 วันที่ผ่านมา +1

    መሀመድ አላሩሲ ማለት ኢትዬጲያ ማለት ነው እግዛብሔር ይጠብቀው

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 4 วันที่ผ่านมา +1

    ካለ እውቀት ዝም ብለህ አታውራ መጀመሪያ እውቀቱ ይኑርህ ደፋር በልጁ ውስጥ ሆኖ ደብተራው ነው እንጅ ያወራው ልጁ አይደለም ዝም ብለህ አትዘባርቅ አንተ እራስህ የሆነ ደብተራ ደጋፊ ትሆናለህ ከመተቸትህ በፊት ዚቅ ብለህ ተማር

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቀድመህ ስለኦርቶዶክስ ኃይማኖት ብታውቅ በጣም ታተርፍበታለህ ላይክ ለማግኘት ከሆነ በጣም አዝናለሁ

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አርያ

  • @EtenashFeyisa-uh4xt
    @EtenashFeyisa-uh4xt 6 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ ምን ይፈጠርልህ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 6 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን በረታ❤❤❤

  • @godislove5271
    @godislove5271 6 วันที่ผ่านมา +1

    What is wrong he can visit millions of times

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ አድርግልኝና፣ "አዚያኛው ቤት" ብለህ ስትናገር ሁሉንም ክርስቲያንነት ከማይነካካቸውና ከእንደነዚህ ዐይነት እብዶችና ነጋዴዎች ጋር ቀላቅለህ ከሆነ ከእነርሱ ይልቅ አንተ ታሳዝናለህ። በአመድ "እንዲጠመቅ" የሚያደርጉትን መናፍስት የሚያዋርሱትኮ "የቀደምቷ" ቤተክርስቲያን ደብተራዎች ናቸው።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 6 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MersieLakew-bj4vt
    @MersieLakew-bj4vt 6 วันที่ผ่านมา +1

    Beyekenus bitikerb mindinew chigiru

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 5 วันที่ผ่านมา

    Menfeskeduse yeyazewe seytan ayewashem endihe ayenet astesaseb yeyazekewe kene negash gar meserat kejemerk behuala yemeselenal

  • @tsehaymulugeta8647
    @tsehaymulugeta8647 6 วันที่ผ่านมา

    Ljunewuji temelkachochachn
    Enaten wendmochen ylalde agant?
    lijochen sayhon ljochun eyale mawrat neberebet

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሂድ ስያስጠላ ግዜ መባካን ነው

  • @Seife370
    @Seife370 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄህ ለማወቅ ከሆነ ያወራዉ ጠንቋዩ ነዉ ልጁ ላይ ግን አንተ ለማወቅ ሳይሆን አፍ ስላለህ ብቻ እንጀራ ሆኖብህ ትቀደዳለህ

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 6 วันที่ผ่านมา

    አይተን አናውቅም

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 6 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክክክክ ሳይሽካሽኩ ሻሻ ይስራሎ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅