በርበሬ ስታዘጋጂ አሳይነ ላላችሁ እንሆ ባደስ ቪዲዮ መጥቻለሁ😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የይቶቧን ችግር ጀማል ቲዮብ ይተባበረታ ከቻለ የምትሉ ላይክ አርጉ መልካም ልጅ ነው አቦሽሪ በርቺ

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ይች ጀግር እናት እናበራታታት

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርች እህት ሲታመክ ይነትራል ቅመሙ ይላሉ እናቶቻችን

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጎበዝነሺ በርቺ ጠንካራ እናት ነሺ

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አስለም አሊይኩም አህለን ማሻአሏህ ጎበዘ ❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ ጀግና አይዞሽ እህቴ❤❤❤🎉🎉😢

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው ቀጥይበት ካለ ሙያ አይቼግርም

  • @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
    @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀዩ ይቶብሽን አስተካክይው ውደ ከሚያውቅ ሰውጋ እና በርች አይዞች ቅመሞችየ አበረታቷት ወላሂ እግዳ እናተ ድራማ የሚሰሩትን ነው የምትወዱት እጅ የመዳም ቅመምን ማበረታታት አቶዱም

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርች ምርጥ እናት 🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም እሙ አቡዲ ጎበዝ በርቺልኝ🎉🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ሀዩዬ

  • @Fatiya-p6t
    @Fatiya-p6t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሀዩ በርቺ

  • @skettube4149
    @skettube4149 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ ውዴ እንድህ ለቀቅ ለቀቅ አድርጊ አሁን ላይ ብዙም አለመታየቱን አትይ ቶቶሎ ስትለቂ ቪድዮሽ በጣም ይሰራጫል

  • @fandisha288
    @fandisha288 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ መሽአላህ ተባረከላህ ባለሙያ ነሽ አብድረዛቅ እንደት ነው

  • @HayathussenAhmed
    @HayathussenAhmed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaMohmmed-v7x
    @FatumaMohmmed-v7x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና❤❤❤❤

  • @zinabahbelew7548
    @zinabahbelew7548 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 55 นาทีที่ผ่านมา

    ገና ሣየው ያሥነጠሠኝ ነገረሥ😂

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤በርች አብሽ❤

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ዶሮቹ እሪአሉ ሰልሚልኝ ዶሮቹን እውዳቸዋለሁ ❤እደት እደናፈቁኝ❤😂😂

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🐤🐤ዶሮ ኬሻ ይቀዳሉ ያናዱኛል ከዛላይ መጫር 😂😂😂

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ስላም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ወይኔ ማሻ አሏህ እናቴን አስታወሽኝ ልዩና ብርቱ ሴት ከአርብ ሀገር ሂድ ማንነቷን የማትርሳ ጎበዝ ቀጥይበት 🎉🎉

  • @امحسن-ف5ذ8ح
    @امحسن-ف5ذ8ح 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masallh❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሸአለህ ዳስ ሲል❤❤❤በርበሬዉ❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ የኔ እህት ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀዩ ለበርበሪ መዴለዣ ሀያ ሜትር ጀሪካን ቀርድጂ ሙቀጫ ባይኖርሽም እዴዛ ሁኗል አሁን በቅርብ ነው ከሀገር የመጣሁት. ዘነዘና ዴግሞ ዝም ብለህ የበሀርዛፍ ቁራጭ ማለቴ ወፍራም ማገር ለምሳሌ ከቤትሽ የተረፈ እዴዛ ነው ብዙ ሰው አሁን ላይ ውዴ

  • @ZubeydaAhmed-mb5os
    @ZubeydaAhmed-mb5os 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሴት መለት እደች ነት🎉🎉🎉

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዛኪላህ ኸይር ሁቢ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1
    @Hawaሀዋዩቱብ1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህችን በለው እንደምፈራ ሞትን አልፈራም 😢የሚያቃጥል ነገር አልወድም እናቴ ላቀላቅልበት በርበሪውን ስትል እርይ ነበር የምለው 😂

  • @MdAkmal-pv7mg
    @MdAkmal-pv7mg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸለይ በራቲ ለሴቶት ሞየ❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 9 นาทีที่ผ่านมา

    እ ዝንጅቢል ላዚም መደረግ አለበት ከቅመሙ ዋናውን ትተሽዋል ዝንጅቢል ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት አርገሽ ነበር የምታዘጋጅው ሌላው ቅመም ሊፈጭ ሲል ነበር የሚደረግ አሁንም ግን ዝንጅቢል አርጊበት

  • @امحسن-ف5ذ8ح
    @امحسن-ف5ذ8ح 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allhyagezes.bereh.

  • @DffddgGdfvhy-rx1zn
    @DffddgGdfvhy-rx1zn 58 นาทีที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀገር ስገባ የሚያሳስበኝ በርበሬና ሽሮ ማዘጋጀት😅

    • @يارب-ظ6ذ
      @يارب-ظ6ذ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክክ የኔ ቢጤ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 20 นาทีที่ผ่านมา +1

      ኧረ ጓደኛ አለኝ ማለት ነው እኔብቻ ይስለኝ ነበር በቃ ተግድህ አላፍርም ብቻየን አደለሁም ክክክክ

  • @مدينة-ض5ل
    @مدينة-ض5ل ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyay2095
    @woyay2095 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት በርች

    • @اممعاذ-ل9س
      @اممعاذ-ل9س 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብሽሪ ውድ ያሀገሪልኝ በርችልኝ

  • @حبيبهحبيبه-غ6ي
    @حبيبهحبيبه-غ6ي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህየኔባለሙያአላህይጠብቅሺየኔዉዲ ሺሮሺላይሱፉ አምሰሺጨምሪበትበጣምይጥማልወላሂ እሺሮላይ

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዩቱብሺን ከፍለሺም ቢሆን አስሞሊው እዲከፍልሺ እሚሞሉ አሉ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እደትነው ይቱብ ስልክ እሚቀይረው

    • @ፈሩህሙሀመድ
      @ፈሩህሙሀመድ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሜሉን በሌላ ጀዋልሽ አስገብተሽ በመጀመሪያው ፍቃድ ስጭው ከዛ ይዞርልሻል ዩቱብ ሰርች አድርጊ ብዙ ልጆች ሰርተዋል​@@ሀዩየማሻዋ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 58 นาทีที่ผ่านมา

      @@ፈሩህሙሀመድ እሺ

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሃዩ ታስታውሻለሽ በርበሬውን ሳውዲ አዘጋጅቼ ነው ኢትዮጵያ የምወስደው ስትይ ነበር ይኸን ሳይ ትዝ አለኝ 😂😂😂

    • @om_Ryane
      @om_Ryane ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሆ ደሞ ከመቸ ጀምሮ በርበሪ ካርጎ 😅😅😅

  • @AmnitOmer
    @AmnitOmer 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአዳ-ኰ2ጸ
    @ሰአዳ-ኰ2ጸ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺

  • @LubabaYmam
    @LubabaYmam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደምሩኝ ውዶቸ እመልሳለሁ ❤

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝንጅብል አረጊበትጅ ያለዝንጅብል ደሞ አንድቀቀን ካልታመገ አይጥምም

    • @اممعاذ-ل9س
      @اممعاذ-ل9س 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሻኣላ አብሽሪ በርችልኝ

  • @ZamZam-tq2ux
    @ZamZam-tq2ux 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በርች

  • @meramtube5514
    @meramtube5514 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @DffddgGdfvhy-rx1zn
    @DffddgGdfvhy-rx1zn 58 นาทีที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤

  • @KwtAb-ml5cj
    @KwtAb-ml5cj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤