ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ በጣም ጀግና ነሽ ልጂ ይዘሽ ሰርተሽ ይሄን የመሠለ ቤት ቃል የለኝም ❤❤❤❤
በጣም ጀግና አይገሌፃትም ወላህ በጣም ጎበዝ እናት ናት ልጇን በተረቢያ ያሳድግች ምረጥ እናት
ማሻአሏህ መብሩክ እንኳን ደስ ያላችሁ ከዚህ በላይም ከፍ ያድርጋችሁ 🎉🎉🎉🎉
እሢ ዱአ አድርጉልኝ ሦብር ያላት ሤት እንድሁን😢😢❤
አላህ የልብሽን ያሳካልሽ ውደ እናም ደምሪኝ ማሬ❤
ሀያት ማታ 12ሠአትልቀቁ እይታእንድኖርልሸ
ከ ምሺቱ 3 ሰዓት አካባቢ ይሻላል ለ እይታ
በዛ ሳአት ሸበካ ላይኖራት ይችላል
ማነዉ የልጇ ወሬ የሚጥመዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ😍
ዋሊኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ገና100Kትገቢያለሽውደ❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረክላህ መብሩክ አሰር ኪ ገባችሁ አብዱረዛቅ ሀቢቢ ማሻአላህ አለይከ ጎበዝ ልጅ ጀግና እናት አላህ ይጠበቃችሁ
በርች እኔመቸም ከሳዉድ ሀገርሳገቢ ጀምሬ ገናበቲክቶክነዉ እምከታተልሽ በርች ልጅሽንደሞ በጣምነዉእምወደዉ አላህያሳድግልሽ በሰላም ለሀገር እንድገባዱአአርጉልኝ እኔም የ2አመትልጅ ልኪ በናፍቆት ልሞትነዉ❤❤😢😢
የኔ ልዩ ፈግግ በልልኝ አቡዱ ኧረዛቅ ጠክሩ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አብሽሪልኜየኔጀግናእህትያርብ፣አላህ የሙራድሽን ያሳካልሽ
አነጋጋርሽ ሁሉ እጣፍጣል ልጅሽንም አቺንም አላህይጣብቃቹ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ አብሽሪ ጎበዝ ነሽ አቺ አላህ ያጠንክርሽ አበረታቷት እህቶቺ ወላሂ ከልጇጋ አብራ ትኑር
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ማሻአሏህ
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር🙏
ማሻአላህ
የኔ እህ አቺ ጠንካራ ሴትነሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እኔ በቅርብ ነው ያየሁሽ ግን እከተልሻለሁ
ጀግናነሺ እህቴ በርች እኛም ተጎንሺነን በላክና ቪዶወሺን በማየት 🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ገና 100k ትገባላቹ እኔ መከታተል ከጀመርካቹ ሶስት ቀን ነው በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራቭ አድርገሸለው
አበርታቷት እህቶች ሽርሽር አርጉላት
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እርዝቅሽንሞም ሰፊ ያርግልሽ
ማሻአላህ አላህ እንደ አንች ጀግና እናቶችን ያብዛልን ሀባይቤ እህታችነን እናበራታት ቪዲኦዎን እስከመጨረሻ እናጫውትላት ላይክ ኮመንት ፦
በርቺዉዴ።እኔበሁለትስልክነዉየማይሽ❤❤❤በዚህታገዝኩሽ
ማሻአላህ የኔ ውድ እንኳንን ደስ አለሽ 10kእድትገቢ በቲክቶክ በዩቱብ ሼር ሳደርግ ነበር ጉዞ ወደ 50k በርቺ በየቀኑ ቩድወ ልቀቂ ❤❤
ማሻአሏህ መብሩክ እኔ የከረሀማ ልጅ ነኝ እስቲ አሻግረሽ አገሬን አሳይኝ
ማሻአላህ❤❤ ከዚህም በላይ አላህ ያስደስትሺ የኔ ዉዲ እህት❤❤❤
ማሸ አለ ኡክን ድሲ አለሺ አቢሺር. በሪቺ ❤❤
አብሽሪ ጠንክሪ ማሻአላህ ልጅ አላህ ያሳድግልሽ ወድ በናት አበረታቷት ውድ
የመዳም ቅመሞች ሸር ላይክ እያረግን እናሳድጋት በሀገሯ ተረጋግታ ልጇን እድታሳድግ
ማሻአሏህ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
ውዷ እህቴ አብሽሪልጂሽንም ትልቅ ደረጃያድርስልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ሀዩ እኔም እንድ አመት ይዤ ሰርቻለሁ ግን ከባድ ነበር ልልጄ እኔ ግን ደስተኛ ነበርኩ
😢እኔም ወላሂ 2 አመት ይጀ ስርቻለሁ የመጀመርያ ልጀን ይጀ 2ኛዋን ልጀን አርግዠ 9 ወር ሙሉ ሰርቻለሁ ዛሬላይ ትዝ ሲለኝ እደት እዳለፍኩት ይገርመኛል ይሄ ሁሉ በአላህ እገዛ ነዉ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ ልጆቸ አገር ናቸዉ ቤት ለመስራት ስል የግድ ላኳቸዉ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ማሻአላህ አብሽሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እህት ልጂሺንም አሏህ ያሳድግልሺ
ማሻአሏህ በርች እህት አነጋገርሽ ሁሉ ይጣፍጣል ልጅሽንም አቺንም አላህ ይጠብቃችሁ አሏህ እርዝቃችሁን በሰፊ እሱ ይክፈትላችሁ ምርጥ እናትናትና ልጅ ሀቢቢ እድግ በል አብዱ ርዛቅየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እሰይ መቶሽም ትገባላችሁ እናትናልጅ ጎበዞች
አልህ ያሣድግልሽ ልክ ነሽ የልጅእናትስትሆኛ የመኖር ፍላጎትሽ ይጨምራል ጓሮሽ ችግኝ ትከዪ ከቻልሽ በቆርቆሮ ዙርያዉ አሣጥሪዉ በቀከንድም ቢሆን እናም አበባ ትከይለት አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤
አበባ ምን ይይራላታል በቀሎ ባቂላ ቲማቲም ድንች ትከይበት
ማሻአላህ መብሩክ አቡድ ሀቢቢ እኳንደህናመጣችሁ❤
አላህ ያሳድግህ አባየ ስንወድህ😢❤
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሀያቲ ማሻአላህ የኔዉድበርቺ
ማሻአላህ እኮንገባችሁ እኮን ደስአላችሁ
እሰይ እካን ደስ አለሽ ከብሸሪ እሙ ጠክሪ😊
ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ኢንሽ አላሕ አላሕ ካሠብሽው በላይ ያድርስሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
መሻላህ አኳን ደሥ አለሽ
የኔ ማር ወላሂ አሳቀኝ ኢንሻአላ 100k ትገባላቹ
ውይይይ የኔ ውዲ ልጂሽን ስወደው ልጀን ነው እሚመስለኝ በተረፈ በርቱ 10k ስለገባችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ጠክሪ 😍😍
ዋለይኩም እስላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ደህና ናችሁ መብሩክ ❤❤❤❤❤
የኔማማል አብሽር ከፍ ትላለህ አቡድዋ❤
ማሻአላህማሻአላህእህታችንአብሽሪጠካራእናትነሽአላህልጅሽንለቅሙደረጃያብቃልሽማሻአላህ
አቡዲየ ስወድህ ሀቢቢ በርች እህቴ
ጀግና ሴት ነሽ አላህ ያበርታሽ
አብዱ አብሽራ አለሃ የሰድግ አፊዝ አለሃ ይራግ ኢሸለይ 100 ሺ ኢነስገበለን ከልቤ ኢወድሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ቤትሽ ያማራል የደስታ ቤት ያርግልሽ
ሀዩጠክሪ የኔማር አላህ ያሳድግህ ቤትሽማሻአላህነው አይቸ ስራለይሆኝ አልኮመኩም
ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም አማን ያድርግልን ሁልግዜም ልጂሺ ለልጀ ምን ይመስልሻል😂 ውዶቸ እኔንም በቅንነት ተባበሩኝ
ማሽ አላህ እንኳን ደስ አለሽ አብሽሪ ገና 100ሺ ትገቢያለሽ ኢንሻ አላህ እኔ እደምክር ነው የሆነ ነገር ስታሳይ ትንፋሽሽ እዳይበርክት ከካሜራ ጀርባ ሁኝና ቅረጭው ዲምፅሽን ከኃላ አስጊብው ኒቃብሽም እዲህ ሆነ እዳ ሆነ እዳይልሹ ❤
የኔ ውድ ላንተ ስል ባባዬ ላይክ አደረኩህ እድግ በል 🌹🌹🌹
አይዞሽ ውደእኔም ይጀነው. የምስራው
አሰለመሌኩም ወረመቱለዪ ወበረከቲ ኢየቴ ጀገነነሽ ኢነም አደች ከለጆቼ የምሆንበት ቀን ነፍቆኘል ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
የኔ ውድ ልጂ አላህ ያሳዲግልሺ❤❤❤❤
ጎበዝነሽማሻአላህልጅይዘሽመስራትበጣምከባድነውእኔምልጀንይዤሰርቸአይቸዋላሁከዛ10ወሩወደሀገርላኩትአልሀምዱሊላህከኔአብልጣይዛልኝአለችአልሀምዱሊላህአብሽሪ
በርችልን ውደ አላህ ይጠብቃችሁ
አስላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ገና መቶሽ ትገባላችሁ ኢንሻ አላህ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት ምርጥ እናት ነሽ ትልቅ ደርጃ አላህ ያድርስሽ በርች ሁለየም ኑልን አብዱርዛቅየም ያውራን አፉ ይጣፋጠኛል ማሻ አላህ❤ 🎉🎉
ዘዋሪ😂
ማሻአላህ በርቺ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ሳምት አለፈኝ ጨርሸ ነው የማይሽ በጉጉት ነው የምጠብቃቺሁ ❤❤❤
በርቱ አላህ ማአኩም
በርች ሁቢ ለቤተስቤ ሁላ የላኩላቸው ስፕስክራያብ ያስደርኩሽ🌹
መሸአላ።አለህየጨምረልሺ።
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ውድ አላህ ልጂሽንም አችንም ይጠብቃችሁ ጥያቄየን በአላህ መልሽልኝ የወይት አገር ልጂ ነሽ ❤❤❤❤
አሁን ያለሁት ሀራ ወይም ዳና ነው
@@user-vg3fu1hyat482eእዲታይልሺ ማታ ማታ ልቀቂ የመዳም ቅመም እድናይልሺ ሰራ ሰንጨረሰ እና ነበረች ልጀሺን አላህ ያሳድገለሺ
አትፍሪ ደስ እያለን ነዉ ያየነዉ አሚን ምክር ቢጤ ጣል አርጊልን
ማሻአላህ በርቺ እህት ቪዲዮ አታርዝሚ ለዳታው
ቅመሞች ገና 100 ሽ ያስገቡሻል ኢንሻላህ❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ከነልጅሽ መብሩክ ማሻአሏህ 🎉🎉🎉
ወለህ ከልጅ ገር መሰራት በጠመ በረከ አለሁ 500 ብሰረ መረከዉ 2000ከምሰሩት በለይ ነዉ እን አልሃምዱሊላህ እኔ ከልጅ ገር 3አመት ሰርቻለሁ በጠም ያስቸግራል ግን ደስተም አለው ብቸ ለኸይር ነዉ ልጅ የለቹ ልጆቸቹ አትለኩ አለህ ይረስቀቹወል
ማሽአላህይብያለሁጀግናእናትነሽ❤❤❤❤❤አላህያሳድጅልሽ
እሠይ እንኳንም ገባችሁ በርቱ በርቱ
አይዞን በርቱ በጉናችሁ ነን❤❤❤❤❤❤
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ መሽአላህ ተባረከላህ እንኳን ደስ አለሺ ግና በመቶ ሺ ትገቢያለሺ አብድረዛቅ እንደት ነህ
ዋሊኩም ሰላም እህቴ ጀግና አብሸሪ❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ዉደ እኳን ድስአለሽ
የኔ ዉድ አብሽሪ
ማሻአላህ መስታወት ውድ ነው እያሉኝ እያስፈራሩኝ ነበር ወላሂ
የኔማሮች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
ማሻአላህ ከዚህም በላይ ከፍ በሉ ኢሻአላህ በርች❤
ማማ አለህ በርቱ❤❤❤
መሻአሏህ እኳን ደስ አለሽ ኢሻአሏህ 100ሺ ትገቢያለሽ አብሽሪ
የኔ ውድ አቃለሁ በጠም ይከብዳል እኔ ለአንድ ወር ይጀ ገብቸ ወላሂ ደም አሰለቅሳኝ ነው የወጣሁት በጣም ይከፋል ልጀ ሲያለቅሰ ለምን አለቀሰ ይሄ ሟርተኛ እያለች ታሰቃየኝ ነበር አንች ጀግናነሺ ማሬ አላህ ያበርታሺ እናትሺንም አላህ ያገናኚሺ በሂወት ካለች እህቴ በርች የኔማር እድግብለህ እናትህን ጧር ያርግህ እኔም ከልጀጋር እንድያገናኘኝ በዱአሺ አትርሺኝ ሀዩየ የ አብዱ ጎደኛ ነው ቢላል ግን ናፈቀኝ እኔም አላለፈልኝ 😢😢
ሀዩየ ካረሳሺኝ አንድ ጉርብ ነበርን ሰለ እናትሺ አውርተሺኝ ነበር እናትሺን መፈለግ አታቋርጪ እህቴ አሁን ደግሞ ዩቱብሺም እያደገልሺ ስለሆነ አፈላልጊያት ማሬ አላህ ያግዚሺ ይጠብቃችሁ ከነልጂሺ አብዱየ ለናትህ መከታ ሁናት ወላሂ እንደት እንደምሳሳልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
የኔ ጠፋጭ❤❤❤
ማሻአላህ ብለናል❤❤❤❤መብሩቅ
አብሽሩ ትገባላችሁ እኔ በሁለቱም ስልኬ ሰብ አድርጊያችኋለሁ❤❤❤❤
አላህ ይበሽሪክ❤❤❤❤❤❤
ታበርኪ
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ናችሁ ጀግኖች ❤❤ አልፍ አልፍ አልፍ መብሩክ ገና መቶ ሺ ትገባላችሁ ሁሉም በአላህ ፈቃድ እና በሰው መልካምነት አብሽሩ ❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔ ወዲ እኔም እዳች የዲልጂ እናት ነኝ😊
አይዞሽ እህት በአብዱረዛቅ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤❤😂😂
ማሻአላህ የኔ ጀግና በርች
ጀግና ነሽ አሏህ ይጨምርልሽ
እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ አሞኛል ውድ እህቶቸ በስደትላይ በሽታም ሊገኝልኝ አልቻለም
ማሻአላህ 10 k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ማአሻላህ አላህ ይዞ ወደፊት እጂ ወደሃላ የለም🎉
ማሻአላህ አቡዲዋ ከፍ ትላላቹህ አትቆጣ የኔ ማማርዋየ
ጎበዚ ነሽ ጀግና ላክ አርጉላት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ወላሂ በጣም ጀግና ነሽ ልጂ ይዘሽ ሰርተሽ ይሄን የመሠለ ቤት ቃል የለኝም ❤❤❤❤
በጣም ጀግና አይገሌፃትም ወላህ በጣም ጎበዝ እናት ናት ልጇን በተረቢያ ያሳድግች ምረጥ እናት
ማሻአሏህ መብሩክ እንኳን ደስ ያላችሁ ከዚህ በላይም ከፍ ያድርጋችሁ 🎉🎉🎉🎉
እሢ ዱአ አድርጉልኝ ሦብር ያላት ሤት እንድሁን😢😢❤
አላህ የልብሽን ያሳካልሽ ውደ እናም ደምሪኝ ማሬ❤
ሀያት ማታ 12ሠአትልቀቁ እይታእንድኖርልሸ
ከ ምሺቱ 3 ሰዓት አካባቢ ይሻላል ለ እይታ
በዛ ሳአት ሸበካ ላይኖራት ይችላል
ማነዉ የልጇ ወሬ የሚጥመዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ😍
ዋሊኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ገና100Kትገቢያለሽውደ❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረክላህ መብሩክ አሰር ኪ ገባችሁ አብዱረዛቅ ሀቢቢ ማሻአላህ አለይከ ጎበዝ ልጅ ጀግና እናት አላህ ይጠበቃችሁ
በርች እኔመቸም ከሳዉድ ሀገርሳገቢ ጀምሬ ገናበቲክቶክነዉ እምከታተልሽ በርች ልጅሽንደሞ በጣምነዉእምወደዉ አላህያሳድግልሽ በሰላም ለሀገር እንድገባዱአአርጉልኝ እኔም የ2አመትልጅ ልኪ በናፍቆት ልሞትነዉ❤❤😢😢
የኔ ልዩ ፈግግ በልልኝ አቡዱ ኧረዛቅ ጠክሩ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አብሽሪልኜየኔጀግናእህትያርብ፣አላህ የሙራድሽን ያሳካልሽ
አነጋጋርሽ ሁሉ እጣፍጣል ልጅሽንም አቺንም አላህይጣብቃቹ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ አብሽሪ ጎበዝ ነሽ አቺ አላህ ያጠንክርሽ አበረታቷት እህቶቺ ወላሂ ከልጇጋ አብራ ትኑር
አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ማሻአሏህ
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር🙏
ማሻአላህ
የኔ እህ አቺ ጠንካራ ሴትነሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እኔ በቅርብ ነው ያየሁሽ ግን እከተልሻለሁ
ጀግናነሺ እህቴ በርች እኛም ተጎንሺነን በላክና ቪዶወሺን በማየት 🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ገና 100k ትገባላቹ እኔ መከታተል ከጀመርካቹ ሶስት ቀን ነው በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራቭ አድርገሸለው
አበርታቷት እህቶች ሽርሽር አርጉላት
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እርዝቅሽንሞም ሰፊ ያርግልሽ
ማሻአላህ አላህ እንደ አንች ጀግና እናቶችን ያብዛልን ሀባይቤ እህታችነን እናበራታት ቪዲኦዎን እስከመጨረሻ እናጫውትላት ላይክ ኮመንት ፦
በርቺዉዴ።እኔበሁለትስልክነዉየማይሽ❤❤❤በዚህታገዝኩሽ
ማሻአላህ የኔ ውድ እንኳንን ደስ አለሽ 10kእድትገቢ በቲክቶክ በዩቱብ ሼር ሳደርግ ነበር ጉዞ ወደ 50k በርቺ በየቀኑ ቩድወ ልቀቂ ❤❤
ማሻአሏህ መብሩክ እኔ የከረሀማ ልጅ ነኝ እስቲ አሻግረሽ አገሬን አሳይኝ
ማሻአላህ❤❤ ከዚህም በላይ አላህ ያስደስትሺ የኔ ዉዲ እህት❤❤❤
ማሸ አለ ኡክን ድሲ አለሺ አቢሺር. በሪቺ ❤❤
አብሽሪ ጠንክሪ ማሻአላህ ልጅ አላህ ያሳድግልሽ ወድ በናት አበረታቷት ውድ
የመዳም ቅመሞች ሸር ላይክ እያረግን እናሳድጋት በሀገሯ ተረጋግታ ልጇን እድታሳድግ
ማሻአሏህ አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
ውዷ እህቴ አብሽሪልጂሽንም ትልቅ ደረጃያድርስልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ሀዩ እኔም እንድ አመት ይዤ ሰርቻለሁ ግን ከባድ ነበር ልልጄ እኔ ግን ደስተኛ ነበርኩ
😢እኔም ወላሂ 2 አመት ይጀ ስርቻለሁ የመጀመርያ ልጀን ይጀ 2ኛዋን ልጀን አርግዠ 9 ወር ሙሉ ሰርቻለሁ ዛሬላይ ትዝ ሲለኝ እደት እዳለፍኩት ይገርመኛል ይሄ ሁሉ በአላህ እገዛ ነዉ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ ልጆቸ አገር ናቸዉ ቤት ለመስራት ስል የግድ ላኳቸዉ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ማሻአላህ አብሽሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እህት ልጂሺንም አሏህ ያሳድግልሺ
ማሻአሏህ በርች እህት አነጋገርሽ ሁሉ ይጣፍጣል ልጅሽንም አቺንም አላህ ይጠብቃችሁ አሏህ እርዝቃችሁን በሰፊ እሱ ይክፈትላችሁ ምርጥ እናትናትና ልጅ ሀቢቢ እድግ በል አብዱ ርዛቅየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እሰይ መቶሽም ትገባላችሁ እናትናልጅ ጎበዞች
አልህ ያሣድግልሽ ልክ ነሽ የልጅእናትስትሆኛ የመኖር ፍላጎትሽ ይጨምራል ጓሮሽ ችግኝ ትከዪ ከቻልሽ በቆርቆሮ ዙርያዉ አሣጥሪዉ በቀከንድም ቢሆን እናም አበባ ትከይለት አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤
አበባ ምን ይይራላታል በቀሎ ባቂላ ቲማቲም ድንች ትከይበት
ማሻአላህ መብሩክ አቡድ ሀቢቢ እኳንደህናመጣችሁ❤
አላህ ያሳድግህ አባየ ስንወድህ😢❤
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሀያቲ ማሻአላህ የኔዉድበርቺ
ማሻአላህ እኮንገባችሁ እኮን ደስአላችሁ
እሰይ እካን ደስ አለሽ ከብሸሪ እሙ ጠክሪ😊
ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ኢንሽ አላሕ አላሕ ካሠብሽው በላይ ያድርስሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
መሻላህ አኳን ደሥ አለሽ
የኔ ማር ወላሂ አሳቀኝ ኢንሻአላ 100k ትገባላቹ
ውይይይ የኔ ውዲ ልጂሽን ስወደው ልጀን ነው እሚመስለኝ በተረፈ በርቱ 10k ስለገባችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ጠክሪ 😍😍
ዋለይኩም እስላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ደህና ናችሁ መብሩክ ❤❤❤❤❤
የኔማማል አብሽር ከፍ ትላለህ አቡድዋ❤
ማሻአላህ
ማሻአላህ
እህታችን
አብሽሪ
ጠካራእናትነሽ
አላህልጅሽን
ለቅሙደረጃ
ያብቃልሽ
ማሻአላህ
አቡዲየ ስወድህ ሀቢቢ በርች እህቴ
ጀግና ሴት ነሽ አላህ ያበርታሽ
አብዱ አብሽራ አለሃ የሰድግ አፊዝ አለሃ ይራግ ኢሸለይ 100 ሺ ኢነስገበለን ከልቤ ኢወድሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ቤትሽ ያማራል የደስታ ቤት ያርግልሽ
ሀዩጠክሪ የኔማር አላህ ያሳድግህ ቤትሽማሻአላህነው አይቸ ስራለይሆኝ አልኮመኩም
ማሻ አላህ ሀገራችንን ሰላም አማን ያድርግልን ሁልግዜም ልጂሺ ለልጀ ምን ይመስልሻል😂 ውዶቸ እኔንም በቅንነት ተባበሩኝ
ማሽ አላህ እንኳን ደስ አለሽ አብሽሪ ገና 100ሺ ትገቢያለሽ ኢንሻ አላህ
እኔ እደምክር ነው የሆነ ነገር ስታሳይ ትንፋሽሽ እዳይበርክት ከካሜራ ጀርባ ሁኝና ቅረጭው ዲምፅሽን ከኃላ አስጊብው ኒቃብሽም እዲህ ሆነ እዳ ሆነ እዳይልሹ ❤
የኔ ውድ ላንተ ስል ባባዬ ላይክ አደረኩህ እድግ በል 🌹🌹🌹
አይዞሽ ውደእኔም ይጀነው. የምስራው
አሰለመሌኩም ወረመቱለዪ ወበረከቲ ኢየቴ ጀገነነሽ ኢነም አደች ከለጆቼ የምሆንበት ቀን ነፍቆኘል ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
የኔ ውድ ልጂ አላህ ያሳዲግልሺ❤❤❤❤
ጎበዝነሽ
ማሻአላህ
ልጅይዘሽ
መስራት
በጣምከባድነው
እኔም
ልጀንይዤሰርቸአይቸዋላሁከዛ10ወሩወደሀገርላኩት
አልሀምዱሊላህከኔአብልጣ
ይዛልኝአለች
አልሀምዱሊላህ