Ethiofact: በዝምታ ሲታለፍ የቆየው ስር የሰደደው የእርስ በርስ ሽኩቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሀገራዊ መረጃዎች
    እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
    ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏
    #Ethiofactinfo

ความคิดเห็น • 12

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ፋኖ ከህወሓት ጋር ጠላትነት ብቻ ነው ያለው💪💪💪💪👍👍👍

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt 7 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደላሎቹ እናንተ ናችሁ? ከታሪክ የማትማሩ ምን ሁኑ ምንም በአማራ ብሄረሰብ ላይ እሳት የለኮነ መሪም ይሁን ሸፍተ ሲጸድቅ አልተሰማም አጼወቹ እንኳ ዘራቸውን ሳይተኩ ነው ተበትነው የቀሩት እንኳን እንደናንተ ያለ አፈቀላጤ ሰገጤ ቀላ ። ማፈሪያ ሁሉ አሟሟታችሁን እንዲያሳምርላችሁ ብትጸልዩ ይመረጣል !!

  • @deribemengesha
    @deribemengesha 7 วันที่ผ่านมา +1

    Lebaw Andargachewuna Achibew Messay

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን የሆንን የምነግራቹ ገዳዩ አውሬ ሆን ብሎ መሖኑን ጌታቸውን ወደፊት ያመጣው እርስ በርሲቸው እንዲባሉ በዚህ ጊዜ የርሱ የስልጣን ለማራዘም አንዱን ከአንዱ በማባላት ነው ዠመኑን የሚያድሰው እኛ እንንቃበት እባካችሁን ቀድመን የኢትዮ ጵያውያንና ኢትዮጵያን የሚጠላውና እየበላ ያለውን አውሬ ለማስወገድ አንድ መሆናችንብቻ ነው መዳ ኛችን በየተራ አንሙት እንንቃ !!!ወገን አውሬውን አብይ አህመድ አሊ ገዳዩ አውሬ የሸኔው መሪ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ራስህ የጐጃም ፋኖ ከወያኔ ጋር ሊሰራ ተደራደረ ብለህ አስረስህን አቀረብክ እስክንድር ግን ከአለማቀፉ መንግስት ጋር ሊሰራ ተደራደረ ብለህ ፌክ ዜና አቀረብክ “””የአስረስ ግን ጄኖሳይድ ከፈፀመዉ ወያኔ ጋር እሰራለሁ ብሎዋል”””አቢይም ወያኔም በአምሀራ ላይ ጄኖሳይድ ፈፅመዋል”””

  • @Israelxox
    @Israelxox 6 วันที่ผ่านมา

    No need to be ONE UNITED FANO, period! There is no ONE way to manipulate FANO’s. That is the secret about FANO’s.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ ማንኛውም ኢትዮጵያውያን የሆንን የምነግራቹ ገዳዩ አውሬ ሆን ብሎ መሖኑን ጌታቸውን ወደፊት ያመጣው እርስ በርሲቸው እንዲባሉ በዚህ ጊዜ የርሱ የስልጣን ለማራዘም አንዱን ከአንዱ በማባላት ነው ዠመኑን የሚያድሰው እኛ እንንቃበት እባካችሁን ቀድመን የኢትዮ ጵያውያንና ኢትዮጵያን የሚጠላውና እየበላ ያለውን አውሬ ለማስወገድ አንድ መሆናችንብቻ ነው መዳ ኛችን በየተራ አንሙት እንንቃ !!!ወገን አውሬውን አብይ አህመድ አሊ ገዳዩ አውሬ የሸኔው መሪ