Ethiopia: አብይ ወደ ለማ መገርሳ የላካቸው 3 አመራሮች ምን ገጠማቸው? 1 February 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • ወደ ለማ መገርሳ የተላኩት አመራሮች

ความคิดเห็น • 271

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 10 วันที่ผ่านมา +29

    ታዬና ታዲኦስ ታንቱ እዉነትን እንደመሰከሩ ዘመናቸዉን የኖሩ እዉነተኛ ሰዎች ፣ እዉነትን ለእዉነተኛ እግዚአብሔር ይሰጣል አቶ ታዲዬሰ ታንቱ

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 9 วันที่ผ่านมา +1

      "Tadios Taye Tentu" politics.

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 10 วันที่ผ่านมา +25

    መምህር ታዬ ግልፅ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍🙏🙏💚💛♥💚💛♥

    • @Fjjvjfxh
      @Fjjvjfxh 5 วันที่ผ่านมา

      ሞኘ😂

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie 10 วันที่ผ่านมา +15

    ትክክል ነህ❤

  • @AlemGebyehu
    @AlemGebyehu 9 วันที่ผ่านมา +8

    የተናገርከው ነገር ሁሉ እውነት ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 9 วันที่ผ่านมา +9

    መምህር ታየ የእውነት መምህር ነህ ኑርልን።ለመገመት ያህል በበለጠ ታውቀዋለህ ይህን ጥያቄ ወይም ታዳላለህ ብለው አማራ መሥለው የሚላላጡት አማራወች እንዳልሆኑ ነው ሁሌም ደጋግመህ ብዙ ብለሀል ዝም አላልክም አትሥማአቸው፡በመግቢያህ ላይ ተናግረሀዋል ሥላሉ ሣይሆን በራሥህ እንዲሁ ቀጥል።

  • @ggmitiku3123
    @ggmitiku3123 10 วันที่ผ่านมา +13

    We are always proud of you!

  • @elsyelias3887
    @elsyelias3887 9 วันที่ผ่านมา +7

    Thank you for your honesty❤️🙏🏿

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 10 วันที่ผ่านมา +6

    Egziabehare yibarkeh

  • @yashuwenidimi
    @yashuwenidimi 9 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ እውነትነው የምትናገረው ሁሉ

  • @kasawAbuhey
    @kasawAbuhey 9 วันที่ผ่านมา +7

    ኑርልን እንዳተ 5 ሰው ብናገኝ አገነራች ሠላም ትሆን ነበር አሁንም በርታል

  • @Beza-s3y
    @Beza-s3y 10 วันที่ผ่านมา +6

    Great keep up on it, ayzogne yihem yalfal.

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 10 วันที่ผ่านมา +14

    ታዬ ቦጋለ እንወደሀለን

  • @PrmarkPta
    @PrmarkPta 9 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት ተናጋሪ ጀግና ሰዉ ተባረክ

  • @EsmailKasim
    @EsmailKasim 10 วันที่ผ่านมา +3

    Tebark

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Mohammedseid-e6e
    @Mohammedseid-e6e 10 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ/እግዛቤርጤናናእድሜይስጥህ

  • @FerewKefle
    @FerewKefle 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተመችቶኛል፣በርታ በርታ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 วันที่ผ่านมา +3

    Egziabher yitebekwot Memher. Thank you

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 10 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ፍኖ🙏🙏🙏💚💛❤️💚🧡❤️

  • @HaweltuZe
    @HaweltuZe 9 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር የእዉነት እወዳለሁ አንተ ብቻ ኢትዮጵያ !!እኔ ፋኖ ነኝ በርታልን። አንድ ቀን ሲነጋ ጎንደር ትቀበልሀለች

  • @Uri-uv8rk
    @Uri-uv8rk 9 วันที่ผ่านมา +2

    You are right

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo 9 วันที่ผ่านมา +1

    I proud of you 🙏🙏🙏

  • @MubarkahemadMubahe
    @MubarkahemadMubahe 10 วันที่ผ่านมา +6

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-lr8sh2vl8e
    @user-lr8sh2vl8e 9 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ትክክለኛ ነው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 10 วันที่ผ่านมา +10

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለእውነት የምትመሰክረው ሳላደንቅ አላልፍም🙏💚💛❤🙏🌹🌻🎀

  • @AhmedhussienAhmed-nr2hz
    @AhmedhussienAhmed-nr2hz 9 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ትክክል ብላሃል

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 9 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ በእግዚሐብሔር ደስ ይለኛል ለምን ብትሉኝ እድሜና ጤና ሰጥቶኝ ኢትዮጵያን የሚጠሉ አደለም ቡድኖች በግላቸው ለዚች ሀገር ደባና ከእውነት የተጣሉ ከፈጣሪ ዋጋቸውን ሲያገኙ አይቻለሁ! ይባረክ እግዚያብሔር!

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏መምህር 🙏

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያቆይህ የእውነት ሰው

  • @yonasshewaye1964
    @yonasshewaye1964 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት አውነት ነው። ላስመሳዮች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera 9 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትን መናገር ለህሊና እረፍት አለው፤ በርታልን ወንድማችን።

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 9 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ታዬ ሽ አመት ኑር ከእውነት ጋር መቆም እንደዚህ ነው

  • @AtalayAbeje
    @AtalayAbeje 9 วันที่ผ่านมา

    በርታ! አንተ፤ ታየና ታዲዮስ ታንቱን መሰሎችን ያብዛልን።

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 9 วันที่ผ่านมา +3

    ከእውነት የሚጣሉ ሁሉ ከእግዚያብሄር ጋር የተጣሉ ናቸውና ይደቃሉ!

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 10 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ አማራ አማራ
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ይህ ነዉ በቃን መገደል መሞት በቃን በቃን

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your kind analysis

  • @NejatSide-c4q
    @NejatSide-c4q 10 วันที่ผ่านมา +8

    ያነሳኻቸውሃሳቦች በሙሉ ትክክለኛ ናቸው እኔ በአሁኑ ሰዓት ወታደር ነኝ ሃሳብህን በሙሉ ሃቅነው ለኛም ተቸግረናል ከወገን ጋር የሚያዋጋ መንግስት ጋር ነው ያለነው ከተናገርክ ትገደላለህዙሪያው ጨላማ ነው

  • @yemisrachjenbere4932
    @yemisrachjenbere4932 9 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ ታዪ እድሜናጤናየሰስጥህእውነትን ተናግሮከመሸበትማደርይላሉአበው።😊

  • @anndesalegn7053
    @anndesalegn7053 9 วันที่ผ่านมา +3

    You're 12:54 atmotem ena go 4 it my friend may God be with you thank you 4 binge really you🎉❤

  • @DereseYehuala
    @DereseYehuala 9 วันที่ผ่านมา

    በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 9 วันที่ผ่านมา

    መምህ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 9 วันที่ผ่านมา +2

    እ/ር ይስጥልን ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdiseBelay
    @AdiseBelay 9 วันที่ผ่านมา

    ጀግናየ እንኳን መጣህልን

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 9 วันที่ผ่านมา +4

    ታየ ለአገር በጣም ጠቃሚ ነበርክ // ገፍተን ከምትወዳት አገርህ አስ ወጣንህ ነገር ግን ባለህበት ለአንተና ለቤተስብስህ ጤና ሰላም ይስጥህ

  • @mikiyasshegae11
    @mikiyasshegae11 10 วันที่ผ่านมา +9

    እውነተኛና ለህሊናህ የምትኖር ነህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @dawiteda-d4l
    @dawiteda-d4l 10 วันที่ผ่านมา +3

    ይሁን

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 วันที่ผ่านมา

    Dear Teacher Taye, I really admire the way you encourage open discussions and present different perspectives without bias. Your approach to teaching helps us think critically and form our own opinions. Thank you for fostering an environment of respect and balanced learning. You have an incredible way of thinking, so sharp and insightful! God bless you and may you live a long life!
    Teddy

  • @abdelahussen6805
    @abdelahussen6805 9 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን/

  • @AliMuhammad-y6o2l
    @AliMuhammad-y6o2l 9 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ ታየ ምርጥ ሠው እድሜህ ይርዘም

  • @יועטןחחע
    @יועטןחחע 10 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር አተ ትለያለህ የእሥራኤል አምላክ ‏‪ይባርክህ

  • @GenanewLijalem
    @GenanewLijalem 10 วันที่ผ่านมา +3

    it's true ...

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 9 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @WONDOSENDEMILE
    @WONDOSENDEMILE 9 วันที่ผ่านมา

    ታዬ ኑርልን እንወድሀለን

  • @abuhayeabebe5572
    @abuhayeabebe5572 9 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ መምህር

  • @DejeneTeklu-Kassa
    @DejeneTeklu-Kassa 9 วันที่ผ่านมา +1

    Dear Taye I adore you so much you telling the truth keep it up❤

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 10 วันที่ผ่านมา +2

    Really Mŕ.Taye you are our's Lion go on bravo.

  • @OmarAmam-x5l
    @OmarAmam-x5l 9 วันที่ผ่านมา

    አላሕ ባለሕበት ይጠብቅሕ

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንደምን አለህ የእውነት ተሟጋቹ ታዬ ጤናና ሰላምይብዛልህ እውነት አርነት ታወጣለችና ወንድሜ በርታ በአንተ ዘንድ የህሊና እዳ የለብህም።

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 9 วันที่ผ่านมา

    ጀግናነህ በርታ

  • @YitagesFekade-i6n
    @YitagesFekade-i6n 9 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ታዬ ትክክለኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
    እውነት በጠፋበት ሰዓት እውነት መመስከር በእዉነቱ መመረጥ ነው

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ታዬ ከእውነት ጋር ሰለቆምክ እናመሰግንሀለን በርታ ህዝባችንንና ሀገራችንን ዋጋ እያሰከፈለ ያለው ከእውቀት ነፃ የሆኑ ዘረኛ በክፋትና በሴራ እንዲሁም በሌብነት ጥርሳቸውን የነቀሉ ሰዎች የኢትዮጵያን ፓለቲካ ሰለሚያቦኩት ነው ሰለዚህ እነዚህን አሳማዎች ገለል ማድረግ ያሰፈልጋል

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tadelegeremew8534
    @tadelegeremew8534 9 วันที่ผ่านมา

    እዉነተኛ ጀግና ሰዉ በመሆንህ እናመሰግናለን እድሜና ጤናዉን ፈጣሩ ይስጥልን በርታ።

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 9 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ታዬ ቦጋላ , መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እና ጋዜጠኛ ታዲወስ ታንቱ በብሔር አማራ ያልሆኑ ነገር ግን ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ሲሉ እውነቱን እውነቱን የሚናገሩ እና ዋጋ የከፈሉ የእውነት ሰዎች ናቸው!!!! ፈጣሪ ጤና እና እረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ!!!!!

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላምና ጤና ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @estifanosbairu4304
    @estifanosbairu4304 9 วันที่ผ่านมา +3

    እ❤ውነት አርነት ታወጣለች ጽና

  • @asefazegeye4646
    @asefazegeye4646 9 วันที่ผ่านมา

    አገራቸው ለማሣደግ እስከ ህወተ እልፈት የከፈሉትጀግኖች አሉ አንተም እንደነሱ ነህ ተባረክ

  • @DestawTilahunAlene-q7t
    @DestawTilahunAlene-q7t 9 วันที่ผ่านมา

    ጠፍተህ አሳስበኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @SewarigegnShiferaw
    @SewarigegnShiferaw 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤ ታየ

  • @solomonkinfe
    @solomonkinfe 9 วันที่ผ่านมา +4

    አንደበተ ርቱዕ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሠላም ጤናና ዕድሜ ይስጥህ

  • @tadessealamrew2042
    @tadessealamrew2042 9 วันที่ผ่านมา +3

    ታየ በርታ ኢትዬጲያ ማለት አንተ ነህ

  • @neza6422
    @neza6422 9 วันที่ผ่านมา

    በትክክክል ጀግናቺን ሀቅ መናገረ ወጀል ሆነ በጣምምምምምምምም❤❤❤❤❤

  • @geremewsiraw
    @geremewsiraw 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ከእውነትና ከአዋቄዋች ሲነገር አገር አገር ትመስላለች አገር እንደ አገር ይቀጥላል ፈጣሪ ይጠበቅህ

  • @abatewolde-f8t
    @abatewolde-f8t 9 วันที่ผ่านมา +3

    ክቡር መምህር ታዬ ቦጋ አረጋ እዚህ ላይ ክቡር ሆይ ለተናገርካቸውና ለምታደርጋቸው ፋጹም ለሕሊና እረፍት የሚሰጡ ከትውልደ ወደ ትውልድ ተሰንዶ የሚቀመጥ ታሪካዊ የእውነት ሐውልት ነው
    ክቡር ሆይ ማንም ሁን ማን የትም ሁን የት እውነት አንተ ጋር ተላብሳ ለፍትህ ብለህ የደረሰብህን መከራ ስለማውቅ እግዚአብሔር ጥናቱን ሰጥቶ ከጨካኞች እጅ ስለአሰመለጥ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birhanuyinur2318
    @birhanuyinur2318 9 วันที่ผ่านมา +2

    መማር ማለት ይህ ነው ፍፃሜህን ያሳምርው

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 10 วันที่ผ่านมา +9

    ⛔️⛔️⛔️ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እንደዚህ ብዙ ሆኖ ሸኔን ማፅዳት ካልቻለ። መቶ ዙር ቢሰለጥን እንኳ የተደፋ ማሰሮ አያቀናም። ዋጋ የለዉም።❌❌❌

  • @bayegetahun7196
    @bayegetahun7196 9 วันที่ผ่านมา

    Nice view.

  • @zufangirma2394
    @zufangirma2394 9 วันที่ผ่านมา

    May the good Lord keep you safe. Stay blessed.

  • @abeleshete1871
    @abeleshete1871 10 วันที่ผ่านมา +2

    Welcomeback

  • @TsigeAshebir-y8y
    @TsigeAshebir-y8y 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤መምህር ታዬ ሁለም የማደንቅህ እና የማከብርህ እድሜ ና ጤናን እመኝልሀለዉ!!!!!በእዉነት ስለ እዉነት የምትኖር ❤❤❤❤❤❤

  • @SatenawWetader
    @SatenawWetader 9 วันที่ผ่านมา

    ለእውነት ነዋሪ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @رتتورت
    @رتتورت 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ትግሬ ሀገር ለማፋረሥ ነበር አማራ ግን በህዎት አትኖርም ተብሎ ነዉ👌👌👌👌👌 መከላከያ እሚጨፈጭፈዉ ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FikaduShegaw-bx1cy
    @FikaduShegaw-bx1cy 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የምታመልከው እድሜ ከጤና ያድልልን ከእውነት ጋር የሚቆም እንዴት ያኮራል

  • @danielbewuketalamnie
    @danielbewuketalamnie 9 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yakbrh hakun new yetenagerkew

  • @abiysmeret
    @abiysmeret 9 วันที่ผ่านมา

    We love you teacher brother Taye

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 9 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ታዬ ቦጋለ ፣ እውነትን መሠረት አርገው በአደባባይ ድምጻቸውን ከሚያሰሙት አንዱ ነህ ፣
    አማራ ፋኖን በተመለከተ የሰጠኸው ገለጻ ፍጹም
    እውነት በመሆኑ እዘምርልሃለሁ ።
    " ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሴ
    ለውዕነት እሞታለሁ አልሳሳም ለነፍሴ ። "
    በጥላሁን ገሠሠ የተዜመ ውብ ግጥም ።
    ዛሬ እውነት ተገልጦላቸው ፣ የመከላከያ አባላት
    ከጀኔራል እስከ ተራ ወታደር ፣ ፋኖን ላለመውጋት
    መሳሪያቸውን ላለመጠቀም በብዛት እየታዩ ናቸው ።
    ግፍና አድሎ የመረራቸው ኢትዮጵያውያን ፣ ፋኖን
    ተቀላቅለው ለፍትሕ እየወደቁ ነው ፣ ኤርትራውያን
    በደረሰባቸው በደልና ጭፍጨፋ ፣ 30 ዓመታት ተዋግተው
    በድል አድራጊነት ነፃ ሆነዋል ።
    ወያኔም በነበረው ሆድ ብሶት ፣ ሸፍቶና አምጾ " ደርግ "
    የተባለውን ወታደራዊ መንግሥትን አውርዶት ፣ ከሌሎች
    ጋር ኅብረት መሥርቶ 27 ዓመት ገዝቷል ።
    ደርግም ቢሆን የንጉሥ አገዛዝን ያፈረሰው ፣ ሕዝብ
    ተበደለ ብሎ ነበር ግን ፣ ሥልጣኑን በአግባብ
    ሥላልሠራበትና ፣ መንግሥትን ለሕዝብ ባለመስጠቱ ፣
    ተዋርዶና በጥፋተኝነት ተጠያቂ ሆኖ ፍርድ ተቀብሏል ።
    አሁንም ቢሆን " ታሪክ እራሱን ይደጋግማል " እንደተባለው
    የተጨቀነው በመራራ ትግል ማሸነፉ የማይቀር ነው ።
    ድል ለተበደለው ! ለተገፋው l
    ኢትዮጵያ ትኑር !!!

  • @mulugetamuller5303
    @mulugetamuller5303 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ታዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ሀገራችን ሠላም ፣ፍትህ፣እርትህ ሰፍኖባትወደሀገርህ በሠላም ለመመለስ ያብቃህ።

  • @TenawBrhanu-u2l
    @TenawBrhanu-u2l 9 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 9 วันที่ผ่านมา

    ታዬ ተባረክ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome Jegnachin Memher Taye

  • @getinetmihret4633
    @getinetmihret4633 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ከአውሬች መንጋጋ ያወጣህ አምላክ እ/ር በአለህበት አገር ጤናህን ከእነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።

  • @AddisAbebayehu-we3vh
    @AddisAbebayehu-we3vh 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዳተእውነተኝተናጋሪያብዛልን ታዬ

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር እውነትን ትመሠክራለህና አገርህ እንዳሠብኸው ሠላም ሆና ለማየትያብቃህ

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 วันที่ผ่านมา +4

    እንደ አማራ የምለው ቢኖር የብሄር ፓለቲካ የትም አያራምደንም ለሚመጡትም ትምህርት ነው።😢😢😢😢

    • @wudewude1743
      @wudewude1743 9 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር አንተ አማራ አደለህም ። ሲቀጥል ዛሬ አማራ በብሔሩ ሲደራጅ ምነው ሸነቆጠህ ። አማራን ምንም የምድር ሀይል ላያቆመው ተነስቷል ። ኦሮሙማ ለኢትዮጵያ መዐት እንጂ ልማትንና ሙሉ ነፃነትን አላመጣም አያመጣምም ። ድል ለአማራ ፋኖና ለተገፋው የአማራ ህዝብ ። ። ።

    • @FAFENET
      @FAFENET 9 วันที่ผ่านมา

      @wudewude1743 እንደ አማራ አንደራጅ አላልኩ ግን ፓለቲካው የብሄር መሆን የለበትም ነው ያልኩት አማራነቴን ደሞ አንተ አትሰጠኝም አንተ አትነጥቀኝም 😔

  • @YitieTebeje
    @YitieTebeje 9 วันที่ผ่านมา

    ከእውቀት እስከ እውነት የተቼርህ ታዪ ቦጋለ እንደ አንተ ሁሉን ሰባዊነት ያድለን. የእውነት ሰው!
    Words lack lake me to express your truth personality!

  • @UserUser-ej3ec
    @UserUser-ej3ec 9 วันที่ผ่านมา

    እንደታየ ያለ እውነት ተናገሪ፣ አስር ሰው ስጠነ እባክ ፈጣሪ፣በዘር የማያምን እውነት አስተማሪ፣እድሜህን ያርዝመው የሁሉ ፈጣሪ፣

  • @tsigegetachew-x4n
    @tsigegetachew-x4n 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ እውነቱ ጠፍቷቸው ሳይሆን በጥላቻ ተሞልተው ነው

  • @SirajIbrahim-l1k
    @SirajIbrahim-l1k 10 วันที่ผ่านมา +6

    ለ ኢትዮጴያ ኑርላት

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 9 วันที่ผ่านมา

    ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @getinetmihret4633
    @getinetmihret4633 9 วันที่ผ่านมา

    መህራችን በአለህበት እ/ር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ!! መራራ እውነት (የእውነት አባት)!!