መንግሥትን ከኃጢአቱ የማጠብ ሙከራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዳንኤል ክብረት በአደባባይ የሚሰቀልበት ቀን እሩቅ አይሆንም አሜን 🙏

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 2 วันที่ผ่านมา

    መልአከ ኤዶም ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ውይይት ነው እኔማ ምን ኦኖነውግን እላለው ☺️

  • @enariyatube-Sheka-to-Kush
    @enariyatube-Sheka-to-Kush 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዓላማችሁ በጎ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። የቤተክርስቲያን ጉዳይ አሳስቧችሁ ነው። የቤተክህነትን የነውር ጥግ ግን ምን ድረስ እንደምታውቁ ተጠራጥሪያለሁ። ዲያቆን ዳንኤል ስለ ቤተክህነት እና ወቅታዊ ክስተቶች የተናገራቸው ኮንስፓይራሲዎች ትክክል እንደሆኑ እኔም በግል አውቃለሁ። ስለዚህም መንግሥትን ትቶ ቤታችንን ማጽዳት የሚቻልበትን ሁኔታ በዝርዝር ቢታሰብበት የማይቀረው የውጭ ፈተና ላይ ከመብሰክሰክ ይልቅ መታረም ያለበትና ድርሻችንም የእኛ የእምነቱ ተከታዮች የሆነው የውስጥ ጉዳይ ላይ ቢሆን ጥሩ ነዉ እላለሁ። ዳንኤል ለፖለቲካል ኮሬክትነስ ጭምር ያልገለጻቸውና የመንግሥትን አቋም አይተው ወደ መጋረጃቸው የገቡት የቤተክርስቲያን የውስጥ ቆሻሻዎች ምእመናንን እየበተነ ነው። ይህንን በማንም ማሳበብ አይቻልም ። እዚህ ላይ ትኩረት ብትሰጡ ጥሩ ነዉ ።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 วันที่ผ่านมา

    I don’t even know why we still call Daniel Kibret as “ deacon “?