thank you Qesis!!! please keep it up. pray for me. we are proud of you. you have shown to all of us that it's possible to be religious while being logical. may your prayers help all of us, amen. 🙏
there is one fact;-when some one having power and economically rich they disclose their hidden personal identity extremely deference than former existing known character ;he did that'
“Even my close friend in whom I trusted, who ate my bread, has lifted up his heel against me “ No wonder people betrayed the church for their political views
You want to show that you are are standing up.for the truth but full of hypocrisy and political correctness. If it was another person , the approach would have been different. God sees the heart. Not the mouth. You are no better than Daniel. You are all the same
thank you Qesis!!! please keep it up. pray for me. we are proud of you. you have shown to all of us that it's possible to be religious while being logical. may your prayers help all of us, amen. 🙏
ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህዝግጅት ለታሪክ ይቀመጥ ነጠላ ለብስው በስመአብ ብለው ጀምረው ስድብን በመደርደር ለማሳመን የሚሄድ ሰዋች ባሉበት ይህንን የመስለ ዝግጅት ማቅረብ ዋጋ ያስከፍላል እንመስግናለን በእውነት
ከ አንድ ካህን ሚጠበቀውን ነው ያረጉ ቀሲስ እናመሰግለን
"እውነት" ግነት፣ጥላቻ አያስፈልጋትም ብቻዋን ታሸንፋለች well said
እግዚአብሔር ይስጣችው በጨዋነት እውነቱ መነገር አለበት::
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን::
ከአደባባይ ስንጠብቀው የነበረ ነው።ቢዘገይም ይሄ መርሃግብር መነገር ያለበት እውነት መቅረቡ በጣም ጥሩ ነው ።
አንድ ቀን ይነጋልናል እያዘንን እንበረታለን
እግዚአብሄር ያያል:: እግዚአብሔርን ፍሩ:: እግዚአብሔር እውነት ነው:: ለእውነት ቁሙ::
መላከ ኤዶም በጣምእናመሰግናለን ።
አንድ ዳያቆን ነውር ክብር የመሰለው በቤተክርስቲያን ላይ ተነስቶ ስላወራው ሁሉ ይቅር ይበለው🙏🏾 ቤተክርስትያን በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እና ወንድማችን አቤል አንዳንዴ እንዲህ ገፍቶ ሲመጣ መናገር ጥሩ ነው :: ወንድማችን ግን አዕምሮ ውስጥ ገብቶ ያደበላለቀበትን ነገር እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም እና ወደ ነበረበት ይመልስለት::
መልስ ያለተሰጠው ውሸት ውሎ ሲያድር እውነት ተድውርጎ ስለሚወስሰድ እውነቱን ስላስቀመጡልን እግዚአብሔር ያክብርልን።
ቀሲስ ስለ ዳንኤል ክብረት ክፋት እኛ ከባነን ከረምን። ለምንስ ዲ/ን ብለው ይጠሩታል?
Exactly! Calling him “ deacon” will make others believe that his words are true.
የነዚህ ሁለት ፓለቲከኞች ልሳን ትዘጋለች ‼️ቤተክርስቲያን ግን ትቀጥላለች።
ማህበረ ቅዱሳን ይህ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያን፣ በህዝብ በሀገር ላይ ሲደርስ ምን ሰሩ? እርግጥ ነው መልካም አሳቢና መስዋእት ለመክፈል የተዘጋጁ አለ።
ቀሲስ እኔ ከቤተክርስቲያን የተማርኩት ሚዛናዊነት ፍታዊነት በልኩ ነገሮችን መመዘን ነው ጭፍን ጥላቻና ድጋፍን ከቤተክርስቲያን ልጆችጋር ያያዙበት መንገድ ልክ አይደለም። ነገርን መርምሩ ተብለናል። ዳናኤል በራሱ የመረተው የክፋት መንገድ ነው። አንዱ በተክርስቲያን የሰጠችኝ ሚዛናዊነት እና ነገርን በልኩ መረዳት ነው። እርሶም ዳንኤልን ሳይሳሱ በልኩ ዪረዱት ። ሰው ተለዋዋጭ ነው ። በስልጣን ፍቅርም ዪሁን በሌላ ምክን ያት በጭፍን ድጋፍ ሳይሆን ባመነበት አላማ ነው እየሰራ ያለው።
የማህበሩ አባላት ዋነኛ ችግር ያሰቡትም የተናገሩትም የደረጉትም ሁሉም ትክክል ነው ብሎ ማሰባቸው ነው። በተለይ አመራር እና መምህራን የነበሩት በየመድረሁ ሲሰብኩ ሲናገሩ ሲመክሩ ስለኖሩ ፤ ያጠፉትን ችግር ሲነገራቸው ያን ለመስማት ለማገናዘብ የተዘጋጀ ጆሮም ስነ ልቦናም የላቸውም። ለማንኛውም የማህበሩ አባላት አቅማችሁን በታች አትሩጡ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም በሚመጥን መልኩ ያላችሁን አቅም ተጠቀሙበት።የማህበሩ አገልግሎት ትዳር ማፈላለጊያ ቦታ ከሆነ ከእሜው አጋማሽ አለፈው። ከእንቅልፋችሁ ተነሱ ። ግራጫ ፓለቲካችሁን አቁሙ።
አባታችን ሰሉልታ ሶስት ሰዎች መገደላቸው፣መንግሥት አገሪቱን ማስተዳደር እንዳልቻለ ያሳያል ባሉት እስማማለሁ። በአንድ ቀን ብቻ ዋሽንግተን ዲሲ ያውም አንዲት ፒጂ ካውንቲ ብቻ ያን ያህል ሰው ይገደላልና. ቅዱስነትዎ የአሜሪካን መንግሥትን እባክዎ ይገስፁልን።
ምንድነው
America sew begil tebacgew enji ende Ethiopia mengistawi dgaf balew bezer tlacha mkniat aydelem!
ቀሲስ ኤፍሬም ዳንኤል ከቤተክርስቲያን በልጦብህ ካልሆነ በቀር የገባበት አገር እና ህዝብ አውዳሚ ድርጊት እኮ አመታት አለፉት! አንተም ብትሾም የርሱ ብጤ ሳትሆን አትቀርም::
"አገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ..."
በዘመነ ኢህአደግ እንደዚያ ሲፅፍና ሲተች የነበረው ለስልጣን ነበር ማለት ነው?
there is one fact;-when some one having power and economically rich they disclose their hidden personal identity extremely deference than former existing known character ;he did that'
የተለያየ የፓለቲካ አመለካከት ቢኖረንም በሰብአዊነት አንድ ካልሆነን? ማእቀፈ እሳቤያችን ነው ወሳኙ።
ወንድም በቤተክርስቲያን እና በ አንድዬ አገር ለመጣ እንደ ዉጉዝ ከመ አርዪሰ ማለት ነው የሚገባው ከዚህ የበለጠ ምን አለ
ዳንእኤል ክብረት ቤተክርስቲያንን አጋድሞ ያረዳት ነው ብዙም መለሳለስ አያስፈልግም። የሰጋ ወንድም ቢሆን እንኳን ልናወግዘዉ ይገባል ቤተክርስቲያን የገባ ዉሻ ነው ማድረግ ነገ አብረከዉ ልትበላዉ ይቅርና በቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ ጭቃኔ ያደረገ አረመኔ ተብሎ እንዲጠራ ማድረግ ነው
የተገለፁት ችግሮች ሁሉ ፋኖ አቸንፎ አራት ኪሎ ሲገባ ይቀረፋሉ።
“Even my close friend in whom I trusted, who ate my bread, has lifted up his heel against me “ No wonder people betrayed the church for their political views
ሁለቱ ከሓዲዎች እንዲህ ጥቅማጥቅም አስክሯቸው ሲወያዩ በእነሱ አስተሳሰብ የፀሐይ ግባት ስለመኖሩ ተረስቷቸዋል። የትዳር ጓዶቻቸውም አይመክሯቸውም ማለት ነው። ያገራችን የብልጣብልጥነት ፖለቲካ ውጤቱ አይበጅም።
ዘር ከልጓም ይስባል እንዲህ አቅላችሁን አስቶ የሚያንጨረጭራችሁ እውን ለቤተ ክርስቲያኗ ተቆርቁራችሁ ሳይሆን ለቅሶው ከፍየሏ በላይ ሁኖ ነው በዚያን ሰሞን ማለቴ በዘመነ ወያኔ ፓትሪያሪክን ያክል አባት ከመንበራቸው አንስተው በከብት መጫኛ መኪና አቧራ እያጠጡ ኬንያ በረሀ ወስደው ሲጥሏቸው ጳጳሳቱን አስቄማቸውን ጥምጣማቸውንና ልብሰ ተክህኗቸውን እየስወለቁ በእርግጫና በጡጫ እየነረቱ ከየማደሪያቸው ጎትተው እያወጡ በእለ ሌሊት ሜዳላይ ሲያሰጧቸው ኧረ ስንት ለጆሮ የሚቀፍ ግፍ ሲፈፀም ቃል ያልተነፈሳችሁ ዛሬ በተመቻቸ ኑሮ ላይ ሆናችሁ የድል አጥቢያ አርበኞች ክሊፕ መጫወት ያምራችሗል ሁሉን እናውቃለን ይሄ የጣልያን ግዜ ታሪክ አይደለም በሚመቻችሁ መንገድ የምትፅፉት በሀይማኖት ተከልላችሁ አጀንዳችሁን ለማስፈፀም መጋጋጣችሁ ተባኖበታል አተድከሙ ኢትዮያዊ ያስተውላል ይታዘባችሗል
አለመነገራቸውን በምን አወክ? በዛ ዘመን የዚህ አይነት ሚዲያ ነበር? ሰው ዝም ብሎ ይዋሻል እንዴ? በዚያ ዘመን እነዚህ ሰወች እድሜአቸው ስትን ነበር? ግንቦት 20 / 1983------2017? ይቅር ይበልህ።
ክህደቱ ቅጥፈቱ ጥላቻውና ዘረኝነቱ አማኝ ከኛ በላይ እያላችሁ ምእመኑን ነጋ ጠባ በምታዝጉ የቀበሮ ባህታውያን ብሶ መገኘቱ እንጂ ይሄኛው መንግስት በታሪክ ለቤተ ክርስቲያኗ የትኛውም መንግስት ሀይለስላሴን ጨምሮ ከዋሉላት ውለታ በእጅጉ የላቀ መልካም ነገርን አድርጎ እያየን እየሰማን ነው ልታስክዱን አትሞክሩ ከሲሶ መንግስትነት ባሻገር አንዳች ክፋት አላደረገም ሲሶ መንግስትነት ደግሞ የሚታሰብበት ዘመን ሰነባበተ አይቻልም አትቁሙ ተንቀሳቀሱ ከዚህ በተረፈ ክህደታችሁን ቅጥፈታችሁን ጥላቻችሁን ጎጠኝነታችሁን ለአፍታ ወደ ጎን አድርጉና የተደረገልንን የተደረገላችሁን ማስታወሻ አውጡና በዝርዝር መዝግቡ አሁንማ የጀሌው አልበቃ ቢላችሁ እግዚአብሔርም አያየንም አይሰማንም ብላችሁ መታበይን ስራዬ ብላችሁ ይዛችሁታል
እስቲ አንድ መረጃ አመጣ
ያው መቼም ከሀዲ ቀጣፊና ጎጠኛ ስትሆን አይንህ አያይም ጆሮህ አይሰማም እንጂ ደጋግሞ ለፓፓሳቱም ለካሀናቱም ሁሉ መልስ እኪያጡ ድረስ ሲተነትንላቸው ሀገር ሰምቶታል ያንን ያላመነ የደረቀ ጭንቅላት አሁን በኔ ምስክረነት ልታምን ሞኝህን ፈልግ ድንጋይ ላይ ውሀ ሳፈስ አልገኝም አንተና መሰሎችህ ክርስቶስ በአካል ቢመጣ አያሳምናችሁም
@@balemetiblet7673bemekdes yaredachihuachew kahnat ena bedozer yekeberachihuachew mimenan amlak yiferdbachihual! Endeh endashofachihu atkerun!
ዳንዔልን የዚህ ግርድና ደረጃ ላይ ካደረሱት ዋነኛው ይሄ ሚዲያ ነው!!
ዳብኤል ክብርት የልከስከስ 😂
ዳንኤል ለምን እጁ ደም እንዲነካ ያደርጉታል? ማለት የዳንኤልን ወንጀል የመሸፋፈን ነውረኛ አስተያየት ነው::
This is when you confuse religion with politics. So dangerous! Miskin hizib ethiopia esu yihunh
What is wrong with these people honestly?
ቀሲስ ዳንኤል ችግር ውስጥ እንዳለ ነው የሚሰማኝ:: አማራ ክልል ውስጥ ባለው እንቅስቃሴ ምክንያት ብልፅግናዎች ጠርጥረውታል:: ዳንኤልም ገብቶታል ስለሆንም ጥርጣሬያቸውን ለማጥራት እንዲያምኑት ሲታትር ነው የተመለከትኩት:: ጥያቄዎቹ ሁሉ ለረጅም ጊዜ የታገለላትን ቤተክርስቲያን ጭምር ተቃርኖ ሀሳብ እንዲያቀርብ ነው ሲሳይ ደጋግሞ ሲጠይቀው የነበረው:: ዳንኤል ደግሞ ፍላጎታቸው ስለገባው ጥያቄው ሳያልቅ ነው መልስ የሚሰጠው:: ሲሳይ የጠየቃቸው ሰዎችን ስመለከት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን, አረጋ ከበደን, ዳንኤልን ነው:: ብልፅግና ስጋት ላይ ነው ስለሆነም ሀሳባቸውን ሲገልፁ ውስጣቸውን ለማወቅ ይጥራሉ:: ሌላው ደግሞ ምንም አይነት ታማኝነት እንዳይኖራቸው በማድረግ ስልጣን ቢለቁ, ቢባረሩ መጠጊያ እንዳይኖራቸው የማድረግ ስትራቴጂ ጭምር ይመስለኛል:: በኔ ግምት ዳንኤል ለብልፅግና ጠቃሚነቱ ሲያበቃ ወይ ይገድሉታል ካልሆነም በሚቃወሙት ሰዎች ያስበሉታል::
ቀሲስ እና አቤል የዳንኤልን ቃለመጠይቅ እየገመገማችሁት ያላችሁት በአውሮፓና አሜሪካ ባለስልጣን መስፈርት ነው:: ዳንኤል እያደረገ ያለው ፈልጎ ከገባበት ወጥመድ ለመውጣት ባይወጣ እንኳን ለመሰንበት እየተንፈራገጠ እንደነበረ ነው የተሰማኝ::
ከእቅዳቸው አንዱ ለዳንኤል የነበረውን እንጥፍጣፊ መታመን, ድጋፍ እንዲደርቅ ማድረግ ነበር ይህ ደግሞ ተሳክቶላቸዋል::
ከዳንኤል ቃለመጠይቅ የምንረዳው የብልፅግና መንግስት ስለቤተክርስትያን የደረሰበትን ድምዳሜና መረዳት ለማወቅ ያስችላል:: ስለሆነም ማህበራትም ሆኑ ቤተክርስቲያን ይህን ተረድተው መንቀሳቀስ ይገባቸዋል::
ቀሰሲ አንተ አብረህ የኤርትራ ወታደር አልገባም ዝንብሎ ነው ሚንጫጩት እያልክ የነበርክ ሰውዬ አሁን ምን ተገኝቶ ነው ካንተ ዳንኤል ክብረት ይሻላል ባለበት ነው የቀጠለው መጀመሪያ የትግራይ ህዝብን ደፍረህ ይቅርታ በል
The lost figure, Kesis Ephrem.
ሰዉ እንዴት እራሱን ያታልላል በቃ እናንተ ሀሳባችሁም ተግባራችሁም ሀይማኖታዊ አይደለም የቆማችሁበት አላማ አንደም የግላችሁን ጥቅም ማሳደጃ ሲቀጥልም የመጣችሁበትን ብሄር ጥቅም ማስጠበቂያ ነዉ ምክንያቱም ሀይማኖት የናንተ cover page ነዉ እስቲ አሁን ካወራችሁት ስለእግዚአብሔር ቃል ያወራችሁት አለ ወይ? so ብዙ አትልፉ እናንተ የምታስቡት ሀይማኖትም ሆነ አመለካከት በኢትዮጱያ አይመጣም
Yiheko ye haymanot you tube aydelem yehager guday menegageria new. Haymanotegna sle hager awaweram kalachihu ene nigus dawit ena solomon yiskubachihual.
@ኢትዮጲስ እነዚህ ሰወች እኮ የሚያዉሩት ስለሀገርም ስለፓለቲካም አይደለም ስለ አንድ ዲያቆን ዳንኤል ስለተባለ ግለሰብ እነዳኛ ለምን በዩቲዪብ አይሳደብም እንደኛ ለምን በብሄር ጥላቻ አላበደም ነዉ ለምን ስልጣን አገኘ ነዉ ጥያቂያቸዉ
Your hypocrisy is scary. 😢 መርጦ አልቃሾች.
You want to show that you are are standing up.for the truth but full of hypocrisy and political correctness. If it was another person , the approach would have been different. God sees the heart. Not the mouth. You are no better than Daniel. You are all the same