"ልመለስ ከቀድሞ ቤቴ"ድንቅ የዝማሬ ጊዜ ከዘማሪ አማኑኤል አብርሃም ጋር SEP 16,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 320

  • @rahelararso47
    @rahelararso47 5 ปีที่แล้ว +69

    የአለም ኑሮ አሰልችቶኛል የኔ የያልኩት ሁሉ ከዳኝ ልመለስ ከዘልአለም ቤቴ.....

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 5 ปีที่แล้ว +120

    እኔን የመለሰ ጌታ በብዙ ሁኔታዎች ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ ይጎብኛችሁ እኔን እንዳየኝ እኔ ምስክር ነኝ ከብዙ ህይወት ውስጥ ነው ያወጣኝ ጌታ በአገልጋይ ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ተባርከህ ቅር

    • @marthagenebo1765
      @marthagenebo1765 5 ปีที่แล้ว +2

      GBu

    • @tege6254
      @tege6254 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜንንን እውነት ዮንዬ ህይወትህ ዘመኑ ትዳሩ ልጁ በሙሉ ይባረክ

    • @hintsazewde3227
      @hintsazewde3227 4 ปีที่แล้ว

      ?፡

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 3 ปีที่แล้ว +86

    ምንም እንኳ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ድንቅ መልዕክትና ዝማሬ መሆኑን መመስከር እችላለሁ!

  • @hannibelongtojesus1762
    @hannibelongtojesus1762 4 ปีที่แล้ว +50

    በፍቅር የተቀበልከኝ እየሱስየ ውድ አባቴ የልቤ ሆይ ተባረክልኝ❣️❣️❣️

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 5 ปีที่แล้ว +61

    ምን ቃላት አለኝ አሁን ጌታን በምን ልግለፀው እንደ እግዛብሄር ያለ ማነው ማንም የለም ብቻ ዙፋንህ ይባረክ !!!!! ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክልኝ

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 2 ปีที่แล้ว +22

    የምር ደከመኝ እየየሁ ባዶ ሆንኩ መመለስ ናፈቀኝ ወደቤቴ ወደጌታ ቤት ወደአገልግሎቴ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 5 ปีที่แล้ว +69

    መክብብ 12 (Ecclesiastes)
    1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
    2፤ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜኖ

    • @tesdiva9401
      @tesdiva9401 2 ปีที่แล้ว +1

      Even after all that, it is never too late. Spiritual insurance is not earthly.

  • @cell7153
    @cell7153 5 ปีที่แล้ว +67

    MARSIL TV በጣም ነው የምንወዳቹ በጣም ነው የምትናፍቁን በጌታ ፍቅር በ ቲቪ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞችን በሙሉ በ You Tube ልቀቁልን

    • @ያህዌንሲ
      @ያህዌንሲ 5 ปีที่แล้ว

      Betam live programun be you tube bijemruln melkam neber plz marsiloch jemruln

    • @nasrallafayyad1894
      @nasrallafayyad1894 5 ปีที่แล้ว +1

      MARSlLTV

  • @zewdneshmegersa7909
    @zewdneshmegersa7909 2 ปีที่แล้ว +11

    Ortodoxe negn gin Yihen zemare almewded ke bade new getachin medanitachn eyesus kiristos fkru betam ashenafi new tebark

  • @MeaziMatiwos
    @MeaziMatiwos ปีที่แล้ว +4

    አስገራሚ መዝሙር ነው😮

  • @diribayeneneh2549
    @diribayeneneh2549 2 ปีที่แล้ว +13

    This song helps me realize a love God has for me, unchanged love, even when am far from his home.

  • @alamtadese6473
    @alamtadese6473 5 ปีที่แล้ว +18

    ገንዘብ ሀላፊይ ጠፊይ ነው ሰው ድጋፍ አይሆን ሸንበቆ ነው ልጅነቴ አታለለኝ አርቆ አለማሰቤ ጎዳኝ ዛሬስ የእግዚአብሔርን ምህረት ናፍቄአለሁ አይጨክንም እሄን አውቃለሁ ጉስቁልናየንም አይቶ ያዝንልኛል ውድው አባቴ እሱው ይሻለኛል

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 ปีที่แล้ว +10

    ስትወደቅ የማይተው እየሱስ ነው

  • @tamikamcfarlaneleadon1081
    @tamikamcfarlaneleadon1081 4 ปีที่แล้ว +32

    This Channel has bless me so much even tho I was born in Jamaica and the language is different but I can truly say that it's the spirit and soul that gives us real connection with each other.. thank you Yoni May your ministry forever be bless #Givethanks #onelove #peace #light

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +24

    ያለእሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ
    አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጐዳሁ
    ልመለስ ቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ
    ከኢየሱስ ጋር ኑር ይመቸኛል
    የአለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ብዙ አራቁቶኛል ሆ
    ቸሩ አባቴ እርሱ ይሻለኛል
    ፀጋው ይብዛልህ ልዩ ዝማሬ ነው

  • @aschalewbasha4795
    @aschalewbasha4795 4 ปีที่แล้ว +5

    ያለእሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ
    አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጐዳሁ
    ልመለስ ቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ
    ከኢየሱስ ጋር ኑር ይመቸኛል
    የአለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ...........

  • @naolabera221
    @naolabera221 4 ปีที่แล้ว +24

    wow. when he begin singing i have noticed that my life was repetition of super confusing ideas and i have decided to ልመለስ ከቀድሞ ቤቴ . thanks to god for this song .

  • @tedayeadola4219
    @tedayeadola4219 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አማኒ እግዚአብሔር ይባርክ ፡፡ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን ይህንን የምታዩ ወዳጆቼ ቢመችም ባይመችም ከእግዚአብሔር አተራቁ ጌታ ምህረቱን ያብዛልን ፡፡

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ አማኒዬ ጌታ ሁሌ በፊቱ እንድንሆን ይጠብቀን ጠጣሩ ልቤ የሚለውንም ዘምረው በስቱዲዮ ❤❤❤

  • @sali8135
    @sali8135 3 ปีที่แล้ว +3

    የማይጥል የማይተው የኔ ጌታ ክብር ይገባሀል አመልክሀለሁ ክርስቶስ እየሱስ

  • @akliluzefne3573
    @akliluzefne3573 5 ปีที่แล้ว +26

    ሁሌ በልቤ ዉስጥ የምዘምረው መዘሙር

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም የምራራ የምያዝንል የምያነሳኝ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ኑሮ ይመቸኛል አማኑኤ ዘመን ይለምልም

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ለኔ ነው የተዘመረ የሚመስለኝ

  • @RozaAyalew-xm9nc
    @RozaAyalew-xm9nc 24 วันที่ผ่านมา

    ያለ እሱ ኑሮ ድካም ነው ኢየሱስ ያዘን በርህራሄ በምህረት በፍቅር በምክር አትተወን

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 5 ปีที่แล้ว +4

    አማኔ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ከዩኒ ጎን የቆማችሁ የእግዛብሄር ታዛዦች ተባረኩ አብሬያችሁ አምልኮን ስለ ተካፈልሁ በጣም በጌታ ፍቅር እወዳችኃለሁ

  • @kalidasanmooha2856
    @kalidasanmooha2856 5 ปีที่แล้ว +14

    ወድሜ ጌታ ይባርክህ እየሱስ አባቴ ለዘላለም ጌታነው ዉድ ዘማሪ ተባርክ

  • @BeurtaShigute
    @BeurtaShigute 4 หลายเดือนก่อน

    በሕወቴ ለዉጥን የሰጠኝ መዚሙሩ ጌታ ፀገዉን ያብዘልኪ ሕያወት ያለዉ መዚሙሩ ነዉ ጌታ ያባረኪ

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ቃላት አለኝ አሁን ጌታን በምን ልግለፀው እንደ እልልልል ዋውውውውውውውው አሜን አሜን አሜን ወነደሜ ዘመን ይባረከ

  • @FygGuv
    @FygGuv 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን እንደእግዚአቤሔር ያለ ማንም የለም ሰንመለሰ እጆን ዘርግቶ ይቀበለናል ፀጋዉ ይበዛልህ

  • @bemnetsfiferaw736
    @bemnetsfiferaw736 2 ปีที่แล้ว +3

    Wegenoche zemenun tekarbwal ebakachu getan endegle adangachu tekebel eyesus lezelalem getanew😇😇😇

  • @sablasabla112
    @sablasabla112 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ገባይ አድ ነገር እርስ ይሄ ነው ያለርሱ ምንም አልጠቀመኝ አባቴ እየሱስ ነወ በዚ መዝሙር አለቀስኩ😭😭😭😭😭

  • @سجادسجاد-ط5ب6ط
    @سجادسجاد-ط5ب6ط 3 ปีที่แล้ว +3

    Limalasi qadimo bete yishalanyli kaeysusi gar nuro yimachanyl tabarki wondime thanki you jususe my lorde❤❤❤

  • @debbylily5046
    @debbylily5046 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመኑ ያለ ጌታ ቤት የሚታሰብ አይደለም, እንመለስ

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mikomiko8592
    @mikomiko8592 5 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ ስም እንድት እንደምወደው ይንን መዝሙር ጌታ ይባራክክ.ስያምራብክ ደሞ ስዘሞራ

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 4 ปีที่แล้ว +2

    ለኔ የተዘመረ ይመስለኝል ተባረክ

  • @DereNanu-fm9zf
    @DereNanu-fm9zf ปีที่แล้ว +2

    በዝህ መዝሙር ያለ አባት መኖር እንደ ማይቻል ተረዳሁ፤ ተባረኩልኝ።

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 ปีที่แล้ว +4

    ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይመቻኛል
    Bro Yabizalih

  • @abrhameGebeyehu
    @abrhameGebeyehu ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ በእውነት ይባርክ አማን !

  • @cell7153
    @cell7153 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @blitzquiz_9
    @blitzquiz_9 หลายเดือนก่อน

    የአባቴን ምክር ሳልልሰማ በመቅረቴ....

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ጌታ ይባርክ ወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 4 หลายเดือนก่อน

    Underrated song! God bless this Ministry.

  • @eyesusgetaneweyobe3497
    @eyesusgetaneweyobe3497 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዮኒየ ተባረክ እግዚአብሄር እድሜና ጤናህን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @FirtunaGezahegn
    @FirtunaGezahegn 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesuseye yene Hulu negr ❤❤❤ ewdhalew yenbese geta ❤❤

  • @mengistugezume7157
    @mengistugezume7157 5 ปีที่แล้ว +10

    Be blessed Amani, Let God be with you forever

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 3 ปีที่แล้ว

    Wuuuuuuuuuyi yeheni mezemuri siwodew iko tebareki wonidime geta tsagawuni yabizalhu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @سجادسجاد-ط5ب6ط
    @سجادسجاد-ط5ب6ط 3 ปีที่แล้ว

    Yla esuma nuro endmayoni taradwu yal eysusu nuro kantu naw god bless you my berorher

  • @amanuelalaho7990
    @amanuelalaho7990 2 ปีที่แล้ว +2

    የአለም ኑሮ አገፍግፎኝአል

  • @hanadawit9494
    @hanadawit9494 5 ปีที่แล้ว +1

    ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ከእየሱስ ጋ ኑሮ ይሻለኛል ፡፡

  • @HAPP129
    @HAPP129 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ohhhhhhhhh bexammmmm leb yenkale bexam.mm

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 3 ปีที่แล้ว +2

    Amanu GOD bless u & Daniel Amdemikael, amazing song

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 5 ปีที่แล้ว +2

    መመለሴ ጠቅሞኛል አባ አንተ ዘንድ ምን ጠፍቶ ኦወድሀለሁ

  • @michaelk.teferra6472
    @michaelk.teferra6472 ปีที่แล้ว +2

    😇May God Bless You Abundantly!!!

  • @RehobothMedia
    @RehobothMedia 5 ปีที่แล้ว +2

    ማርሲሎች ሁሌም ተባረኩ!!!!

  • @nathangetachew496
    @nathangetachew496 4 ปีที่แล้ว +4

    when i hear this song i cant stop crying

  • @bereafamilyministry7135
    @bereafamilyministry7135 3 ปีที่แล้ว +5

    Yes it is true my prayers for many youth people to return to the Lord

  • @solomon6297
    @solomon6297 5 ปีที่แล้ว +2

    Ene orthodox gne gn yehe mezemure asdenake nw betam gobeze nk tebarke

    • @TarikuGiovanni
      @TarikuGiovanni 4 ปีที่แล้ว

      Solomon Birhanu come to Jesus

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንን አሜንንንንን
    ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭
    ተባረክ በብዙ

  • @ZerithunZeritu
    @ZerithunZeritu 4 หลายเดือนก่อน +1

    betam betam heweten yeqeyeral❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blessed2487
    @blessed2487 3 ปีที่แล้ว

    amanii bless you isee you growing in faith and in worship day to day may God finsh the work he started on you till the day of his return blessingss

  • @ፀሐይኤልያስድድም
    @ፀሐይኤልያስድድም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ታባረክ ታባረክ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabatedros6302
    @sabatedros6302 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Hallelujah!!! Stay blessed!!!

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዬኒን ማገኝበት መንገድ ለነገረኝ ሽልማት አለው

  • @hopelove5528
    @hopelove5528 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow god bless you very nice song bro I love this song

  • @aselefechasefa4456
    @aselefechasefa4456 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen endi geta yeth yegnale

  • @tagaschitafastagaschitafas5991
    @tagaschitafastagaschitafas5991 4 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭ቻሩ አባቴ እሱ ይሸላኝል

  • @sanadsand7343
    @sanadsand7343 2 ปีที่แล้ว +2

    Alwekme ortodoxs nage gen zemarewn sesama hule leba yenkale ebakchehu tsalyulg

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 3 ปีที่แล้ว

    Amani ma big brother ...the grace is visible..you are blessed!!👏👏 kefitah bekiristosim yiften 🙏🙏🙏

  • @blitzquiz_9
    @blitzquiz_9 หลายเดือนก่อน

    መስሎኝ ነበር የተጠቀምኩ

  • @mytube2450
    @mytube2450 5 ปีที่แล้ว +2

    ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል.........🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ExodusZikre
    @ExodusZikre ปีที่แล้ว

    😢ጌታ ሆይ አወድሃለው!

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ

  • @retasa7652
    @retasa7652 5 ปีที่แล้ว +1

    Abryee really you are man of God more blessings

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 2 ปีที่แล้ว +1

    You are such a blessing!!!!

  • @eyujoos3433
    @eyujoos3433 3 ปีที่แล้ว

    I want to admire you because you are good worshiper..... amennn

  • @MeleseMeles-k2x
    @MeleseMeles-k2x ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ❤❤❤

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 3 ปีที่แล้ว +3

    So blessed Song and beautiful voice Aman

  • @shalomsisay1899
    @shalomsisay1899 3 ปีที่แล้ว +3

    The guitar is amazing

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you God bless you more brother

  • @tadelekegnulemma9701
    @tadelekegnulemma9701 3 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed forever in jesus name.

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 ปีที่แล้ว

    ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ፣ይሸለኛል ቸሩ አባቴ

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen brother you are blessed

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen tebark
    tsegw yibzalih wowww getA yikiber

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 5 ปีที่แล้ว +3

    Amennnñnn hallelujah #ALMIGHTY Lord bless u more and more!!!

  • @Masasrati
    @Masasrati ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አግዚአብሔር ይባረ ኩ 🎄🎄🎄🎄

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 3 ปีที่แล้ว +1

    Beza, ebalelew ka Seattle WA
    Marsil church yeneberegn koyitaye betam new desimilew bizu teberkelehalew, teberekulgn
    When Aman leads the worship, it's so blessing
    God keeps you in his house for his glory!

  • @tirhasabraham5885
    @tirhasabraham5885 4 ปีที่แล้ว

    Melisegn Getaye kante mehon bicha mishalew ..Geta tebarek

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 3 ปีที่แล้ว

    ጌታእደሰውአደለም ይቅርይበለንናበቤቱያሳድረን😥😥😥😥🙏🙏🙏🤲🤲

  • @Masasrati
    @Masasrati ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አግዚአብሔር ይባረኩ

  • @wudetamaru6086
    @wudetamaru6086 5 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more! !!!!!!!!!!!

  • @mimimeme9230
    @mimimeme9230 5 ปีที่แล้ว +5

    amazing amen amen amen amen amen my God bless you more ♥♥

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen egzabiher Yibark tsegawen yabizalek

  • @abrahamyohanse
    @abrahamyohanse ปีที่แล้ว

    Egzyabhar enanm gubgtek yashagale melsge wodbatk 😅guskulenaynem aytk taznelegalk abata 🙏🙏🙏🎧

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🏫🏫

  • @temunetd6375
    @temunetd6375 5 ปีที่แล้ว +1

    አማን ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤

  • @AlemAlem-ph3io
    @AlemAlem-ph3io 6 หลายเดือนก่อน

    Amani mezimurik Tele yelem lemin atasigebalinim bizu sew wede amilaku endimeles yiredachewali ebaki chila atibeli lemetira sew yitekem

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 5 หลายเดือนก่อน

    Tebark wedame❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyakadi4297
    @fetiyakadi4297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባ አንተ ትሻለኛለህ ልመለስ

  • @AbiDesta-g1p
    @AbiDesta-g1p 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢 Ya fikr abate
    Ya fikr teg