It's a late message for my yesterday , but for others and me today and towmorow the key of peace forever . Everybody please lisen this song again and again . I will use it . Shift + delet = forgivness Thankyou God .Thankyou my God.
Forgiveness is not for the other person,forgiveness is for you! Forgiveness will set you free!!!! Don’t lost tomorrow looking back over your shoulder at yesterday forgive and more and more,and move on!!!! Forgiveness is the best one for Christ amen !! God bless you and your beautiful family!!!
😭😭😭🙏🙏☝️☝️☝️☝️ጌታ ምስክሬ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ስቃይ አይቻለህ ብዙ ጊዜ ተበድ ያለሁ ግን በህወቴ መከራና ስቃይ ስፍራረቅብኝ ጌታ ሆይ አትፈርድም ብዬ ነበር ግን ሁሉን ተውኩት ሁሉንም እውነት ጌታ ምስክሬ ነው እየተንገበገብኩ ነው ምክንያቱም እኔ ውስጥ በቀል ብቻ ነበር ግን አሁን ተሸነፍኩ 😭😭😭😭☝️☝️የኒ ተባረክ እውድሀለሁ አንደኛ ነህ 👏 እህቴ ሆይ ተባረኪ አደኛነሽ እወድሻለሁ
Tebareki 😍
ተባረኪ
አዎን ነው የምልሽ እህቴ ውሳኔሽ በህይወትሽ የሚያመጣልሽን ለውጦች በራስሽ ምስክር ትሆኛለሽ።☝☝☝☝
ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉንም ነገር ተይዉ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ብዙ መከራ ብዙ ፆታዊ ጥቃት ደርሶብኛል ያዉም በራሴ ሰዎች በጣም በቀለኛ ነበርኩኝ ግን ጌታ እየሱስ ቁስሌን ሁሉ ከነ ጠባሳዬ አጠፋልኝ ተዉ ጌታ ሆይ በልጅነቴ ያኔ ላንተ ብዬ በረንዳ ያደርኩበትን አትርሳ ያገለገልኩክን በኮልታፈዉ አፌ ስምህን በዳባባይ ለብዙዎ በክብር ያወጅኩበትን አትርሳ እል ነበር ለካስ ወዳጄ ረስቶት አደለም እንደምወጣዉ ስለሚያቅ ነበር ዛሬ ላይ ሁሉንም ይቅር ብያቸዉ ይቅርታም ጠይቄ እየኖርኩ ነዉ በጌታ ቤት ወዳጄን እየሱስን እስኪመጣ እየጠበኩትነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን ጌታን እባርከዋለዉ ባንቺ ምክንያት ስሙ ከፍ ይበል አሜን 😍😍😍😍😍
Geta melkam new hulum lebago new enkwan Des alesh
ሙስሊም ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ቸርች እሄዳለሁ አማኦች ውስጤ ናቹ ዘመናቹ ይባረክ ትክክለኛ ሀይማኖት ዘራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይወድሸል የኔ እህት!!
Amen achim tebareki geta ywedshal selamsh yabaza anwedshalen
እየሱስ ይወድሻል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ዛሬ ወስነሽ የሕይወትሽን ጌታ ተቀበይው ነገ ዋስትና የለንም, እኛም እንወድሻለን ተባረኪ!
ጌታ ኢየሱስ የፍቅር አምላክ ነው ነይ የምህርት ደጅው ሳይዘጋ ተባርኪ ወስኝ እህቴ የመዳን ቀን ዛሬ ነው
wowww tebarkii
"በድሎ ከማያውቅ ታላቁ ተበዳይ መማርን እንማር"
Ewnet new egna bedlen eyawekn ykrta madref kebeden😢 geta hoy lbachnn fews🙏
እየሱስ ድረስልኝ ደከመኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
ግን ለምንድን ዛሬ ገና መዝሙር የሰማሁ የመሰለኝ!? አሁን ገና ክርስቲያን የሆንኩም ይመስለኛል..ይህ መዝሙር በጣም የሚገርመው አንደኛ በትንሽ ወጣት ልጅ ይቅርታ መሰበኩ ምክንያቱ በሀገራችን ይቅርታ "የትልቅ"ሰው ርዕስ ስለሆነ ሁለተኛ ግጥሙ ጥልቅ መሆኑ አንዴ አምላክን ትጠይቃለች መልሳ እኛን ከዛም በስላቅ የእኛን ሁኔታ...ሶስተኛ መዝሙሩ ወደላይ እና ወደጎን ነው ልክ እንደ መስቀል የመስቀልን ሀሳብ ይዞ ሁሉን የሚፈውስ ነው::
ወንድሜ ይህ መዝሙር ካልነካክ እና ካልጣመክ እመነኝ አንተ ከሌላ ተነካክተካል ስለዚህ ከልብ አድምጠው የነካካክን ያጥብልካል ምክንያቱ እራሱ ይቅርታ ኢየሱስ ስለሆነ:: በርቺ እግ/ር ያሳድግሽ
ዋዉዋው ትክክል አገላለፅ . ተስማምቼአለሁ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️❤️
ድንቅ ዝማሬ ቆንጆ ክሊፕ ትልቅ መልእክት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
2013 መልካም ወጣት ላይ ከሰማሁት በኋላ ልሰማ ተመልሼ መጣው
እኔም
እኔም
እኔማ የስልኪ ጥሪ አደረኩት ከመዉደድ የተነሳ 😘
Me too
እኔም
እስከዛሬ ይሄን መዝሙር አለማዳመጤ በጣም ገርሞኛል ብቻ የኔ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለመዝሙሩ ቃላት የለኝም ውስጤ ነው የገባው😥😥😥😥 ኡፍፍፍፍፍፍፍ....
አስተማሪ መዝሙር ነው ፀጋው ይብዛልሽ!
በዝህ መዙሙር ተባርካለሁ ዘመንሺ ይባረክ
"እስኪሽር ምን አቆየን?
እየቆሰልንን ነው መማር"
ተባረኪ ግሩም መልዕክት😇😇😇😇
ይሄን ዝማሬ በቀን ቢያንስ ከሶት ግዜ በላይ እሰማዋለው በጣም ልቤን ነክቶታል በዛውም ሃገሬን እንድይ አድርጎኝል ያለንበት ግዜ ያለ መማር ብዙ ተበዳደልን አምላኬ ይቅርታ አሁንም መማርህ ለህዝብህ ለፍጥረትህ ሁሉ ይብዛ ማራናታ የኔ ጌታ 😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔
💚💛💖
😭😭😭😭ከልቤ ይቅር ብያለው ጌታ ሆይ አመሰግናለው
በድሎ ከማያውቅ ታላቁ ተበዳ ምረትን ብንማር
እያስታመምን ሳይሆን እየወጉን ሳለ ነው መማር
እስኪሽርን ሳይሆን እየቆሰልን ሳለ ነው መማር 😢
የኔ እየሱስ ድረስልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ በልቤ አኑርልኝ 😭🙏
የእኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ዝማረ በፀሎትና በጌታ ፊት በመሆን የተቀበልሽ ዝማረ እንደሆነ ግልፅ ነዉ ተባርከሽ ቅር አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ … እና ደግሞ ታቅያለሽ የሆነ አልፎ አልፎ የአትንኩኝ አይነት ማንነት ነበረብኝ በዝህ ዝማረ ያቺ ተራራ ከዉስጤ ንቅል ብላ ወጣች አሁን በደል አልቆጥርም ልቤ ንፁህ ሆነልኝ በቃ ሁሉን በፍቅር ነዉ ልቤ የሚተረጉመዉ እሴይ ይሄ ማለት ትልቅ ፈዉስ ነዉ በእዉነት ተባርከሽ ቅር ጌታ በቅዱስ ደሙ ይከልልሽ …አሜን!!
ሊያ አንቺ አንደኛ ነሽ
አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
Ican't stop this songs nice voice and this songs powerful a days I'm Listen 3 time's hoo my GOD BLESS her 🙏🙏🙏🙏
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ! no word. Amazing song.
ትልቅ መልእክት!፡፡ ትልቅ የዝማሬ አቅም ለምድራችን ሌላ አንድ ሰው ተጨመረልን፡፡ ብዙ የዝማሬ ወንዝ ብዙ ትልልቅ ዝማሬ ከአንቺ እንጠብቃለን፡፡ መዝሙር ትልቅ መልእክት የእግ/ር መሳሪያ መሆኑ ገብቶሻል፡፡ በርቺ በርቺ በርቺ፡፡ ! አንዲህ በነጠረ ዝማሬ ዳግም እንይሽ ዘመንሽ ይባረክ!፡፡
ድንቅ መዝሙር ውስጥ አጥንቴ ነክቶ ነው የገባው😘😘😘😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኪ
ጊዜውን የጠበቀ መልክት። አይ የኛ ጌታ ሁሉን በጊዜው ውብ የሚያደርግ።በየዘመናቱ ሰውን የሚያስነሳ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ
መስማት ማቆም አልቻልኩም !!!ድንቅ ዝማሬ
አሜን ታባራክ በብዙ አብዝቶ ይባርክሺ ስወዳቸዉ ግጥሙን ፀፉልን❤😢
ይቅር የሚል ልብ ይኑረኝ አምላኬ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ☝አሜን አሜን አሜን
የኔ ህይወት ግራየገባው ነው ይሄን መዝሙር ስሰማው እሸነፋለሁ
የሚገርም ዝማሬ ነው እረ አጥንቴ ድረስ የነዘረኝ መስማት አቃተኝ ተባረኪልኝ እኔ ብዙ ተምሬለው በዚህ መዝሙር
መንፈስ ዉስጥ ገብተሽ ሲዘምር ለርሳቺን መሰማት በጣም ዴስ ይላል ተባረክ መዘሙር ምንጭ ይከፈትሽ🙏
እንዴት ሂወቴን እንደፈወሰው ዳግም ህብረት ከጌታዬ ጋር ያረኩበት መዝሙር ነው 😭😭😭😭
The power of forgiveness, Jesus help me to forgive!
It's a late message for my yesterday , but for others and me today and towmorow the key of peace forever . Everybody please lisen this song again and again . I will use it .
Shift + delet = forgivness
Thankyou God .Thankyou my God.
absolutely right I already read to ask and to give forgiveness praise God he is almighty i trust him he will help me 100%
ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ እኔኑ ማረኝ.... ሁሌም በኃጢያት የምጨማለቀውን.... እባክህ አባቴ ከድፍረት ኃጢያተ ማረኝ 🙏🙏🙏🙏
አሁንም እየሰማው ነው በ እንባ 😢😢😢 2024 ይቅርታን ለ ኢትዮጵያ
የበደሉኝን ይቅር ብያለሁ! የበደልኳቸው ይቅር በሉኝ! አቤቱ ይቅር በለን
❤
አንድ እውነት ልናገርና ማንም ሰው ስለዚህ አስቦ አያውቅም ማንም ያልተናገረውን ነው ያነሳሽው ምንም ማለት አልችልም ይህንንም እያለቀስቁ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አሜን
ጌታ፡ይባርክሽ ያለምንም ማመቻመች የበደሉንም ፡የበደልናቸውንም ይቅር፡እንድንል የሚያደርግ መዝሙር ፡ነው ፡ዘመንሽ ይባረክ።
አምላኬ አቤት ቸርነትህ!የስጦታህ አበዛዝ ስለዚህ ዝማሬ እጅግ አመሠግንሃለሁ!በምህረት ተገኝተን አንምርም ብንል ሞታችን ያኔ ነው።
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ውይይይ ድንቅ መዝሙር እየሱሴ ማስተዋልን ስጠን አባቴ መቼውም በምረትህ እንጂ አንዴት ስክንድ መልካምነት የሌሌኝ ነኝ ደምህን በማለዳ እለት ከለት እጠራለሁ በሱም እፍወሳልሁ 🙏🙏🙏
Be blessed dear! This is very educational and healing. Amazing song.
God bless sister!!
The message is hidden till you listen carefully again and again. Ur blessed yidu
ይቅር ብያለሁ ሁሉንም የማውቀውን የማላውቀውን አባት ሆይ ይቅር በለኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen yekr maletm mebalem yehunln beyesusm 🙏🙏🙏
እውነት ነው በጣም አስደናቅ መዝሙር ነው ተባረክህ
አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ማንነቴሴነገረኝ ምርጥ ነው
Forgivness is actually the biggest thing we do in our small life. Be blessed sis❣
Zemenishi yelelem begeta wusixe yeminek zimer new bizuw tefewshalw tebarik 😭😘😘
ይሄ መዝሙር ለኔ ሕይወትን ነዉ ያቀለለልኝ ❤❤🙏🙏
እሚገርም መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
نعم لاشي افضل من المسامحة هذا علما يسوع الرب يسوع المسيح يبركك اختي
😭😢😭😭😭😭በየሱስም ምን አይነት ድቅ መዝሙር ነው 😭😭
AMEN! Forgiveness is the best medicine for all humanity!
Lets take time and think of peoples we didn't forgive...
Yene wud ihite❤ yiduye am proud of you very powerful❤❤ very beautiful ❤❤yiduye am crying❤❤God bless you❤❤
መልካም ወጣትላይ ሰምቼ መጀመሪያ አልገባኝም ዛሬ ግን ደጋግሜ አየሁት ሰማሁት ምርጥ ዝማሬ ተባረኪ
ተባረኪ ምርጥ መልእት ነው ይቅርታን ያስተምራል ።
ውስጤ የነበረብኝ የስዎች በደል በጠቅላላ እንደተው አርጎኛል ይሄ መዝሙር ጌታ ሆይ ተመስገን😔😭😥
አቤት አኔ ምን ልበል ይህን መዝሙር ሰምቼ እምባዬ አልቆም አለኝ ከቂም እስራት የሚፈታ የእግዚአብሔር ሀይል የተገለጠበት ኢትዮጵያን ከስራቷ የሚፈታ የልኡል ፀጋ የተገለጠበት ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክሽ::
I heard it million times....I still listening...wow what deepness of poem..be blessed!
ምህረት ምናደርግበትን ጸጋ ያብዛልን አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏
I can’t stop listening to this anointed and powerful song of forgiveness, your voice was gifted for such ministry of this message.
World class song .God bless you
የሚገርም ነዉ ራሴን ገለፀችኝ ሰምቼ ሰምቼ ማቋረጥ አልቻልኩም ወገኖቼ ለረጂም አመት በቂም በከሳሽነት ዘመኔን አስበልቼ ስጨርስ የበለጠ ባዶ ቀረሁላችሁ የሚገርም ነገር በጣም ተበድዬአለሁ ግን ለመተዉ ይቅር ለማለት ማንም ሳያስገድደኝ ይቅር እላለሁ መልሼ ደግመዉ ሲበድሉኝ ብቻ በዛብኝ አሁንግን በድለዉኝ ሙሉ ህይወቴን እንዳልነበረ ያደረጉኝን ሁሉ ይቅር ብዬ ነብሴን ማዳንን መርጫለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ይቅር ስላለኝ አምላኬ እኔም በህያዉ ክርስቶስ ምስክርነት ይቅር ብያለሁ እድሜ ጌታ ላስነሳቸዉ ቅዱሳኖች ተምሬአለሁ አሜን ሰላሜ በዛ
I can't stop listening and I'm just now watching about myself i decided to forgive ❤❤😢😢
Yidu, This is so deep. What a message. Thank you! God bless you
በእውነት ጌታ ሆይ መማር እንድችል እርዳኝ 🖐️😤💖🇧🇴😤🥰🖐️🤭😭😂🥰🤔🖐️🖐️🖐️🖐️አሜን ተባረኪ
ይድንቅዪ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ዮኒም ተባረክ ሁሉም ነገ ትዋጥቶልሃል ከልብ የመነጨ ትምህርት ነ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ዘመንሺህ ይባርክህ
ወዎው ይቅርታ ከምን ዛንዲ ነው ጌታ ሆይ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌺🌺🌺💐💐💝🙏
🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛🇪🇹🇪🇹🌻
ዮኒ አንተ በየሱሰ ስም ተባረክ🙏👋👋👋
What a beautiful song !!! You're blessed
ተፈወስኩ ተባረክ ጌታ ሆይ 🙏
Das ist nicht so einfach !! እየወጉን ሳለ ነው መማር እያቆሰሉን ሳለ ነው መማር 😭ከባድ ነው!! ለማንኛው ድንቅ መልእክት ነው 🌹
😭💔
wow! unique and meaningful song kmr. Thanks For the song.
2014የይቂርታ ይፍቀር ዓመት ይሁነልን አሜን አሜን አሜን
This gospel /mezmur have touched my soul ....love it
It has touched my soul
ይነካል...,ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 weyne weyne geta hoy yehe meheret be eyesus sem lehulachen yegeletelen !amen amen amen
the best gospel song I have ever listened
ጌታ በዘመናችሁን ያለምልመው!!!! ጌታ አስተዋዮች ያድርገን።
መግልፅ ይከብዳል ምን ልበል ጌታ የሰጠን ፍቅር ።እነተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባርክ።መግለጥ ይጭምርባችሁ ቡረክ ሁኑ።ውድድ
ይቅር አልልም ግን ይቅር በለኝ... This is our selfish prayer... አግዘኝ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ድንቅ መዝሙር ለምልምልን 🙏❤️
Yikr alaku gn bakh yikr belegn ....... sleshareln sayhon eyekoselu new memar memar memar ............ my lord Jesus ❤❤❤❤
Thank you for this precious song❤ ❤❤
ብሌን ካሳሁን ነኝ ኡፍፍፍፍፍ ምናአይነት ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክሽ ፀጋን ያቢዛልሽ
Yena abetiyaa yiqibare adirigilihiny💓😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንህ ይባርክ።📖🙏
Forgiveness is not for the other person,forgiveness is for you!
Forgiveness will set you free!!!!
Don’t lost tomorrow looking back over your shoulder at yesterday forgive and more and more,and move on!!!!
Forgiveness is the best one for Christ amen !!
God bless you and your beautiful family!!!
Such a deep message! May God bless you more and more!
በድሎ ከማያውቅ ታላቁ ተበዳ ምረትን ብንማር
እያስታመምን ሳይሆን እየወጉን ሳለ ነው መማር
እስኪሽርን ሳይሆን እየቆሰልን ሳለ ነው መማር
This song taught me about forgiveness. God bless you abundantly
መልካም ወጣት ላይ ሰምቶ የመጣ esti 🙌👊👊👊👊👊
እኔ
Alehu endet endewededkut😍
ከሀኒ ቀጥሎ ሌላ ምርጥ ዘማሪ ጌታ ሰጠን!
What a touch song, can't stop listening to it. Blessings both Yoni and beautiful sister.
እባ ኢየሱስ የእኔ ጌታ የአንተን መህረት ፍቅርህ ስጠኝ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏 ፀጋ ያብዛልሽ እህቴ!
ጌታዬ ይባርክሽ ገረመኝ ስሰማው መማር መማር እውነት ይብዛልኝ
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ 😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊 ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ጌታ ሆይ የምህረት ሴት ልሁን ለገፉኝ ለበደሉኝ መማር በቃ መማር ይሁንልኝ ክርስትና ይሄ ነዉ
ተበድሎ መማር የእዉነት ይቅር ማለት........
Betam Lasetawl Hewtn Yemqyer Mezmur Naw Tebareki Geta Yerdan
Getta Libachinin yifawus yikir malat enidinch❤❤❤😢😢
Wow kal yelegnim migerm mezmur nw!!!!!🙏🙏🙏
ይቅር የሚል ልብ ይሰጠኛ😭😭😭😭😭
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ውስጤ እየፈነቀለ የሚፈስ እባ አለ አላውቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ልብን የሚከፋት መልእክት ያዘለ መዝሙር ምረቱን ሸርነቱን የሚያሳይ ትምህርት ፈቅር ቸርነት ለባልጀራሕ መውደድ የተደረገልሕን ትልቅ ከሑሉም በላይ ዋጋ ክርስቶስ እንድንረዳ ይርዳን ጌታ በደጅ ነው
በቀል የእግዛብሔር ሲበቀልልኝ አይቻለሁ
No words
Thank you!!