I am learning a very deep basic truth from the begging of the teaching the gospel of Matthew, the Word of God is the key to living the life worthy to this precious faith by making a pause in our Christian journey and revising it again. I feel like to sing .... "I have decide to follow Jesus, no turning back, no turning back the world behind me, the cross before me, No turning back........አሜን!!
ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም እለምናችኃለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!
ትዳሬ ብዙ ዓመታት የለፋሁበት ቤቴ እየተናወጠብኝ ነው:: ዛሬ ብስቅ ነገ ለቅሶ ሆኗል ነገሬ::
ባለቤቴ ምን እንደሚሻ አልገባኝም ዕለት በዕለት አስጨንቆ ደስታ አሳጥቶ ኑሮን እንድገፋ እያደረገኝ ነው😢
አይዞን እግዝአብሔር አለ...በርቺ🙏
አቤት መታደል ጌታ ይ ባረክህ በዚህ ተድላን የሚወድ አገልጋይ በበዛበት ጌት አንተን ስለሰጠን እግዛብሔር አብ ይመስገን እንወድሀልን ብዙ እድሜ ከጤና ና በሞገስ ይጨመርልህ፡፡
ዶ/ር እናትና አባቴ ተለያይተው በሚኖሩበት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩት አሁን ያለሁበትን ትዳር ለማቅናት ግን እጅግ የተፈወስኩበት ትምህርት ነው፡፡ ተባረኩ ዶ/ር ተባረክ እግዚአብሄር ቃል እራሱ እግዚአብሄር የሚናገረው ነው ለካ እውነት የእግዚአብሄር ቃል ይፈውሳል፤ተባረኩ
ዶ/ር ማሙሻ ለትውልድ አሁንም መድኃኒት ያድርግህ!! ትክክለኛ ትምህርት ይህ ነው። ተባረክ!!!
ጌታ ይባርክህ
Amen!
I am learning a very deep basic truth from the begging of the teaching the gospel of Matthew, the Word of God is the key to living the life worthy to this precious faith by making a pause in our Christian journey and revising it again. I feel like to sing ....
"I have decide to follow Jesus,
no turning back, no turning back
the world behind me, the cross before me, No turning back........አሜን!!
ጌታ እየሱስ ዘመንህን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ለምልምልን
Wow ይሄን ትምህርት ተምሮ ለመምፍታት ማሰብ እራሱ አይቻልም እግዚአብሔር ዘመንህን ልጆችህን ትዳርህን ይባርክ
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
I m the victim of divorce. My heart aches for my daughter, No father figure in her life.
May God heal all broken heart
Thanks bro Mamusha
Tebareklgn dad
ዝሙት በቀጥታ ወደ ፍቺ የሚያመራ ይመስለኝ ነበር። ነግር ግን ዝሙት ኖሮም ትዳርን ማትረፍ እንደሚቻል ዛሬ አዲስ ዕውቀት አግንቻለሁ። ለባለትዳሮች የጌታ ፀጋ ይበዛ ዘንድ ፀሎቴ ነው !
ድንቕ ድንቅ ትምህርት ነው
ጌታ ይባርክህ ለህይወታችን ትልቅ ትምህርት እንደ ቃሉ
አገባባችሁን አሳምሩ ገንዘብና ቪዛ ለመካፈል ሳይሆን ህይወት ለመካፈልም አግቡ !! ልብ ያለው ልብ ይበል !! ጆሮ ያለው ይስማ !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ።
የእውነት ትምህርት ከራሱ ከቃሉና ከሰማይ ሲወርድ በእውነት ለውጦ ነው የሚያልፈው
አሜን ፀጋ ይብዛልህ ዶ/ር አንተ በረከታችን ነህ በብዙ ተባረክ
አሜን!!!ዶክተር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ!!!በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው በብዙ ማስተዋል የቀረበ።ተባረክ!!!
እንዲህ አይነት ጉባሄ ያስቀናል እድለኞች ናቹ የተወደዳቹ ። ዶ/ ር ማሙሻ የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ።❤❤👏
It is so powerful.
ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ። Yes where there is no graduation in this world is marrige!!!!!
Tebareku
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni is
God bless you brother🙏
Amen! God Bless You!
ተማርኩኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ።
አሜን ጌታ ትዳሬን እንድጠብቅ ይርዳኝ።
God bless you!!.
ባል ቢኖረኝ ከዛሬ ነበር ምጀምረው😄😄😄ደስ ይላል ለጌታ ልታመን ጌታ ይረዳኝ ትዳሬ ጌታ ነው እኔ❤
I am single ,,dating lemn anwetam🙏🙏
Dr. mamusha, you are a blessing for our generation, I'm glad and lucky I heard ur teaching before I get married 🙏
Geta yebarekehe betam tebareknal banete geta yebarekehe
God bless you Mamusha. I praise God for the grace He gave to you.
Amen 🙏 stay blessed 😇
Geta yibarkih Dr. Mamusha. Listening to you gives me hope that there r ppl who still preaches the truth
ዶ[ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
የሚገርመው ነገር በአሁን ሰዓት ጌታ ቃሉን የሻረው እስኪመስል ድረስ በአማኞች ዘንድ በቤተክርስቲያን ፓስተሩ ሳይቀር የልጆቹን እናት ፈትቶ በዚያው እሷን ባገባበት ቤ/ክ ውስጥ በሌላ ቃልኪዳን ማግባት የተለመደ ሆኗል እንጂ እንደነውር መቆጠሩ ቀርቷል::
ባላቸውን የፈቱ አገልጋይ ሴቶችም "የንጉሡ ሴት ልጅ ድል ባለ ሰርግ እንደገና ዳረኝ እሱ የእንደገና አምላክ ነውና" ሲሉ መስማት ያሸማቅቃል::
ቃሉ ግን የሚለው ባሏን ከፈታች መልሳ ሌላ እንዳታገባ አለበለዚያም ተመልሳ ከባሏ እንድትታረቅ ታዟል::
ስለዚህም የቃሉን እውነት እየነገሩ ስራቸውን ማነወር ግድ ነው::
መቼም ይሄ ሁሉ ሴትና ወንድ ትዳሩን "በዝሙት ምክንያት" ፈትቶ አይደለም በድጋሚ የሚያገባው:: ከዓይን አምሮት ከልባቸው ጥንካሬና ለጋብቻ ካላቸው ቀላል አመለካከት የተነሳ ነው::
በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
Amen ተባረክ ❤
I am listening to all teachings starting from Chapter one. God bless you all.
ብዙ ቤታችንን ህይወታችንን ልንመራ ልናቆም የምንችልበትን እውነት ቁምነገር አግኝተናል የእግዚአብሔርንና ከእኛም የሚጠበቀውን ለቤታችን ማድረግ ያለብንን በፍጻሜ ከጌታ የምናገኘውን ብድራት እንድናስብ ለዛም እንድንሰራ እርስ በእርስም የምንሰራበትን እውነት አግኝተናል በእግዚአብሔር ጸጋ እስከፍጻም የምንሔድበትን አቅም ጉልበት እንዲሰጠንም እንጸልያለን ጌታም ታማኝ ነው ....ያገባነውንም ጌታ ራርቶልን በጽናት ያለነውን ...ያላገቡትንም አገባቡን እንዲያሳምሩ ..... በተለያየ ችግር ደግሞ ከአቅም በላይ ሆኖ አብረው መሆን ያልቻሉትን ሁሉንም .....የሚሞግት የሚያበረታታ እንዲሁም የሚያጽናና ትምህርት ነው ብዙ ተጠቅመናል🙏❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻ አንተን የተወደደች ሚስትህን ልጆችህን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅም !! ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተጠቅመናል Thank you!!!
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ዶክተር
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🖐🖐🖐🖐😍😍
Dr. Mamusha tebarek tsega yebzalih ❤
እንዲህ ተረድቸው አነበርም የፍችዋን ወርቀት ይስጣት የሚለውን😮😮😮 ማሙሻ ስጦታችን ነህ
May God bless you more 🙏 always full of substance! Thank you.
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባር
የሰማይ አምላክ በእጆቹ ይባርክህ
"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው" ተብሎ ተፅፏልና የዶ/ር ማሙሻ ትምህርት ያልተበረዘ ለማጣፈጫ ተብሎም ቀልድ ያልተቀላቀለበት ኩልል ያለ የቃሉ እውነት ነው::
ከዶ/ር ማሙሻ ሌላም ምንጊዜም ወደ እውነት እንድንመጣ በቀጥታ ቃሉን በማስተማር የሚተጉና የማዳምጣቸው ምርጫዎቼ...
መጋቢ ሰሎሞን ገ/መድኅን
ጋሽ ንጉሤ ቡልቻና ሌሎችም የእግዚአብሔርን እውነት ሳያለሳልሱ እንደተጻፈው ቀጥታ የሚሰብኩ ሰባኪዎችን ነው:: ዘማሪዎችንም እንደዚያው!
የፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶን የዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤን ከወጣቶች ደግሞ የጌታያውቃልና የብሩክታይትን::
የነሱን አዳምጬ እስክጨርስ ጌታ ቀድሞ ይመጣል😂
Stay bless Dr
ትክክል ሁዋላቀርነት ቤትን መበተን ነው ትዳርን ማፍረስ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌ጋብቻ የማይፈርስ ኪዳን እንጂ ኮንትራት አይደለም !! ዛሬ እምዋ የሆነ ትምህርት ነው በጣም ጥያቄ ነበረብኝ ዘፍጥረት እንጂ የዘዳግሙ አይገዛንም !!!!!!!!!!እኔ ይቅርታ ከተደራረጉስ እል ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ 👌
God bless you ahon dmxu tru new
ዘመንህ ይባረክ ለትዳር ያለኝን አመለካከት እድቀይር ጌታ ባንተህ አልፎ አስተማረኝ
If you are not yet married, you better be careful when you decide to get married.
Amen Amen
Tebareklen
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ጥያቄ ቢኖረኝም ግን በብዙ ተምሬበታለሁ በተለይ 'በዝሙት ምክንያት' የሚለው እንደዚህ አጥርተው የሚያስተምሩ ብዥታን የሚያስተካክሉ ስዎች እግዚአብሔር ያብዛልን።ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
እግዚአብሔር ይባርከህ ዶክተር እኔ ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ አይደለም ማመንዘር ሌላ ሴት አግብቶ እቤቴ አምጥቶብኝ ነበር ግን ጌታ እረድቶኝ የተገባችው ሴት ሚስት መሆኔን ስትረዳ እናትና ልጆችን አለያየይም ብላ ጥላልኝ ሔደች እኔ በውስጤ ብበሳጭም በእኔ ላይ አገባህብኝ አላልኩም ምክንያቱም ልጆቸ አባት እንዳያጡ እኔም ፈት እንዳልሆን ብየ ጥሎኝ ሲሔድ ሲመለስ ለሀያ ሶስት አመት አብሬው ኖርኩኝ ግን የእሱ ልብ ሸፍቶ ስለነበር መለያየታችን አልቀረልኝም እሱ ሌላ አግብትአል ሀይማኖቱንም ቀይሯል እኔን የታመንኩት አምላክ እየረዳኝ ከልጆቸ ጋር በደስታ እኖራለሁ እና እህቶቸ አመነዘረ ብላችሁ አትፍቱ አለማመንዘር ጌታ ሲረዳ ነው
ለህይወቴ ጥያቄ መልስ ስለሰጠህኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ከዚህ በላይ የቃሉ ፌቺ ይብራልህ እድሜና ጤና ይስጣቹ
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አይ ደ/ር ከፈረሰ በሃላ ምነው ይህንተማርኩኘ
Ayzoh
እንደገና ማግባት ታዲያ ይፈቀዳል እንዴት ክፍሉ D. R Mamusha?
Comment lay miqemetew note lemn qere eree tewu gn
ጥያቄ ለዶ/ር ማሙሻ....!
ዓለማዊ የሆነ ባል ያገባች አማኝ ሴት ወይም ባል ሌላ ሴት ወድዶ ወይም ሚስቲቱ ሌላ ወንድ ወድዳ አንዳቸው ቤቱን ጥለው ከወጡ...
ሴቲቱ ወይም ወንዱ ሳያገቡ ይኑሩ ማለት ነወይ? ምክንያቱም ጥሎ ሄዷልና!!!
ኮርዳዊ
የበዛ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ! ትምህርቱ በጣም ድንቅ ነው። በተለይ ከማምነውና ከምወደው ሰው እየተማርኩ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ። ጥያቄ አለኝ :- ከኢትዮጵያ ውጭ ያለን በፍቺ ጉዳይ በጣም እንቸገራለን ምክንያቱ ደግሞ feminism የሚለውን ቃል በተዛባ መንገድ በመረዳት ይጀምርና ከፍተኛ የሆነ የመንግስት ማባበያ ድጋፎች ናቸው ቤት, ገንዘብ ከተለያዩ ድርጅቶች , ልጆች ካሉ ከባል የሚቆረጥ ... ስለሆነም ባል ሳያውቅ ወደቤት እንዳይገባ እና ዶክመንቶቹ በፖሊስ እንዲሰጠው ይደረጋል። ቀርቦ እንዳይጠይቅ ወይም በሰው እንዳያስጠይቃት የፖሊስ ማዘዣ Emergency protection order ይሰጠዋል ይህ ማለት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ዲጂታል በሆኑ ነገሮችም ጭምር ማለት ነው ማግኘት አይችልም። ፍርድ ቤት ምክንያቱን ለማወቅ ብትሄድ የመፍታት መብት እንዳላት አስረግጦ ይነግርሃል። ይህ ሰው ቀጣይ ህይወቱን እንዴት መምራት አለበት? መጠበቅ ካለበት ምን ያህል ጊዜ ? ትዳርዋን ስታፈርስ አምላክን ያልፈራችን ሴት ምን ተብሎስ ይጠበቃል ? ካገባ አመንዝራ ሊባል ነው ? ያልተሸፋፈነ ምላሽ ቢሰጥበት
2. በተጋቡ በአመታቸው ምንም አይነት ግንኙነት ማድረግ የማይችልበት ተስፋም የሌለው ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው አለ መልስ ይፈልጋል። እሷ እንድታገባ ይፈልጋል እሷ ምንም መልስ አትሰጠውም ። መንግስት በደንብ ነው የሚንከባከበው ለዚህች መልካም ሴት ምን ምክር አለ ? በሚቀጥለው አገልግሎት ላይ መልሱን በጉጉት እንጠብቃለን።