አቤኔዘር Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @hosanaseyoum758
    @hosanaseyoum758 11 หลายเดือนก่อน

    Be blessed abundantly Dr Mamusha

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ስጦታችን ነህ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከፀጋ ጋር ይጨምርልህ

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም የበለጠ መገለፁን ይሰጥህ። በረከት ነህ። 🙏🙏🙏

  • @ruteruta5810
    @ruteruta5810 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እኔ እና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ በሁለት ሃሳብ ማነከስ ማብቃት አለበት ድንቅ ትምህርት ነው!
    ዶ/ር ጌታ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክየዘመናችን እንቁ ነህ ተባረክ""!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ዶር ፤ ፓስተር የተጠቀመብህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ 🎉🎉🎉
    ጥበብ ይጨመርልህ ሁልጊዜ ተባረክልን !!!!
    Oct.18/10/2023

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልንንን የወንጌል አንደበት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 ปีที่แล้ว +1

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ያብዛልህ አሜን ❤

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 ปีที่แล้ว +6

    Last week I woke up early in the morning and kneeled down for prayer and the Holy Spirit brought my past life to my mind like a river then I start worship God with joy and tears. I start singing "Abeneze esikezare dires Egibizabiher reditonal endetelemendew dinik adirigolinal.." by Tadesse Eshet. the whole week I was singing that song. Praise God!!

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ወንድሜ ታማኝ የጌታ ባሪያ ተባረክልኝ እንቁዪ ነህ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    በምሥጋና ድል አለ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FireF-z3b
    @FireF-z3b ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ..... አቤኔዘር።

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v วันที่ผ่านมา

    Doctor, I respect you from the very depths of my heart for your faithfulness and obedience to the true word of God. May God bless you abundantly for his own name. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betitube5721
    @betitube5721 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ስላንተ አገልግሎት እግዚአብሔርን አብዝቼ አብዝቼ እባርካለሁ ወደፊትም የጌታ ፀጋ ይጨምርልህ የአንደበትህን ቃል ያክብርልህ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ እንዳንተ አይነት አገልጋዮች እግዚአብሔር ያብዛልን እላለሁ !!!!!!!

    • @liyasorry5931
      @liyasorry5931 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ እየጨመረ ይባርክህ

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

  • @yordanosabebe1251
    @yordanosabebe1251 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ስብከት ነዉ።ጌታ ይባርክህ
    አመስጋኞች ያድርገን❤

  • @mihiret1234
    @mihiret1234 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ

  • @phumzileprincess4616
    @phumzileprincess4616 ปีที่แล้ว

    ቃሉ በስልጠንነ በመንፈስ ስሰበክ እንድህ ነወ የምበርከን ❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    አቤነዘር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarek tsega yibizalih

  • @misg1530
    @misg1530 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 stay blessed Dr. mamusha

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ❤🎉

  • @fiketemelese3332
    @fiketemelese3332 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን!!!

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebarek Paster Dr Mamush timhrtih hulu gize new yemiketatelew blessed❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ የእግዚአብሔር እጅ በላበት ድል ፣ ሰላም ና አሸናፍናት አለ ።
    ስለዚህ ወጋኖቼ በዚህ ወር የልጆቼ ና የእኔም ጭምር የእግዚአብሔርን እጅ አፅንተን የሚንሸበት ወቅት ነውና ።
    ነገሮቻችን በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት የተገለጡ ነቻውና በሚቻለችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ስትሆኑ በፀሎት አስቡን እለለሁ ።
    በነገሮቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር ስኬት እንድሆንልን በፀሎት አትርሱን እለለሁ ።

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 6 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkeh Pastor ❤

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ ዮጎ ሮሜን ስታስተምር የዛሬ13 አመት ገደማ አውቄ ዛሬም አንደዛው ነህ።ትምህርትህም ያው።እንዴት በፀጋ እንደተደገፍክ እናያለን❤ኑርልን ውድድድድድድድድድድድድ.......❤❤❤አረግሃለው።ለበረከት አለህልን🙏

  • @bizuneshdesalegn4611
    @bizuneshdesalegn4611 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehu paster tebarkenal🙏🙏

  • @gizawtsige9033
    @gizawtsige9033 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክ!! ተባረክ።

  • @KideKido
    @KideKido ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባረክ 🎉🎉🎉

  • @tigistnegussie2509
    @tigistnegussie2509 ปีที่แล้ว

    Really touch my heart God bless you

  • @melatwolkeba7337
    @melatwolkeba7337 ปีที่แล้ว +1

    God bless you so much , really love your teachings.

  • @abenezertilahun3512
    @abenezertilahun3512 ปีที่แล้ว +1

    Abenezer ❤

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkih mamusha yibzalih

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 ปีที่แล้ว

    Praise the lord ! That is Gospel !

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 ปีที่แล้ว +1

    Amen God is great

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 ปีที่แล้ว

    geta ybarek

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 7 หลายเดือนก่อน

    ❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦
    ❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
    Dereje Abebe

  • @abenezertilahun3512
    @abenezertilahun3512 ปีที่แล้ว

    Tebarkenbetal 🎉

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you ❤

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ May God's peace and grace be upon you, my people.
    I say, think of me in prayer before God, where you are, so that the hand of God, who is strong in punishing, may reach me.❤

  • @saramesfin6511
    @saramesfin6511 3 หลายเดือนก่อน

    Too many advertising please let us listen the preaching two is enough for one video. God bless!!

  • @mahelatbekele2866
    @mahelatbekele2866 ปีที่แล้ว

    Mamush batam nw yamwedak hulum temehertak astemari nw

  • @legessechemir3383
    @legessechemir3383 ปีที่แล้ว +1

    መሰጠት ልክ እንዳንተ ዘመንህ ይለምልም

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 ปีที่แล้ว

    ❕❕❕❕❕✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว

  • @ZoweKebede
    @ZoweKebede ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mahelatbekele2866
    @mahelatbekele2866 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤